Chiken recipe / የዶሮ ጥብስ በጣም ጣፋጭ በጣም ቀላል አሰራር

  Рет қаралды 221,628

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Күн бұрын

Пікірлер: 129
@makfiramohammed2759
@makfiramohammed2759 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቀላል አሰራር ነው በርቺ
@saranoon4749
@saranoon4749 3 жыл бұрын
እጅሽ ይትባረክ ከተቻለሽ ምግቦችሽ አሠራር ስታሳይን ሰአቶችና ደቂቃውዎችን ብትነግሪን ሞር በጣም እንረዳለን በርቺ
@Aberash-fg9wh
@Aberash-fg9wh 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ምግብ ነው እኀቴ❤ እኔ ሰረቸው አረቦች በጣም ወደውታል እጂሽ ይባረክ በጣም ጣፍጧቸው ነው የተመገቡት
@Munira-uo5pv
@Munira-uo5pv Жыл бұрын
ማሻ አላህ ብዙ ግዜ ስራዎችሽን ሞክሬይሳካልኛል አላህይጨምርልሽ
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 2 жыл бұрын
በቀላል አሰራር በጣም ደስ ይላል
@raheemaraheema9402
@raheemaraheema9402 Жыл бұрын
ወውጎበዝ
@fatumayimam626
@fatumayimam626 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ቀላል አሰራር ነዉ በርቺ
@maryemjamal8493
@maryemjamal8493 Жыл бұрын
❤❤❤
@ZewduNegash-h2y
@ZewduNegash-h2y 15 күн бұрын
ያምራል❤❤❤❤❤
@temesgenAbera-xz7sv
@temesgenAbera-xz7sv 2 ай бұрын
Oh wow betam geramina kelal aserar new berchi serchew wetetetun demo negreshalw
@Tigist-v2e
@Tigist-v2e 11 ай бұрын
Wow 👌 ❤
@TsionTsion-dy1ev
@TsionTsion-dy1ev Жыл бұрын
Not bad not bad at all
@ሪምወለየዋ
@ሪምወለየዋ 7 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ሰላምነው እህት ማሻአኣልህ በርች በጣምያምራል ጠንክሪእህቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Estub-r5v
@Estub-r5v 7 ай бұрын
Betam tafachi new 😆👌👌👌👏
@LoveEthiopia-n5q
@LoveEthiopia-n5q 11 ай бұрын
ተባረኪ ማዳሜ ሁሌ ስሪ እያለች ታሰቸግረኝ ነበር አሁን ሳየዉ በጣም ቀላል ነዉ ለልጆቹ በቺ ቢዶ ሰራሁ😂❤❤❤❤
@HabaEthiopa
@HabaEthiopa 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በጣም ሀሪፍ አሠራር በርች
@gechkassa7023
@gechkassa7023 Жыл бұрын
WOW 😲 it's amazing... bravo 👏
@EzedinMujib
@EzedinMujib 11 ай бұрын
Enamesegenalen edeme tena yestesh
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi Жыл бұрын
ተባረኪ ከቦ ቀል አሰራር 🙏❤️
@nezifanezifa5
@nezifanezifa5 Жыл бұрын
wow betame merete aserar fexanena kelale enamesegenalen berechi❤
@Rabiyasweet-lq4il
@Rabiyasweet-lq4il Жыл бұрын
Lela siga ayhonim
@sofyatube7031
@sofyatube7031 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ አሰራር ነውዛሬሰርቸ ሞከርኩት ምን ጣት ብቻ እጅያስቆረጥማል ጎበዝባለሙያነሽ❤❤
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ Жыл бұрын
አሪፍ ነው በርች ❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
በርቺ እህቴ ለየት ያለ ሞያ ነዉ ያስተማርሽን እጅሽ ይባረክ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘
@sosnahaylu3159
@sosnahaylu3159 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆነው በርች የኔ ውድ❤❤❤❤❤
@salm1314
@salm1314 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆነው በርች ዉዴ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘
@MaramawitEndeshawWesene
@MaramawitEndeshawWesene 8 ай бұрын
wow i apreshet you keep it up
@fathumaali1560
@fathumaali1560 Жыл бұрын
ማሻአላህ በርችልን
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@konjonesh
@konjonesh 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እስራር ነው
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 Жыл бұрын
Wow how do I not know of you. Very delicious 😋.
@semirzulal6205
@semirzulal6205 2 жыл бұрын
በርቺ good
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ🇪🇹✅👍🍬🍍🍉🇪🇹🇪🇹
@afomiy367
@afomiy367 5 ай бұрын
በርቺ
@tirsitweightlossjourney5418
@tirsitweightlossjourney5418 3 жыл бұрын
Betam amesegenalew serchew betam new metemew thank you
@TsedaluWendemneh-ug6cw
@TsedaluWendemneh-ug6cw Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@ሀቢባቲዩብ-ጸ7ሐ
@ሀቢባቲዩብ-ጸ7ሐ 3 жыл бұрын
ጎበዝ በሪቺ
@leyuhubii5509
@leyuhubii5509 4 жыл бұрын
ahelen sis tefash Mashaallah teslemi
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 4 жыл бұрын
beselam new mare Ethiopia Yalew Neger tinish yiregaga biye neber
@leyuhubii5509
@leyuhubii5509 4 жыл бұрын
Ok hulem selam hugileg
@uaquqa685
@uaquqa685 3 жыл бұрын
ጉበዝ
@aynadesgetahuen1529
@aynadesgetahuen1529 2 жыл бұрын
Good
@eteneshmokonin3743
@eteneshmokonin3743 2 жыл бұрын
Berch 💖💖🇪🇹
@meseretberhanu6042
@meseretberhanu6042 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
@ጓልወያናይሻለቃመኮነን
@ጓልወያናይሻለቃመኮነን 9 ай бұрын
ድምብላል ምን ማለት ነው በኣረብኛ
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ 7 ай бұрын
ኮዝበራ
@fatimas8855
@fatimas8855 6 ай бұрын
ቀዝበራ
@SamsungBdy-o9n
@SamsungBdy-o9n 2 ай бұрын
ከዝበራ
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 24 күн бұрын
ኩዝበራ
@tamerali3218
@tamerali3218 14 күн бұрын
ኩዝብራ❤
@herisbaking
@herisbaking 3 жыл бұрын
Lovely
@hayathayat281
@hayathayat281 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 4 жыл бұрын
አመሰግናለው😘
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 жыл бұрын
እንዳየውት ለራት ሰርቼ በላን ዋው። ዶሮው እራሱ ሲቀቀል ሽታ የለውም የምር ቀላል ጥርት ያለ እኔግን በቀዝቃዛ ውሃ ነው ዶሮው አብሬ ጨምሬ ቅመሞችን አርጌ እንዳንቺ ህል ናና ጨመርኩበት አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@azaheltamrat9764
@azaheltamrat9764 3 жыл бұрын
It is so sweet 😛
@SemiraSultan-o2y
@SemiraSultan-o2y 3 ай бұрын
በፉኖ ዱቄት ይሆናል?
@ethiopiafiqir9679
@ethiopiafiqir9679 3 жыл бұрын
Wow
@thoibayoosuf7454
@thoibayoosuf7454 2 жыл бұрын
እናመስግንናለን♥
@ሱሱነኝየሀይቅልጅ
@ሱሱነኝየሀይቅልጅ Жыл бұрын
የደረቀው ዳቦ ዱቄቱ በአረበኛ ምንድን ነው ስሙ
@HuabKojo
@HuabKojo 7 ай бұрын
❤❤❤
@Shegitu5
@Shegitu5 4 жыл бұрын
So nice
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 жыл бұрын
🤐🤐🤐
@efilove8031
@efilove8031 2 жыл бұрын
ከሙን ከየት ማግኘት ይቻላል
@tamerali3218
@tamerali3218 14 күн бұрын
ባረበኛ ምድነው የሚባለው ሥሙን ጻፊልኝ ከይቅርታጋ
@rahimhassen8872
@rahimhassen8872 4 жыл бұрын
በርቺልን
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ረሁዬ
@lgmikael3374
@lgmikael3374 2 жыл бұрын
Betam wodjewalew
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
Thanks😍
@asnqkechasnqkech4562
@asnqkechasnqkech4562 4 жыл бұрын
betam arife new amesegenalew mar ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 4 жыл бұрын
eshi Yene Konijo kin Sew
@EdenZerihun-v7r
@EdenZerihun-v7r 11 ай бұрын
waw
@RUTHTESFA-g4i
@RUTHTESFA-g4i Жыл бұрын
❤thanks! Habibiti
@UmuMahi-xd9do
@UmuMahi-xd9do 7 ай бұрын
ቆይ የዶሮ እግሯ ብቻ መጠበስ የሚችለው ወይስ ሌላውንም መጥበስ ይቻላል?
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 6 ай бұрын
ሌላውም ይቻላል እኛ እየጠበስነው ነው
@AlAl-jr9xh
@AlAl-jr9xh 7 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤በርች ደምሪኚ
@ያልተፍታህልም
@ያልተፍታህልም 4 жыл бұрын
እናአሰግናለንቆጂት
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 4 жыл бұрын
እሺ ማሬ💋
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ዶሮ በደንብ ይበስላል ወይስ ትንሽ ሲቀረዉ ነዉ ምናወጣዉ እሱ ግልፅ አርጊልኝ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 3 жыл бұрын
በደንብ ይበስላል😍
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Aberostube3222
@Aberostube3222 4 жыл бұрын
በርቺልን👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 4 жыл бұрын
እሺ በጣም አመሰግናለው
@OvidRealestate-b5h
@OvidRealestate-b5h 4 ай бұрын
የዶሮ እግር ብቻ ነው እንደዚ የሚስራው
@epuni2123
@epuni2123 2 жыл бұрын
👍👍👍
@milkimuleta2711
@milkimuleta2711 5 ай бұрын
albelashim
@BiniyamKebede-qs2qr
@BiniyamKebede-qs2qr Жыл бұрын
Inaameseginalen
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Amen😍
@MimiAelem
@MimiAelem Жыл бұрын
ስት ነዉ
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 3 жыл бұрын
ሌላው የዶሮው ብልቶችስ?? ውሀው ውስጥ ነው በደንብ የሚበስለው??
@ekram2626
@ekram2626 4 жыл бұрын
Ahlen yetfa sew
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 4 жыл бұрын
enidet neshilign ekuti
@ekram2626
@ekram2626 4 жыл бұрын
@@Hidaya-kitchen- alehulsh al.lillah
@Yadelsuperpro12
@Yadelsuperpro12 Жыл бұрын
Thanks
@مريمامعبدالله-ر7ذ
@مريمامعبدالله-ر7ذ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ይስለም የድክ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 4 жыл бұрын
አሚን ማሬ
@yeneworknigatu674
@yeneworknigatu674 Жыл бұрын
Thank you
@asassadss7894
@asassadss7894 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@zainblove6758
@zainblove6758 3 жыл бұрын
የዶሮ ክሬም አሰራር
@elsabetberhe5079
@elsabetberhe5079 4 жыл бұрын
የተፈጨ ዳቦ ዱቄት የት ይገኛል
@melatalewimusa5813
@melatalewimusa5813 3 жыл бұрын
Betsh madrkena mefchet techeyalsh
@Martalove.
@Martalove. 11 ай бұрын
ሁለተኛው ዱቄት ከሌለንስ የዳቦው ፍርፋሪ ውደ😊
@anaekutina7017
@anaekutina7017 9 ай бұрын
ኖርማሉን ዳቦ አድርቀሽ ፈጭተሽ ተጠቀሚ
@tube-zu9pt
@tube-zu9pt 3 жыл бұрын
በርች ነይ እኔ ቤት ዉዴ
@bubuyee9836
@bubuyee9836 4 жыл бұрын
MashaAllah
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 4 жыл бұрын
Shukiren Bubuye
@mikemelesse3372
@mikemelesse3372 4 жыл бұрын
ለምን ፡ ያህል ፡ ሰዓት ፡ ወይም ፡ ደቂቃ ፡ ነዉ ፡ የምንጠብሰዉ?
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 4 жыл бұрын
ቀላ እስከሚል😍
@jamalahmed6124
@jamalahmed6124 4 жыл бұрын
እስክርብሽ ነዎ😂
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 4 жыл бұрын
@@jamalahmed6124 ጥሩ መልስ ነው ክክክ
@emuemu5609
@emuemu5609 2 жыл бұрын
አሪፍነው ግን ቆዳውን ባታነሽው ይመረጣል
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
ቀቅዬ ስለምጠብሰው ነው😍
@elsabetberhe5079
@elsabetberhe5079 4 жыл бұрын
የታሸገው ካለሽ ፎቶ ላኪልኝ
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 жыл бұрын
ደምሪኝማማየ ደምሬሻለሁ
@lailabaloch7303
@lailabaloch7303 4 жыл бұрын
❤👍👍👍👍👍❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 4 жыл бұрын
💋💋💋
@sabasintayehu1742
@sabasintayehu1742 3 жыл бұрын
Plz መልስሽ እጠብቃለሁ እማ. ይሄ አሰራርሽን ወድጀው ነበር ነገር ግን ወደ ውጭ ሀገር ሰራቸ ለመላክ ይሆናል እንቆላል አለው ጉዞ ላይ አይበላሽም plz text me!?
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 3 жыл бұрын
ስለወደድሽ ደስ ብሎኛል😍 አንደኛ ሲቀዘቅዝ አይጣፍጥም ሲቀጥል አንቺ እንዳልሽው እንቁላል አለው። ውጪ እኮ ዶሮ በሽ ነው ሰርቶ መብላት የሚቻልበት ቦታ ካልሆነ ነው እንጂ🤗
@elzabethasfaw3080
@elzabethasfaw3080 4 жыл бұрын
Konjo newe berchi gene meyazeya tetekemi weyeme guante(Glove) aregi
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 4 жыл бұрын
Thanks mare💋💋💋
@Senait-u7x
@Senait-u7x 2 ай бұрын
ሁሎን ብልቶችን መጠቀም አይቻልም
@ፈዲላነኝየአላህባርያሰብቲ
@ፈዲላነኝየአላህባርያሰብቲ 4 жыл бұрын
♥♥♥♥♥👏👏👏💋💋👐
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ምርጥ
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Жыл бұрын
💞💞💞💞💞💞💞
@elsaabrham1755
@elsaabrham1755 4 жыл бұрын
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@tekieweldu1128
@tekieweldu1128 2 жыл бұрын
Wow
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Making the famous KFC from chicken legs at home conditions.
11:20
OFIYAT TAOM
Рет қаралды 4,8 МЛН
ዶሮ ጥብስ አስራር chicken fried recipe Ethiopian food @zedkitchen
9:10
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 27 М.
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54