መንፈስ ቅዱስ ክፍል 3 ጵራቅሊጦስ በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር)/ Holy spirit part 3 Paracletus

  Рет қаралды 27,036

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Күн бұрын

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.or... የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
Follow us on Instagram christmissiontvethiopia
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፈውን የደሙ ኃይልና ምስጢር የተሰኘውን መጽሐፍ ለማግኘት
USA
+1 (740) 919 9861
+1 (740) 777 0276
UK
+44 795 079 1224
Europe
+46 720 379 730 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
www.cmmlife.or...
Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
www.cmmlife.or...

Пікірлер: 121
@godblessyoualliam7304
@godblessyoualliam7304 4 жыл бұрын
ተባረኩ በብዙ እኔ ቃላት የለኝም ፀጋ በእጥፍ ይጨመሪላቹ የምወዳቹ ቤተ ሰቦቼ 💓💓💓
@yedidyamengesha3822
@yedidyamengesha3822 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፤ ፓስተር ፥ በጣም ጠቃሚ ትምህርት እና ምክር ነው ።
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰው እወድሃለሁ ከዚህ ቡሃላ ያንተን ትምህርት እመገባለሁ። ምናልባት ኮመንቴን የምታነብልኝ ከሆነ ይቅርታህን እፈልጋለሁ በእግዚአብሔር ፍቅር ይቅር በለኝ ምክንያቱም ሳላውቅህ እንዲሁ ባንድ እህት ተልኮልኝ ትምህርትህ እንደሀሰተኛ ሀስተማሬ ቆጥሬህ ትምህርትህን ገና በደንብ ሳላውቀው አናንቄ ሳልሰማው አቋርጬው ትቼዋለሁ እና ይህን በደሌን ይቅር በለኝ!!! አሁን ተረጋግቼ ትምርህትህን እየተማርኩ ነው በጣም ይጣፍጣል!! ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን መንፈስ ቅዱስ በደሌን ይቅር ብሎ ህይወቴን እንደሚለውጥና እንደሚሞላኝ አምናለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤
@Peacelema9867
@Peacelema9867 4 жыл бұрын
Pastor/Dr. Tesfahun, The Lord always blesses me with your teaching. My heart jumps up whenever I listen to the word of God spoken through you. I am the next generation that will make possible what you showed is possible and more. Please be encouraged and talk to us/me. I am always listening with a wide open heart. The Lord Bless you! The Lord Shines His face on you! The Lord gives you His peace!
@trinegoanbw6661
@trinegoanbw6661 4 жыл бұрын
God bless you Ilike your txt
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን አይሁ ፓስተር ሰላም እና ፍቅር ለአተና ለቤተሰብህ እንዳሁም ለኢትዮጵያውያን ይሁን !! ሌላው እኔም ሁልጊዜ እንደውሀ የተጠማውትን ሰዎች በልሳን ሲፀዩ እኔም እንደነሱ የምፀልየወ እያልኩኝ ስማፀነው ይሄው አሁን በመንፈስ ቅዱስ ተሞላው በጣም የሚገርመኝ በዚህ Covid 19 ውስጥ ጌታን በጣም በመፀለይ በመንፈስህ ሳልሞላ አልውጣ እያልኩኝ ነበር ምክንያቱም ያለ መንፈስ ቅዱስ ሀይል መመስከር አይቻለምና ስለዚህ በሦስት ወር በላይ እቤት ውስጥ ያለ ስራ ነበርኩኝ መንፈስ ቅዱስን ከተቀበልኩኝ በአምስተኛዉ ቀን ከስራ ቦታ ደውለው እንድመለስ ተነገረኝ ሌላው አሁን ስፀልይ አንተ እንዳልከው በእንባ ሆኖ በጣም ለረጅም ሰአት ነው በተለይ ምን ያህልም ሰአት እንኳን እንደ ፀለይኩም አላቅም ስለዚህ ጌታን አመሰግናለሁ ::ከካናዳ ሰላም ሁሉ ይብዛላችው!
@trinegoanbw6661
@trinegoanbw6661 4 жыл бұрын
ታድለሽ እኔ ንም ጌታ በረዳኝ ያለመንፈሥ ቅዱስ ሙላት መኖር ሁሌም ተshnafi መሆን ነው እንኳን ጌታ እረዳሽ congregation
@fitsumregassa8113
@fitsumregassa8113 4 жыл бұрын
Enkuwan geta redash ehite
@rahelberhe762
@rahelberhe762 4 жыл бұрын
MY GOD I WAS CRYING STARTING TO END I NEED YOU GOD HOLY SPIRIT THANK YOU FOR BEING WITH US.THANK YOU BLESS PASTOR AND HIS MINISTER MIGHTILY AND ABUNDANTLY IN JESUS MIGHTY NAME AMEN AMEN. I LOVE PASTOR.
@marielee1171
@marielee1171 4 жыл бұрын
Tebarek paster zemanih yibarek bebuzu tebarekelawu!!
@fekaduisrael8219
@fekaduisrael8219 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ Pastor:: ትምህርቶችህን እጅግ እወዳቸዋለሁ እከታተላለሁም።
@hannajesus5594
@hannajesus5594 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@ariambelay1342
@ariambelay1342 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen paster geta zemen yibarek tebark
@aregaeshetie76
@aregaeshetie76 4 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ሰዉ እናመሰግናለን እየሱስ በራሱ ማድረግ የቻለዉን እና የሆነዉን ሁሉ እኛ ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ እንድናደርግ ፤እንድንሆን፤እድል የሰጠን እግዚአብሄር ይባረክ ያለመንፈስ ቅዱስ ዳግም መወለድ፤ያለመንፈስ ቅዱስ ከሀጢያት ሀይል ነጻ መዉጣት ፤የለመንፈስ ቅዱስ መንፈሳዊዉን ነገር መረዳት አንችልም ኦ መንፈስ ቅዱስ…….
@kidistgizachow3769
@kidistgizachow3769 4 жыл бұрын
ፓስተር ዘመንክና አገልግሎትክ በጌታ እየሱስ ስም የተባረከ ይሁን
@አገልጋይደረጀደ
@አገልጋይደረጀደ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን pastor በጣም ነው የተባኩበት ተባረክ
@misrakamen556
@misrakamen556 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ብዙ እየተጠቀምን ነዉ
@sisaydubale7003
@sisaydubale7003 4 жыл бұрын
እ/ር ይባርክህ የሚገርም መገለጥ እ/ር ባንተ ስላደገ እ/ር ይመስገን ፡፡ጌታ ስለ አንተ በዚህ ዘመነን ስለጠን እ/ር ይመስገን
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሡሥ የሂወት ዘመንክን ይባረክ ተባረክ ቤትክ ይባረክ እንዳተ አይነቶች ይብዙ በኢየሡሥም ክፍ አይካህ ያባቴ ብሩክ በነገር ሁሉ ተባረክ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን መረጋጋቱን አሁንም ያብዛልክ አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንንንን❤❤❤❤❤
@selam7386
@selam7386 2 жыл бұрын
Holyspirt........🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭🙏🙏
@mogestilahun3363
@mogestilahun3363 Ай бұрын
I need you Holy Spirit
@beth95104
@beth95104 4 жыл бұрын
Thankyou pastor, By preaching the Word of the Lord you allow our faith to experience the joy of God’s presence. Thank you for your work as a pastor. may God fill you with the Holy Spirit each day and enrich the lives of both you and those around you! Thank you for your service and know that most of us really appreciate your hard work. you have truly been a blessings to our generation 🙏 I glorify God for that ! And I want to encourage you that your labor is not in vain. I know how hard you have been working and want to remind you that Jesus is worth it all, and He is working within your ministry's. Keep spreading the good news of the gospel!📖 I pray that God will continue to use you in mighty ways!🙏🙏
@saadaali4745
@saadaali4745 4 жыл бұрын
God bless you abundantly, I really love your teaching
@getacheww.birhan8768
@getacheww.birhan8768 Жыл бұрын
Thank You pastor ,I am wondering by your teachings .I personally love Holy Spirit more than words ,
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 4 жыл бұрын
ውድ ቤተሠቦቼ እንዴት ናችሁልኝ እንካን ደሥ ያለን እንካን ደስ ያላችሁ ሃገራችንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አዋጅን በአዋጅ የሚቀይር ጌታ ስሙ ይባረክ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ማንም ሃገሩን ጥሎ አይሰደድም ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💝💝🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖
@smeckglory
@smeckglory 4 жыл бұрын
Thank you father for this wake up call Lord Jesu bless you 🙏
@kirosgenet8875
@kirosgenet8875 2 жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተጠቅሚያለሁ
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ አብዝቶ ይባረክህ በነገር ሁሉ መከናወን ይሁንልህ በደሙ ተሸፈን አሜን❤❤❤
@jiregnasaketa8931
@jiregnasaketa8931 Жыл бұрын
May Our lord jesus crist bless you many many wise. I believe as to come to your church
@animeboys9937
@animeboys9937 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ የእግዚአብሔር ሰው ስላንተ እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ
@አዳኝኢየሱስዬብቻነውJ
@አዳኝኢየሱስዬብቻነውJ 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን በሰላም መጣቹ
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 4 жыл бұрын
አሜን አሜን መንፈስቅዱስ መፅንኛዬ መበርቻዬ ሁሉነገሬ ነው ያለእርሱ ምንም ማድረግ አልችልም አመሰግናለሁ ፓስተር ፀጋው ይብዛልህ
@Light_voice1805
@Light_voice1805 4 жыл бұрын
God bless you more abundantly,I’m really blessed by your teaching as always
@youngman1981
@youngman1981 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen glory to God
@lizt8112
@lizt8112 4 жыл бұрын
Thank you pastor, you always teach to my soul and you always answer my questions. Please pray for me to be bold, strong, faithful and filled with holy sprit. God bless you more and more.
@sophiaa4289
@sophiaa4289 4 жыл бұрын
Thank you so much paster የምወደዉን መንፈስ ቅዱስን በሚገባን መንገድ ሰለአስተማርከን ጌታ ዘመንህንና ቤተሰብህ ይባርክ አሁንም ፀጋውን ይጨምርልሕ ተባረክ።
@tezetawa
@tezetawa 4 жыл бұрын
Pastor Tesfahun, God bless the rest of your life. Thank you so much for being such an amazing teacher and for all your great advices. I am so deeply moved and I thank God to guide me through the Holy Spirit to reach your classes. I am very thirsty and would like to learn more and receive the power of the Holy Spirit.
@nishanraday7062
@nishanraday7062 4 жыл бұрын
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ
@yordanostesfamicael8726
@yordanostesfamicael8726 4 жыл бұрын
God bless you pastor yemenfes kdus tmhrthn begugut iye tebecku negn geta bemegos lay megos yabzalh ❤❤❤
@saba-kw2ti
@saba-kw2ti 4 жыл бұрын
God bless you abundantly Pastor/Dr. Tesfahuny 🙏
@claral9633
@claral9633 4 жыл бұрын
Thank you pastor Tesfahun.i am blessed with this vedio .be blessing for more.
@natnaeltesfaye444
@natnaeltesfaye444 4 жыл бұрын
thank you pastor.
@bj4175
@bj4175 4 жыл бұрын
God bless you more
@yemesrachhaile499
@yemesrachhaile499 4 жыл бұрын
Thank you pastor Tesfahun God bless you I was eaherly waiting this video.
@yorda106
@yorda106 Жыл бұрын
አሜን!!!
@elezermazengia
@elezermazengia Жыл бұрын
This is great lesson that everyone should benefit from!
@henock6
@henock6 4 жыл бұрын
Bless You !
@tsegaamentesfay2538
@tsegaamentesfay2538 4 жыл бұрын
Tebareki yegzianiher sew
@medinmadi4768
@medinmadi4768 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ዶ/ር ተስፋሁን ።
@zenylema8717
@zenylema8717 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@medanbelelabemanmyelm1236
@medanbelelabemanmyelm1236 4 жыл бұрын
እግዚያሔር ይመስገን
@ethiopianbusinesstube
@ethiopianbusinesstube 4 жыл бұрын
Tebareku. We are gaining lots of understanding and knowledge from your church.
@hebamichele7130
@hebamichele7130 4 жыл бұрын
Amen mnefs kedus yagzen tbarke
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 4 жыл бұрын
Amen tebarek
@kebebushgirma6595
@kebebushgirma6595 Жыл бұрын
አሜን እጅግ ተባረክ
@selamteferi7424
@selamteferi7424 4 жыл бұрын
ene yetemechalu gen aletemolum
@alisawowwwalisa4295
@alisawowwwalisa4295 4 жыл бұрын
Amin amin
@youtubepraypray9019
@youtubepraypray9019 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ
@zenylema8717
@zenylema8717 4 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር
@menberepalmore7248
@menberepalmore7248 4 жыл бұрын
Hallelujah! Thank you Pastor for the transparency. God bless you and your whole family.
@እግዚአብሔርእረኛነዉ
@እግዚአብሔርእረኛነዉ 4 жыл бұрын
Ameeeeeen geta yibariki Pastr
@youngman1981
@youngman1981 4 жыл бұрын
God bless you pastor Life changing teaching I learn a lot thanks
@eyesusyadinal1192
@eyesusyadinal1192 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egezhaberi Sawu Geta Yibareki Geta fiqadi Kehone Yihunili Le Geta Menfesi, Haleluyaaaaaa 🔥❤
@sarasarah5107
@sarasarah5107 4 жыл бұрын
Tabarekiii tsegawum yebzalhi
@meseretkebede7956
@meseretkebede7956 4 жыл бұрын
yebarek poster
@youngman1981
@youngman1981 4 жыл бұрын
Amen pastor
@tigisth2625
@tigisth2625 4 жыл бұрын
God bless you pastor!
@kj1882
@kj1882 4 жыл бұрын
🙋Shalom Pastor and all CMtv team. Yaaaa You are back, Praise GOD JESUS, Hallelujah !!!
@tekestea78
@tekestea78 4 жыл бұрын
GOD bless u and your family .
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 4 жыл бұрын
Amen
@silvamultimedia2722
@silvamultimedia2722 4 жыл бұрын
ተባረክ
@misrakottemer4173
@misrakottemer4173 4 жыл бұрын
Amen amen tebareke yegzabiher sew
@mimidogo9599
@mimidogo9599 4 жыл бұрын
God belss you paster
@lewimenghesteab6766
@lewimenghesteab6766 4 жыл бұрын
Pastor/Dr.Tesfahun, God bless you so much. I am blessed by your teaching.
@hanaeritro3731
@hanaeritro3731 2 жыл бұрын
Geta eysus yibarkih!! Bebizu tetkimelw pastor
@jesusislord3691
@jesusislord3691 4 жыл бұрын
Tebarek ye Er sew
@akberetmkoenenberhane1669
@akberetmkoenenberhane1669 4 жыл бұрын
ፓስተር እንኮእ መጣህ እግዛአብሄር ትልቅኖ ከነበቴሰብህ እንወዳሃለን
@samsomkelati1932
@samsomkelati1932 4 жыл бұрын
stay Bless Pastor And Cm Tv .You Are My Gift From God To Whole My Life
@tegistayele5238
@tegistayele5238 4 жыл бұрын
Ameeeeen Jesus is king
@robelabraha2893
@robelabraha2893 4 жыл бұрын
God bless you pastore
@tegistayele5238
@tegistayele5238 4 жыл бұрын
God bless you more amen
@aberaemebet8046
@aberaemebet8046 4 жыл бұрын
Thank you so much Man of God. God bless you & your Family more Grace Thank you with you whole Heart . Thank you Jesus.
@ephrataelias8792
@ephrataelias8792 4 жыл бұрын
God bless you more !!!!!
@alisawowwwalisa4295
@alisawowwwalisa4295 4 жыл бұрын
Wowwww dase yamil qali negeger naw
@trinegoanbw6661
@trinegoanbw6661 4 жыл бұрын
Wow God bless you pastor Ilove your teieching . I really need holisprit unless other ways I fall a lot of times or I can't to follow God ways I believe one day.holisprit is completely to protect my life and I will be shin Thankyou for sharing About Holy spirit & your experiences TRULY this is very important message for me God bless you pastor sty shin.🙏🙏🙏
@zeritutemesgen8647
@zeritutemesgen8647 4 жыл бұрын
Tiru timhirt newu yastemarkene geta yibarkih
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 3 жыл бұрын
amen tebark paseter ahunm yebzalh
@kj1882
@kj1882 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ! GOD bless you pastor and Ministry abundantly !!!
@beja2184
@beja2184 4 жыл бұрын
Wow !!!really u are blessed i love your passion to tell about holy spirit from ur experiance its priceless 💕🙏🙏
@temesgengebreyesus3726
@temesgengebreyesus3726 4 жыл бұрын
እውነት ነው ኣምላክ ይባርክ ኣልማዝ ከጀርመን
@betht.8060
@betht.8060 4 жыл бұрын
Thank you so much Pastor, this is so BIG!!
@nebertali9708
@nebertali9708 4 жыл бұрын
Thank you, God bless you
@milliontesfaye.5668
@milliontesfaye.5668 4 жыл бұрын
Dr Mary God bless you and your ministry I learn great lesson I am interested to invite peraclatos.pastor I need prayer one of our Muslim sister she diagnosed with brain cancer I believe God is going to do great miracle amen.your sis in Christ Million Tesfaye
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 4 жыл бұрын
Welcome pastor nice to see u again God bless u
@senaittesfamariaem806
@senaittesfamariaem806 4 жыл бұрын
Amen 🙌🏼God bless you ❤️
@yodittekie9265
@yodittekie9265 4 жыл бұрын
Amen haleluya may god bless you
@Samrawit.K
@Samrawit.K 4 жыл бұрын
Geta yibarkih!
@TSMT26
@TSMT26 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@aregaeshetie76
@aregaeshetie76 4 жыл бұрын
Thank u man of God!!
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 4 жыл бұрын
🙌🙌❤️
@ghionkichen1719
@ghionkichen1719 4 жыл бұрын
Well come back
@helenheli410
@helenheli410 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@milenyemane4769
@milenyemane4769 4 жыл бұрын
Lezih ken adreso digami lagenagnen GETA EYESUS KIBER YIHUNELET🙌 pastor DR.Tesfahun begeta fiker betam new yenafekachun Ye EGZIABHER KAL NAFEKEGN😥😥 ohhhhhh yezare timhrt kalegn ye menfes kidus timat ena rihab meleso keskesgn GETA YIBAREK🙌 betam new ytnsefesefkugn😥😥 Pastorey ibakeh yih tmhrt atenkireh ketilbet wagah besemay tilk new🙌👑 Besoletih asbegn enye #BETIMRTIH #NEW #YTEKEYERKUT #GEN kemuslim betesb wist new minor keftegn menfesawi wegya alebegnibakih xeleyelegn 😥 GETA EYESUS TSEGAWUN YABZALIH 💞
የኢየሱስ ደም፤ እሁድ ግንቦት 16 2012/ The blood of Jesus Sunday May 24 2020
1:18:21
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 17 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,4 МЛН
በዶ/ር ማሙሻ   ፈንታ
2:01:13
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 33 М.
|| መንፈስ ቅዱስ ( ክፍል "1")  ሐዋ 1:8 || በፓስተር ኪያ ስብሃት ከኢትዮጵያ ||    29 december 2023
1:28:28
ስቶክሆልም መካነ ኢየሱስ Stockholm Mekane Yesus
Рет қаралды 173
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.