በአንድ ስራ 150 ሺ ብር ትርፍ ! ውሃን ከከርሰ ምድር የማውጣት ስራ | water well drilling | small business idea| business

  Рет қаралды 54,795

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@husenmd8702
@husenmd8702 6 ай бұрын
በጣም ጡሩ ዩቱብ ነው ይህ ቻናል በርቱ እናተ ለህዝብ ነው የምሰሩት
@Internationalwate
@Internationalwate 6 ай бұрын
በተፈጥሮ ለስላሳ እና አለት የሌለበት ቦታ ላይ ብቻ ያገለግላል ነገር ግን አለታማ ቦታ ከሆነ ከፍተኛ አቅም ያላቸውን መቆፈሪያ ማሽኖችን መጠቀም ያስፈልጋል
@xFlavoriax
@xFlavoriax 6 ай бұрын
Drilling business is not for every body to get fast propfit...Drilling is a risk business. Just becase u have money u cant do the business. This drilling machine drill max. 60m today to get ground water u must drill more deeper than 100m. Up to 50m or 60m called surface water not underground water (የ ከርሰ ምድር) Plus its working only for soft formations. Any one who can do this job must think trucks for transport the machine n the genrator..😎
@kirubelyosef6053
@kirubelyosef6053 4 ай бұрын
Do u have experience
@ዋሰ
@ዋሰ 4 ай бұрын
​@@kirubelyosef6053 ወንድም ኩርቤል የሱፍ ይህ ሰዉ የዉሃ ቁፋሮ ማሸን የገዛ ይመሰለኛል ሌላ ሰዉ እንዳይሰራዉ ምቀኝነት ነዉ እንጂ የሚለዉንም አያቅም surface water ማለት ከመሬት በላይ ያለ ዉሃ ኩሬ ሐይቅ ወዘተ ነዉ እሱ ለማለት የፈለገዉ shallow water ነዉ ፤ አሰተያየት ሰጪዉ ዕድሜያቸዉ 77 ዓመት በላይ ይሆናል እንጂ በሳቸዉ ግዜ 100 ሚትር ነዉ shallow የሚባለዉ ዛሬ shallow water እሰከ 300ሜትር ያለዉ groundwater ሲል ምን ለማለት እንደፈለገ አልገባኝም Aquifer የሚያወራ ከሆነ ኩልል ያለ ዉሃ የት ቦታ ይገኛል ሊቢያ በረሃ ዉሰጥም ይገኛል ሳወዲም አላት ግብፅም በ Aquiferበጣም ሀብታም ናት ግን መንካት አትፈልግም ለምን Aquifer ልክ እንደቤንዚን የሚያልቅ ዉሃ ነዉ ። ታድያሳ የኛን ነፃ ዉሃ ትጠጠለች Aquifer በተፈጥሮ በተፈለገዉ ጥልቀት ሊገኝ ይችላል ግን ብዙን ግዜ ከ 1000 ሜትር እሰከ 3000 ሜትር መቆፈር አለብን ይህ ቤንዚን ማወጣት ይሻለል ወድነቱ መንግሰት ብቻ ነወ የሚችለዉ ሰለዚህ groundwater ማለቲ ዝም ብለህ ጥልቀት ቆፍር ከሆነ ዉሃዉ ጨዋማ ፍልዋ ዉሃ የመሆን ዕድሉን ያሰፋል ኢትዬጵያ ታድለናል ሰድሰት ሜትር ቆፍረን የመጠጥ ዉሃ እናገኛለን ሰልሳ ሜትር ከበቂ በላይ ነዉ ሰልሳ ሜትር ላይ የሚገኝ ዉሃ ጥልል ያለ ዉሃ ነዉ የshallow water ከ Aquifer የሚለየዉ Aquifer ዉሃ ካለቀ መተካት አይቻልም ግን shallow water የዝናብ በርሜል በለዉ ዝነብ በዘነበ ቀጥር የጉድጎድ ዉሃህ ይሞላል ለዚህ ነዉ መቶ ዓመት ይቆያል የሚባለዉ የሚባለዉ በተረፈ እድሜ ለዲጅታል ቴክኖለጂ የት ጋ እንደምትቆፍር የሚነግርህ ማሸን አለ በሱ ተጠቅመህ ሰትቆፍር ዉሃህን ታገኛለህ ለማለት የመሬት ራጅ ማንሻ ተጠቅመህ ለማለት ነዉ ደህና ሰንብት እኔ ኤክሰፕርት አይደለሁም የባህላዊ ሕወቀት ነዉ ያለኝ
@xFlavoriax
@xFlavoriax 3 ай бұрын
@@kirubelyosef6053 yes I have...I am living with that. It's my profession... any question..?
@samrawitalemu3877
@samrawitalemu3877 3 ай бұрын
@@xFlavoriax hi I have a question what do you prefer a good drilling machine
@belesint9238
@belesint9238 2 ай бұрын
ማሽኖቻችን በተግባር ተፈትነው ውጤታማ ሆነዋል አለት ፈልፍለዋል ​@@samrawitalemu3877
@mekonnenyirgu1078
@mekonnenyirgu1078 6 ай бұрын
120 ሜትር ዋጋው ስንት ነው ? በዚህ ማሽን 80ሜትር 100ሜትር መቆፈር ይቻላል? ሌላው እባካቹ በእጅ ተይዘው የሚያርሱ ትንሿን የእርሻ ማረሻ ማሽን ብታመርቱ.... ስምኛው የነበረ ብዝነስ ነው በርቱ ....
@fasilahmed6467
@fasilahmed6467 5 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ የሆነ ስራ ነው…! ነገር ግን ማሽኑ በሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ቢሆንም፣ የዋጋው ጉዳይ በጣም የናረ ይመስላል. ምክንያቱም ይህ ማሽን ካለው ጥቅም አንጻር ዋጋ ተመጣጣኝ ቢሆን እንኳን ተጠቃሚውን(አርሶ አደሩን) ያማከለ አይመስልም ፡፡ ለምሳሌ በለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ መጀመሪያ ላይ ዋጋው እንዴት አንደነበረ እና ከዛ ህብረተሰቡ ጥቅሙን ካወቀ በኋላ ምን ላይ እንደደረሰ የመይረሳ ነው፡፡ ስለዚህ እናንተም ይህን ከግንዛቤ እንድታስገቡ ብዬ ነው፡፡
@rahimhabibi2645
@rahimhabibi2645 6 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን በርቱልን ግን የደረቅ ሳሙ ማምረቻ ማሽን ፈልጌ ስልካቸው አይሠራም
@DesalegnWubalem
@DesalegnWubalem 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን።።። እኔ መሰልጠንም መግዛትም እፈልጋለሁ አቅርቦቱን የት ነው የማገኘው
@merontefera8566
@merontefera8566 6 ай бұрын
አሪፍ ነው Thank you
@mekonnenyirgu1078
@mekonnenyirgu1078 5 ай бұрын
እናንተ የቁፋሮ አገልግሎት ትሰጣላቹ? ወይም ሌላ የሚቆፍር ካለ ስልካቸውን ፃፍልኝ :: 120 ሜትር ማስቆፈር ፈልጋለው ሆሳእና
@aliyesuf4375
@aliyesuf4375 6 ай бұрын
ትንሿን የእርሻ ትራክተር ካለች ብጠይቁልን ከ 7-10hp የሚሰሩትን ሲንግል ትራክተር ለአርሷደር በቀደም ደብር ዘይት እዳየናቸው ያሉ እዛ የለም ስላሉን ነው
@skillfulllife1812
@skillfulllife1812 6 ай бұрын
አዳማ ይገኛል ኦሮሚያ እርሻ እቃዎች
@aliyesuf4375
@aliyesuf4375 6 ай бұрын
​@@skillfulllife1812የለንም ብለውኝ ነው ከውጭ ለማስገባት ይቆያል አሉ
@jackmabele
@jackmabele 6 ай бұрын
ዋጋው ስንት ነው?? ትራክተሩ
@skillfulllife1812
@skillfulllife1812 6 ай бұрын
@@jackmabele ከ70-80 ሽ ባለው
@fatimaa9853
@fatimaa9853 3 ай бұрын
​@@skillfulllife1812ሳየን በናትህ
@abdulbariadem8261
@abdulbariadem8261 6 ай бұрын
Thank you for all
@MarkosSahalu
@MarkosSahalu 5 ай бұрын
ቢሮ ድረስ ሄደን አናግረናቸው ነበር ቅድሚያ ሙሉ ክፍያ ካልከፈላቹ ሲሉንና የተሰራም ሳምፕል ምሊያሳዩን አልቻሉም
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
እርግጠኛ ናችሁ ?
@ayubkumel5232
@ayubkumel5232 5 ай бұрын
በዚህ ዙሪያ ላውራህ
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 4 ай бұрын
ችግሩ እኮ እነደዚዝ ነው የኛገር ሠው የክፋት ጥግ ሙያቸውን ለሠው የለማካፈል
@belesint9238
@belesint9238 2 ай бұрын
አድራሻ ተሳስተው እንዳይሆን
@robaltesfatesfa4045
@robaltesfatesfa4045 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ፋጠራ ነው እኔሞ እፈልጋለው የ80ሜትር የሚቆፍር
@ZinatUmu
@ZinatUmu 6 ай бұрын
ወሎ አካባቢ ያላችሁ እባካችሁ አዋጥተን እንግዛው በቡድን
@MaBegs
@MaBegs 6 ай бұрын
ሀሳብህ ጥሩ ነው
@HawaHassen-m2q
@HawaHassen-m2q 6 ай бұрын
ሳታዳምጡ ሳታዩ ጥያቄ የምትጠይቁ መልሱን እዚሁ ላይ ነው
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ 6 ай бұрын
የገዛ ሰዉ ካለ ማስቆፈር ስለ ምፈልግ ያናግረኝ
@WorkoutWonderland1
@WorkoutWonderland1 6 ай бұрын
ስንት ሜትር ነው ማስቆፈር የምትፈልገው
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ 6 ай бұрын
@@WorkoutWonderland1 ማነዉ ሚሰራዉ ስልክ አሰቀምጡልኝ በኢሞ እናወራለን
@Sofiya45-fk7oy
@Sofiya45-fk7oy 4 ай бұрын
ወሎ ላይ የግዛ ካለ ማስቆፈር እፍልጋለሁ
@Sofiya45-fk7oy
@Sofiya45-fk7oy 4 ай бұрын
እስከ 30 ሜትር እፈልጋለሁ
@ZHARATESFAy
@ZHARATESFAy 4 ай бұрын
Betam wid new akim yagenazebe bihon weyim legeteru hizib mebiratina wiha bigeba
@FikireGetachew
@FikireGetachew 6 ай бұрын
Good job እናመሰግናለን ገበያ mediያዎች , ግን tinishua maresha/ mini tractor ይኖራል ወይ ካለ መረጃዉን ብታቀርቡልን
@fam4777
@fam4777 6 ай бұрын
Gebeya media you guys doing amazing work 👌I ask you to go asking Shop clothes for rent in addis ababa and adama. please do this for me God bless you
@ዋሰ
@ዋሰ 6 ай бұрын
ይህ ጥያቄ ያልተሞላ ነዉ ምን ዓይነት ሱቅ ነዉ የምትፈልገዉ ዉድ ሰፈር እርካሸ ቦተ ትልቅነቱሰ ሰንት ኮሬ ነዉ የምትፈልገዉ ወዘተ መረጃዎችህንመሰጠተ አለብህ ዝም ብሎ ቤት አይፈለግምበግል አነጋግራቸዉ ደወለህ ሲቀጥል የልብሰ ሱቅ ከፈለገህ ልብሱ አለህ ሐገር ዉሰጥ ነዉ ወይሰ ገና ከዉጭ የሚመጣ ነዉ? እንበል በእጅህ ልብሶቸ አለ እንበል ሁለት ሁለት ናሙና ወይም አንድ ናሙና ብታሰቀምጥና በየሱቁ ሲሸጥ ንገሩኝ ብለህ ሻጮቹ ልብሰህ ተፈላጊ ከሆነ ይነግሩሀል እንግዲህ አዲሰ አበባ ዉሰጥ መተማመን በጣም አሰቸጋሪ ሰለሆነ ቀብብ ለመቀበል ብትፈልግ ቀብዱን ክለወ ሊያመላልሱህ ሰለሚችለ ልብሰህ መቶ ብር ዋናህ ከሆነ ባለሱቁ ጋ ሄደህ ዋጋዉ 200 ብር ነዉ 50% ቀብድ ከፈልና ከሸጥክ በኃላ ትርፌን ትሰጠኛለህ ትለዋለህ ገንዘብህን ካቀለጠህ ዋናህን ይዘሃል ደወሎም ቀንሰ ካለህ 50 ብር ትቀንለታለህ ይህን የምነግርህ በፊት የልብሰ መሸጫ ከመከራይህ በፊት በየሱቁ እያሰቀመጥክ ሞክረዉ ለማለት ኑ አይ ሞክሬዋለሁ ያዋጠኛል መከራየት እፈልጋለሁ ካልክ ደግሞ ባጀትህን ነግረሃቹ እነሱባይችሉ ደላሎች አየገናኙሀል በተረፈ ይቅናህ
@jamila3850
@jamila3850 6 ай бұрын
እኔ የትውልድ ሀገሬ መቆፈር እፈልጋለሁ ቀጣሀገርገብቸ ግብርናእርባታአ መስራት እፈልጋለሁ ልስማየውሃእጥረት አለእኘአካባቢ እቅመደካሞቺ አድስአትበላይ ተጉዞኦ ማቅረብአይቺሉም
@RakRa-y2v
@RakRa-y2v Ай бұрын
30 ሜትር ለማስቆፈር ስንት ነው ክፍያው ወደ። ሰሜን ጎንደር መሄድ ትችላላችሁ?
@getishdaanye5311
@getishdaanye5311 4 ай бұрын
Whawe sent mater laye endamegny bamen enawqaln 60waym 80 120
@mamush2245
@mamush2245 6 ай бұрын
ጥሩ ጅምር ነው መቶ ቢደርስ ጥሩ ነው በርቱ
@belesint9238
@belesint9238 5 ай бұрын
120ደርሰናል ለ 300እየሰራን ነው 🙏
@biniyamfekadu6839
@biniyamfekadu6839 4 ай бұрын
ሰላም ጥሩና አበረታች ስራዎች አሏቹ ፡ ስራው ላይ ነው ያለሁት 200m በጥራት የሚቆፍር ማሺን ዋጋውን ብትነግሩኝ !!
@ለእኛtube
@ለእኛtube 3 ай бұрын
​@@belesint9238 ስለሜትር ነው አይደል🎉
@Werkalem-t9k
@Werkalem-t9k 4 ай бұрын
ለመስኖ ስራ የሚበቃ መጠን ውሃ ሊያወጣ ይችላል ወይ ?
@Haymanot-eq6kd
@Haymanot-eq6kd 4 ай бұрын
በነገራችን ላይ እቃው (ማሽኑ) ስንት ነው?
@Gedion-c3f
@Gedion-c3f 4 ай бұрын
ደብረብርሃን አካባቢ ማስቆፈር እንፈልጋለን እና ስልክ አስቀምጢልን
@melkamuadane2952
@melkamuadane2952 6 ай бұрын
Nice.
@Ethiopiafannoo
@Ethiopiafannoo 6 ай бұрын
Bertu stebkew yenebere video
@TesheTeshe-u2d
@TesheTeshe-u2d 5 ай бұрын
ድንገየመ ስፍረ ይቆፍረል?
@MosZ-dr6fl
@MosZ-dr6fl 6 ай бұрын
የእርሻ ማሳ ውሀ ለማውጣት የሚያስችል አሳየን
@aaaa-xp3nh
@aaaa-xp3nh 5 ай бұрын
የማሰልጠኛው ዋጋ አብሮ ይካተታል
@FikirteFiker
@FikirteFiker 6 ай бұрын
ለመስኖ መሆን ይችላል?
@almasbh6100
@almasbh6100 6 ай бұрын
የአዝርት ማጨጃ ብትሠሩ ከማጭድ የተሻለ
@AlemayehuZigeni
@AlemayehuZigeni 6 ай бұрын
በለጠ ይችላል 👌👌👌🫶
@changeseeker7163
@changeseeker7163 5 ай бұрын
ፓኬጁ ምን ምን ያካትታል ፣ ዋጋው ስንት ነው?
@changeseeker7163
@changeseeker7163 5 ай бұрын
450,000ብር
@haimanotberihun9827
@haimanotberihun9827 6 ай бұрын
ዋጋው እና በሊዝ የሚመቻች ከሆነ እፈልጋለሁ
@AAssFiieF
@AAssFiieF 6 ай бұрын
የትኛውም ቦታ ወሀ ይገኛል እደ
@brhanueyasu7466
@brhanueyasu7466 6 ай бұрын
Generator be seat sint liter ychersal?
@eliashubah5805
@eliashubah5805 6 ай бұрын
Nice
@zamzambashir349
@zamzambashir349 6 ай бұрын
La Hagarchin mixaqim mirx sew Bertaa❤❤
@HanaMax-hf1py
@HanaMax-hf1py Ай бұрын
Etye yegazachu sawoch shuk balugn
@ቀብራራውወሎ
@ቀብራራውወሎ 6 ай бұрын
ዝንብሎ መቆፈር አለዴ መሬቱ ሳይጠና ውሀ በምን ርቀት እዳለ አልገባኝም
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 ай бұрын
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
@asfewandargie
@asfewandargie 4 ай бұрын
ዋጋው ስንት ነው
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ 6 ай бұрын
ትንሿ ትራክተር አቅርበህልን ነበር ቪዲዶዉን አጠነዉ ድጋሚ ልቀቁልን
@የወሎልጇይ
@የወሎልጇይ 6 ай бұрын
እናመሠግን አለን ወደሠሜን አታቀርቡም ማሽን እሚገኝበት ቦታ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 ай бұрын
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
@belesint9238
@belesint9238 6 ай бұрын
Enaqerbaln
@yonasgebrelibanos356
@yonasgebrelibanos356 6 ай бұрын
How many inch
@TewodrosGutenu
@TewodrosGutenu 5 ай бұрын
CHG tube እናመሰግናለን ዋጋው በጣም በጣም ውድ ነው ሁለት ሞተር እና አንድ ጀነሬተር 450,000 ?
@ashumeta
@ashumeta 6 ай бұрын
ዋጋ?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@rass6636
@rass6636 6 ай бұрын
እስከ ስንት Diameter ...አላቸው
@yimamnurye6345
@yimamnurye6345 5 ай бұрын
ዋጋው
@berekettesf2589
@berekettesf2589 4 ай бұрын
$5ሺ ኣሜሪካን ዶላር 60 ሜትር የሚቆፍር ማሺን
@Mbxhkgsyj
@Mbxhkgsyj 6 ай бұрын
Siniti nwe mishetwi
@GetnetMekonen-w6h
@GetnetMekonen-w6h 6 ай бұрын
ከምር አዋጭ ስራ ነው
@teklutadesse4986
@teklutadesse4986 6 ай бұрын
Wagawu tinsh tawodede
@ዋሰ
@ዋሰ 6 ай бұрын
በቅርጫ ግዙ ለምሳሌ አሰር ብትሆኑ 50,000በ ብር ብታዋጡ መግዛት ትችላላቹህ ለአሰራቹሁም ዉሃ ከቆፈራቹህ በኃላ ለዓመታት መጠቀም ትችላለቹህ ገንዘብ ሳይሆን አሰተሳሰብ ነዉ የሚገታህ ሁለተኛ ተወደደ አትበል ቢወደድብህም አንደኛ ገበያ ትሰብራለህ ሁለተኛ ለምን ሚሊዬን ብር አይሆንም በአገር ልጅ በመሰራቱ መግዛት ባትችል ማደነቅ ነዉ ያልህ እንጂ የሚጣጣር ሰዉን ሞራሉን አትንኳ እኔ ለመግዛት አቅሙ የለኝም ግን ተወደደ አልልም ለምን መሰለህጥቅሙን ሰለማቅ ነዉ ለምሳሌ ኮንዶምንየም ሄጄ መቶ አባወራዎች ቢኖሩ 2000 ብር አዋጡ ዉሃ ልቆፍርላቹህ እልና በቀን በጀሪካን ሐምሳ ቢከፍሉሉ በትንሹ በ40 ቀን ዉሰጥ ወጪያቸዉን ሸፍነዉ ለመጠጥ ብቻ ሳይሆን ለመታጠብያ ለሸንት ቤት በሙሉ የሚተርፋቸዉን ዉሃ ያገኛሉ ከቦንቦ ዉሃ ጋር እኩሉሉ መጫወት ይቀራል
@BedaneGuye
@BedaneGuye 6 ай бұрын
100 M የምቆፍር የለም
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 ай бұрын
ይኖራል ደውሎ ይጠይቁ
@MulusewAlamirew
@MulusewAlamirew 4 ай бұрын
be beder yechalal
@LILAHI1
@LILAHI1 6 ай бұрын
0 views yeselechew🙌 i hate
@DanielLemma-m9w
@DanielLemma-m9w 3 ай бұрын
800 ሺ ብር አላላም
@astubelay5909
@astubelay5909 6 ай бұрын
ቁጥሩን ቢቀመጥ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 ай бұрын
አረ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
በአንድ ጊዜ 500 ሺ ብር የሚያስገኘው ማሽን water drilling mashin
25:08
በፋብሪካ የሚመረተው ከሰል
3:39
Fana Television
Рет қаралды 11 М.
250 ሺ ትርፍ በቀን አወ እውነት ነው  # best busines/2024
12:00
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 5 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН