No video

ቹቻ ማጂክ ድንገት ያልጠበቁትን …..

  Рет қаралды 84,173

CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ

CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ

7 ай бұрын

ለድምፅ ጥራት ይቅርታ እንጠይቃለን❤️

Пікірлер: 76
@cherutube3064
@cherutube3064 7 ай бұрын
የዛሬዉ ስለማይሰማም መሰለኝ አልገባኝም
@wendmenehzerihun6381
@wendmenehzerihun6381 7 ай бұрын
ሁሉም ነገር ሀጢያት አድርገን አንችለውም። አንድ ነገር ብቻ ይገባኛል የሰው ልጅ እጅግ ጥበበኛ ፍጥረት መሆኑ ስለዚህ ይሄ ልጅ የሆነ የገባው ነገር አለ። ይሄ ሁሉ ዓለም ላይ የምናየው ነገር ከሰው ልጅ 10% ባልበለጠ እውቀት ከተሰራ አስቡት ከዛ ከፍ ያለ እውቀት ብንጠቀም። ስለዚህ በርታ ማለት ልመዱ
@chochamagician
@chochamagician 7 ай бұрын
❤️❤️❤️
@jeerrryu
@jeerrryu 7 ай бұрын
አታፍሩም እኮ ተሰጥኦ ስትሉ 😂😂😂 ፀበል ልውሰድና እስኪ አይለፍልፍ ከዛ እንየው ማጅኩን😂😂😂
@ወነሸመኸሐሐኸ
@ወነሸመኸሐሐኸ 7 ай бұрын
በጣም😢😢
@m20kwt11
@m20kwt11 7 ай бұрын
መተትነዉ
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 7 ай бұрын
ምንምጥያቃየለውም
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
መፈስ ነው የምን ጥበብ ነው ይሄ ውይ ሲያስፈራ ፈጣሪየ ሆይ😢😢
@Enatun-nafaki
@Enatun-nafaki 2 ай бұрын
Gobez berta uniquely
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
ዘመድ የለውም እዴ ፀበል የሚወስደው. 😢😢😢😢
@zenabibrahim7002
@zenabibrahim7002 3 ай бұрын
አዑዙ ቢላሂ ሚነሸይጧኒሮጅም የሰይጧን ስራ ነው አላህ ይጠብቀን
@fatimakssa551
@fatimakssa551 7 ай бұрын
አስማት አሰርቶነው 😂😂😂😂😂
@RahmatRahmat-en7ti
@RahmatRahmat-en7ti 7 ай бұрын
መተት እኮነዉ
@meryemali4042
@meryemali4042 7 ай бұрын
የት ጠፍተክ ነው ወድማችን በርታ የድንፃ ጥራት ግን የለውም
@MiteHousemafiya
@MiteHousemafiya 7 ай бұрын
Chuchaye voice asetekakey ayesemam
@Madiina-kc5ew
@Madiina-kc5ew 3 ай бұрын
እኔ የገረመኝ እሚዳያ ላይ የማወጡት ሰወች የሸይጣን ስራ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 7 ай бұрын
የሴጣን ስራ ነውጅ ይህ ምንም አይደል ከዚህ ጉድ ያውጣህ
@Nahom7
@Nahom7 7 ай бұрын
Aw chuch wireless mike yasfelghal Yante voice beteley aysemam
@chochamagician
@chochamagician 7 ай бұрын
Eshi astekaklalew ❤️❤️❤️
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt 7 ай бұрын
እውነትም በስመአን ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን የኔ ምድህኔ ማርያምን ሰውን አምኜ ከሰው ጋር አልኖርም የፈጣሪ ያለህ ጎበዝ አልቀናል እኮ በቁማችን😅😅😅
@farisebrahim7053
@farisebrahim7053 6 ай бұрын
Microphone astekakil chuchaye betarafe betam arif tibabnew adnakik negn berta wondim
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 7 ай бұрын
ወይ ማጅክ ዳቢሎስ አሁንም እዛው ናችው አይ እናተ ።በምን ትማራላችው ።እምነታችውን ስበኩ በተለያየ ቦታ አጋንት ተመሳስሎ ገብቷል።የምትነቁት መቼ ነው ?፡በቤታችው ሲገባ? ወይም በጤናችው? ።እረ ንቁ ፡እምነታችን በአሁን ሰአት አደጋ ላይ ስለሆነች እምነታችንን በተለያየ ቦታ ስበኩ።ግዜው ተንበርክከን የምናለቅስበት ጌዜ ነው ።ዳቢሎስና የዳቢሎስ ሰዎች አገራችንንና አይማኖታችንን እየረበሹ ናቸው።ደንዝዞና ፈዞ የተቀመጠ እዝብ በዝቷል።በዘሩና በአይማኖቱ ይገደላል ።እያነባን እያለቀስን የእግዚአብሔርን መልስ እንጠብቃለን።
@ElEl-hd2ps
@ElEl-hd2ps 7 ай бұрын
በጣም ነው የማደንቅህ
@chochamagician
@chochamagician 7 ай бұрын
❤️❤️
@Dukashow33
@Dukashow33 7 ай бұрын
Good job
@chochamagician
@chochamagician 7 ай бұрын
Papa❤️
@user-bh4bl2yl8v
@user-bh4bl2yl8v 7 ай бұрын
ቹቻ በርቺ...አንድ ነገር ከኛ ቀድመህ አውቀሃል ቀሪን የማንበብ ተሰጥኦ በርታ
@chochamagician
@chochamagician 7 ай бұрын
❤️❤️❤️
@Yenetesfa
@Yenetesfa 7 ай бұрын
የድምፅ ጥራት ላይ ብታስብበት ጥሩ ነው
@chochamagician
@chochamagician 7 ай бұрын
Ketay enastekaklalen❤️
@kassahunbayush4155
@kassahunbayush4155 7 ай бұрын
4:42 dekika laye naw hhhhhhhhhhhhhhh yeteshewawodut aye majeke
@seyastube9643
@seyastube9643 7 ай бұрын
ገራሚ ስራ ነው ግን ድምፅ አይሰማም አስተካክል
@Zmichaeljuly02
@Zmichaeljuly02 7 ай бұрын
voice ayisemam
@solomunsolomun-tm9zk
@solomunsolomun-tm9zk 6 ай бұрын
yeaemro chewata new tbeb new berta enen gen atshewdegnm
@abitatube
@abitatube 7 ай бұрын
keep it up
@DawitSisay-gy2td
@DawitSisay-gy2td 7 ай бұрын
tinish yedimts terat lay as a program gin best
@user-zg9qf9lw4w
@user-zg9qf9lw4w 4 ай бұрын
Ere sound
@Mardocmedia
@Mardocmedia 7 ай бұрын
amazing
@etreYo
@etreYo 7 ай бұрын
እሚገርም ነው
@meimeiali9659
@meimeiali9659 7 ай бұрын
Keti yemexa iwqetine biyesusimi wogawuti
@HanaTariku-yy8nz
@HanaTariku-yy8nz 7 ай бұрын
Bro 👍👍
@sosol2844
@sosol2844 7 ай бұрын
Sijemer yhe tibeb aydelem asmat aserto new
@user-gb7kl7ds6n
@user-gb7kl7ds6n 3 ай бұрын
😂😂😂😂❤🎉
@smsn3361
@smsn3361 7 ай бұрын
please use mic
@user-fc9yi8ux3l
@user-fc9yi8ux3l 3 ай бұрын
🙈🙈🙈🙈🙈
@yohanisdagnew3139
@yohanisdagnew3139 7 ай бұрын
libu lay A(heart) kedmo yetesale lew yasmeretew carta hulum A(heart) nachew lalaw algebagnim
@Polijohnny
@Polijohnny 7 ай бұрын
Choyea andegna nw
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zobleselam5695
@zobleselam5695 7 ай бұрын
ይሄ ምንም ጥርጥር የሌለው መንፈሳዊ አስራር ነው።
@aynalemaynalem2131
@aynalemaynalem2131 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@senda9782
@senda9782 7 ай бұрын
ይህ ልጅ ይችላል ። በሚገባ ይችላል ። ግን ኢትዮጵያ በዩንቨርስቲዎች ብዛት የተጨናነቀች የመሃይማን ሃገር ሰለሆነች ይህ ልጅ ወይ ጠንቋይ ወይ መተተኛ ወይም ድግምተኛ አለበለዚያም አታላይ ነዉ ። እዚህ ቢሆን አንዱ ሆቴል ወስዶ እዚያዉ ሆቴሉ እያኖረ እየከፈለ ያሰራዋል ።
@chochamagician
@chochamagician 7 ай бұрын
Thank you 🙏❤️
@adonaymesfin3570
@adonaymesfin3570 7 ай бұрын
ወንድሜ በርታ
@chochamagician
@chochamagician 7 ай бұрын
Papa❤️❤️🙏
@Mahret-cg4wq
@Mahret-cg4wq 7 ай бұрын
እኔ እሄን ልጂ ብአጌኝ ባጣም እፋራላው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fuye1
@fuye1 7 ай бұрын
😂😂
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 7 ай бұрын
ይሄ የሴጣን ስራ በስማአም
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 7 ай бұрын
ይሄ ለእዩ ጩፋና መሰሎቹ አሪፍ ነው ሳቪ መስብሰቢይይ 😂
@GiasBd-zt2sx
@GiasBd-zt2sx 7 ай бұрын
እ እጥበብ አላሉም ጥበብ ጠረርታችሁ ሞታችኋል ቱ ይሒ የሠይጣን ስራ ነው
@abewhabesha67
@abewhabesha67 7 ай бұрын
አሁን ደግሞ ወደ black magic ጎራ በል እስኪ
@kasechabatedana
@kasechabatedana 7 ай бұрын
Menfase now jageninte ayedolame
@EmanuelAbera
@EmanuelAbera 7 ай бұрын
ቹቻ ማይክ ተጠቀሚ የምተወራው ለሰው አይሰማም
@chochamagician
@chochamagician 7 ай бұрын
Eshi astekaklewalew ❤️❤️
@user-rf4ds5jk8i
@user-rf4ds5jk8i 7 ай бұрын
የስም ኦርቶዶክስ ስለሆናቹ የንስሐ ህይወት የቅዱስ ቁርባን የመቀበል ህይወት የፆም ህይወት የፀሎት ህይወት የስግደት ህይወት ዝወትር በቤት ስለሌላቹ እናተ ላይ ያለው አይነ ጥላ ወይም የዛር መንፈስ ሴጣን እሱ ጋር ካለው ሴጣን ጋር ይናበብና ለሱ ሹክ ይለዋል ከዚያ ታአምር የተፈጠረ ይመስላቹሐል
@Alemitu654
@Alemitu654 7 ай бұрын
ዳቢሎስ
@bersufkadendeg5997
@bersufkadendeg5997 7 ай бұрын
😂😂
@FakiaAthiopi-gz7xj
@FakiaAthiopi-gz7xj 7 ай бұрын
666👈🖤
@bealumak5748
@bealumak5748 7 ай бұрын
መምህር ግርማ ጋር መሄድ አለብህ
@mhiretxlaxe8062
@mhiretxlaxe8062 3 ай бұрын
ዳኒ ሮስትን አደንዝዘው
@ethiopianall554
@ethiopianall554 7 ай бұрын
ቀላል አፍዝ 44ቱ ማጂክ ነው ያለበት
@user-kz9cb1em9g
@user-kz9cb1em9g 5 ай бұрын
66 6 ልብስህ እራሱ የእነሱ ነው ኢሉምናንቲ ነው የምትመሰለው
@user-rs9nd9cu1o
@user-rs9nd9cu1o 4 ай бұрын
Jezba mtawerawnm atak
@MiteHousemafiya
@MiteHousemafiya 7 ай бұрын
Chuchaye voice asetekakey ayesemam
@chochamagician
@chochamagician 7 ай бұрын
Eshi astekaklewalew ketay❤️❤️
@user-xm1ef1xq9h
@user-xm1ef1xq9h 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 7 ай бұрын
😂😂😂😂
እመቤት ካሳን አገኘኋት🤦🏾‍♂️😂
15:57
CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ
Рет қаралды 6 М.
ቹቻ ማጂክ አዋርዱ ላይ ድንገት....
9:13
CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ
Рет қаралды 140 М.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 15 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
ቹቻ በማጂክ አሳመናት
9:21
CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ
Рет қаралды 44 М.
🛑በሳቅ ጨረሱኝ | የገኒ ቤተሰብ | Part 2
11:21
CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ
Рет қаралды 23 М.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 15 МЛН