ከወለድ ነፃ የብድር አገልግሎት! በአንድ ሳምንት ብድር የሚያገኙበት አማራጭ |እስከ 10 ሚሊዮን ብር ከአትራፊ ሶሉሽን|business|Ethiopia|Gebeya

  Рет қаралды 151,152

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

ከወለድ ነፃ የብድር አገልግሎት! በአንድ ሳምንት ብድር የሚያገኙበት አማራጭ |እስከ 10 ሚሊዮን ብር ከአትራፊ ሶሉሽን ! |business | Ethiopia | Gebeya |Atrafi solution
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Пікірлер: 492
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
በ120 ሺ-175 ሺ ብር ብቻ ! አዋጭ ስራ | የእህል መውቅያ እና መኖ ማቀነባበርያ ማሽን ዋጋ kzbin.info/www/bejne/eWG4hXZ-h9unftE
@firihewotadugna5516
@firihewotadugna5516 Жыл бұрын
selam endhet new abale lehon yemchelew
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
@abdulmejidanwar8687
@abdulmejidanwar8687 Жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን አሪፍ ነገር ነው ። ይሄ ከወለድ ነፃ የምለው አልገባኝም ከወለድ ነፃ ካበደሩ እነሱስ እንዴት ነው ትርፍ ማግኘት የሚችሉት በግልፅ ብያብራረው ይሄን ሀሳብ እኔ ብዙ ግዜ መግባት እፈልጋለሁ ግን አልገባኝም ነበለጠ ብያብራረው
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@abdulmejidanwar8687 እውነትሺ ነው ትክክለኛ መረጃ ቢሆን ስልክ ለጠፊ ስደውል አያነሱም በተደጋጋሜ ስደውል አያነሱም ወይም ቢዚነው የሜለው ለእይታ ነው መሰል
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@gebeyamedia ጫላ,ስልክ አያነሱ ባተ ሜዲያ ስለቀረቡ እውነታ አለው,ብለን ነብር
@maryashene4176
@maryashene4176 Жыл бұрын
በጣም የተባረከ ሀሳብ ነው ሰውን ለመርዳት ማበደራቸው፡ ነገር ግን እኔ እስከማውቀው ድረስ ማንኛውም አካል ዝም ብሎ ይለምንም ጥቅም ገንዘቡን አንስቶ አይሰጥም። ወለድ የለም የሙሉት ስሙን በእንግሊዘኛ ኢንትረስት ብለው ቀይረው የሰርቪስ ያስከፍላሉ ከ5-18%። ያማለት ለምሳል አጭር ብድር ወይም የሶስት ወር ብድር 100 ሺ የተበደረ ሰው 13% ወይም 13 ሺ ይከፍላል። ማስትዋል ያለብን 5% ወይም 10% ሲሉ ትንሽ ትመስላለች ግን በጣም ብዙ ነው ሄደን ስንብደር በማስተዋል ይሁን ለማለት ነው፥፥ ልላው መክፈል ካቃተን ችግር ውስጥ እንገባለን። በመጨረሻም ወለድ አለው ስሙን ቀይረውት ነው።
@biruktemechew
@biruktemechew Жыл бұрын
እኔ ደሞ ካለኝ የብድር ልምድ 1 መረጃ ሼር ላድርጋችሁ የትኛውም ብድርና ቁጠባ የ 13.5 %ለአጭር ግዜ ቁጠባ ነዉ ወለዱ ለረጅም ግዜ ብድር ደሞ 14.5 %ወለድ ነው የሚያስከፍሉት አብዛኛው የብድር ቁጠባ ድርጅት ይሄ ግን ለአጭር 13.5 % ትንሹ ለረጀም 18 % ታዲያ የትኛው ነው ቅናሹ ? በዛ ላይ አብዛኛው የሰውየው ወሬ ሌሎች እንደኛ አይደሉም እኛ ብዙ ትርፍ አንፈልግም የሰውን ጥቅም ነው የምንፈልነው ምናምን እያለ ሲቀበጣጥር እኔም አሪፍ መስሎኝ ነበር 18 % ወለድ እኮ ባንክም ብትሄድ ያው ነው ታዲያ ምንድን ነዉ የኛ ጥቅም የአገልግሎት እፍያ የሚላት ጌም ደሞ ያው ወለድ ነች ብድር እንደመበደር አከፋፈሉ ቀላል እንዳይመስላችሁ ለምሳሌ 1.000000 ብንበደር 15 % ወለድ በ 7 አመት ውስጥ ቢያንስ ብ 1.800000 በላይ እንከፍላለን ታዲያ ኦልሞስት እጥፍ ማለት ይቻላል ታዲያ ይሄ ምን ይሉታል
@tsega3135
@tsega3135 8 ай бұрын
Tanks
@alemsebokaalemseboka9797
@alemsebokaalemseboka9797 Жыл бұрын
የሚገርም መረጃ ነው ተባረኩ ገበያዎች እውነትም ገበያ በጣም ብዙ ነገር በነፃ እየገበየን ነው ያገር ልጆች እናመሰግናለን 😍😍🙏
@የአብሰራመኮንን
@የአብሰራመኮንን Жыл бұрын
ሰላም መሰቀሌ በጣም ጥሩ መረጃነው እናመሰግናለን ግን የዋሰትና ነገር ዘርዘር አድርጉ አላሰረዳን ትንሸ ጫላ በደንብ አድምቶ ሰለሚጠይቅ ትንሸ ቅረሰብሎኛል ለየብድሩ ዋሰትና በደንብ ቢያብራራልን አሪፍነው ገበያ ሚዲያ አንደኛ!!!!!!
@meskimeski6383
@meskimeski6383 Жыл бұрын
በአረብ አገር ሁነን የአካውንት ደብተር የለለን አለን በ ርቀት ሕሳብ ከፍተን በወር ይሁን በፈለግነው ግዜ እየላክን ስንመጣ እንድንጠቀምበት ብታመቻችሉን ለመረጃቹ እናመሰግናለን
@mohammedjuhar6749
@mohammedjuhar6749 Жыл бұрын
ንግድ ባንክ ውጪሀገር ለሚገኙ ሰዎች የቁጠባ ሂሳብ ስላላቸው ከወለድነፃውን መርጣችሁ ብትጠቀሙ
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 Жыл бұрын
ሀሳቡ ጥሩ ቢመስልም :- 1ኛ. ከወለድ ነፃ ቢሆንም የሚከፈል fee አለው በፐርሰንት ታዲያ የምታገኙትን ጥቅም ግለፅ አርገህ ከመናገር ይልቅ ትንሽ እያልክ አድበስብሰህ ነው ምታልፈው ስለዚህ መጠቀም አለባችሁ ግን በግልፅ አላስቀመጥቅም። 2ኛ. አዲስ ከመሆናችሁ የተነሳ ይህንን ድርጅት ለመጠቀም ምታስቡ ጥንቃቄ ብታደርጉ ባትቸኩሉ ጥሩ ነው ምክንያቱም ልክ እንደ እርዳታ ድርጅት ተቋም አስመስሎ ነው ያቀረበው ጥንቃቄ ማድረጉ አይከፋም። ገበያ ሚዲያ ግን ስላቀረከው ፕሮግራም እናመሰግናለን ።
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 Жыл бұрын
ጥሩ ይመስላል በተግባረም እንዲ ከሆነ !ለመርካቶ ነጋዴዎች ብቻ መስሎኝ ሳልጨርስ ላቋርጠው ነበር!በውጪ ላለ ሰው አማረጭ መኖሩ አስደስቶኛል 👍
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 Жыл бұрын
እኔ ግን አላመነኩም ምክንያቱም ምድር ሌባ በበዛበት ስዐት 10.000.000ሚሊየን ብር ከወለደ ነፃ እንዴት ነው አይመስለኝም ሊወርሱኝ ይሆናል ያለችን ጨምርው እንደዛ ካልሆነ የምሰራው ስራ አለኝና አሁን እውስድ ነበረ ግን አይጣል ነው በኋላ ወየው ብል እንዴት ይሆናል
@BeleyBeley-wb2qg
@BeleyBeley-wb2qg 9 ай бұрын
እውነት ! ዳሽን አንድ እርምጃ ❤🎉ቀዳምዬ ::ከእግዝ/ር በታች የምስክኖች ሕይወት ነው ::ማን ዳሽን ባንክ ኑዋ!!
@2345heleneritrea
@2345heleneritrea 9 ай бұрын
Ewnet eski tinshe negerege
@ጎዶሊያስለዘለዓለም
@ጎዶሊያስለዘለዓለም Жыл бұрын
ከወለድ ነፃ የሚለው ነገር ውሸት ነው ። ወለዱን በ service fee ቀየሩት ፡ ለምሳሌ አንድ ሰው 10 ሚሊየን መበድር ቢፈልግ ከዛላይ 15% service fee ይጠይቃሉ ፡ ባንክም ተሂዶ ቢበደሩ 15% ወለድ ይጠይቃል ስለዚህ ያው ነው ። የስም መቀያየር ብቻ ነፃ ሚባል ነገር የለም ።
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 Жыл бұрын
ይሔ ድርጅት ግን ዋስ ተያዥ ምናምን ይላል
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 Жыл бұрын
ለምሳሌ እኔ በረጅም ጊዜ ክፍያ 300000 ብር ብድር ብፈልግ ምን ምን ማሟላት ይኖርብኝ ይሆን
@abelnehabelneh6443
@abelnehabelneh6443 Жыл бұрын
Yet aka ani new ?
@Betu4185
@Betu4185 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@tesfayeawoke9688
@tesfayeawoke9688 Жыл бұрын
so washtewal malet new
@birukgirma1198
@birukgirma1198 Жыл бұрын
አትራፊ ቁጠባና ብድር አድናቂአችሁ ነኝ በቅርቡም አባል እንደምሆን ነው .. በተለይ የቤቱን ማህበር በጣም ወድጀዋለሁ .... በርቱልን 🙏
@AsdAsd-jc1me
@AsdAsd-jc1me Жыл бұрын
😂😂😂
@DagimDemssew
@DagimDemssew 2 ай бұрын
Wishet nw
@Fitsummidia
@Fitsummidia Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የብድርና ቁጠባ ተቋም ነው በርቱ መተን እንጎበኘዋለን። የገበያ ሚዲያንም በዚህ አጋጣሚ ማመስገን ግድ በመሆኑ በርቱልን!!
@binalfewasmarebihonge2961
@binalfewasmarebihonge2961 Жыл бұрын
ገበያ አሪፋ ሀሳቦችን ነው የምታቀርቡልን እናመሰግናለን
@ashenafiasela9277
@ashenafiasela9277 11 ай бұрын
እዝጋ ልምድ ያለው እና ተጠቅሞ የማያውቅ ካለ ብያካፍለን ጥሩ ነው። እነርሱ ስለድሪጅታቸው ማስታወቂያ እየሰሩ ብቻ እንዳይሆን። ልምድ ብያካፍሉን።
@HayatAbuki-l3j
@HayatAbuki-l3j Жыл бұрын
የምር በጣም ደስ ይላል ከወለድ ነፃ ሲል በጣም ደስ አለኝ እናም በቅርቡ ወደ ተቋሙ ብቅ ማለቴ አይቀርም ኢንሻ አላህ
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ዘምዘም ባክ አለልሽ ኢስላማዊይ ባክ ከወለዲነፃ
@hdhdhjdhdh9960
@hdhdhjdhdh9960 Жыл бұрын
ዘምዘም እዴት ነው የሚገኘው
@dertech
@dertech 4 ай бұрын
በሙሉ ወለድ የለም የማኔጅመንት ክፍያ ከ 10 እስከ 15 % ቢሆን ነዉ ይላል በሙሉ መረጃዉን በአግባቡ መስቀሌ አላስተላለፍክም ሰዉዬዉም ይንቀዠቀዣል እንጂ የተጨበጠ መረጃ የለዉም
@yaredhailu1437
@yaredhailu1437 Жыл бұрын
ከወለድ ነፃ ይላል እንዴ ቀልደኛ፣ ለአስር ሚልየን በአምስት ፐርሰንት አምስት ሞቶ ሺ ወለድ በሰወስት ወር ከየት ይመጣል?
@yimsa8415
@yimsa8415 Жыл бұрын
ገባያዎች በጣም ጥሩ ስራ ነው የያዛችሁት ነገር ግን እኛ አረብ አገር ብዙ እንዲህ አይነት ነገር ፈላጊዎች አሉ መጥራት ያለበት ነገር ወለድ አለመኖሩን ፈትዋ ብታሰጡ አብረን እንሰራለን
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ወለዲ የለውም አሉኮ
@fikiresketsela
@fikiresketsela 5 сағат бұрын
​@@FatySamኧረ ባክሽ ? የአገልግሎት ክፍያ ማለት ሲገባሽ በእጅ አዙር ምን ማለት ነው ?
@AmanuelAkliluNado
@AmanuelAkliluNado 11 ай бұрын
This is amazing. I will visit their office soon. Gebeya media you are great.
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube Жыл бұрын
ለምታቀርቡልን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ግን ክዝህ በፊት እንደዚህ የብድር መርጃ አቅርባችውልን ዘምዘም ባንክ ሄጄ ስጠይቅ ግን የተሰጠኝ ምላሽ እና እናንተ ያቀረባችውት የተለያየ ሆነብኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
እኮ ችግሩ የኛ አይደለም
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 Жыл бұрын
​@@gebeyamedia ስልካቸውን እና ቴሌግራማቸውን. Please እኔ አባል መሆን እፈልጋለሁ 😊
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
​@@gebeyamedia ሙሉ ቪዲዮን አይቼዋለው ደጋግሜ አመሰግናለሁ ያው ብስደት ነው ያለሁት ቋሚ ስራ አለኝ አኪሶዎን መግዛት እፈልጋለሁ ዕቁብም መጣል እፈልጋለሁ ሰኞ ቤተሰብ ሄደው ያናግሩልኛል ሰፈሬ እዛው ነው አዉቶብስ ተራ 😊
@ሶልያናጥላሁን
@ሶልያናጥላሁን 2 ай бұрын
እሲቲ አበድሩኝና ስደት ለምኒ ልበል
@zinetzinet8369
@zinetzinet8369 Жыл бұрын
እረ በፈጠራችሁ እኔ በአካዉቴ500ሽ አለችኝ ያለሁት በስደት ነዉ በኔስምስለሆነ ቤተሰብ ማዉጣት አልቻሉም እና ባላሀብቶች አበድሩኝ ተዉ😭😂
@tarikuwamulugeta8461
@tarikuwamulugeta8461 Жыл бұрын
ከአዲሳባ ውጭ ቤት ለመግዛት ይቻላል ? ምን ያህል ብናስቀምጥ ብድር ትፈቅዳላችሁ በግል ለመግዛት
@mariammariam1007
@mariammariam1007 4 ай бұрын
መቼ መልስ ይሰጣሉ 😢
@meseretgosaye3140
@meseretgosaye3140 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ስራው የምታቀርቡት ሁሉ በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን በሁለቱም ስልክ ሞከርኩ ግን አያነሱም ሌላ ስልክ ከአላቸው እባካቹሁ ተባበሩኝ
@fikiresketsela
@fikiresketsela 5 сағат бұрын
አትንቀዥቀዢ ተረጋጊ መጀመሪያ አሠራራቸውን በደንብ ለመረዳት ሞክሪ ማንም ያለ ጥቅም ለነፍሱ አይሰራምና እየተሥተዋለ ።
@shemelismengistu9414
@shemelismengistu9414 Жыл бұрын
ሰላም ገበያ ሚድያ አሪፍ ፕሮግራም ነው ። ሁሉንም ጥያቄ ጠይቀሀል ግን አንድ የቀረህ ውጪ ሐገር ለምን ብር ኢትዮጵያን ? መልስ ከነ ዲቴሉ እባክህ
@dynamictube12
@dynamictube12 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የ online አድራሻቸውን ብትነግሩን ጥሩ ነው
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
በትግስት ማይት እሰከመጨረሻው
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube Жыл бұрын
እኔ የፈለኩት የቤትም ይሁን የመኪናም 25% ቆጥቤ ሌላውን እነሱ ሸፍነውልኝ እየሰራው ልከፍል ነበር ግን ቋሚ ስራ ከሌለሽ ደሞዝሽ ጥሩ ክፍያ ከሌለው አይቻልም አሉኝ
@wynitaye5377
@wynitaye5377 Жыл бұрын
እኔም እሱን ላጣራ አስቤ ነበር። የተወሰነ ካለሽ አጋጭተን ለምን አብረን አንሰራም?
@meronmeron4577
@meronmeron4577 Жыл бұрын
​@@wynitaye5377 ምን ዓይነት የጋራ ስራ መስራት ትፈልጊያለሽ
@wynitaye5377
@wynitaye5377 Жыл бұрын
@@meronmeron4577 ያዋጣል ብለን ያመንበትን። አንቺም አብሮ የመስራት ሀሳብ አለሽ? ካለሽ ኦንላይን መሆንሽን አረጋግጪልኝ እና በቴሌግራም እናውራ አካውንቴን ልላክልሽ
@meronmeron4577
@meronmeron4577 Жыл бұрын
@@wynitaye5377 ኦንላየን ነኝ ላኪልኝ
@meronmeron4577
@meronmeron4577 Жыл бұрын
@@wynitaye5377 ስልክሽን መላክ ትችያለሽ አሁን ከዛ ቶሎ አጥፊው
@ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ
@ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ Жыл бұрын
ኧረ ወገኖቸ በየወሩ የምከፍለዉ ብድር እንደት ነዉ የማገኘዉ እኔ ከሐገር ዉጭ ነኝ ግን አንደየ ፈልጌዉ ነዉ
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 Жыл бұрын
ሰፈሬ አውቶብስ ተራ ዋው እረ እመጣለሁ ቢሮዋቹ 😊 ቡስደት ያለን እንዴት ነው ሲስተሙ ?
@hamudesalo2436
@hamudesalo2436 3 ай бұрын
ደም አዲስ አበባ ለሚኖር ብቻ ነው ያዘጋጀነው ብለው አባረሩኝ😅
@hadram2885
@hadram2885 Жыл бұрын
I can't wait to go and discuss in details in person. Thank you for your valuable information.
@ephremalebachew1751
@ephremalebachew1751 Жыл бұрын
ሀሳባችሁ በጣም ተመችቶኛል ሹፌሮች እንደት ነው መበደርና መኪና መግዛት የሚቻለው ከይቅርታ ጋር ማብራሪያ ብሠጡኝ
@saratesfaye373
@saratesfaye373 8 ай бұрын
Thank you gebeya media ! Is this services available ?
@haroni2982
@haroni2982 10 ай бұрын
እናመሠግናለን
@habtamukebede9762
@habtamukebede9762 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ለመረጃው በአገልግሎቱ ለመጠቀም እሞክራለሁ
@teddyhabesha-lw9ml
@teddyhabesha-lw9ml Жыл бұрын
እኔ የእቁቡን በጣም ወድጄዋለሁ የሚፈጀው ጊዜ 100 ሳምንት መሆኑን ብቻ ነው የተረዳሁት የሚጣለው በየሳምንቱ ነው የሚሆነው ማለት ነው? ዘርዘር ያለ ማስረጃ ብትሰጡን🙏🙏🙏
@hdhdhjdhdh9960
@hdhdhjdhdh9960 Жыл бұрын
እኔም ወድጄዋለው በሳምንት ነው
@HiwotBelay-g4k
@HiwotBelay-g4k 10 ай бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ ቤት ለመግዛት እፈልጋለዉ ግን በወር መጣል እችላለዉ? ምን ያህልስ ነዉ የምቆጥበዉ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው Жыл бұрын
እረ ብድሩ ጥሩ ነው ግን ማሰልጠን ያስፈልጋል ለምሳሌ አንድ ተበዳሪ ትርፍና ዋናውን መለየት አለበት
@mszebenay5495
@mszebenay5495 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ለምታቀርቡልን መረጃ በጣም እያመሰገንን ነገር ግን አክሲኦ ማለት ምን ማለት ነው
@samwisfx
@samwisfx Жыл бұрын
የገንዘብ ብድር እና ቁጠባ ተቅዋም ነው ወይስ microfinance ነው?
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 11 ай бұрын
መምህር አክስዮን ዉሥጥ ያለ ሢበደር ወለድ ይጣልበታል ወይስ ስርቶ መከፈልብቻነዉ እዴነዉ
@dmulugeta
@dmulugeta Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም የሞባይል App ያስፈልገዋል። አውቶብስ ተራ ላይመጣ ይችላል ሰዉ።
@tesfayeawoke9688
@tesfayeawoke9688 Жыл бұрын
(gin adis abeba bcha new misera ende weys lela maletim kifle hager tiseralachihu???????)
@abedelefatshukrjuhrei-ov3uq
@abedelefatshukrjuhrei-ov3uq 10 ай бұрын
እኔ የምለው የቆጠብከው ብር ከምትበደረው ብር ጋር መጠቀም ምትችለው ነው ሰላልገባኝ ነው
@abebatube5763
@abebatube5763 Жыл бұрын
ዋዋዋዋ በጣም አሪፍ ነው እውነት እኔ በጣም ነው ደሰ ያለኝ
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 Жыл бұрын
ከመቶ 18% ፕርሰንት ተቀብሎ ወለዳችን ትንሽ ነው ይልሀል ታዲያ ሙሉውን ብር ለምን አትወስዱትም ?
@ሸገርቲዩብ
@ሸገርቲዩብ Жыл бұрын
😂
@AsdAsd-jc1me
@AsdAsd-jc1me Жыл бұрын
😂😂😂
@Allem-r2t
@Allem-r2t Ай бұрын
If I borrow money 2Mhow much the interst and I can have the full money?can u tell me how is it I mean the process?
@fetihani8811
@fetihani8811 Жыл бұрын
ውጪ ላለነው ኦንላይን እንዴት ነው ምንሞላው ሊንኩ ብኖር
@JamilaLoskar
@JamilaLoskar Жыл бұрын
ሠላም ገባ ሚዲያ ጤናቹ ይሥጣቹ ፈጣሪ ጥያቄ የሚሆነው እኔ ዱባይ ነው ያለሁ ቤት ለመግዛት ብር ብፈልግ ምን ማቅረብ አለብኝ
@BirehanuMulugeta-qn2cc
@BirehanuMulugeta-qn2cc 9 ай бұрын
የምትሰጡን መረጃና ስንሔድ የምናገኘው አይገናኝም
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
ከወለድነፃ አራትሚሌን ለስድስት አመት ያበድራሉ ካበደሩስ ምን መኖር አለብኝ ማሲያዣ ንገሩኝ ጫላ
@etuumulneh2568
@etuumulneh2568 Жыл бұрын
Gebeya midiya betam newu mwedachu makebrachuu fetari ede nate ayinet sewu yabzalnn
@AwekeMulat-c9u
@AwekeMulat-c9u 5 ай бұрын
ዶልፊን መኪና አለኝ አና ሞተር ትፈልጋለች አሁን ላይ ሞተር የማደስ አቅም የለኝም አና 250 ሺ መበደር ፈልጋለው ምን ማረገ አለብኝ
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሔደን እናጣራለን ጥሩ አማራጭ ነው
@girmachibssa4871
@girmachibssa4871 29 күн бұрын
1:40 አድራሻ ላኩልኝ
@nardostube2104
@nardostube2104 Жыл бұрын
የ መኪና እቁቧ ተመችታኛለች
@GezachewLema
@GezachewLema Жыл бұрын
ስልካችሁን ላኩልኝ
@daitqtr1673
@daitqtr1673 Жыл бұрын
አረ የት ናቹ በናታቹ ትንሽ ገዘብ አለኝ ከነሱ ደሞ ትንሽ ገዘብ ካበደሩኙ ጨምረን አብረን ብንሰራ
@YaboasratTefera
@YaboasratTefera 8 ай бұрын
ቤት ለመግዛት በምን መልኩ ነው የምታበድሩት
@Henok-z2t
@Henok-z2t Ай бұрын
ለምንግ ን የሰዎች ኮመነት አንብበው ምላሽ አይሰጡም ሊደርያለወደተቋሙ ልሄድያለ ሰው ይንኮመንትያነበበየሰማ በአካልም ከሰዎች የሰማ ወደዛተቋም እንዳይሄድይሆናል አንዳንዴ ለሚዲያ ብለን ካሜራፊትየምናወራውእና መሬትያለውነገር የተለያያነው ያንመቅረፍአይቻልም የግድሰው በገፍወደተቋሙ ሰፈብሎእድሄድ ሆንተብሎነው ?
@genetalelegn6074
@genetalelegn6074 15 күн бұрын
የእፎይታ ጊዜ አለው ?
@ytw6664
@ytw6664 Жыл бұрын
ውጭ ላለነው ይሆናል ማለት ነው
@zenebeberehe7257
@zenebeberehe7257 Жыл бұрын
ኣሰራራቹሁ ጠሩ ነበረ ነገረ ግን ከ/ለገረ የሉ እንዴት ታሰታናግዳሐቹሁ ከደሬዳዋ ..
@Tilahunkolcha-gm9xi
@Tilahunkolcha-gm9xi 10 ай бұрын
በክፍለሃገር ያለ ሰው እንዴት ይቆጥባል;ይበደራል ብታብራሩብኝ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
ቤት ለመግዢያ ታበድራላችሁ መስፈርቱስ ምንድነው ?
@derejebisrat1760
@derejebisrat1760 Жыл бұрын
ስልካችሁ አንደኛዉ አይሰራም አንደኛዉ አይነሣም እንዴት ማግኘት ይቻላል?
@oritsalah794
@oritsalah794 Жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ድሬ ብራንች አላችሁ? 2.የአጭር ጊዜ መበደር እንዴት እችላለሁ?
@wegeneabera
@wegeneabera Жыл бұрын
አለ
@oritsalah794
@oritsalah794 Жыл бұрын
አድራሻው
@Allem-r2t
@Allem-r2t Ай бұрын
If I borrow money 2Mhow much the interst and I can have the full money?can u tell me how is it I mean the process? 14:16
@bekeletesega3929
@bekeletesega3929 11 ай бұрын
በገባን በሥንት ጊዜ ብድር ይሰጣል 400000 ብር ብቆጥብ ስንት መበደር እችላለሁ
@allamrmekuria4534
@allamrmekuria4534 Жыл бұрын
ከወለድ ነፃ ብሎነገር የለም ስሙ ተቀይሮ በአገልግሎት ወይም በኮሚሽን ስም ይወሰዳል
@techtrick-yc9dq
@techtrick-yc9dq Жыл бұрын
ሌሎቹ ከወለድ ሌላ የአገልግሎት ክፍያ (service charge) ብለው ያስከፍላሉ
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ወለዲ ወይም አራጣ ሀራምነው
@freetekelu
@freetekelu Жыл бұрын
አባልማለት ምን ማለት ነው
@SolomonRegassa-n7q
@SolomonRegassa-n7q Жыл бұрын
ለክፍለሀገር ነዋሪዎች ተደራሽነቱ ምን ያህል አስተማማኝ ነው።
@yunus7860
@yunus7860 Жыл бұрын
በ3 ወር ውስጥ እዴት መመለስ ይቻላል ምን ተስርቶ አይይይይይ
@yasin-su1tc
@yasin-su1tc Жыл бұрын
ለመበደር መስፈርቱ ምንድ ነዉ ማረግ የለብን
@SintayehuNegashe
@SintayehuNegashe Жыл бұрын
አትራፊ ሶልሽንን እዴት ነዉ ማገኛቸዉ
@abaydemiss6789
@abaydemiss6789 Жыл бұрын
ብሮ አንድ ነገር ጠይቂልን ከቻልሽ ለምሳሌ 10% ብሏል ወለድ እምንሰጣቹ 1ሚሊዬን ብር ብታስቀምጡ ሶ የግድ አመት መቀመጥ አለበት ወይስ ሀሳብ ቢቀይር 1 ሰው 2 ወር አስቀምጦ ወይ 3 ወለዱን ተቀብሎ 1ሚሊዮኑን ማውጣት ይችላል ወይ .....?
@FatherofGoldabi
@FatherofGoldabi Жыл бұрын
የሚቻል አይመስለኝም ምክንያቱም ስምምነት ስለምታደርጉ ገደቡ ሳይደርስ ገንዘቡን አይመልሱልክም
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ደውለው ይጠይቁ
@yiterekalne9009
@yiterekalne9009 Жыл бұрын
የዋስትና አለው ካለው የዋስትናው አይነቶች? የብድር አይነቶች? ዝቅተኛው የብድር እና የአክሲዮን መጠን?
@tgtada4625
@tgtada4625 Жыл бұрын
ወደ ዉጪ ለስራ ለመሄድ ሰዉ ቢፈልግ ብድራችሁ ያካትታል ካካተተም ምንድነዉ መስፈርቱ አመሰግናለሁ
@Allem-r2t
@Allem-r2t Ай бұрын
If I borrow money 2Mhow much the interst and I can have the full money?can u tell me how is it I mean the process? 14:16 ❤
@MardaDawit
@MardaDawit 10 ай бұрын
ያላጣራዉት እቁቡ በ ሳመንት 11000 birr ነዉ ያለው
@seadiabdu
@seadiabdu Жыл бұрын
ዝም ብለው ማበደር አይችሉም ፕሊስ ተባበሩኝ ከነሱ የተወሰነ ተበድሬ ከራሴ ጨምሬ ስራ መስራት እፈልጋለሁ እና ንገሩኝ
@kidanegeresu3521
@kidanegeresu3521 6 ай бұрын
15% service fee?በጣም ትልቅ ነውደ
@zenuabegaz1181
@zenuabegaz1181 Жыл бұрын
ከአዲስ አበባ ወጪ ያለስ እዴት ነው መግዛት ይችላለን አክስዮኑን
@hassanmohamed-ku8yz
@hassanmohamed-ku8yz 8 ай бұрын
ወለድ ሲስተምና ስም ቀይሮ መቷል such is APR service fee commission fee profit fee etc
@yishakgemede6220
@yishakgemede6220 10 ай бұрын
ኤረ እኔም አባላችሁ ልሁን
@misrakiyoutubu383
@misrakiyoutubu383 Жыл бұрын
Sira masijemerya bidr diagame btabraralin malete sira yelew sew negergin yerasun sira flagon lemsirat Belieg Endet liyabedrut yechilali? 100,000eke 2000.000 byasfeligew Betam enamsegnalen Gebya midiya gobeznachu 👍👍
@radiyamohammad2530
@radiyamohammad2530 Жыл бұрын
Ba 3war mintasarto nawu tirfinaa kisaaraa taxaarto bidir yamimalasawu?Ayi
@munaabdela7119
@munaabdela7119 Жыл бұрын
ስላም ነው በጣም ጥሩ ንው እውነት ከሃነ እኛ ያለነው ድሬ ደዋ ንኝ እኔ አብን የምፍልገው የተወስነ ብር አስገብቼ።ፎርስ መግዣ እፈልጋለው ይሄ እንዴት አገለው
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ደውለው ይጠይቁ
@ethiopiaofficialonlinebussines
@ethiopiaofficialonlinebussines Жыл бұрын
@@gebeyamedia እባኮት የድርጅቱን ስልክ ቁጥ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል፣ቪዲዮ ላይ አለ
@ZzZz-wq1hy
@ZzZz-wq1hy Жыл бұрын
እስኪለኔ እደት በየ ነው እቁብ እምጥለው ከምርነው ያለሁት ሳኡድነው
@KebedKisate
@KebedKisate Жыл бұрын
ምርጥ ጠያቂ ያስብኩትን ነው የጠየከዉ
@bereketnuru6457
@bereketnuru6457 Жыл бұрын
እባክህ ለስራ ማስጀመሪያብታበድሩኝ
@oumer3
@oumer3 Жыл бұрын
keep it up! oumer from tsedey Bank
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 5 ай бұрын
Wechi...lalen..amechachulin..betam.tiru..new🎉🎉
@genetalelegn6074
@genetalelegn6074 14 күн бұрын
ስልክ አትመልሱም
@bazamamusht7131
@bazamamusht7131 Жыл бұрын
.ዉጭ ሐገር ያለሠዉ ሠዉ እንዴት ነዉ ፕሮሠሡ?
@bereketnuru6457
@bereketnuru6457 Жыл бұрын
ስሜ አይናለም ይባላል እባክህ ለሻማ መስሪያዋ ማሽን መግዣ ለመበደር እፈልጋለሁ
@HiwotBelay-g4k
@HiwotBelay-g4k 10 ай бұрын
አክሲዎን ትሸጣላችሁ ?አንዱ አክሲዎን ዋጋ ስንት ነዉአክሲዎኑ ምንድን ነዉ የሚጠቅመኝ?
@temokrotube1159
@temokrotube1159 Жыл бұрын
ቁጠባውን ነው ያልወደድኩት እሱን እስከምንቆጥብ የነገሮች ዋጋ በእጥፍ ይጨምራል በአንድ ምልየን ምን ያክል ትርፍ ይወስዳሉ? ጫልየ!
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Жыл бұрын
እኔ ብድር እፍልጋለው እዴት ማግኝት እችላለው ከወለድነጻ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ደውለው ይጠይቁ
@letasoboka6187
@letasoboka6187 Жыл бұрын
Till makina lemegizat ikid alegne lemisale 10000000 lemebefer sile felek akisyon yesint megizat yinorbiyal ? Yekifilehager newarnegne kemebederina aksiyon lemegizat yemkelekilegne ?
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 178 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН