ውጪ ላለችው ፍቅረኛዬ ሳልነግራት አዲስ ፍቅር ጀመርኩ እንዴት ልንገራት : EthiopikaLink

  Рет қаралды 20,446

EthiopikaLink

EthiopikaLink

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@zaharezahara7408
@zaharezahara7408 5 жыл бұрын
አረ በጣም ብልግና ነው ገዘባን መልስላት የሰው ሀቅ ነው ከእንደዚ አይነት ወንድ አላህ ይጠብቀን
@melimelat3449
@melimelat3449 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@ሚሚኢቶ
@ሚሚኢቶ 5 жыл бұрын
ምናይነት ባለጌ ነው የያዝህው ፍቅር እሳት ይሁንብህ የበላህው ብርም እሳት ይሁንብህ ዘርህ አይብዛ የህይወት ዘመንህ ሁሉ ቃጠሎ ይሁን ብሯን ለበላህባት ውዷ ፍቅረኛህ ሳትታመን ላመንቺህ ካንተ የሻለ በመቶ እጂ እደምትኖር ምኞቴ ነው አንተ ግን የጂህን ታገኛለህ ሞዛዛ
@እሙኢምራንየአላህባሪያነኝ
@እሙኢምራንየአላህባሪያነኝ 5 жыл бұрын
ወይኔ እህቶቼ አይዞኝ በቃ የነገውን ጥሩ ትዳር ጥሩ ፍቅር ምኞታችን ነው ግን ብራችንን ምን አገባው እዚህ ውስጥ እህቶቼ 24 ሰአት ሰርተን እግራችን ኩላሊታችን ታመን ብንወድቅስ አረ እህቶቼ ልብ እንግዛ ተው አታሳፍሩኝ የምር አሁንስ ምርርርርርርር አለኝ ኡፍፍፍፍፍ
@birtukantesfaye4194
@birtukantesfaye4194 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ማንንም ማመን የለብንም ስንታመም እንኳ አናርፍም ስለዚህ ብራችሁን ያዙ
@ranarana625
@ranarana625 5 жыл бұрын
በትክክል
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 5 жыл бұрын
እሙ ኢምራን የአላህ ባሪያ ነኝ ትክክክክክክክክል
@hannahanna9630
@hannahanna9630 5 жыл бұрын
ለምን 3 አታደርጋቸውም ሁለት አነሰ ምን አይነት የተረገመ ነው በፈጣሪ የስራህን ይስጥህ የ እጅህን ታገኛታለህ ኑሮህ ሁሉ የስቃይ ይሁን መቼም የሰው ቅስም ሰብረህ በሰላም የምትኖር ይመስልሀል አሁን ስትነግራት ምን ያህል እንደምትጎዳ ታውቅ ይሆን ለነገሩ ለጊዜው ነው እግዚአብሔር ይክሳታል መገፋት መልካም ነው።
@senaitkeneni2069
@senaitkeneni2069 5 жыл бұрын
እራስ ወዳድ ነው ሲጀመር የርቀት ፍቅር አይሆንም አፈር ይብላ እኛ ሴቶች የዋ ነን ሲፈጥረን
@raheemadubai9476
@raheemadubai9476 5 жыл бұрын
የወሰድከውን ገንዘብ መልስ ደም ነው የሰው ላብ ከድህ አይነት አላህ ይጠብቀን ኤጭ
@ሀዩነኝየጀማልእኔ
@ሀዩነኝየጀማልእኔ 5 жыл бұрын
አይ ወንዶች ውሾች አይደላችሁ በተለይ አንዳንዶቹ
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
ዩኒ እና ብሬ ሰላም ብያለሁ አቤት ስውዳችሁ!!! ሥትተራአረቡ ደሥሥ ትሎኛላችሁ።
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው ደስስ የምትሉት😍😍😍😍
@maryammaryam6891
@maryammaryam6891 5 жыл бұрын
እባካችሁ እኔ አልሰማም ይህን ምክንያቱም የኔ የፍቅር ህይወት ጋ ተመሳሳይ ነው እጮኛዬ ኢ/ያ ነው ያለው እኔ ደግሞ ውጭ ነኝ 3ኛ አመቴን ልጨርስ ነው ከወጣሁ ግን ከ6 ወር ቡሗላ ልገባ ነው ወደ ሀገሬ ልንጋባ ነው ብሬም እሱ ጋ ነው ሌላ እንዳያገባብኝ አስፈራችሁኝ ግን ደስ የሚለው ነገር ከአንቺ ውጭ ሴት አይታየኝም ብሎኛል ሆ አልጨነቅም F ነኝ ከዱባይ y የኔ ፍቅር ሁሌም አፈቅራሀለሁ ለኔ ብለህ ብዙ ውጣ ወረዶችን አልፋሀል
@ranarana625
@ranarana625 5 жыл бұрын
አይዙሽ፡እህቴ፡ጠልይ፡አትፍሬ
@ባርችወለየዋ
@ባርችወለየዋ 3 жыл бұрын
ጅል ይህኔ ከ10 ሴትጋ ተጋድሟል
@መኃሉአይነገርም
@መኃሉአይነገርም 5 жыл бұрын
መርፌ ሳይሆን ጩቤ መውጋት ነው!!!
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 5 жыл бұрын
ይሔ በጣም ብልገግና ነው እንደው ፍቅሩአን ረግጦ ብሩአን ሲበላ ትንሽ አይሰማውም ለነገሩ የተለመደ ነገር ሆኑአል
@እሙኢምራንየአላህባሪያነኝ
@እሙኢምራንየአላህባሪያነኝ 5 жыл бұрын
በጣም ማናጢዎቹ ስንል የቢሮዎቹም ጀመሩን በሉ እኔ ልሳደብ ነበር ፆም ነው ይቅር ሆ
@blainshbandina189
@blainshbandina189 5 жыл бұрын
ስተት ብቻ በጣም ሸም ነው ለዝችኛዋም አይጠቅማትም የቀድሞዋ ግን ደና የፍቅር ጎደኛ ይገጥማታል ብየነው እማስበው ምክንያቱም ተገፋች እንጅ አልገፋችም
@alemlove4
@alemlove4 4 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ጥፋትህን እያወክ ወደዚህ የመጣህዉ የመጀመሪያዋ ፍቅረኛህን ሌላ ሰዉ መያዝን ሰርፕራይዝ ለማድረግ ነዉ
@sintahiyuethiopia8606
@sintahiyuethiopia8606 5 жыл бұрын
ክክክክክ የመጨረሻዋ ደዋይ በሳቅ አደከመችኝ
@አዩነኝየቡታጅራዋናፋቂ
@አዩነኝየቡታጅራዋናፋቂ 5 жыл бұрын
ጓደኛዬ ያለ ምክኒያት ስልኩን ምኑን አጥፍቶ ለ4 ወር ጠፍቶ መጣ ምክኒያቱ ሊነግረኝ ፈቃደኛ አይደለም በምንም ታምር ብቻ ይቅር በይኝና እንደድሮ እንሁን ነው ሚለኝ እኔ በሂወቴ ሌላ ሰው ገብቷል ልቤ ለሱ ቦታ የለውም ግን በጣም ሽማግሌ ምን እየላከ ሁሉንም ትተሽ ወደኔ ነይ ነው ሚለኝ መቼም ሰላም እንደማይሰጠኝ ነው ሚነግርኝ ክፉ ቅናት አለበት ሞቱን ነው ሚመርጠው ከሌላ ሁኜ ከሚያይ ካዲሱ ልጅ በስራ ምክኒያት ይተዋወቃሉ ጓደኞች አደሉም አሁን የሚሰሩት ግን አንድላይ አይለም በፊት ነበረ አክሙኝ ሁላቹም ኮሜንታተሮችም ጭምር 24 ሳት በጣም ተቸግሬ ነው ያለሁት መርፌ አትርሱኝ
@tamara-d9w
@tamara-d9w 9 ай бұрын
ውሸታቸው አንቺን ከማጣ ብሞት ይሻለኛል ይላሉ 😂😂😂በቂ አሳማኝ ምክኛት ካለው ወደ መጀመሪያው ተመለሺ ቀለበት ያርግልሽ ካለሁነ ከሁለተኛው ቀጥይ
@tigistbeyene670
@tigistbeyene670 5 жыл бұрын
ደሞአታፍርም ስትናገር ምን ብለህ ነው ምትነግራት አፈር ደም ያብላህ
@lubnarahal105
@lubnarahal105 5 жыл бұрын
Tigist Beyene አይንህን፡ያጥፋዉከሀዲ፡ገዘቦንም፡እየበላ፡አቤትወዶች፡ምንይሻላቸዋል፡ማነዉ፡የሚታመነዉ
@raheemadubai9476
@raheemadubai9476 5 жыл бұрын
@@lubnarahal105 በጣም
@birtukantesfaye4194
@birtukantesfaye4194 5 жыл бұрын
አፈር ብላና ቃልህን በላህ ምናለ የለፋችበትን እንኳ ብታስቀምጥላት እሷ እዚህ ኑሮ ብላ ትገጋለች እንዳው ፍቅር ሰልባጅ ሆነ እንዴ,,,,,,,,,????
@astermandefro3831
@astermandefro3831 5 жыл бұрын
ደግሞ አታፍርም፣ እንዴ እንዴት ልንገራት ግራገባኝስትል ገና ህይወትህን፣ ሙሉ ግራይገባሀል የሆንክ ባዶ ጭንቅላት ጊዜዋን ብርዋን በልተህ ስታበቃ ትዘባርቃለህ አፈርብላ
@ranarana625
@ranarana625 5 жыл бұрын
በትክክል ሚስኪን እህቴን😭😭😭😭
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 5 жыл бұрын
Aster Mandefro ትክክክክክክክልምስኪንንንንን
@ቃልቃል-ረ9ኘ
@ቃልቃል-ረ9ኘ 4 жыл бұрын
ዩኒ ግፍትስ ሳቅዋ ደስ ይለኛል
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 24 күн бұрын
I miss home But I will come anytime.
@welafta-2137
@welafta-2137 5 жыл бұрын
የረጅም ርቀት ፍቅር ; ባልና ሚስት እንደ በግ ከሀገርቤት እየገዙ የሚሄዱ በውጪ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚያመጣውን ጣጣ (risk) የተገነዘቡ አይመስልም ። በተለይ የረጅም እርቀት ፍቅር አይሳካም።
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 5 жыл бұрын
እውነት እንደ ጎህ እያደር ይጠራል ትክክክክክክክል
@yodittogo1374
@yodittogo1374 6 ай бұрын
ቡሩን ይመልስ
@onemorenight5932
@onemorenight5932 5 жыл бұрын
አፈር ይብላ
@jolycell153
@jolycell153 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም እውነትሽንነው
@nishaabeba4808
@nishaabeba4808 2 жыл бұрын
የኔዉ ጉድ
@seblemelkamu8828
@seblemelkamu8828 5 жыл бұрын
Betam mert program new bertu
@kalkidansegedsibereatnaf2307
@kalkidansegedsibereatnaf2307 5 жыл бұрын
Bewnet bektetam balgye be yotube lay selmagyachu yesra dekamen benate kelde chwata bemsake etbaberaleu betame feta elaleu ty
@almedim4070
@almedim4070 5 жыл бұрын
ሀዚህ ካላችሁት ያድኛችሁ ነው ተጠቀቁ
@emuye5856
@emuye5856 5 жыл бұрын
የወሰድክባትን ገንዘብ መልስላትና ይቅርታ ጠይቀህ ወደእራስህ ተመለስ
@mikitekekelkonjitmikil804
@mikitekekelkonjitmikil804 5 жыл бұрын
Afer bela beluleg hodam
@lubnarahal105
@lubnarahal105 5 жыл бұрын
Miki tekekel konjit Mikil የሰራህን፡ይሰጥህ፡ሌላምንም፡አልልም
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 5 жыл бұрын
Anet wesha afer bila birwan Beltehi new min ladirgi yemitlw bel birewn melslat eswa afer deme gita yemitagegnew
@semrasemra1914
@semrasemra1914 2 жыл бұрын
😍😍😍😍
@meseretabdela2759
@meseretabdela2759 5 жыл бұрын
Sentachin nen lebichan yekoselaw bedzi ayintoch leb yestachu wedoch
@eyerusalemkeder2138
@eyerusalemkeder2138 5 жыл бұрын
አይ ወንድ አፈር ብላ
@mediefantaw468
@mediefantaw468 2 жыл бұрын
አጊተህ አይደሰት የሴት ብር በልተህ ሰላም አታግኝ
@newand9050
@newand9050 11 ай бұрын
ሴቶችየ አርፍችሁስራችሁን ብትሰሩ ነው እሚያዋጣን
@masifiker9435
@masifiker9435 5 жыл бұрын
Biniyam yemibale takami damo kebsh ekwan shem ayakem ede betam baleg sewu new
@miretyonas2115
@miretyonas2115 Жыл бұрын
መርዞ ብላ የሆክ ነገረ ነክ😳🙆
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
ወንድሜ አንተ ራስህን አበላሽተህ የሁለት ሰዉ ሂወት እያብላሽህ ነው ራስህን ቁጭ ብለህ ልታየው ይ ግባል ያች እየለፋች ትዳሬ ብላ ነው እውነት የማንም ሃይማኖት ይህን ግፍ እንድትሰራ አይፈቀድምና አስብበት ትልቅ ጠፋት ነው
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 5 жыл бұрын
አለም የጎንደር ልጅ ነኝ ትክክክክክል
@sadh123atubia3
@sadh123atubia3 4 жыл бұрын
@@madenamohammed3858 አፈርብላ
@fikerkebede1932
@fikerkebede1932 5 жыл бұрын
Yebelahewn gezebe bemulu melseh lela fikeregna edeyazk negerat gn ewnet elehalehu mechem aysakalehem edime lekehen yekochihal bemiskinawa gezebe lela set stgabez tineshe helinahen ayamehem gn
@abrarahmed-es7jt
@abrarahmed-es7jt 5 жыл бұрын
የወንድ አሰዳቢ
@ffdd2397
@ffdd2397 5 жыл бұрын
Takamin indi mabeshaqet gin tagabi naw 😄😄😄?
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 жыл бұрын
Demo.afalewu.yaweralinde.genzebwan.lemin.yibelal.lela.fiqiri.kejemer.werad
@fanihabibb8511
@fanihabibb8511 5 жыл бұрын
Afre dechi belaa demo biruan eblalew yilale afr belaaa
@mamayen3450
@mamayen3450 5 жыл бұрын
አፈር ያሰበላህ ከንቱ
@minlargelhkfiqir662
@minlargelhkfiqir662 5 жыл бұрын
Era afer bila afer yasbelak
@hagerenengiethiopiakemojo1538
@hagerenengiethiopiakemojo1538 5 жыл бұрын
የበላህው ገንዘብ ይነቅህ እሺ። ደሞ አማክሩኝ ይላል ? የፈለከውን ስታረግ አማክረህ ነው? የከዳተኛ ዘመን እግዚኦ!!!
@masiyedr.abiyeadnaki6128
@masiyedr.abiyeadnaki6128 5 жыл бұрын
Afare bela ante danazi😏🙄ye abate amlaki afari yasbalaki
@senaitbekele47
@senaitbekele47 5 жыл бұрын
Käfer sasbew degmo ayafrm ende
@MasaratMasarat-k7r
@MasaratMasarat-k7r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😁😁😁
@rutedesalgn6031
@rutedesalgn6031 5 жыл бұрын
Afar belaa
@ሱምያኢትዩጰያዊኑሪልኝአገ
@ሱምያኢትዩጰያዊኑሪልኝአገ 5 жыл бұрын
እረ አፈሩን ይብላአ አያፍረም ግን ሴወራ
@havenmama5865
@havenmama5865 5 жыл бұрын
Demo yaweral enda afre bla
@gelayesendu4350
@gelayesendu4350 5 жыл бұрын
Dawayochu rasu ebdoch nachaw entan belo D.R😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@aminaqalbesa3929
@aminaqalbesa3929 5 жыл бұрын
አፈሪ ብላ
የፍቅር ክሊኒክ 28 February 2021 ፤
35:26
TAZMA MEDIA
Рет қаралды 3,2 М.
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 21 МЛН
አዲሱ የሪልስቴት ቤት ግንባታና  ግዥ ህግ
6:37
ጃን ቲዩብ | Jan Tube official
Рет қаралды 2
ልባም ሴት! #love #ፍቅር #ethiopia #ebs
16:51
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 20 М.
MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ህልመ ለሊት አስቸገረኝ ?
30:50
EthiopikaLink
51:58
EthiopikaLink
Рет қаралды 32 М.