College & Beauty (ኮሌጅ እና ውበት) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 975,356

News ET Social

News ET Social

9 жыл бұрын

College & Beauty (ኮሌጅ እና ውበት) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 641
@user-uz5hz9gu9c
@user-uz5hz9gu9c 2 жыл бұрын
ከላይ ዉበት የዉስጥ ዉበት ይበልጣል እግዚአብሔር የዉስጥ ዉበት ያድለን አሜን
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
መልካም ሰው መልካሙን ነገር ሁሉ ያገኛል ፈጣሪ ንፁህ ልብን ይስጠን ደስ ይላል 👌👏👏👏👏
@user-px7yv5fy3u
@user-px7yv5fy3u
ማን ነው አንደኔ 2016 ላይ እያየ ያለው😂
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn
ስው የዘራውን ያጭዳል 3 ሴቶች የዘሩትን አገኙ እነዚህ የስው ከቱውች😂 ድግሉን ለስራተኛዋ ስቶት አረፈው😂😂😂😂 ጠክሮ የለፋ ጥሩ ወጤት ያገኛል የተናቀም ጥሩ ነገር ላይ ያርፋል🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-bo3dd5rg1j
@user-bo3dd5rg1j 8 жыл бұрын
እሰይ እርር ድብን በሉ ሰው የናቀውን እግዚአብሔር ያከብራል
@user-bl4gm8qn4w
@user-bl4gm8qn4w 5 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ለሰው ልጅ ውበቱ ሳይሆን ውስጣዊ አሰተሳሰቡ ነው
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
ዋዉ መጨረሸዉ በጣም ያምራል 3ሴቶች በጣም አናደዉኝ ነበር ሠዉ ዝቅ ያደረገዉን እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋልእህት ወድሞቼ በገዘብ በመልክ በጉልበታችን አንመካ ሁሉም ጤዛ ናቸዉ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ የዉሥጥ መልካምነታችን ለዘላለም ከኛ ጋር ይኖራል በጣም ደሥ የሚል ነዉ እናመሠግናለን❤❤❤👈
@momt2382
@momt2382 7 жыл бұрын
እንደ ሚኪ ያለ አስር ቢወለድ አይቆጭም፡፡
@meremajemal4012
@meremajemal4012 7 жыл бұрын
ድራማውን ከአየሁት ቆይቾ አለሁ በጣም ስለሚያስተምር ደግሜ በጉጉት እየ አየሁት ነው አስተማሪ ነው
@user-sj4rt8cj8g
@user-sj4rt8cj8g Жыл бұрын
ከአስመሳይሰወቺእግዚአብሔርይጠብቀን እውነትያሸንፋል
@dghhalimaseiddghhalima539
@dghhalimaseiddghhalima539 8 жыл бұрын
ይች ምድር ለታጋሾች ነት የታገሰ ሁሉን ነገር ያገኛል በጣም ያምራል ቀጥሉበት ለሰው ልጂ ወበት ሳይሆን ዋናው ነገር አስተሳሰብ ነው
@user-tm2od4vt3y
@user-tm2od4vt3y 8 жыл бұрын
ቤቲ አይክፊሽ አላህ የሰጠሽን አመስግኒ እህቴ
@meobisaramuhamednetetiopia680
@meobisaramuhamednetetiopia680 8 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ሞቭ ነው በተለይ ሚኪና ቤቲ በጣም አስደስታችሁኛል ቤቲ ና ሚኪየ በጣም አደንቃችሁለሁ በርቱ
@loveyourselfbts9782
@loveyourselfbts9782 4 жыл бұрын
I love this movie so much
@gj1093
@gj1093 5 жыл бұрын
ዋውውው ሚኪና ቤቲ የኔ ውዶች
@user-rm1gd5fm5b
@user-rm1gd5fm5b 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በተለይ ቢቲ የኔ ቆንጆ የርጋ እርጎ ቅቤ ይወጣዋል
@user-cw4fp9hc5q
@user-cw4fp9hc5q 8 жыл бұрын
በእውበት በጣም ደስ ይላል እንኳን አቃጠላችሁልኝ ቅቅናሞች
@amartofek4606
@amartofek4606 8 жыл бұрын
የመጠጥ ማስታወቂያ የሌለበት ፊልም ነው የናፈቀኝ መቼ ይሆን...
@sheikhaahmed2460
@sheikhaahmed2460 6 жыл бұрын
የልጅትዋ በጣም ያማል እኔም ደርሦብኛል ከጔደኛቼበታች ሆኛ አቃለው በጣም አዝኛለው
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣው
የገና ዋዜማ (ሙሉ ፊልም)Christmas Eve  Full Movie
1:33:21
Elias Workneh Studio
Рет қаралды 264 М.
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
ሁለት አንድ አገር Hulet And Hager Ethiopian film 2022
1:43:10
Fikren Yayachu - NEW! Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:43:32
News ET Social
Рет қаралды 1,6 МЛН
የብቻዬ ሙሉ ፊልም  Yebichaye Ethiopian film 2018
1:29:22
Addis Films
Рет қаралды 239 М.
ፈላሻዉ - Ethiopian Movie - Felashaw (ፈላሻዉ) Full 2015
1:50:29
Arada Movies
Рет қаралды 2,2 МЛН