Cooking challenge 1 ❗ ዘና የሚያደርግ ! ለየት ያለ ! የምግብ መስራት ውድድር😄ቆንጆ ቁርስ ነው የሰሩት👌 ማን ያሸንፋል❓🤔 ክፍል አንድ

  Рет қаралды 4,817

Kiya's family

Kiya's family

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Жыл бұрын
ልጆቻችሁ የተባረኩ ይሁኑ ባለሽበት ምድር እንደነዚህ ያሉ ልጆች መገኘታቸው ያስደንቃል የናንተን መልካምነት ያሳያል ተባረኩ ወድጃችኋለሁ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
አሜን🙏ጊዜሽ ወስደሽ ለሰጠሽን አስተያየቶች በእውነት ምስጋናችን ከልብ ነው ጌታ ይባርክሽ🙏 እኛም እንወድሻለን❤
@selniስልኔ
@selniስልኔ Жыл бұрын
ተስብስባችው ሳያችው ድስ ይልኛል ተመስገን 💐❤️ ዳኛው አልተቻሉም 😂😂😂😂 አድናቂ አችው ንኝ ሁሉላችውም 1ኛ !!!! ናችው 👏👏👏👏👏👏👏
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
🤣🤣🤣💕
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ስታምሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️lovely family ❤
@SMulugeta
@SMulugeta Жыл бұрын
1st Yab ❤✅ too humble 2nd Daughter ❤✅ humble helps everyone 3rd 3rd son ❤✅ overconfident 4th the oldest son ❤✅ short cut too easy😂 Very creative children 💚✅🎉🙏😍👏👏👏
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
Thank you.
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
የአብ እና ዳግም አንደኛ ግን ሁሉም አንደኛ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ ❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
Amen🙏
@ethiotimes6169
@ethiotimes6169 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን ውድ ቤተሰቦች በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እውነት ልጆችን እንዲህ ማሳደግ አብሮ ማሳለፍ ግዜ መስጠት ከምንም በላይ ነውና በርቱ በጣም ነው የምንወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
አሜን🙏 ከልብ ነው የምናመሰግነው💕
@selameshetu2395
@selameshetu2395 Жыл бұрын
ቅድሰትዬ ደሰ ትላላችሁ ምርጥ ቤተሰብ የአብ አሸናፊ በሚቀጥለው ፓሰታ ይሰሩ አማርኛ አሰተምሪ በርቱ ጎበዞች👍👨‍👩‍👧‍👧🥰
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን ሰላምዬ
@keyakeya2199
@keyakeya2199 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የዛሬው ልዩ ነው ዳኞቹ እንደጀማሪ አሪፎች ናቸው ጥሩ ዳኝነት ነው ግን ሁሉም ልዪ ነው አቀራረባቸው ብቻ ይበቃል ምርጡ ቁርስ ብየዋለሁ ጎበዞች እድግ በሉ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 Amen🙏
@amyedea7624
@amyedea7624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ . I really had fun watching this. Video 😂😂
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
Amen🙏
@hayatyoutueb6155
@hayatyoutueb6155 Жыл бұрын
ስታምሩ. ማሻ. አላህ
@MeronSisay-g3m
@MeronSisay-g3m Жыл бұрын
@rahelsisey8686
@rahelsisey8686 Жыл бұрын
This is fun 😄
@fevenseleshi7546
@fevenseleshi7546 Жыл бұрын
I like dagem’s food
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ደስ ሲሉ ❤❤❤
@mimikebede4456
@mimikebede4456 Жыл бұрын
Great Family 🙏🏽🙏🙏🏽🙏💕🌸
@hayatyoutueb6155
@hayatyoutueb6155 Жыл бұрын
እደው. ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@tyeresulwedajtube5687
@tyeresulwedajtube5687 Жыл бұрын
Lovely family 😊
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 Жыл бұрын
ጎበዞች ናቸው👍👍👍👍
@Mimi-no2oj
@Mimi-no2oj Жыл бұрын
Yabi is a winner 🎉 over all great job 👏 ❤❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
Thank you.
@esayaszeleke2320
@esayaszeleke2320 Жыл бұрын
Wow ydgam
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
Baby ❤is first 😂
@saraabi7780
@saraabi7780 Жыл бұрын
Des setelu ❤
@hataihayat3773
@hataihayat3773 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ❤❤
@hanamulugeta7405
@hanamulugeta7405 Жыл бұрын
Amanu1
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አንች ባትኖሪ እንካን እራሳቸው አብስለው ይበላሉ ማለማመድሽ ጥሩ ነው።
@kebron1115
@kebron1115 Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂
@GUALERI777
@GUALERI777 Жыл бұрын
Yemechachu yene wedoch❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Жыл бұрын
💕
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН