ሊያመልጦ የማይገባ መልዕክት || እውነተኛ መመለስ በፓ/ር ተስፋሁን ሙሉዓለም || True Repentance By Pastor Tesfahun Mulualem(Dr.)

  Рет қаралды 28,636

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@yared7699
@yared7699 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ተባረክ መቼም ያንተ ትምህርት ልቤን ሳይነካው አያልፍም በልጅ በእየሱስ ደም ያፅዳኝ ይርዳኝ ።
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 жыл бұрын
Amazing 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏 I’m orthodox and this is true lesson for everyone!!!
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 2 жыл бұрын
በእውነት አንተ ምርጥ ነህ:: ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ ተባረክ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ❤🥰🥰
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 2 жыл бұрын
“ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።” - መዝሙር 23፥6
@danielkebede585
@danielkebede585 2 жыл бұрын
ዶክተር ዘመንህ ይለምልም ባንተ ትምህርት ከዲፕሬሽን ወጥቻለሁ በሀይል ክብሩ ይውደቅብክ
@ኤፉ-us9rz
@ኤፉ-us9rz 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር የእውነት እንድንመለስ ይርዳን 🙏💕🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@azeeketsela514
@azeeketsela514 2 жыл бұрын
Thank you for teaching the truth! the world needs a preacher like you!
@selamwengilnew6213
@selamwengilnew6213 2 жыл бұрын
አቤት የዛሬው ትምህርት ደስስስስስስስስ ሲል ፈውስ ነው ለነፍስም ለስጋም አተ የእግዚአብሔር ሰው በጣም ነው የምወድህ ኢትዮጵያ መጥቼ የእግዚአብሔርን ቃል ከአፍህ ቁጭ ብዬ የምሰማበትን ቀን እናፍቃለሁ ዛሬ ከማን ጋር ቅሬታ አለኝ ? ብዬ ማሰብ ጀመርኩ የኔ ተምሮ የማንን ተሸክሜ ይሆን እደዛ ባለ እዳ በምህረት ተለቆ ሌላውን እዳነቀው ሰው አቤት ጌታ ሆይ አስበኝ !
@tenagnesharew2185
@tenagnesharew2185 Жыл бұрын
የዘላለም አምላክ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ በጣም ነው ልቤ የተነካው እግዜአብሄር ይርዳ እኞንም ያስጨክነን
@jesussaves1474
@jesussaves1474 2 жыл бұрын
What a wonderful message! God bless you pastor!!
@Rahwa_34
@Rahwa_34 2 жыл бұрын
God bless you paster 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mommy2087
@mommy2087 2 жыл бұрын
ወንድሜ፣ እግዚአብሔር አብዝቶ፣ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ፣ ክርስቲያን ሁሉ በብዙ ሊመከርና ሊገሰጽ ይገባዋል!! የእግዚአብሔርን ቃል ሊያውቅ ይገባዋል!! ክርስቲያን ከእግዚአብሔር ቃል በጣም ርቆአል!! ከቃሉ ውጪ የሚኖሩትም ከዚህ. የተነሳ መሆኑ ግልጽ ነው!! ትውልድን የሚመልሱ ፀጋ ያላቸው መጋቢዎች ሊኖሩን ይገባል!! ሁላችንም በርትተን ልንጸልይ ይገባናል።
@sabapaulosofficial2919
@sabapaulosofficial2919 2 жыл бұрын
ማለዳ ማለዳ የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው ታማኝነቱም ብዙ ነው::
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ 🙏🙏🙏🙏
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
የሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው! የታላቆች ታላቅ ፈራጅ!! ተባረክሊኝ! "እውነተኛ ለውጥ እፈልጋለሁ " ምህረት ለራሴ ከኣባየ'ና ምህረት ለሁሉ እጠይቃለሁ ሁሌ! ስማኝ እየኝ እያልኩ ነበር።
@aziebmehari5126
@aziebmehari5126 2 жыл бұрын
Us usual wonderful preaching Bless you pastor
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 2 жыл бұрын
የእግዝአብሄር ጸጋና ምሕረት ይብዛልኝ አሜን ሃሌሉያ. 🙌🙌🙌❤❤❤🙏🙏🙏
@ShewalemwamiAbenu
@ShewalemwamiAbenu Жыл бұрын
ፓስተር ተባርክ ።
@SurafelSolomon-l7k
@SurafelSolomon-l7k Жыл бұрын
መቼም የማረሳው የግዚያቤር እስትንፋስ ህይወትን የሚነካ የተኛውን የሚያነቃ ወደ እግዚያቤር የሚያስሮጥ ያለሁበትን እንደመስታወት አይቼ እጄን በጭንቅላቴ የያስኩበት ለመነሳት የቆረጥኩበት ዘላለሜን ያሰብኩበት ደስታ ሀዘን መገረም ያየሁበት ድንቅ ያባቴ የማዳን እጅ የደረሰልኝ ተመስስስስስስገን🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️
@eyerusbb
@eyerusbb 2 жыл бұрын
Life changing teaching , testimony and prayer! God bless you Pastor Tesfahun
@aziebmehari5126
@aziebmehari5126 2 жыл бұрын
ምሕረትህና ቸርነትህ አንፈልጋለን እግዚአብሄር ሆይ
@samrawitasefa880
@samrawitasefa880 2 жыл бұрын
አሜን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ መልሰኝ እኔም እመለሳለሁ አባባ እየሱሴ እወድሃለሁ ፓስተር ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asteraremeda8003
@asteraremeda8003 Жыл бұрын
I give glory to mighty God the esprit of the lord Jesus Christ to hear the truth of world this is revival amen
@you7606
@you7606 2 жыл бұрын
Geta yesus ybarkih Paster
@seblewongelabate5409
@seblewongelabate5409 2 жыл бұрын
አሜን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም 🙏🙏🙏
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 жыл бұрын
The faithful preaching and teaching of God’s Word is a balm to the wounded soul.!!! This is the best by far… no screaming 😱 no jamming no horror story
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Tebareku gate yebarkh 💕🙏🏻💕🙏🏻💕🙏🏻
@netsanetl8529
@netsanetl8529 2 жыл бұрын
Woooow Pasterya this is what I want to hear, your so wonderful and bless. I love you and I respect you so much, you always telling us the truth “ the truth will set you free”
@kiflemariambekele2089
@kiflemariambekele2089 11 ай бұрын
አግ/ር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ::በሰላሳ አመት ክርስትና ለመጀመርያ ጊዜ እረሴን አገኘሁት::
@smeckglory
@smeckglory 2 жыл бұрын
ጌታ የተባረከ ይሁን የዛሪው ትምህርት ያለባበሰ እውነት ነው እንድንባንን የሚያደርግ ብርሃን ነው ያበራህልን ያብራራህልን የጌታ ስም የተባረከ ይሁን የአምላካችንን በር የሚያስከፍት እግዚአብሄርን ምህረት የሚየስገኝ የበረታ ፀሎት ያስፈልጋል አምላክ ይርዳን
@elsafetme3465
@elsafetme3465 2 жыл бұрын
A man Egzabher. Yemsgene. I. Am. .Like. Tebarke. Pasteur.
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ሆይ ከማስመሰል ህይወት አውጣኝ በከንቱ ዘመነ እንዳያልቅ በእውነትና በመንፈስ ላመልክህ እሻለሁ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennnnnn haleluyaaaa silemeretikegn amesegnihalehu🙏🙏🙏🙏🙏 paster tebarek
@amarechdufera721
@amarechdufera721 Жыл бұрын
Paster geta beuwnet yibarkh le hulachinim memeles yihunilin 🙏
@BirkeneshDadiso
@BirkeneshDadiso 3 ай бұрын
እግዝአብሄር፡ይባርክ፡ፓስተር
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 2 жыл бұрын
God bless you so much . Hallelujah hallelujah hallelujah praise the lord.
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
It's true thank you so much 💕🙏🏻💕🙏🏻
@neguseberi3013
@neguseberi3013 Жыл бұрын
አሜን ፓስተር ተባረክ
@smeneshwalle
@smeneshwalle 2 ай бұрын
Amen tega yechmrelh tebark temeherteh fewsognal.
@hannaanley2461
@hannaanley2461 2 жыл бұрын
እውነተኛ መመለስ ስለሆነልን ጌታ ይመስገን፡፡ አሜን፡፡ አሜን፡፡ አሜን፡፡
@elenitekle147
@elenitekle147 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Thank you Pastor. God bless you 🙏
@mary.t3225
@mary.t3225 2 жыл бұрын
Especially about forgiveness!!. Love it
@rozitsegaye3802
@rozitsegaye3802 2 жыл бұрын
አሜን ከሰማሁት ተጠቅሜአለው🙏
@eyerusbb
@eyerusbb 2 жыл бұрын
Life changing teaching. May God bless you Pastor Tesfahun
@teferayewubdar6455
@teferayewubdar6455 2 жыл бұрын
Yes I'm ready. Thank you God-bless you. More and more😀🙏
@thegospeltube9096
@thegospeltube9096 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ ብዬ አምናለሁ !!!
@merinetmatewos5838
@merinetmatewos5838 2 жыл бұрын
ተባረኩ ጸጋ ይብዞላቹ
@aziebmehari5126
@aziebmehari5126 2 жыл бұрын
you are right pastor
@sabapaulosofficial2919
@sabapaulosofficial2919 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ይህ እውነተኛና ህይወት ለዋጭ ትምርት ነው::
@lov8gilvt
@lov8gilvt 2 жыл бұрын
May God bless you🙏 You are blessed!!!
@yared7699
@yared7699 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ይቅር በለኝ
@samsomkelati1932
@samsomkelati1932 2 жыл бұрын
your Teaching Pastory It Make Me and keep's me clean and strong always
@mary.t3225
@mary.t3225 2 жыл бұрын
Cm tv always preaching the truth message of our Lord Jesus Christ!! Please keep going in Jesus name Amen!!!!!!.🙏🙏🙏🙏. I love you sooooo much by the love of our God Jesus Christ.!!!!!!.
@millii1
@millii1 2 жыл бұрын
አሜን!!! ድንቅ አምላክ።
@nebaittesfaye9591
@nebaittesfaye9591 2 жыл бұрын
ልብ ሚያሳርፍ መልክት
@BirkeneshDadiso
@BirkeneshDadiso 3 ай бұрын
ጌታ፡ሆይ፡ይቅር፡በለኝ
@ehetebaye3582
@ehetebaye3582 Жыл бұрын
ፓስተር ይህን ትምለህርት ሰምቼ ቸርችን ሄጄ ይቅርታ ጠይቄአለሁ ግን ይሄ የሆነው የቅባት ቀን ስትፀልይ ዘይት ነካኝ ወደቅሁ ከዛ እስከምሞት ድረስ ይዤው እሞታለሁ ያልኩትን ሀጢያት ሳልፈራ ሄጄ ከባለቤቴ ጋር ንስሀ ገባን ቤተሰብንም ይቅርታ ጠየቅን ከዛማ ፀሀይ ከለርዋ በጣም ልዩ ሆነብኝ ፓስተር በፅሁፍ መግለጽ አልችልም ያው ታውቀዋለህ በክርስቶስ ምርጥ ወንድሜ ፓስተር ዶክተር ተስፋሁን አይ በቃ እንኳን በክርስቶስ ተገናኘን ለዘላለም በህይወቴ የማልክደዉ ለውጥ ተከናውኗል ዉዉዉዉ ልዮ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsehaybelete5592
@tsehaybelete5592 2 жыл бұрын
Pastrye batimirtik tabrikalehu zamenik yebreki
@ammanuelbekeletilahun9526
@ammanuelbekeletilahun9526 10 ай бұрын
እውነት ነጻ ያወጣል።
@belaineshabay769
@belaineshabay769 2 жыл бұрын
ተባረኽ ብደም እየሱስ ተሽፈን!!
@ShewalemwamiAbenu
@ShewalemwamiAbenu Жыл бұрын
እስይ ተባርክ ።
@tsehaybelete5592
@tsehaybelete5592 2 жыл бұрын
Ameniam Ameniam tabreki
@zinashsalfiso8035
@zinashsalfiso8035 2 жыл бұрын
amen amen amen !!!
@azebberihun8491
@azebberihun8491 Жыл бұрын
Amen Amen Amen❤
@chaltualemudagne9896
@chaltualemudagne9896 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 2 жыл бұрын
አሜን!
@selamwengilnew6213
@selamwengilnew6213 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን ጌታ ሆይ
@yourmercyismylife
@yourmercyismylife 2 жыл бұрын
Geta ybarkh pastor
@saadaali4745
@saadaali4745 2 жыл бұрын
God bless you
@Senaitkidane-z8j
@Senaitkidane-z8j 23 күн бұрын
AMEN 🔥🔥🔥
@mulu4384
@mulu4384 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelmantineo989
@rahelmantineo989 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽
@aziebmehari5126
@aziebmehari5126 2 жыл бұрын
amen amen amen
@HhjBb-m3s
@HhjBb-m3s 9 ай бұрын
Amen amen
@kiyamindaye9037
@kiyamindaye9037 2 жыл бұрын
Amen tebarek
@nahombelay7333
@nahombelay7333 7 ай бұрын
Tebarek
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennnnnnnn haleluyaaaa,
@samsomkelati1932
@samsomkelati1932 2 жыл бұрын
Stay blesssd
@선아장-t1w
@선아장-t1w 2 жыл бұрын
Yes qbat yfses amen 🙏
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
ልክ!
@meron5661
@meron5661 2 жыл бұрын
Tebarek
@salhesalhe4362
@salhesalhe4362 2 жыл бұрын
Amen Jesus ìs Lord
@saadaali4745
@saadaali4745 2 жыл бұрын
That is right
@SabaSaba-bk3ny
@SabaSaba-bk3ny 2 жыл бұрын
Amen
@zerituzed6756
@zerituzed6756 2 жыл бұрын
Ameeeeeeen ameeeeeeeen
@zerituzed6756
@zerituzed6756 2 жыл бұрын
AM eeeeeeen
@anshasmith6936
@anshasmith6936 Жыл бұрын
Ameen
@mommy2087
@mommy2087 2 жыл бұрын
እስቲ ዘማሪ ከነአን አብይ ዩቱብ ላይ ሰርች በማድረግ (አባትዬ) ብላ የዘመረችውን በማግኘት ኮሜንት ላይ ( ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ ከ 1989--2014,) ዓም. ለህዝቤ ንገሪ ያለኝን አግኙት፣ እማማ ነኝ።
@almazweldu5540
@almazweldu5540 2 жыл бұрын
Ze
@mastewaltegu4358
@mastewaltegu4358 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@laveleable
@laveleable Жыл бұрын
🙏😍
@thegospeltube9096
@thegospeltube9096 2 жыл бұрын
የ ዳዊት ልጅ ማረኝ በደምህ እጠበኝ መልሰኝ እመለሳለሁ
@aziebmehari5126
@aziebmehari5126 2 жыл бұрын
አዎ ለነኛ ነዉ የምጠቀመን
@likemelaiktkidusmikael474
@likemelaiktkidusmikael474 2 жыл бұрын
እንዴት ንስሀ እንደማገኝ አላዉቅም መሮኛል
@TewodrosAyele-fq1dh
@TewodrosAyele-fq1dh Жыл бұрын
pastorye tebarek! ሰአቱ መች መች ነው? የፕሮግራሙ
@geniyeselam4375
@geniyeselam4375 2 жыл бұрын
እሺ ግን ይቅርታዬን ካልተቀበሉኝስ የበደሉኝ ሰዎች ??😥😥😥
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
ዋና ውየኛ ልብ ለይቅርታ የከፈት ሌሎቹ ይቅርታ ባይቀበሉ አላወቁትም እንጅ ጉዳቱ ለነሱ ነው ቂም ብዙ የሚዘጋው ነገር አለ ቂመኛ ስንሆን እነዱ ምልክት በረከት በሂወታችን አይከናወንም ;
@likemelaiktkidusmikael474
@likemelaiktkidusmikael474 2 жыл бұрын
የሀጥያቴን ልክ መግለፅ ያቅተኛል
@hanateklemariam7645
@hanateklemariam7645 Жыл бұрын
ፓስተር ት ም ር ት ህ ሁሉ ት ክ ክ ል ነው.. ዘ ም ን ህ ይ ባ ረ ክ...😍😍😂😂😂😂
@fekerafricawit2990
@fekerafricawit2990 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@belayneshweldegiorgis7332
@belayneshweldegiorgis7332 2 жыл бұрын
Amen
@선아장-t1w
@선아장-t1w 2 жыл бұрын
Amen
ድንቅ ትምህርት፤ ጠባቂ አለህ/ You have a guard by Pastor Tesfahun Mulualem(Dr.)
1:32:57
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 39 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 19 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 671 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 19 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 54 МЛН
መንፈሳዊ ንባብ በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም(ዶ/ር)/ Spiritual reading Sunday Service
1:27:53
የለብታ ህይወት አደጋው ከባድ ነው።
53:11
Cloud of Glory International Church
Рет қаралды 8 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 19 МЛН