100% ያለቀ ቤት በማይታመን ዋጋ ! በመሀል ቦሌ ደንበል በ7 ሚሊየን ብር ብቻ | Apartment in Addis Ababa |real estate ethiopia

  Рет қаралды 6,041

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@Heavenly4me
@Heavenly4me Ай бұрын
በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት የሚገዛ ገና ያልገባው ብቻ ነው:: ከዚህ በፊት የገዙትን መንግስት አንዴ የጣራ የግድግዳ ግብር እያለ ገዢዎችን እያንገበገበ ነው:: አሁን ደግሞ ያለፈው 3 ወይም 4 አመት ያከራያችሁበትን ገንዘብ የተቀበላችሁበትኝ ዶክመንት አቅርቡ ብሏል ወደ ኋላ ተመልሶ ግብር ሊያስከፍል:: በዛ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ያለምንም ማስተዋል የፈለገውን ቤት ያፈርሳል:: ምንም ዋስትና በሌለበት ህግ በማይከበርበት ሀገር ቤት መግዛት የኪሳራ ኪሳራ ነው::
@hope8216
@hope8216 Ай бұрын
መንግስት ቤት የገዛችሁበትን ገንዘብ ከየት እንዳመጣችሁ ምንጩን ካላሳወቃችሁ ቤታችሁ ለመንግስት ውርስ ይሆናል ሲል አልነበር? እንዲህ ተለሳልሳችሁና ቤቱን አሳምራችሁ የኢትዮጵያን ህዝብ ቤት እንዲገዛ አታታሉ:: እስካሁን የገዙት ሸጠው መገላገል ነው የሚፈልጉት:: መንግስት በግብር ህዝቡን አንገብግቦታል: ህግ የማይከበርበት ሀገር ቤት መግዛት ገንዘቡን የማቃጠል ያህል ነው:: :
@mlibra1473
@mlibra1473 Ай бұрын
Ere Uuuu ምኑ ነው 100% ያለቀው ታዲያ
@betelseyfu
@betelseyfu Ай бұрын
wow🎉🎉betam new.miyamrew endewlalen 🎉
@menbereandre8860
@menbereandre8860 Ай бұрын
ለአበሻ በፍጹም ይህ ኩሽና አይሆነም። እንዳትሞክሩት። ሌላ ደግሞ ስቶር የለውም። የትነው እንጀራ የሚጋገረው? ሽሮ በርበሬ ሌሎችም የት ለናስቀምጥ ነው ?
@AsegidWolde
@AsegidWolde Ай бұрын
ሁለት ሚልየን ሲገባ ደዉይልኝ በናትሽ
@yemicheal862
@yemicheal862 Ай бұрын
ትናንሽ ካሬ ብትሸጡ ብዙ ሰው ያማክል ነበር 40 እና 50 ካሬ
@wubeshetwoldemichael8634
@wubeshetwoldemichael8634 Ай бұрын
ምንም ማለት፣ ነው ኮንሲደር?
@MelakuAssefa-d9v
@MelakuAssefa-d9v Ай бұрын
ብሩ የሌላችሁ ሰዎች comment ላይ አትንጫጬ ያለን እንገዛዋለን በጣም ነው ሚያምረው
@ትርጓሜ
@ትርጓሜ Ай бұрын
ውሽትትትትት
@TMWM-z1i
@TMWM-z1i Ай бұрын
ያልተሰራ አይሸጥም😂😂😂
@kassaabebe8822
@kassaabebe8822 Ай бұрын
48 million 😅😅
@amenettuhar3747
@amenettuhar3747 Ай бұрын
የትነው
@sublime-iq2cc
@sublime-iq2cc Ай бұрын
ቦሌ ደንበል
@Lemlem-v7y
@Lemlem-v7y 4 күн бұрын
እረቅናሽ
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
በአዲስ አበባ ያልጠበኩት ቅንጡ የሀብታም ቤት ገባሁ Abel Birhanu
18:45