🛑 ተጠንቀቁ፣የባንክ አካውንታችን የገንዘብ ስርቆት-መታየት ያለበት መረጃ | our bank account | Gebeya

  Рет қаралды 25,373

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер
@danielnegash7985
@danielnegash7985 2 жыл бұрын
ጫላ አመሠግናለሁ እኔ ከአዋሽ ባንክ በቼክ ተጨብርብሬአለሁ ምስክር ነኝ የዛሬ 8ወር ገደማ በረቀቀ ስርቆት 46000 ብር ወጪ አድርገዉብኛል
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
ውይይ ታዲያ እንዴት ሆንሽ
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 2 жыл бұрын
ብዙ ብር ነው እኮ ያሳዝናል። እኔም አዋሽ ባንክ ነው ያለኝ። እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንግዲህ
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 жыл бұрын
ወገኖቼ ገንዘባችሁ በእግዚአብሔር መላእክቶች እንዲጠበቅ 3 ነገሮችን አድርጉ፡፡ 1ኛ፡- እምነታችሁን በእግዚአብሔር ላይ ጣሉ፡፡ 2ኛ፡- ካገኛችሁት 100ብር ላይ 10ብር የእግዚአብሔር ነው ለእግዚአብሔር በታማኝነት ስጡ፡፡ እግዚአብሄር የቀረውን 90 ብር እስክትደነቁ ድረስ ይባርክላችኀል፡፡ 3ኛ፡- ገንዘብ የምታገኙበት መንገድ ፈፅሞ ከግፍና እግዚአብሄርን ከሚያስቆጣ ክፉ ስራ የፀዳ አድርጉ፡፡ ሌሎችን አሳዝናችሁ አስለቅሳችሁ ገድላችሁ አጭበርብራችሁ በዝሙት ስራ ውስጥ ተጨማልቃችሁ የሰውን ጤና የሚጎዳ ስራ ሰርታችሁ ያመጣችሁት ገንዘብ ከሆነ እመኑኝ ፈፅሞ አይባረክላችሁም፡፡ ፈፅሞ፡፡
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
በትክክል
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
ትክክል እማ
@belete24
@belete24 2 жыл бұрын
ሀያት አካባቢ ብዙ የናይጄሪያ ዜጎች አሉ ስራቸው ሙሉ ለሙሉ ባንክ ማጭበርበር ነው::
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም የለፉንበትን አያሰበላብን አላህ ይጠብቅልን ማንን እንመን እኛ በሰደት
@meronfikir3385
@meronfikir3385 2 жыл бұрын
ማዳም ቤት የተቃጠልኩትን እሱ ተቀምጦ ሊበላ አፈር ይብላና ባንኮች ጋር ቺግር አለ ግን ሁሉም አይደሉም እግዚአብሔር ይጠብቀን
@muluamhara1372
@muluamhara1372 2 жыл бұрын
የሚሰርቁትና የሚያሰርቁት የባንክ ሰራተኞች ናቸው፣
@bintnejashi74
@bintnejashi74 2 жыл бұрын
Thanks our brother for amazing information 👍👍👍👍👍👍👍👍👍 May Allah safe us from all bad things
@wudemelka5653
@wudemelka5653 2 жыл бұрын
Betam gobez berta gege yetem yasefral America eyferan nwue terwu temhert nwue
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 2 жыл бұрын
,እሺ አመሰግናለሁ
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
አንደኛ 😍 እንኳን ደህና መጣ ጫላ እናመሰግናለን ጫላ ጥሩ መረጃ ነው
@tizetaarnesen3686
@tizetaarnesen3686 2 жыл бұрын
Tnx👌👌👌👌kønjo mikire new,
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ 2 жыл бұрын
ትክክክል ወዲማች
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
Thanks chalaye
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጫላ ስለጥቆማህ
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 2 жыл бұрын
ባንክ ታማኝ ነው ብለን አይደል የምናስቀምጠው ብራችንን እረተው ጫላ አታስደንግጠን😹😹😹
@አዚብነኝወለየዋኢቱብ
@አዚብነኝወለየዋኢቱብ 2 жыл бұрын
አይይ አልሠማሺምደ ስት ሠው አለቀሰ ፈጣሪ ይጠብቅልንጅ
@zynemh6529
@zynemh6529 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለመረጃህ ወድምጫላ ካየህው መልስልኝ
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix 2 жыл бұрын
ጡሩመረጃነው እናመሰግናለን
@Green-24-g3m
@Green-24-g3m 2 жыл бұрын
ሰላም ጫላ። በጣም ግራ በተጋባንበት ቀን ነው ይህን video ያገኘሁት። በዳሽን ATM ከ አባሲኒያ ባንክ ገንዘብ ወጪ ተደርጎብናል። ይህ የሆነው በቀን 05/11/2014 ነው። ካርዱ እጃችን ላይ ነው ያለው። በዛ ካርዱን ይዘን ከቤት አልወጣንም። እንደአጋጣሚ ሆኖ ቅዳሜ እለት ካርዱን ስንጠቀም ከዳሽን የፅሁፍ መልዕክት ሲደርሰን ያወጣነው እና የጎደለው በጣም ልዩነት አለው። ዳሽን ባይክ ስንጠይቅ ገንዘቡ ከአቢሲኒያ ባንክ በካርድ ወጪ መደረጉን ነገሩን። አቢሲኒያ ባንክ ለማስረዳት ስንሄድ ያገኘነው ሰዉ ስንነግረው ሳቀብን። የሚገርመው ደሞ ፓሊስ እንኳን ካርዱ ካልጠፋ እና እጃችሁ ላይ ካለ ይሄን ወንጀል ነው ብለን ፋይል አንከፍትም እዛው ዳሽን ባንክ ለአቢሲኒያ ይፃፍላችሁ ብለው መለሱን። አሁን እንዲፅፉልን ዳሽን እየሄድን ነው።
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@fantahunabebe3264
@fantahunabebe3264 2 жыл бұрын
awo enem ye anbesa bank atm eje lay huno genzeb be abisiniya wetual menm mareg anchelm blewgn kuch byalehu.
@emeba951
@emeba951 2 жыл бұрын
Thank you !
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 2 жыл бұрын
የአስራት በኩራት አው ለቤተክርስቲያን በረከት ስራ ስሩ ነደያንን በቻላችሁት እርዱ በሀጢያት መንገድ ገንዘብ አትስሩ የወደቀ አታንሱ ከዛ ሊላ ጠባቂው ፈጣሪ ነው የላባችንን
@gtab5628
@gtab5628 2 жыл бұрын
thank u chala
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
awo lik nw bizu mukera aderegewal honom gin ye cyber tikatun asadenew yetewesenu finchochen lemagnet chlenal
@zule9540
@zule9540 2 жыл бұрын
ባንኮች ATM ላይ እና ባንክ ቤት ውስጥ ካሜራ አርገው ያወጣውን ስው ምን ጊዜ እንደ አወጣ ማወቅ አለባቸው
@MjMk-wx6pn
@MjMk-wx6pn 2 жыл бұрын
Betam enamsegnale anmy 2600 k acuntey tefiuny
@zynemh6529
@zynemh6529 2 жыл бұрын
ጥያቄ ነበረኝ እሱም ባክ አካውቴን ከቀሳቀስኩት 5 አመት ሁነው ያለሁት ስደት ነው አክቴቭ አልሆነም አሁን ብር ባስገባ ችግር አለው ???
@fudemifta1787
@fudemifta1787 2 жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ የታሸገ የጆሊጁስ አሰራርና የማሽኑ ዋጋ እና የት እንደምንናገኝ ንገረን በናትህ 🙏🙏
@asnakesema9508
@asnakesema9508 2 жыл бұрын
አመሠግናለው ለግንዛበው።ግን ግን ባንኮች ያለደንበኞች ፍላጎት : 1,ሞባይል ባንክ እንድንጠቀም ያደርጋሉ። 2,የኤትኤም ፖስወርድ በግላችን መመስረት መብት የለንም 4 ድጅት ብቻ ነው
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
እሱን ውስብስብ ቁጥሮችን መጠቀም ነው
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 2 жыл бұрын
አዎ ባለቤቴ የመስሪያ ቤት ብር ቼክ ተሰርቆ በጭንቀት መክፈል ስላልቻለ በሽተኛ ሆኖብኝ አልጋው ላይ ከዋለ ወራቶች ቶጠሩ እንዴት ማስመለስ ይቻላል ?? ደረቅ ቼክ ነው 😭😭😭
@eteneshyoutub4873
@eteneshyoutub4873 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህት ወድሞች እስኪ ጫላ ውድም አዴዝዘው ከባክ ብር አስወጥተው ይወስዳሉ እድህ አድርገው ወሰዱብኝ ሲሉ ሰምቼነው የምታቀው ካለህ አሳውቀን ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
@adismikenen3090
@adismikenen3090 2 жыл бұрын
ጫላዪ፡እባኪ፡አታደነጊጠን፡የማስቀምጠሁ፡በስሜ፡ሆኑ፡የምኖረቤት፡የማስገባ፡ሁ፡ግን፡ለላሰዉ፡ሄዶ፡ይፍረምልኛል፡እሄም፡ችገረ፡ያመጣል፡ጫላ፡ደሞ፡ቡኬ፡የዳሽን፡ነሁ👍👈🙏
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@coneasfaw1237
@coneasfaw1237 2 жыл бұрын
Yes!!
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ 2 жыл бұрын
ወይኔ ለማን አደራ እንስጥ፣ባንክ ነበረ ታማኝ ፣ዬት እናስቀምጥ፣ጎበዝ😢😢
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 2 жыл бұрын
እኔ ንግድ ባንክ ኤቲኤም ልወስድ ስል ልጁ እራሱ ወረቀቱን ቀዶ ፓስወርዱን አንብቦ ሲሰጠኝ ፈርቼ አካውንቲን ገንዘቤን አውጥቼ አዘጋሁት
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 жыл бұрын
ወንድማችን በአካውታችን ሌላ ሰው ቢያስገባ ገቢ ብቻ ከሆነ ያሰጋል ለምሳሌ ውጪ ያለሰው በአካውንታችን ላይ ሌላ ሰው ቢያስገባ ገቢ ብቻ ከሆነ ችግር አለው ብዙ ኦቻችን እንደዛ ሰለሆንን ነው በናትክ አትለፈኝ pls
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ገቢ ችግር የለውም፣ብቻ መጠንቀቁ አይከፋም
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 2 жыл бұрын
ለማስገባት ብቻ ክፍት አድርጎ ለማውጣት ለአመት ማዘጋት ይችላል ይጠቅም ይመስለኛል
@amanuelhailu479
@amanuelhailu479 2 жыл бұрын
Galata guddaa qabda. Galatoomi.
@abduramanalii4249
@abduramanalii4249 2 жыл бұрын
Hi malayah quxuri yelehim end bank
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 2 жыл бұрын
አካውንቱን ዝግ ካደረግንስ ማውጣት ይችላሉ?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
የዘመናዊ ቤት ዋጋ በአዲስ አበባ ከተማ kzbin.info/www/bejne/Z4ayh4GrlNyjnqs
@Lovebk98
@Lovebk98 2 жыл бұрын
Bankoch genzeb insure mareg albachew
@lidgeli7398
@lidgeli7398 2 жыл бұрын
ፊርማ ቢመሳሰል ከፊርማ ጋ የ ደንበኛው ፎቶ አብሮ ነው ያለው እና እንዴት ነው ምታወራው...?
@tgtg1901
@tgtg1901 2 жыл бұрын
ጫላ እናመሰግናለን ግን ጥያቄ እኛ ይሄን ሲስተም ተጠቃሚ ካልሆን የቡኩን ደብተር አካዉቱን ካወቁ ይችላሉ መዉሰድ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
አብዛኛውን ጊዜ ቼክ ተጠቃሚዎች ናቸው የምሰረቅባቸው
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 2 жыл бұрын
Thank you
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 2 жыл бұрын
እኔ ኤቴምም ሆነ የቼክ ወረቀት አልጠቀምም ከሌላው ሌባ እግዚአብሔር ይጠብቀን በጠራራ ፀሀይ ዘራፊ በዝቶልና
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
አገራችን መንግሥት የለም በቃ ሦሪያ ሆንን 😭
@fikirsew4510
@fikirsew4510 2 жыл бұрын
እና በስልክ ሜሴጅ አይምጣም?? ብሩ ሲወስድ?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ስጀመር ጥናት ሳያደርጉ አይሰርቁም
@adamia3883
@adamia3883 2 жыл бұрын
What's new brother
@wudiealesewu5735
@wudiealesewu5735 2 жыл бұрын
Edet and yebak serategna abro ytebaberal wanegnaw leba erasu new
@beziyoutube1755
@beziyoutube1755 2 жыл бұрын
Sewo yalayewone ayawerame siketele wodemachene becha aydeleme edezhe sile bezwo sewo eyalekese new acheberebaryi laba besetale fetaryi ytebekene
@beziyoutube1755
@beziyoutube1755 2 жыл бұрын
Gwode ekwo new eshi mene yshalenale er fetaryi hwoyi
@Amdo.m
@Amdo.m 2 жыл бұрын
ጨለ ወንድሜ የኢትዮጵያ ባንክ በሙሉ አስረረችሁ የሞታ ነው የኢትዮጵያ ባንክ ላይ ለዚህ ነው ለሌብነት የሚገለጠው ባንክ የምሥጥር ቁጥር ቁጥር መስጠት ለአበት ለደንበኛ
@alwefualwefy3093
@alwefualwefy3093 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 2 жыл бұрын
Wey kantu lfat
@ራዲጎንደሬዋየነፍጠኞችዘር
@ራዲጎንደሬዋየነፍጠኞችዘር 2 жыл бұрын
ጫላ በአላህ መልስልኝ የዛሬ አራት አመት ነዉ ወደ አገር ቤት መጥቸ,ነዉ የከፈትኩት እና የተወሰነ ብር ልኬበት አስመዝግጉልኝ በይ ለቤተሰብ ነግሬቸሁ ገብቶል አስመዝግበነዋል ብለሁ አካዉቴን በፎቶ ልከዉልኝ አይቸዋለሁ እና አዉን ላስገባበት ነበር የአንድ አመት ደሞዜ እና ላስገባበት ወይስ በአላህ ጫላ ንገረኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ብገባበት ችግር የለውም፣ግን መጀመርያ አካውንቱ ገንዘብ ገቢ ስደርግ የምቀበል መሆኑን በቤተሰብ አስጠይቂ
@alicell5258
@alicell5258 2 жыл бұрын
👍👍👍
@beziyoutube1755
@beziyoutube1755 2 жыл бұрын
Eshi edate aregene new tenekaka ymenaregewo sedete laye ylegne birr yasekemetenewo acawote layi new edate aregene menwore ena alemenworwone maweke echelalene
@ሲፋንሰላሌ
@ሲፋንሰላሌ 2 жыл бұрын
ere uuuuuuuuu mn abate yishalegnal ahuns beza koy gen egna wedet wnhid megbiya atan eko ere enes mabede new
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
ባንኮች ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
ባንክ ታማን ነው ምንም ሚፍጥረ ነገር የለም ቺክ ማድርግ ነው እንጂ ታማን ነው ማንም ያውጣ ኢያገባንም
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
ስው በፍለግው ስእት ይገፕል ችግር እይፍጥርም
@bertukanamsalu7978
@bertukanamsalu7978 2 жыл бұрын
ሰላም ጫላ እስኪ መልስልኚ ሳይታደስ ብር ማስገባት ይቻላል ባካውቴ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ምኑ ነው የምታደሰው
@bertukanamsalu7978
@bertukanamsalu7978 2 жыл бұрын
@@gebeyamedia የቡክ ደፍተር
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
በዝህ ጉዳይ ላይ ከዝህ በፊት የሰራነው ቪዲዮ አለ እሱን እዩት
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ቼክ የማንጠቀመውስ ይሰረቃል???
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው እዩት
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
ፓሊሦች ሥለሚተባበሩ ነው
@meriamtube3330
@meriamtube3330 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወድም እኔ ሙባይል ባኪግ የከፈትኩበትን ሴም ወድሜጋር ነበር ጥየ የመጣሁት ወድሜ ደግሞ ሴሙን ከነስልኩ ጥሎታል ሴሞ ስደውልበት ሊላ ሰው ያነሳዋል እኔ ያለሁት እውጫ ነው ምን ማድረግ አለብኝ ንገረኝ እስኪ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ፓስወርድ ካላወቀ ምንም አያደርገውም
@meriamtube3330
@meriamtube3330 2 жыл бұрын
ፓስውሩድ ሴሜ ነው
@meriamtube3330
@meriamtube3330 2 жыл бұрын
ተሞከረው ሊቅይችላል
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ፓስወርዱን ለመቀየር የበፊቱን ፓስወርድ ማወቅ ያስፈልጋል
@meriamtube3330
@meriamtube3330 2 жыл бұрын
ማለት ብር በማስገባ ግዜ ሜሴጅ ይደርሰዋል የሴሜን የመጀመረያ እና የመጨረሻ ቁጥሩችን ተሞከረ ወደራሱ ማስተላለፍ ይችላል
@genetshiferaw7160
@genetshiferaw7160 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥህ
@birtukanhuruma4265
@birtukanhuruma4265 2 жыл бұрын
wey gud gera yegebal eko enamesgenalen melaw tefam
@yeshitube4752
@yeshitube4752 2 жыл бұрын
ወለድ 100ሺ በወር ስት ይወልዳል
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 жыл бұрын
ወገኔ ጫላ እንካን ሰላም መጣህ ስለመረጃህ አመሰግናለሁ ኮሜንቴን ካነበብክ ምክር መልስ ልብ እኔ በስደት አለም ነው የምኖረው የሰራሁትን ብር በወንዲሜ አካውንት ነው የማስገባው እናም አካውንቱን ለሚልክልኝ ሰው እየሰጠሁት ወንድሜ ሚሴጂ ሲደርሰው ብሩን ሄዶ መግባቱን ቸክ ያደርጋል እኔ ደግሞ እሪያሉን ለሀወለልኝ ገቢ አደርጋለሁ እናም አሁን የውንዲሜን አካውንት መስጠቱ በተዛዋሪ ስጋት አሳደረብኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ይሄ ባንቺ እና በወንድምሽ መካከል ያለው ታማኝነት ይወስነዋል።
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
አካውንቱ የወንድምሽ ከሆነ ሁሉንም ነገር ማድረግ ይችላል፣ማለትም ታማኝ ከሆነ ያስቀምጥልሻል፣ታማኝ ካልሆነ ማጥፋት ይችላል ማለት ነው
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው. ጫላ ወገኔ ወንድም በወንዲሜ ላይ ቅንጣት ስጋት የለብኝም ብፕራሱ ቢዝነስ የሚኖር ታማኝ ወንድም ነው ቀጥታ ብሩንም ስልክ ወደ እም ፈልገው አላማ አያሳካልኝ ነው ቤትም ሰርቶልኛል. እኔን ስጋት አሳደርብኝ ያልኩህ ከዚህ የሚልክልኝ ወገኔ የወንዲሜን አካውንት ስለሚያውቀው. ማለት ብሩን ወደ ወንዲሜ አካውንት የሚያስገባው ከዛ አካውንቱን ልኮለት ነው ወዳው ብሩን ያወጣል እኔ እዚህ እሪያሉን እሰጣለሁ እስካሁን በዚህ መንገድ እየላኩኝ ችግር ደርሶብኝ አቅም ግን አሁን አሁን በተለይ የዛሬውን ቢዶወህን ስሰማ ጥያቄ ፈጠረብኝ ማለት ወንዲሜም አልሀምዱሊላ ከመንቀሳቀሻ ባሻገር ተቀማጭ አካውንቱ ላይ ስላለ ነው የሰጋሁት የወንዲሜን ኢንሻ አላህ ከዚህ የምልክልኝ ሰው ባህሪውን አላህ አይቀይረው
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ከዛ የምልክ ሰው ሳያስገባ አስገብቻለሁ ብሎ ከዋሼ ነው እንጂ የወንድምሽን አካውንት ስላወቀ ምንም አያደርግም።
@ኢትዮሐበሸ
@ኢትዮሐበሸ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አቺ ጥሩ ወድም አለሸ
@yenunigatu8679
@yenunigatu8679 2 жыл бұрын
አቤት እንደው ወዴት እየሄድን ይሆን ግን
@sileshitesfaye7492
@sileshitesfaye7492 2 жыл бұрын
ሲጭበረበር ሜሴጅ አይደርሰንም እንዴ?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
የአካውንታችን ሁነታ ጥናት ሳያደርጉ አይሰርቁም፣ብዙ ግዜ ለርጅም ዓመት ሳይንቀሳቀስ የምቀመጥ አካውንት ነው የምሰርቀው
@Negadras_kassa
@Negadras_kassa 2 жыл бұрын
I have prooved some amount of money has been withdrawn frm myaccount,most likwly by a bank officer. Do you know anybody who can investigate such cáses?
@menberegidey9784
@menberegidey9784 2 жыл бұрын
Berta wendm
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ 2 жыл бұрын
ቁጥሪህን ፍልጌ ንበር ወዲማችን
@ephremalemayehu7587
@ephremalemayehu7587 2 жыл бұрын
Yemonge zefen degagemkee
@NoorNoor-mu2sw
@NoorNoor-mu2sw 2 жыл бұрын
ቼክ የመጠቀም ይሰረቀል አኔስ ፈርቸለው
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 2 жыл бұрын
ጫላ ለምሳሌ ቼክ የሌለንስ ?? በምን ሊሰርቁ ይችላሉ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
በብዛት በቼክ ነው እየተሰረቀ ያለው
@holdenfrontera9599
@holdenfrontera9599 2 жыл бұрын
It's pathetic and disgusting handling system off working method 'coz this all so it must be stopped by gv and bank bifor the economy off country get damage!
@sileshitesfaye7492
@sileshitesfaye7492 2 жыл бұрын
ቴክኖሎጂ በማዘመን አሁን ያለውን መጭበርበር ማስቆም አይቻልም እንዴ?
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
በስንቱ እንጨነቅ እረ ቆይ ለዛ ነዉ ኢቴም ካርድ ካላወጣችሁ ብለዉ ያስገደዱን ለራሳቸዉ ለማጭበርበር ነዉ ዘንድሮ ባንክ እንኳን ጭፍጨፋ እጭ መንግሥት አሁንስ አስጠላኝ
@Tube-yo9pe
@Tube-yo9pe 2 жыл бұрын
Password bichawin slawekin abyssinia lay woch enadergalen alik ko Atiwash eshi Aba fetsimo weshet new Astekakil wondimie.sijemer beki mereja yelehim sle bank ena banking...
@Brekenesh
@Brekenesh 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ተይቅርታ ጋር እኔ አረብ ሐገር ነው ያለሁት ኢቲ ኤም ቼክም የለኝም አውጥችም አላውቅም የኔ ይሰረቃል እስቲ ተይቅርታ ጋር አስረዳኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
በብዛት እየተሰረቀ ያለው በቼክ እና በኤትኤም ነው
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
@@gebeyamedia እሽ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔ ሁለቱንም አልጠቀምም በስደት ስለሆንኩኝ መጀመሪያ የባንክ ስርቆት ሲባል ደንግጬ ነበር አተርፍ ባይ አጉዳይ ልሆን ነው ብዬ Tanku👏👏👏
@ሀዋራሠይድ
@ሀዋራሠይድ 2 жыл бұрын
@@gebeyamedia ለምን ፎቶ እያዩ አይሠጡም😎🙆
@እማእማምላክሆይናፈቀኝደጅ
@እማእማምላክሆይናፈቀኝደጅ 2 жыл бұрын
ሠላም ለናተይሆን እህት ወድሞቼ እሥኪ አብራሩልኝ የገባቹ እኔ አረብ ሀገር ነውያለሁት ግን ባክ ሥከፍት የቅርብ ቤተሰውም ባይሆን እደቤትሠው የሆነሠው ነበር ግን ባኩ ቁጥሩም ሁሉ አይቶታል የሞባይል ሥልክ ቁጥረም የራሤ ሣይሆን የሠው ሥልክ ቁጥርነውያሥሞላሁት የባክ ሥሙ ዳሽን ባክነው የሚለው ችግር ይፍጥራል በተጨማሪ ደግሞ የዳሽን ባክ ከወለድ ነፃነው የሚባልስ እውነት ነው?? የምታውቁ አስረዱኝ በማርያም ምምምምምም
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
በውስጥ መስመር አናግሪን
@እማእማምላክሆይናፈቀኝደጅ
@እማእማምላክሆይናፈቀኝደጅ 2 жыл бұрын
@@gebeyamedia ደረሰህ ስልክ ቁጥር ፅፌነበር ወድሜ??
@beziyoutube1755
@beziyoutube1755 2 жыл бұрын
Selame wedema ename edesua temesasayi teyaka new yalegne ename zemede negere acawotane yakewole
@እማእማምላክሆይናፈቀኝደጅ
@እማእማምላክሆይናፈቀኝደጅ 2 жыл бұрын
@@beziyoutube1755 በአማሪኝ
@እማእማምላክሆይናፈቀኝደጅ
@እማእማምላክሆይናፈቀኝደጅ 2 жыл бұрын
@@beziyoutube1755 እረ በማርያም የጥያቄ መልስ ስጡኝ ፈርቼ አለሁ በስደትነኝ የምታውቁ በመበረሀን
@shunkuluullee6915
@shunkuluullee6915 2 жыл бұрын
ወንድ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
እኔ ኤቲ ኤም የለኝም ቼክም የለኝም
@shegyeshegitu1363
@shegyeshegitu1363 2 жыл бұрын
Ante maferiya nek gemed afiiiiii ye higawi bankochi loggo derdirek sile lebinet taweralek maferiya bell lemetaser tezegaji maferiya
@beziyoutube1755
@beziyoutube1755 2 жыл бұрын
Sewo ymakewone masawoke melekamenete new
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😭😭
@sweetsweet1220
@sweetsweet1220 2 жыл бұрын
Bakiy atqebaxer Zim bely iccc
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 2 жыл бұрын
እኔ ምንም አልጠቀምም ኢቲኤም ምናምን ከሌላ ሌባ ይጠብቀኝ እንጂ
@የኛ-ሐ5ረ
@የኛ-ሐ5ረ 2 жыл бұрын
ሰለ ባንክ አሰራር ለማውቅ ሰራተኛ መሆን ይኖርበሃል የያዝከው shikela nw
@bintnejashi74
@bintnejashi74 2 жыл бұрын
እሚጠቅም መረጃ ማቀበል የግድ ባንክ ሰራተኛ መሆን የለበትም አንተ ሌባ ነህ ማለት ነው
@የኛ-ሐ5ረ
@የኛ-ሐ5ረ 2 жыл бұрын
@@bintnejashi74 awkesh moteshal
@fikrtube7235
@fikrtube7235 2 жыл бұрын
ስለ ምክሩ እናመሰግናለን ወድም የጫላ ቤተሰቦች በቅንነት ደምሩኝ
@fudemifta1787
@fudemifta1787 2 жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ የታሸገ የጆሊጁስ አሰራርና የማሽኑ ዋጋ እና የት እንደምንናገኝ ንገረን በናትህ 🙏🙏
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
ሁሱ ከእፎይ ጋረ ውይይት||ከእናንተ አይሻልም!!@Aliftube1
27:45
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 19 М.
How to Found a Tech Business
3:20:16
Eli the Computer Guy
Рет қаралды 5 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН