City & Arsenal እያደር የጎለበተው ተፎካካሪነት አሁን ወደ ባላንጣነት ? ዳኛው ኦሊቨር | | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት

  Рет қаралды 20,886

Ephrem Yemane Official

Ephrem Yemane Official

Күн бұрын

#Tribune_Sport #ትሪቡን_ስፖርት #Ephrem_Yemane #ኤፍሬም_የማነ

Пікірлер: 111
@jemiltemam
@jemiltemam 11 сағат бұрын
ሁለታቹም የስፖርት ተንታኞች ኑጉስናቹ ኑሩልን❤❤❤❤❤
@utty3720
@utty3720 10 сағат бұрын
ፍቅርና ኤፍሬም የኛ ምርጦች ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ "ከዋክብት ትንታቴችሁ በጣም ደስ የሚልነዉ የምወዳችሁ በምክንያትነዉ በርቱል ❤❤❤❤
@iwashere3832
@iwashere3832 10 сағат бұрын
Best program (ዘገባ) 💯👌👏
@amex_entertainment
@amex_entertainment 11 сағат бұрын
እንወድሀለን ኤፍዬ ብንናደድም አረጋግተህናል❤❤❤
@AzizJamel-n4i
@AzizJamel-n4i 8 сағат бұрын
አቦ ይማችሽ
@nigatuashango8701
@nigatuashango8701 10 сағат бұрын
ፍቅር ትለያለህ አላዛር ጋር ባይህ ደስ ይለኛልና ሁለታችሁም ምክንታዊ።
@MikiMan-d4k
@MikiMan-d4k 12 сағат бұрын
arsenal ❤❤❤
@JelaluNurdin-ij3bg
@JelaluNurdin-ij3bg 5 сағат бұрын
ትሪቡን ስፖርትን ለመስማት ትክክለኛ ቦታ ነው በርቱ አላህ ያግዛችሁ
@KiyadonisKiyadonis
@KiyadonisKiyadonis 8 сағат бұрын
Thanks efati fakir ewodechawalewu betam kemir maraki newu tebareku
@AmbayeHaile-qt8mf
@AmbayeHaile-qt8mf 12 сағат бұрын
ኤፉ ማኛ
@nigatuashancho
@nigatuashancho 13 сағат бұрын
አርሴ 🎉💪💪💪💪💪💪💪💪
@awtachewraya2890
@awtachewraya2890 13 сағат бұрын
Oliver killed the beauty of the game, what a clown!
@AshenafiAsefa-mu4vn
@AshenafiAsefa-mu4vn 11 сағат бұрын
ኢፌ የኛ 🫡🥰
@mubarekma3443
@mubarekma3443 6 сағат бұрын
ምርጥ ተንታኞች❤❤❤
@abeytilahun9248
@abeytilahun9248 9 сағат бұрын
ስፖርት ትንተና በናንተ ብቻ we love u❤❤❤❤
@temesegenayano5249
@temesegenayano5249 7 сағат бұрын
ደስ የሚል ትንታኔ ይመቻቹ
@mohammedAli-ht7ze
@mohammedAli-ht7ze 12 сағат бұрын
ፍቅር፡እና፡ኤፍ፡ምርጦች፡እኔ፡የምለው፡አርሤናልና፡ዳኝነት፡በጣም፡ተቃራኒ፡ናቸው፡መድፈኛው፡ምንጊዜም፡አንድኛ፡መቼም፡ቢሆን፡የሢቲ፡ተጫዋቾች፡ሢሆኑ፡ቀጥሉ፡ነው፡አርሤናል፡ሢሆን፡ቀይ፡ነው፡በጣም፡የገረመኝ፡ነገር፡ግን፡የካራፊዬርም፡ጎል፡የሻርልን፡በለው፡ነበረ፡
@AmanuelKabebe
@AmanuelKabebe 9 сағат бұрын
ይማቺክ ኤፎ 🎉🎉🎉🎉🎉ትማቻለ
@Blessedkingdom-m1o
@Blessedkingdom-m1o 13 сағат бұрын
ኤፋ እንደዛሬ ተመችተኀኝ አታውቅም። You are spot on. ለአርሰናል ሲሆን ነው ወይ? ዳኞች ግን ካርድ የመስጠት እድል ካገኙ አርሰናልን ማለፍ አይፈልጉም። ይሄ ቋሚነት አለመኖር በዉነት አሳሳቢ ነው። ይሄ ዳኛ ካሉት የሚሻል ሞገደኛ ያልሆነ ነበር የሚመስለኝ። ካርድ ለመስጠት ጥድፊያውን ልረዳው አልቻልኩም። ጨዋታ ማስተዳደር እየቻለሉ አይደለም እነዚህ ዳኞች። ከተነፋ በኋላ ኳስ መንካት የማይቻል ከሆነ ለምንድን ነው ይሄን ነገር በቋሚነት የማያደርጉት። አርሰናል ሲያደርገው ብቻ ካርድ የሚያዩት ለምንድን ነው? በተደጋጋሚ እንድንሰቃይ እያደረጉን ነው። አሁን እስኪ ፍረዱ ትሮሳርድም ሆነ ራይስ ሜዳ ላይ መቆየት የለባቸውም የሚያስብል ትልቅ ጥፋት ኑሮባቸው ነው? አይደለም። የአርሰናል ተጫወች ስትሆን ያለርህራሄ ህጉ ይተገበርብሃል። በአንደበት ማስጠንቀቂያ የሚታለፍ አይደልም? በጣም ያሳዝናል። አንዴ ጉዳቱን ካደረሱብን በኋላ ወጥተው ለማብራራት የሚሞክሩበት መንገድ የበለጠ ያሳምማል። ትክክል ሆኖ ቢሆን እንደዛ ማድረግ አይጠበቅባቸውም። በተለይ የተጫዋችን እግር ለመስበር ሁለት ጊዜ ከባድ ፋውል ሰርቶ ጨዋታውን ላለማበላሽት ስል አልፌዋለው ያለ ዳኛ ይህንን ውሳኔ ሲሰጥ ስታይ የበለጠ ያማል። (አምና kovacic declan ላይ እና odegaard ላይ የሰራውን ጥፋት ልብ ይሏል።) ትሮሳርድ ኳሱን በመታበት ቅፅበት እና ዳኛው በነፋበት ያለው የጊዜ ልዩነት በጣም ትንሽ ነበር (0.84 second)። 1 ሰከንድ እንኳን ያልሞላ። አስቦ አጥንቶ አላደረገውም። የሰውነት እንቅስቃሴ ላይ ስለነበር ኳሱን ለማርቲኔሊ ተጫውቶታል ያ ደግሞ instinctive ነው። ስንት ተጨዋች ነው ከተነፋ በኋላ ኳስ እየገፋ የሚሮጥ ወይም ፓስ የሚያደርግ? በጣም ብዙ። ለማርቲኔሊ ፓስ ለማድረግ ቢሆን እንደዛ አይመታዉም ብለው ለማብራራት ወጡ። አስቂኝ። በትክክል ክፍት ወደሆነው የሜዳ ክፍል ማርቲኔሊ መሮጫ ቦታ እንዲያገኝ አድርጎ ነው የላከው። ፓስ ያደረገው በሲቲ ተጫዋቾች ፕሬዠር ውስጥ ሆኖ እንደነበርም ማስተዋል እንዴት ያቅታል? እንደዛስ ቢሆን ፓስ ሊሳሳት አይችልም ወይ? Double standard አትጠቀሙ። ለDoku ጥፋት የተሰጠው ማስተባበያ የበለጠ ያናድዳል። በነገራችን ላይ ኤፋ እንዳየሀው አላቅም አንድ የቀድሞ ዳኛ ውሳኔውን ወጥቶ ለማብራራት ሲሞክር ነበር midia ላይ። ቆይ Doku ትክክል ነው አላጠፋም ነው የሚሉን? አሳፋሪ። በተፃፈው ህግ ብቻ ከሄድን ኳስ ከቦታው ውጭ ሊመታ ሲል ማስተካከል የዳኛው እንጅ የሱ ስራ ነው ወይ? ታዲያ ባለፈው ሳምንት ለdeclan እንደዛ ለምን አላላቹም? Veltman ኳሱን ሊመታ ያስቀመጠበት ቦታ ፋዉል ከተባለበት ቦታ 5 ወይም 6 ሜትር አይርቅም ወይ? የዳኛ ፊሽካ ከተነፋ በኋላ ኳስ መንካት የማይቻለው ለአርሰናል ተጫዋቾች ብቻ ነው ወይ? ዳኛው ጨዋታውን ማስተዳደር በጭራሽ ከብዶት ነበር። የሲቲ ተጫዋቾች የአርሰናል የመጀመሪያ ጎል ሲቆጠር ዳኛው ላይ ያሳዩት reaction እንዳስደነገጠውና ያንን ለማካካስ ሲል አርሰናልን ችግር ውስጥ እንደከተተው ማየት ትችላለህ።
@wendetesfaye375
@wendetesfaye375 9 сағат бұрын
ቫምፐርሲን በኑካምፕ በፍሽካ በኃላ ኳስ ጠልዝክ ብለዉ በቀይ ስያስወጣ አምና አርሰናል የሚያነሳዉን ዋን አርሰናልን በብረንትፎርድና በኒዉካስትል በግፍ ነጥብ አስጥለዉ ዋንጫዉን ለሲቲይ ሰጡ! ለስስተር ያነሳዉን ዋንጫ የአርሰናል ነበር...ሶስት ጨዋታ በቀረበት ስዋንሲ በፍጹም ቅጣት ምት ክልል ዉስጥ ባለቀ ደቂቃ ኦዚል ተጠልፎ ፍጹም ቅጣት ምት ስጠበቅ በመልሶ ሜጥቃት ሲዋንሲ አቻ አደረገ አርሰናል ነጥብ ጣለ በሁለት ነጥብ ልዩነት ለስተር ዋንጫ አነሳ። በዩናይትድ ግዜም ብያንስ 5 የፕ. ልግ ዋንጫ ተነጥቋል ተዘርፏል!
@gizawgirmay8785
@gizawgirmay8785 11 сағат бұрын
Micheal Oliver showed his support last year by not giving red card for Kovacich.
@AzizJamel-n4i
@AzizJamel-n4i 8 сағат бұрын
arsenal🎉🎉
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 11 сағат бұрын
☆☆Dubi League
@Tolasaa6215
@Tolasaa6215 12 сағат бұрын
Gunners ❤
@biruhmitiku
@biruhmitiku 12 сағат бұрын
Kuwas yemataku sewoch comment atadregu Ephi ena fikir betam tikikilegna eyita nw ye man utd degafiwoch betam amuwachihuwal Micheal Oliver ye city neber giltse nw
@kalkidandejenie5883
@kalkidandejenie5883 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 11 сағат бұрын
❤❤❤❤
@AbduuJobira
@AbduuJobira 13 сағат бұрын
የራይሱ እኮ የብራይተኑ ተጫዋች በጁ እኮነው የራይስ እግር ላይ የወረወረው።
@AbdulkaremTamam-qb6vt
@AbdulkaremTamam-qb6vt 11 сағат бұрын
👏👏👏
@balewgiziebinalfew4371
@balewgiziebinalfew4371 8 сағат бұрын
ኤፋ ማሪያምን ትችላለህ በቃ ሌላ ማለት አያስፈልግም ግን አንተ እና ፍቅር ትችላላችሁ።
@Mubarak-j5v
@Mubarak-j5v 10 сағат бұрын
መከላከል አወ ምርጥ በዝህ ልክ ፊራት ነው😅😅😅
@abeldemise1376
@abeldemise1376 12 сағат бұрын
ኤፍሬም እኔ በጣም ነው ምወድህ ግን አስተማሪው ተማሪው ሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም አርቴታም ቆይ ከኳስ ጋር አይደል የኖረው ሳይችል ላይሰንስ ይሰጠዋል ሳይችል አብረውም አይሰሩም ኤፋ ልዩነትም ሚመሳሰልም ነገር አላቸው ጋርዲዮላ በስኬትም በእድሜም ይበልጠዋል አርቴታም ግን ይችላል ሌላው በወደፊት ስራው ይወሰናል ብዬ አስባለው 10q
@lubabseid9295
@lubabseid9295 11 сағат бұрын
ዝጋ ተማሪና አስተማሪ ናቸው
@AbdiSultan-b4r
@AbdiSultan-b4r 11 сағат бұрын
ላይንሰስ ለሮኒም አለ እሱም አሰልጣኝ ነው እንዳትለኝ
@mahammedsane-zj7th
@mahammedsane-zj7th 13 сағат бұрын
we started the first half with 11 players, with a team of 12 players, as we started to take the lead our number of players was reduced to 10 players and they could not beat us and finally continued to score for extra minutes
@wendetesfaye375
@wendetesfaye375 10 сағат бұрын
ሁሉንም ትንታነዎችን እየከፈትኩ ገና ሁለት ደቂቃ እንኳን ሳልከታተል እዘጋለሁ አንድም ፍታዊ ትንታኔ አልሰማሁም... የናንተንና ሁሰኖን ብቻ ነዉ ሙሉ የሰማሁት...ያሳፍራል በእዉነት! አንደኛ አጋማሽ የባከነ ደቂቃ የተጨረዉ 6 ደቂቃ ትሮሳርድ በቀይ የወጣዉ በ53 ደቂቃ ላይ... ሁለተኛ አጋማሽ ተጨማሪው 7 ደቃቃ ነበር ጎሉ የተቆጠረዉ 98ኛ ደቂቃ ላይ ነዉ! ተጨማሪ ደቂቃ ካለቀ በኃላ የሚፈቀደዉ አንድና አንድ ነገር ብቻ ነዉ እሱም ተጨማሪው ደቂቃ ሽርፍራፊ ዉስጥ ፍጹም ቅጣት ምት ብቻ ነዉ የሚፈቀደዉ! ከዚህ ዉጪ የማዕዘን ምትም ይሁን ቅጣት ምት ሳያስመታ ጨዋታዉን የማቆም መብት አለዉ!
@kedirmohamed-v1x
@kedirmohamed-v1x 9 сағат бұрын
Ahun ante ewunet proffessional journalist neh ephrem. Betam deddeb neh yhen ewek eshi marketing eyeserah yaleh newu mtmeslewu.
@abelbelay-q5b
@abelbelay-q5b 5 сағат бұрын
ተበዳ
@kitilayadessa8872
@kitilayadessa8872 10 сағат бұрын
I am either Man city or Arsenal Fan. I am Liverpool. Personally I wish all success for Arteta. ግን የባለፈው ቀይ ካርድ ለትሮሳርድ አይገባውም ነው አሳባቸው? በተለይ ዳኛው ካይል ወርከር እና ሳካን ወደ መሐል ሜዳ ጠርቶ ከአነጋገር በኋላ ወርከር መልሶ ቦታውን ሳይሸፈን በፊት ጨዋታውን በማስጀመሩ ማርትኔሊ ከፍት ቦታው ላይ በመጫወት መጀመሪያ ጎል እንዲቆጠር ምክንያት ሆኖአል። ለማንኛውም ጋዜጠኛ ነን ባዮች የደጋፍነት ስሜታችሁን አረግቡት።
@wendetesfaye375
@wendetesfaye375 9 сағат бұрын
ኳስ እወቅ
@festumtedesse4830
@festumtedesse4830 11 сағат бұрын
Efi and fqerr always your analysis are depend in a truth not in supporters
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 13 сағат бұрын
ኦሊቨር በሲቲ ማሊያ 😀😀😀
@jemiltemam
@jemiltemam 11 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@remedanhusen1935
@remedanhusen1935 13 сағат бұрын
This is Arsenal media
@halidjafer1122
@halidjafer1122 4 сағат бұрын
የልብ አድራሽ ጋዜጤኞች ከልብ እንወዳቹዋለን
@mamengetahun1989
@mamengetahun1989 13 сағат бұрын
Ereee
@OneDay1say1
@OneDay1say1 12 сағат бұрын
ኤፍ ከቨር ተምብለሩ ተመችቶኛል በቲውተርና ኢሜል ብንልክለት ምን ይመስላችኃል? ሞሽኑን የምትደግፉ እጅ ወደላይ 😂 አለ ተሾመ ቶጋ 😅
@TsehayneshGebrie
@TsehayneshGebrie 8 сағат бұрын
Tentagn new yearesenal degafi denezzzzz
@Baby-nb2dy
@Baby-nb2dy 13 сағат бұрын
We need any final game with Manchester oil cty. Comon Arsenal💪 they're shocked 😂 we will show them in Emirates, without Rodri they're nothing😂
@BahradinnasraShifa
@BahradinnasraShifa 7 сағат бұрын
ምትሰዳቡ ሰዎች ግን የሆነ ሚጎድላቹ ነገር ያለ ይመስለኛል
@AbdiShemsu-l3g
@AbdiShemsu-l3g 13 сағат бұрын
Efi shame yelem😂 Ye arsenal degafin lemasdeset blo yihen hulu mawrat Arsenal yegebaw yemejeriya kuas dagnaw walkern terto le martineli bota askefetwlet Huletegnaw goal sigeba beregnaw lay tifat teserabet zim ale dagnaw Sosregna havatz yeseraw tfat key kard yaset neber tewew መቼም ደስ ሚለኝ city ያሸንፋል እንጂ አያለቅስም😅 እንግዲ መልካም የለቅሶ አመት
@YoniTube
@YoniTube 13 сағат бұрын
Thanks man that is true
@AbdiShemsu-l3g
@AbdiShemsu-l3g 13 сағат бұрын
@@YoniTube hule sle arsenal ena united narrate madreg yifeligal betam new migermegn Gn ametu mecheresha lay wef
@Minasebariso
@Minasebariso 13 сағат бұрын
👍
@adonay83
@adonay83 9 сағат бұрын
Ante ekekam mn aynet thumbnail new
@muhammadSaudi-e8c
@muhammadSaudi-e8c 13 сағат бұрын
እረፉ ወገንተኛ እየሆናቹህነዉ
@Getachew-tn5kq
@Getachew-tn5kq 8 сағат бұрын
ጎንህ ይፍረስ
@get8891
@get8891 13 сағат бұрын
አታካብድ ኤርም
@lilpablom
@lilpablom 11 сағат бұрын
Mndn new photow tasafralek 👎👎
@mikibekele2982
@mikibekele2982 10 сағат бұрын
እኛ ያላየነዉ ጋርዲዩላ ብቻ የታየዉ የአርሰናል አካሄድ አለ።በተለይ ከጨዋታዉ በዋላ ፔፕ ስለጫወታዉ ለማዉራት ተቀምጦ ፊቱን ተደግፎ ሌላ አለም ዉስጥ ነበር የገባዉ።ፔፕ ፔፕ ጥር ያገናኛቹ ትዋረዳለህ ትዘረራለህ በጣም ተለካክታቹሀል ቡም
@muhammadSaudi-e8c
@muhammadSaudi-e8c 13 сағат бұрын
😒😒
@MuzemilNuguse
@MuzemilNuguse 12 сағат бұрын
❌❌❌❌❌❌
@su72973
@su72973 13 сағат бұрын
በጣም ወገንተኛ እየሆናችሁ ነው ይሄን ፎቶ መጠቀም ለምን አስፈለገ😊
@muhammadSaudi-e8c
@muhammadSaudi-e8c 13 сағат бұрын
ትክክል
@biruhmitiku
@biruhmitiku 12 сағат бұрын
Tikikil nw bakh lemn Le bernardo silva ena doku argewutal lemn Yellow card alsetem beza lay the referre betam childish nw endet yezan chewata tempo aytebekem
@amex_entertainment
@amex_entertainment 11 сағат бұрын
ሀቅ ስለሆነ ነዋ
@SALIM75953
@SALIM75953 7 сағат бұрын
ምን አይነት የገማ channel ነው ድሮም ከአርሰናል ደጋፊ ምን ይጠበቃል
@LidexJonah
@LidexJonah 13 сағат бұрын
Please be fair on your news
@YoniTube
@YoniTube 13 сағат бұрын
they forget its mass media or change the name Arsenal fans page
@LidexJonah
@LidexJonah 13 сағат бұрын
​@@YoniTube100% correct
@MohammadinurRamato
@MohammadinurRamato 8 сағат бұрын
ሁለት ደነዛች 😅😅 ገዜጠኘ ገለልተኘ ነው የነታ ግን በዛ ወገንተኘ ሁለ ደኘውን እደዚ የለበሰ ብቻኘ ገዜጠኞች ነቹ ። 😅😅😅
@LidexJonah
@LidexJonah 13 сағат бұрын
You Always hate Manchester city. Specially Ephrem hates Manchester city. First try to be Neutral Journalist. Manchester city will Always remain your headache
@abbarobssan1476
@abbarobssan1476 12 сағат бұрын
ምንድነው ይህ ሁሉ ? የአርሰናል ፍቅር ወይስ የሲቲ ጥላቻ ? ይህን ቪዲዮ መልሳችሁ ብትሰሙት ምናልባት እራሳችሁም የሚገርማችሁ ይመስለኛል
@gizawgirmay8785
@gizawgirmay8785 11 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@AbdulkaremTamam-qb6vt
@AbdulkaremTamam-qb6vt 11 сағат бұрын
😂😂😂
@amex_entertainment
@amex_entertainment 11 сағат бұрын
ጅል እውነታውን ነው የዘገቡት ከቻልክ ዘግብ አንተ
@abbarobssan1476
@abbarobssan1476 10 сағат бұрын
@@amex_entertainment እንሰዳደብ እንዴ bro?
@amex_entertainment
@amex_entertainment 10 сағат бұрын
@@abbarobssan1476 አይ ይቅርብን አፉ በለኝ ኳስ ፍቅር ነው sorry 🙏
@Mubarak-j5v
@Mubarak-j5v 10 сағат бұрын
መሀይሞች ናችሁ ዳኛው ዝተቱ ምድነው ሲቲ ብዙ ደጋፊ ስለሌለው ነው ማጥቃት አቃተው አላልክ እስታቲስ እይ ቢያስ ከደጋፊነት ውጡ።😂😂😂1ተጨዋች ነውኮ የጎደለው 11አደለም።
@MakredMak
@MakredMak 10 сағат бұрын
Jezba
@GfbchuHgyjd
@GfbchuHgyjd 11 сағат бұрын
ታዳ ለምን ገብተህ አዳኝም ?ቤትህን እንኳን መምራት እማችል ሽንታም ታወራለህንዴ ስለጀግናው ማይክል ኦሊቨር
@wendetesfaye375
@wendetesfaye375 9 сағат бұрын
የድቃላ ልጅ! ስለኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ፕረዝዳንት እና ስለ ቅለታቸዉ ማንንም ሳይፈሩ ማንም አፉን በዘጋበት ግዜ ያጋለጡ ፕሮፌሽናል ጋዘጠኞች ናቸዉ...ያንተ አይነቱ ሆድ አደር ቱልቱላ ነዉ ሀቅ ከድኖ የሚያልፈዉ!
@TemesgenGetahun-mq1ud
@TemesgenGetahun-mq1ud 10 сағат бұрын
❤❤❤
@birhanasnake7757
@birhanasnake7757 10 сағат бұрын
💕💕💕💕💕
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 68 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 56 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 68 МЛН