#CMN

  Рет қаралды 4,124

CMN tv & Radio ሲ ኤም ኤን ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ

CMN tv & Radio ሲ ኤም ኤን ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ

Күн бұрын

ፓስተር ሚካኤል ተፈራ በካናዳ የፍቅር ወንጌል ቤተክርስቲያን ዋና መጋቢ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ የሊደርሺፕ ኮሌጅ መስራችና ፕሬዝዳንት ነው፡፡ በኢ ኤም ኤን ቴሌቪዥን የቦርድ ሊቀመንበር በመሆን ጌታን በሁሉም መንገድ እያገለገለ የሚገኝ የክርስቶስ ደቀ መዝሙር ሲሆን ከየት ተነስቶ እዚህ እንደደረሰ ምስክርነቱን ሰጥቶናል!#cmn tv በሀገራችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያየ ቤተ እምነት በተውጣጡና በህይወታቸው በተመሰከረላቸው ክርስቲያን አገልጋዮች ህብረት በጠቅላላ ጉባኤ እና በቦርድ የሚተዳደር አገልግግሎት ነው!
የሚዲያው ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እኛ ሁላቸን በዘመናችን አገልግለንበት እናልፋለን፣ መጪው ትውልድ ተረክቦ እስከ ዘመን ፍጻሜ ይቀጥላል!

Пікірлер: 8
@aklilubashe
@aklilubashe 19 күн бұрын
የጂቡቲ የ፯ ቀን የተአምራት ጉዞ አስታወስከን ከሙሴ እንደነበረ ከእኛ የነበረ ጌታ ስሙ ይክበር ።
@eshetukoteofficial7091
@eshetukoteofficial7091 20 күн бұрын
ባረኩ
@ambaye3115
@ambaye3115 18 күн бұрын
በደ ወርቁ ሳይሆን ከበደ ገብሬ በሚል ይስተካከል::
@MuluneshPetros
@MuluneshPetros 19 күн бұрын
ተስፍሽ በጣም እወድሐሁ ውድ በጌታ ወንድሜ ለረጅም ጊዜ ሰላላየሁህ ጂኤም ያለውን ታምራት ሞቲን ጠይቄው ወሌላኛው ቻናል እየሠራህ እንደሆነ ነግሮኝ ደስ አለኝ አንተ በጣም ጌታ የረዳ ህ ወንድሜ በሲኤን ቲቨ ሳይ ደስ አለኝ ተባረክልኝ ጤና ሁን
@cmntvethiopia
@cmntvethiopia 16 күн бұрын
አመሰግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክዎ!
@denekealembo840
@denekealembo840 21 күн бұрын
መለስዜናዊን ይመስላል
@aklilubashe
@aklilubashe 19 күн бұрын
Mike is very handsome
@denekealembo840
@denekealembo840 19 күн бұрын
@@aklilubashe ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ትልቅ ምስክርነትነው የሰጠህን
#CMN tv #ህያው_#ምስክር_ክፍል_2_በእግሬ ጅቡቲ ገብቼ ነው ከመንግስት ያመለጥኩት! #Pastor_Michael Tesema
30:50
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 16 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 93 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 16 МЛН
የጥንቆላ ሴራ ሲጋለጥ
1:23:15
ርትዕት ሃይማኖት Rehitet haymanot
Рет қаралды 444