የደሞዝ ጭማሪ ያለ ደሞዝ ግብር | የታደለ ገመቹ አነጋጋሪ የመሬት ግዢ | ጅቡቲ ለኢትዮጵያ የሰጠችው ወደብ | dollar exchange |business news

  Рет қаралды 94,302

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@HafizaKemal-t2o
@HafizaKemal-t2o 2 ай бұрын
አዎ ኢትዮጵያ በደሞዝ ግብርም በቴሌ ዋጋም በመብራት ክፍያም ከአፍሪካ ከፍተኛ ነች። እናመሰግናለን ገበያዎች!
@henokmuhe
@henokmuhe 2 ай бұрын
የደሞዙ ሀሳብ በጣም በጣም ትክክል ነው። ጭማሪው ብቻ ዋጋ የለውም። ግብሩ መቀነስ አለበት።
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 2 ай бұрын
ታደለ ሮባም 10:ሺ ካሬ ወስዷል። እንደሚሠራ ወይም እንደሚሸጥ እናያለን።
@getac2259
@getac2259 2 ай бұрын
ግፍ በዛ
@RitaYohannes-q7i
@RitaYohannes-q7i 2 ай бұрын
Current salary ÷ 54 dollar = New salary ÷ current CBE dollar value. So removing tax from salary is make a difference and is important.
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 2 ай бұрын
ቦታውን የምትገዙ ሰዎች ነገን አስቡ፡፡ የግፍ ሀብት ወደባለቤቱ እንደሚመለስ አትጠራጠሩ!!! ዛሬ ባለግዜ ነኝ ብለህ ብትነጥቅ ነገ ፍትህ ይመጣል፡፡
@AyalewAlemu-m5y
@AyalewAlemu-m5y 2 ай бұрын
በደርግ ጊዜ የተወረሰ ቤቶች፣ የእርሻ መሬቶች፣ ወዘተ መቼ ተመለሱ? በግፍ አደለም ከህዝቡ የተነጠቀው ያንኔስ ቢሆን። ደግሞ ፍትህ የሚባል ኢትዮዽያ ውስጥ አለ እንዴ?
@TesfayeFeleke-k1p
@TesfayeFeleke-k1p 2 ай бұрын
ትራንስፖርት ከታክስ ነጻ የሚሆነው 600 ብር ብቻ ነው የቤት አበል ሙሉ ለሙሉ ታክስ ይከፈልበታል።ይህ ከብዙ ዓመት በፊት የወጣ ሲሆን የአሁኑን ግሽበት የአማከለ ማሻሻያ ማድረግ ያስፈልጋል ።
@Adam-Z-u5c
@Adam-Z-u5c 2 ай бұрын
እንዲያው ሌላውን ተውትና 10,000 ደሞዝተኛ እና 60000 ብር ደሞዝተኛ አኩል ግብር የሚያስከፍል መንግስት ያለባት ሀገር
@asgelegebre
@asgelegebre Ай бұрын
የደሞዝ ጭማሪው ለጥሮቶኞችም ይጨምራል ወይ
@asgelegebre
@asgelegebre Ай бұрын
ደሞዝ ጭማሪው ለጡረታ ይመለከታል ወይ ?
@assefakebede3899
@assefakebede3899 2 ай бұрын
በችግር የሚሰቃየው ጡረተኛስ?
@Putin_fire
@Putin_fire 2 ай бұрын
love Tadela Gemechu 😍🔥
@የሺዬ-ደ3ሰ
@የሺዬ-ደ3ሰ 2 ай бұрын
እሂ ሰው አቡዳቢ ኢባሴ ምን ይሰራን እደኔ ያዬው?
@mitikutekle-sy6oi
@mitikutekle-sy6oi 2 ай бұрын
እያንዳንዱ ድርጊት የመንግስትን ማንነት ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል።በአዱኛ ደስታ ሚገኝ መስሎአቸው!! ለሚሰራው ግፍ የህዝብ እንባ ቀኑን ነው ሚጠብቀው ከፈጣሪ አይን አያመልጥምና!! ፈጣሪ ለመጥፎ ስረችሁ የሚቀጣትበት መንገድ አለው።መከራው ከራሳችሁ አልፍ ለልጅ ልጆቻችሁ እንደሚተርፍ ብታውቁ አታደርጉትም ነበር።ሌላው ገንዘቡንና እድሜውን ጨርሶ ያለማውን መጥቶ ይተሻሻል!! እንዳመጣጡ ወደ ሁዋላ እየተሰለፈ እየሄደ ነው ማልማት ያለበት። ሌሎች አገሮች እንዴት ነው ሚኖሩት? ከሎሎች መማርም ብልህነት ነው!! ማህበረሰብን ማቃወስ አገርን ከማፍረስ በምን ይለያል!!
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 2 ай бұрын
በብሄር የስልጣን ስርዓት ቁዋንቁዋ እንጂ ፍትሕ ቦታ የላትም 5ሚሊን ስይኖር ብሄር የቢሊዮን ቦታ ይስጥህና ምናለፍ የሰው ንብረት ሽጠ ቢሊየነር ትባላለህ
@tselotkindhun
@tselotkindhun 2 ай бұрын
300% ትሉናላቹ 300 ይለናል የቱ ነው ትክክል
@dinkuseboka5211
@dinkuseboka5211 2 ай бұрын
ፒሊሲ አውጪዎቻችን እያወቁ ነው ህዝቡን የሚቀጡት ምን አይነት አይን ነህሊና ው ያላቸው ?ደጋግማቹ አሰሙልን
@hussenahmed4860
@hussenahmed4860 2 ай бұрын
ደሞዝተኛ ከምትሆን ሊስትሮ ብትሆን ይሻ
@MihretGirma-d2e
@MihretGirma-d2e Ай бұрын
ሁሉንምመሆንይችላል
@hailuliyew4651
@hailuliyew4651 2 ай бұрын
ሲጀመር ሁለት ዘፈን ዘፍኖ 9000000 ብር ከየት ያመጣል በእጅ አዙር የተገዛ ዩኦሮሙማው ቁንጮ የሽመልስ አብዲሳ ነው ሁሉንም ጊዜ ይፈታዋል
@jesusislord5513
@jesusislord5513 2 ай бұрын
Sertonw Medira mikagna 🤪🤪🤪
@hailuliyew4651
@hailuliyew4651 2 ай бұрын
@@jesusislord5513 እንተስ ከሱ በምን ትሻላለህ እየሱስ ጌታነው😂😂😂
@kobrraw
@kobrraw 2 ай бұрын
ገሜ አንቺም አፈላሽ አይደል,
@millioncr7538
@millioncr7538 2 ай бұрын
ገና ምን አያችሁ ! ራሳችሁ ማለትም በራሳችሁ ጠርታችሁ ያመጣችሁ ችግር ስለ ሆነ ይቀጥላል ።
@Adam-Z-u5c
@Adam-Z-u5c 2 ай бұрын
there is no change with tax deduction for salary increment
@Abay_Mado
@Abay_Mado 2 ай бұрын
ይሄ ሁሉ የሚሆነው ሌባ የሚሸልም ዘመን በመሆኑ ነው ምን ጥያቄ አለው አንድ ቀን የአባቱን እዳ ልጅ ይከፍለዋል
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe 2 ай бұрын
Where he got the money 💰 ‼️???
@MulukenTulu-ok8ig
@MulukenTulu-ok8ig 2 ай бұрын
Wshet
@AynalemzerihunAynalemzer-dg1bw
@AynalemzerihunAynalemzer-dg1bw 2 ай бұрын
እኩል እየተቆረጠ ምኑ ተጨመሬ ቢያንስ ግብሩ ይቀንስ እንጂ 😮😮😮😮😮
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ከአብይ በፊትም ቢሆን የበርበራን ወደብ ጨምሮ በኬንያ በኩል ካሉትም ጋር ተጨማሪ ወደብ ፍለጋ ስትሰራ ነበር 19% የበርበራ ወደብ አክስዬንም ገዝታ ነበር
@bewketsisay7922
@bewketsisay7922 2 ай бұрын
Bekum motenal. Nurown Alchalnewm
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar 2 ай бұрын
ምን አይተህ ገና ምን አይተህ በነጻ ካልሰራህ እያዳሜ ምን አለ በለኝ በተለይ ወጣቱ ።ስራ አጣሁ ደሚዝ አነሰ ሚባል አይሰራም ።ያስቆፍርሀል ምግብ ይሰጥሀል።ደሞዝ መክፈል አይችልም መንግስት
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 2 ай бұрын
ስልክ አድራሻ ስጡኝ ሰለቢዝብዝነስ ለመጀመር ሰሉመፈልግ
@ewnetubelete8905
@ewnetubelete8905 2 ай бұрын
እንዴትነው ነገሩ ታደለ ገመቹ ከጋሪ ፓይለትነት ዘፋኝ ጉዳይ አሰፈፃሚ ሆኖ ነው የምናቀው በምን ታእምር ነው ታደለ የ90ሚ ብር በሚራክል ማኒ ነው ወይስ እንደሚባለው ባለጊዜ ነው ብልፅግና ከእንደዚ አይነት ብልጣብልጦች መንግስት እራሱን ይጠቀቅ
@ahmednegash2613
@ahmednegash2613 2 ай бұрын
Yemigezut sewoch yasaznalu mn temanew new nege enantes tenesu betebalus
@CryptoHub-2024
@CryptoHub-2024 2 ай бұрын
Hulum ke ELias Meseret zegeba copy yetederege new
@birukbek6627
@birukbek6627 2 ай бұрын
በቃ ዝምምምምምም በሉ
@MekdiGebre-f3g
@MekdiGebre-f3g 2 ай бұрын
ታደለ ገመቹ ባላጊዜ ስለሆነ በፉለገው ሚሊየን ሊገዛው ይችላል ነገ ሌላ መንግስት ሲመጣ ግን መሬቱም ሆነ ቤቱ ውድ መንግስት ገኒ ይሆናል
@soccertv6347
@soccertv6347 2 ай бұрын
ishii yagnawus degmo min enbalaw
@jesusislord5513
@jesusislord5513 2 ай бұрын
Medira Mikagna Esu oromo sila Honenow? Esun yem Belti Ye Amahara Bela Haftochu Alu Adel inde Dedab 🤪🤪🤪
@DevaDevaDula-i6r
@DevaDevaDula-i6r 2 ай бұрын
የደመወዝ ጪማሪ ብደረግም የታክስ ጉዳይ መታየት አለቤት ገቢ ከፍስል ታክስም ከፍ ስለሚል
@nothingcomeseasy
@nothingcomeseasy 2 ай бұрын
የዘገባዎቻችሁን ምንጭ መጥቀሳቸሁን አትርሱ
@saved1580
@saved1580 2 ай бұрын
መኮረኒ ለምሳ እየሰራው ይሄን ስሰማ 10 ዓመት በኪራይ የኖሮኩትን እያሰብኩ 10.000 ካሬ አማረኝ።
@MESKEREMShitaye-x9v
@MESKEREMShitaye-x9v 2 ай бұрын
Like
@TewabechLeges
@TewabechLeges 2 ай бұрын
ግብር ቢቀንስልን መልካም ነው ምን ውጤት አ ለው😂😂😂😂
@mimigirma7238
@mimigirma7238 2 ай бұрын
አቶ አብይ መሪቱን ቸበቸቡት
@mekuriawayenewasmare9777
@mekuriawayenewasmare9777 2 ай бұрын
ምነው ታደለ ተወዳጁ ሙዚቀኛ። ታደለ መልካም ስምህንና ስነምግባርህን ይዘህ ኑር። ሕዝብን አትንካ አትነካካ አትቀያየም። ተወዳጅ ነህ።
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu 2 ай бұрын
Bravo Tade you are Oromoo diamond you did the best. Thank you God.
@tadessedegefa-uo5oq
@tadessedegefa-uo5oq 2 ай бұрын
waaqayyoo gooftaan keenyaa wellisaa Taaddalaa Gammaachuuf karooraa dhiifamaatiin Daawwiittii dhugoo kana garaa ratimaa isaa gama sisinnee irrattii gara maatii waaqayyoo irratti sagaalee isa nama beekuu gooftan isaa yaa taasisuu.afuurii qulqulluun kan argamuu gama cubbaatiin wanta ta'eef fayyinii ulfinii mana isaafi ijoollee isa kan baredduufi jiraachuun afuuraa qulqulluu ilma nama gamaa gooftaa fudhachuuttii wanta ta'eef ulfiniifi jaalalii isaa si yaa yaadatuu ameen.
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 2 ай бұрын
Baxekayi Ethiopian tkklegn meri alewwxalatm 😢😢😢😢 yasazinale
@tafessetadesse4037
@tafessetadesse4037 2 ай бұрын
ግብስብስ ወሬ አንድ ቁምነገር የለውም ዝብሎ ድግግሞሽ
@SelamAbera-s7s
@SelamAbera-s7s 2 ай бұрын
አይ ሀገሬ ከ600 ብር ላይ ምን ተብሎ ነው ግብር ሚቆረጠው ቆይ 😢
@wondwosenaragaw6742
@wondwosenaragaw6742 2 ай бұрын
selam 600 birr ayikoretibetim
@fayofayo3010
@fayofayo3010 2 ай бұрын
Sela Taddaal men agabachu ?? Meqagnaa huluu
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 2 ай бұрын
Hule besew ager ende tenkeratet. Ennoralen
@willyou2030
@willyou2030 2 ай бұрын
የኦሮሙማ ጊዜ ማለት ይሄ ነዉ ! ነገ እናንተን አያድርገኝ!
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w 2 ай бұрын
የሽማቾች ማህበር ድጋፍ የሚሰጠው በህግ ለ5 ዓመት ብቻ ነው - ዛሬ ለምን ማለት አይገባኝም -
@Abdurahim-p9h
@Abdurahim-p9h 2 ай бұрын
Sila gilasab men agabah? Like yallam
@asaminewaltaye4434
@asaminewaltaye4434 2 ай бұрын
ወሬ ብቻ
@EsmaelJemal-d3m
@EsmaelJemal-d3m 2 ай бұрын
Taaddeen yoo barbaade haagurguruu yoo barbaade haa'ijaaru maaltu sin dhibee laftii kenyaa
@hanahanan-v2u
@hanahanan-v2u 2 ай бұрын
koyi sila tadala min agabachu ende ehe ahun zena baw hamit??birun awutitaw gaza anhun tirfama sihon lishataw naw baka ehew naw idil ke nanaw iska biliyen irasu lishataw yichilal kesu yemibalt habtam simata
@mekuriawayenewasmare9777
@mekuriawayenewasmare9777 2 ай бұрын
ውሸት ነው። አምታታውን እንዴት ታምነዋለህ?
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 2 ай бұрын
ቦሌክፍለከተማ። መሬትሽጦሲጨርስ ገናየስውነብስይሽጣሉ መንግስት ቦሌክፍለከተማን መፈተሽአለበት።
@demebullo1093
@demebullo1093 2 ай бұрын
በትክክል ብልሃል
@demebullo1093
@demebullo1093 2 ай бұрын
በትክክል ብልሻል
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
BigSchool
Рет қаралды 14 МЛН
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 36 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 14 МЛН
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
BigSchool
Рет қаралды 14 МЛН