በ10 ሺ ብር ብቻ የሚጀመር ትርፋማ ሥራ፣ ማየት ማመን ነው|Spray paint machine|Gebeya

  Рет қаралды 114,368

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 245
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
የቤት ባለቤት መሆን ለምትፈልጉ የቤት መረጃ kzbin.info/www/bejne/aqq9fqydjrOgZ6c
@toibaali8997
@toibaali8997 2 жыл бұрын
ahlen
@Habebetoube
@Habebetoube 2 жыл бұрын
ያመጀረ ክፊያ ከነ ክፍል ስንት እንዳሆን አብረርተቹ። ብትነገሩ አርፍ ነው
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ደውለው ይጠይቁ
@ያኢላሂምራኝ
@ያኢላሂምራኝ 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ነው የምር ፍጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ግን ማሰልጠኛ እና ማሽን የሚገኝበትን ቦታ ብትጠቁመኝ ይሄው ከሳውዲ በአመት ከ3 ወራት ከስር ቤት ተፈቶ ኢትዮጵያ ተገባ ወንድሜ ልሰደድ እያለኝ በድጋሜ ተቸግሬያለሁ ጥሩ ስራ ባኝለት ይረጋጋ ይሆናል ብየ ነበር እባክህን ተባበረኝ ወንድሜ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ቀጣይ ቪዲዮ ይኖራል
@bahiruchare1789
@bahiruchare1789 2 жыл бұрын
ቅን ሰው ነህ!! እኛ ልንሰራቸው የምንችላቸውን ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሊሰሩ የሚችሉትንም ለመመከር ያግዘናል። ግሩም ሥራ ነው!!!
@መአዛማርያምመአዛ-ጐ5ለ
@መአዛማርያምመአዛ-ጐ5ለ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እውነትህን ነው ቀለም ቀቢ እንደሙያተኛ አይቆጠርም ነበር አሁን ግን በጣም ተፈላጊ ነው እኔ ከ9 አመት በፊት በጣም እስራ ነበር አሁን ግን ስደት ላይ ነኝ ስገባ እግዚአብሔር ከፈቀደ ወደ ስራዬ እመለሳለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
@betelwedaje2434
@betelwedaje2434 Жыл бұрын
እኔ ስደት ከመሔድ እዚህ ልሰራ የምችለው ስራ እየፈለኩኝ ነው በእውነት ቀኑን ሁሉ ይቱቭ የምጎረጉረው ተባረክ እኔ ልሰራ የምችለውን ስራ ገና አላወቅሁም
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን የምታቀርባቸውን ሁሉ ጠቃሚ ነገሮች ነው በረታ
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
እንደው ገቢያ ሚዲያ በምን ቃላት ልግለፅህ ምታቀርባቸው ሁሉ ለኛ በጣም ሚጠቅሙ ናቸው እግዚአቢሒር ይባርክህ🙏🙏🙏
@yaredmekonin2642
@yaredmekonin2642 2 жыл бұрын
መረጃችው በጣም ጥሩ ነው ከተጫለ ስለ አበሻ አረቄ ማሽን ብትነግሩን
@Kdisttube
@Kdisttube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በጣም ደስ ይላል ሁሌም የምታቀርበዉ ቪዲዬ እናመሰግናለን
@solomonmiheretu5117
@solomonmiheretu5117 2 жыл бұрын
መልካም ነው በርቱ አንድ ሰው ክዚህ የተሻለ ገቢና አቅም ቢኖረው እንኩዋን ይህን ለመስራት ብትፈልግ ሌሎች ሰልጥነው ይህን እንዲሰሩ መርዳት ስፓንሰር ማድረግ ይችላልና።
@tayechhussen1958
@tayechhussen1958 6 ай бұрын
ዋው እጅግ ጠቃሚ ነገር ነዉ እናመሰግናለን
@adanegebre3593
@adanegebre3593 9 ай бұрын
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ Nice
@amenappyoutube5254
@amenappyoutube5254 2 жыл бұрын
ወንድሜ ስልክህን ባገኘው ደስ ይለኛ እኔ ዘጠኝ አመት በስደት ነበርኩ አሁን ኢት ነኝ ባለኝ ብር ቦታገዛሁ የምሰራበት ብር ትንሽ ብር ነው ያለኝ አይዛሽ የሚለኝ ከጎኔ ማንም የለኝ አሁን ተስፋ ቆርጬ ተመልሼ ልሂድ እያልኩ ነው እስቲ ወንድሜ ስልክህን የማገኝበት
@Roza-eid2pd1j
@Roza-eid2pd1j 2 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ከጎንሽ ነው በትንሽም ብር ቢሆን ስራ ጀምሪ ስደት ተመልሰሽ እንደትመጪ አደረሽን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
0910225747 telegram እና whatsapp ብቻ
@m.4582
@m.4582 2 жыл бұрын
ከምርሽ ከሆነ ከኔጋ እንስራ.እኔም መስከረም ላይ እመጣለሁ ያለኝ ብር ትንሽ ነው ግን ሁለታችንም ከሰራን እንለወጣለን ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 2 жыл бұрын
@@m.4582 ነይ እኔም ልሄድ ነው ቤትም የለኝ የተወሰነ ብር ግን አለኝ 9 አመት ልሞላ ነው
@m.4582
@m.4582 2 жыл бұрын
@@ወሎወሎየ ወር ያልሞላ ነው የቀረኝ ለመሄድ
@muhammadhusin7662
@muhammadhusin7662 2 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ግን ልስላሴ ያለዉ አይመስለኝም ቀለሙ በዚህ ሲቀባ እዚህ እኳን አደጉት አገር በእጅ ነዉ አሚያለሰልሱት ለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
ጫላዬ አንተ እኮ ትለያለክ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 2 жыл бұрын
ምክርህ አሪፍነው እናመሰግናለን ግን የቀለም መቀብያው በመብራትነው የሚሰራው እዴት ያዋጣል
@ambetambet4488
@ambetambet4488 2 жыл бұрын
ጫላ ወድሜ በጣም እናመሰግናለን እሰኪ እንደግዜር ፈቃድ ከ3 ወር በኋላ ወደሀገሬ እገባለሁ ሰልጠና የሚሰጥበትን ትጠቁመኛለህ ሙያ ከገዘብ በላይነው ገዘብ ከአጠፋሀው ይጠፋል ሚያግን መቸም የማይጠፋ አብሮህ የሚኖርነው
@halimaabate6976
@halimaabate6976 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ማሽኑን ገዝቸ ባልተቤቴን አሰለጥናለሁ
@abelapersonal498
@abelapersonal498 2 жыл бұрын
ቅን ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
@ዘመድtube
@ዘመድtube 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ደስ ይላል የምታቀርባቸው መረጃወች ለኛ አሪፍ ተስፋ ነው
@wondeyabuye7799
@wondeyabuye7799 Жыл бұрын
interesting u are wellcome
@bereketbezebh9499
@bereketbezebh9499 2 жыл бұрын
Bereketi ebalalewu mulu finishing serategina nehin hasabachu betsami desi yilal gin kelemi mekebawu mashin yeti lagin memari mefelig sewu kale biyans tawaki lemehoni sosit ayineti sira mawoki alebeti mashinu yalebeti bota tsokumu
@tufayetufaye6450
@tufayetufaye6450 2 жыл бұрын
tankyu wendimachin betam ariff neger new yakerebkilin
@hdxz7664
@hdxz7664 2 жыл бұрын
ወንድም ኣሪፍ ሃሳብ ነው ጤናውን ያብዛልህ
@AdaneTefera-gn1ue
@AdaneTefera-gn1ue 8 ай бұрын
thank you.
@eshetutadesse4496
@eshetutadesse4496 2 жыл бұрын
Araa chalaye ante ikko:---- kin, bego, melkam, saw nehina egziabher baletsega yargik. Enwodihalen❤❤❤
@kbkidu8574
@kbkidu8574 2 жыл бұрын
እቃው /መሽኑ/ ከማሣየት ይልቅ ብዙ ጊዜህን በወሬ ትቆያለህ ፣ ለምታደደረገው ጥረት ግን እናመሠግናለን፣
@QamarAhmed-p6e
@QamarAhmed-p6e 6 ай бұрын
wondmia betam amsegenalehuge ene bezu amet kontiaxtera serchalehuge kechalk selkheane ena aderashane besteage melkame melkame fekadhe kehone bertaleage
@bazayoutube1538
@bazayoutube1538 2 жыл бұрын
የኛ ቅን ወድም የእውነት ለአተ ቃላት የለኝም ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠበቃቹ❤❤❤🙏🙏🙏
@huha5205
@huha5205 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ለምታስተምረን ሁሉ በጣም ጥሩ ስራነው ቀጥልበት
@sinboone9259
@sinboone9259 2 жыл бұрын
Inamesgnalen wandimachin 🙏🙏 Isti ba awun gize 200,000 min mesirat inchilalen?
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
ሰላም አብሮ ጤና ይስጠን ገበያ ዬቱዩብ ስለመረጃህ እናመሰግናለን
@trhas1706
@trhas1706 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@tesfaygerezher6306
@tesfaygerezher6306 2 жыл бұрын
ጫላዬ ወንድሜ የሁልግዜ ተከታይህ ነኝ እውነት ፈጣሪ እንዳንተ ዓይነት መልካም ሰዎችን እንድናገኝ ስላደረገን እናመሰግናለን 🙏🙏ጠቅላላ የኤሌክትሮኒክ ትምህርት በኣካል እፈልጋለው እስኪ ተባበረኝ ኣድራሻ
@HALELUYA62
@HALELUYA62 Жыл бұрын
Wow ተባረክ 🙏
@massyoph
@massyoph 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ
@EdenAl-n5q
@EdenAl-n5q 8 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጫላወድማችን💚💛❤👍👍👍👍
@ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ 2 жыл бұрын
ስመጣ ደውልልካለው መስራት ፈልጋለው ቁጥርህን መምጫዬ ሲደርስ ደውልልካለው እናመሰግናለን ወድማችን
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጫላ ይመችህ
@haleemahaleema1661
@haleemahaleema1661 2 жыл бұрын
ቅንሠዉ ማለት አተነህ በርታልን
@hentertainment4737
@hentertainment4737 2 жыл бұрын
You are wonderful and kind. Thank u bro.
@mekdestizazu7572
@mekdestizazu7572 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ በእውነት ተለያለህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ🙏
@tiztaorba8603
@tiztaorba8603 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የተሻለ ማሽን ያልከውን ብትነግረን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahmarahna6707
@rahmarahna6707 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ አመሠገናለሁ
@tahalilpump2795
@tahalilpump2795 2 жыл бұрын
Tanks tala
@hawabashir7852
@hawabashir7852 2 жыл бұрын
በትክክል
@sofiyaadem4519
@sofiyaadem4519 2 жыл бұрын
Thisi mashine Adama and Addis abbaa ware supper
@sameerasameera567
@sameerasameera567 2 жыл бұрын
thank you 👍👍👍
@melakutadesse7797
@melakutadesse7797 8 ай бұрын
What is the name paint machine? Is it used for wall paint and water paint.
@ቲቲቢትባባ
@ቲቲቢትባባ 2 жыл бұрын
እናመሠግናል ወዲም
@manyalush6163
@manyalush6163 2 жыл бұрын
Thanks Caalii
@affeworksewale669
@affeworksewale669 2 жыл бұрын
ገበያዎች በቅን አስተሳሰብና ተግባራችሁ ቀጥሉበት በርቱልን ጫላ!
@waltegeorges6494
@waltegeorges6494 2 жыл бұрын
Betam teru Sera new chala enamsgenalen
@johnsmart7220
@johnsmart7220 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@meskelujatani5418
@meskelujatani5418 2 жыл бұрын
esati argachu danda🙏
@እግዚአብሔርእረኛየነ-አ6ቨ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-አ6ቨ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጫላዩ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@melakutesfaye5351
@melakutesfaye5351 Жыл бұрын
Yaada gaggaarii akkasii waan nu affeerteef guddaa galatoomi
@samson1586
@samson1586 2 жыл бұрын
Caalla I like your presentation ,please can you make another presentation by Afaan Oromo please 🙏 qube generations they don't understand Amaharic. Thanks for what you are doing! God bless 🙏!
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
Ani Afaan oromootiin osoo dhiheessee baayee natti tola garuu yeroo afaan oromootiin hojjadhu viidiiyoon hin laallamu ,kana immoo chanaalii afaan oromootiin hojjatu banee yaalee dadhabe
@samson1586
@samson1586 2 жыл бұрын
Gudaa galaatomii Chalako!!! 🙏❤🙏
@solomonkassa9078
@solomonkassa9078 Жыл бұрын
yaada kee afaan oromon ykn amariffaan osoo dhiyeessite gaari ture.
@KejeltuDale
@KejeltuDale Жыл бұрын
Essa bitachu dandena
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም ❤️🤲
@aishatafara6519
@aishatafara6519 2 жыл бұрын
Ewnt betam arife Sera new
@mequanintzemene8338
@mequanintzemene8338 2 жыл бұрын
betam enamesegnalen wondm
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Жыл бұрын
betam.enamesgenalen❤❤❤❤
@ermiasdaimo6763
@ermiasdaimo6763 11 ай бұрын
Betam des yilal wondimach egzer yibarkh gn silk kutr lakln {10Q}.
@dagimuna9968
@dagimuna9968 2 жыл бұрын
Ejjig enamesegnalen
@stegazeabmulgeta6675
@stegazeabmulgeta6675 2 жыл бұрын
ስልጠና ማገኘት የሚቻልበትን ጥቆማ ወይንምአድራሻ ቢገለፅ
@mametube4022
@mametube4022 2 жыл бұрын
ሰላምነው ወድሜ ምክርህ በጣም ደስየሚል እና ወድማውይምክር ነው እቃውን የትእናገኛቸዋለን
@funjafanto3112
@funjafanto3112 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hiwotmebrahtu3020
@hiwotmebrahtu3020 2 жыл бұрын
Wow thank you
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ 2 жыл бұрын
ለምታቀርብልን መረጃ ከልብ አናመሠግናለን በቀጣይ የልብ ስፌት የሲጀር ዋጋ አቅርብል እባክ
@osmanidris619
@osmanidris619 2 жыл бұрын
እባክህን ወንድም ጫላ አድራሻ/ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
አድራሻዬ ቪዲዮ ላይ አለ
@g.d3783
@g.d3783 2 жыл бұрын
ጫላየ እግዚአብሔር ይባርክህ
@zemzem3032
@zemzem3032 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም አይዞን
@mazayeshitilamaza6554
@mazayeshitilamaza6554 2 жыл бұрын
ሠላም ጫላ እንኳን ደና መጣህ
@shegertube3762
@shegertube3762 2 жыл бұрын
Ameseginalhu bro please yemiyasletenu sewoch kuter yemetawkew kale please
@dajukoodajukoo5258
@dajukoodajukoo5258 2 жыл бұрын
ዋው አላህ እውቀትህን ይጨምርልክ። እና መጠየቅ የምፈልገው ነገር ለምሳሌ እኔ ክፍለ ሀገር ነኝ እና ማሽኖቹን የት እንደማገኝ ብትነግረኝ ወንድሜ እና የማሽኖቹን ስምንም ለምሳሌ የኬክ ማሽኑን
@የአብስራ-ሸ3ጠ
@የአብስራ-ሸ3ጠ 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@haiat1892
@haiat1892 2 жыл бұрын
ስላምነህ ይብዛልን ወንድማችየ
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፤ እንዲሁም ከልቤ አመሰግናለሁ !
@hanaselesh8250
@hanaselesh8250 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@sisayasefa8745
@sisayasefa8745 2 жыл бұрын
ወንድሜ ቻናልህ ጥሩ ሆኖ ወደነጥቡ ቶሎ ብትገባ መልካም ነው። ምንም ነገር ሳናውቅ ረጅም ሰዓት ወሰደብክ ወይም አንዛዛኸው
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጫሉ
@bizuhayhunbeyeneh4563
@bizuhayhunbeyeneh4563 2 жыл бұрын
Good job,
@GebibaGedda
@GebibaGedda 9 ай бұрын
Betam kin sewu neh wondime, yet yigegnal ekawu?,
@tewodrosteshome6034
@tewodrosteshome6034 2 жыл бұрын
ቦሮ ይመችኽክ ያምራል በናትህ የማሽኑ ሺያጭ አድራሻና ስልካቸው ጀባ በለን ሥራ አይናቅም
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
መጀመርያ ከህንፃ መሳርያ ይጠይቁ
@rahamayimam9080
@rahamayimam9080 Жыл бұрын
ሠላም ወንድም ይህ ማሽን ካለ መብራት ይሰራል ወይ
@AmenaShefa
@AmenaShefa 3 ай бұрын
አድረሽ አስቀምጥልን
@azukira9743
@azukira9743 2 жыл бұрын
አድራሻችሁን ግለፁልን
@nebiyuchekol4034
@nebiyuchekol4034 2 жыл бұрын
tebarek
@rajademisse9600
@rajademisse9600 2 жыл бұрын
የዳቦ መጋጋሪያው አድራሻቸው ስልካቸው አይሰራም
@naneyeyoutube2137
@naneyeyoutube2137 2 жыл бұрын
ይሠራል እህቴ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
የትኛው
@ሰዉሁን-ዐ9ለ
@ሰዉሁን-ዐ9ለ 2 жыл бұрын
ሰላም ጫላ በናትህ የሻማና ጧፍ ስራ ልጀምር ነበር ስለ ማቴሪያሉ ዋጋ ድጋሜ ቪድዩ ስራልን
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
በቅርብ ሰርቶል እየው ቪዲዩውን
@halimaabate6976
@halimaabate6976 2 жыл бұрын
ኦን ላይ ለመግዛት የማሽንኑን የደረጃ አይነት ስም ካለው ብትነግረን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ስሙን ፅፈናል
@halimaabate6976
@halimaabate6976 2 жыл бұрын
አሏህ ያክብር ወድምዋ
@abebe2377
@abebe2377 2 жыл бұрын
ወንድሜ ለምክርህተባረክልን ስልጠና የትነው የሚሠጠው
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
በመንግስትም ሆነ በግል አለ
@MuluKonjo-h4p
@MuluKonjo-h4p 10 ай бұрын
ማሽኑ የት ነው ሚገኘው እዳታልፉኝ
@Zahara-i2j
@Zahara-i2j 2 жыл бұрын
አላህይስጥልን
@hawabashir7852
@hawabashir7852 2 жыл бұрын
ጨለኩኡገለቶሚ ❤️❤️❤️❤️👍👍
@TesfayaFentaw-dx7hu
@TesfayaFentaw-dx7hu Жыл бұрын
ዘመናዊ የውጭ ስሪት የሆነ የጨው ማሽን እፈልጋለሁ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ብሎኬቱስ፡ጡሩነው፡ግን፡ሰፊ፡ቦታ፡ያስፈልጋል፡እኔማ፡ሁሌ፡አያለው፡ሀገር፡እገባና፡ግራ፡ስገባኝ፡ተመልሼ፡እሰደዳለሁ፡ድፊረት፡አጣሁ
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot Жыл бұрын
ኧረ ቁጥራችሁን የት ላግኘዉ
@israelmengistu4264
@israelmengistu4264 2 жыл бұрын
የመክና ማጠብያ ላይ ያለውን መጀመሪያ ዋጋ አጣራልኝ ወንድሜ
@bizuhayhunbeyeneh4563
@bizuhayhunbeyeneh4563 2 жыл бұрын
Brother can I get rain gun ? For garden
@abiti3603
@abiti3603 2 жыл бұрын
andegna neh tebarek
@mesertabera5950
@mesertabera5950 Жыл бұрын
ጫላዬ ሰልከህን ፈልጌ ነበር እዴት ማግኝት እችላልሁ በፈጥርህ አሰቅምጥልኝ ❤❤❤
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
በቅርብ ቀን ወይም ትላንት የተለቀቀው ቪዲዮ ላይ የጫላ ስልክ አለ
@mesertabera5950
@mesertabera5950 Жыл бұрын
እሲቲ እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 2 жыл бұрын
ጫላ ወንድማችን እስኪ የባህል አልባሳትን ሱቅ ለመክፈት አስቤ ነበር እስከ ስንት ካቢታል ያስፈልጋል ወንድሜ በዚህ ዙሪያ ትሠራልን አለህ ብየ አስባለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልን ለኛ ለስደተኞች ጥሩ ስራ ነው የምትሠራው በርታ።
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН