KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በድብቅ ካሜራ ማን እየቀረጸን ነው እንዴትስ ካሜራ መኖሩን እንወቅ best hidden camera spy
16:02
መዳም መኝታ ክፍሌ ውስጥ ካሜራ ደብቃ ብታየኝስ እንዴት ልወቅ መዳም ጉዷዋ ፈላ ተባነነብሽ
12:53
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
To Brawl AND BEYOND!
00:51
#ድብቅ
Рет қаралды 50,348
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 26 М.
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Күн бұрын
Пікірлер: 512
@EbSShort
8 ай бұрын
t.me/+sEkr4O4-MzIzZTI0
@AyYeshiwas
8 ай бұрын
Samsung ነው
@MenthlmengshiaJebasa
8 ай бұрын
እኔ ካለውበት ቤት አለ
@MenthlmengshiaJebasa
8 ай бұрын
አፕለ ልኬሽን ነው ንገሪኝ
@AyYeshiwas
8 ай бұрын
@@MenthlmengshiaJebasa ቤት ውስጥ ድብቅ ካሜራ መኖሩንና አለመኖሩን ማረጋገጫ ነው HCD meter ይባላል ከplay store ላይ አውርጅው ቪዲዮውን በደንብ እይው አጠቃቀሙን እሷ የለቀቀችውን ማለት ነው
@አሲሁሉምለበጎነው
8 ай бұрын
የአፕን ስም ብታስቀምጭልን አች የሞከርሽውን
@mekiayAhmed
8 ай бұрын
በጣም ጡሩ ጥሩ ትምርት ነዉ የምታሰተምሪዉ ጀዛ ከላህ ኸይር ❤️
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ደሚሪኝ 0:30
@AobedAobed
2 күн бұрын
አብልኬሽኑንላኬው
@user-woleyewa-tube
7 ай бұрын
ማሽ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው ግን እኔ ትዝም ብሎኝ አያውቅ አላህን ፈርቸ እንጅ ካሜራ ፈርቸ አልኖርም አልሀምዱሊላህ ሰላሳም ያስቀምጡ
@SeedomaidMaid
7 ай бұрын
የኔእናት እራሰሽንጠብቂልን በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነውበርች
@animearebec
29 күн бұрын
አላህ ይጠብቅሽ እህቴ በጣም ጡሩ ትምህረትነው
@Fatema-fv5bw
15 күн бұрын
ኤጭ እሄ ሁለ ድከም ምን አማጣው እኔ አለሀን እንጂ ከሜረ አልፈረም 100 ከሜረ ያስቃምጡ ሲፈልጉ ስረዬን በግበቡ እሰረለው በሰኔ አርፈለው
@AlemaRached
Ай бұрын
ወላሂ ዛሬ ሰፈትሽዉ አገኘሁ በጣም አመሰግናለሁ የነ ዉድ እህት❤❤❤
@LogIn-yy3cc
8 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ያልጠበኩበት ቦታ አገኘሁ
@ZulfaZulfa-r3b
8 ай бұрын
እዴት
@fatimamolla1678
8 ай бұрын
እውነትሽን ነው ኣከፋፈቱ እንዴት ነው
@LogIn-yy3cc
8 ай бұрын
አወ እውነቴን ነው ቀጥታ እንዳሳየችው አድርገሽ ክፈችው ቀላል ነው
@የአሳምነውልጅከወሎ
7 ай бұрын
ስሙ ምንድነው አፕልኬሽኑ@@LogIn-yy3cc
@SleepyDaisies-jn2cq
Ай бұрын
Enem getan😢
@Tamei-u3v
18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ዎው
@ZinetSeid-p8z
Ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር እህቴዋ አመሠግናለሁ
@ረቢእርሀመሁማከማረበውና
8 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኪላህ ኸይረን አንቺንም አላህ ይጠብቅሽ ያረብ
@Alemnesh-ii3xw
8 ай бұрын
መኖር አለመኖሩን እንዴት እናውቃለን አፕሊኬሽኑ ምን ብለን ነው ምናወርደው
@IkramH-xu3do
7 ай бұрын
?????
@ለሁሉምጊአለዉ
6 ай бұрын
Hidden CAERA ብለሽ አዉርጅ ይመጣልሻል
@فاطمها-ح4ط
5 ай бұрын
እህት አንድ ቦታያለዎ ካሚራ ሁሉንም ቦታነው እንደ
@Zmzi-e6o
4 ай бұрын
ከሚረ
@سونيا-ه2ط
8 ай бұрын
በለጥ ብዙ ነገር አስተምረሽኛል በተለይ ስለ ካሜራ ❤❤❤❤❤❤የኔ ቆጆአመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ደሚሪኝ 1:57
@HadraEndris
7 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ግን እንደዛሬ ደንግጨ አላውቅም የማልጠብቅበት ቦታ ነው ያገኘሁት ጀዛከላህ
@EbSShort
7 ай бұрын
እትደንግጭማር
@HadraEndris
7 ай бұрын
ግን ሪከርድ ይቀዳልዴ ውዴ በአላህ መልሽልኝ ሁሌ ካጠገቡ ሁኜ ነው የማወራው ደግሞ ስለመጥፋት ብዙ አውርቻለሁ መልሽልኝ
@RahimaFerduose
2 ай бұрын
እረ ተጠንቀቂ😂
@RawdaHamide
6 ай бұрын
ወአሌይኩም አሰለም ዎረማቱለህ ዎበረከቱ ጄዘ ከአለ ከይራ ዉዱ እህቴ
@Ewnetmedia2303
7 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በጣም አሪፍ ነው
@hdjejeendjdjjr7265
8 ай бұрын
አብሊኪኒሸኑን እንዴት እደሚወርድ አሳይን እህታችን እባክሸ በጣም ነዉ የምናመሰግ ነዉ ጥንቃቄ እንድናደርግ ነዉ የረዳሸን እህታችን❤👏
@MuluMulgeta
6 күн бұрын
ካሜራዉ ካለ ማንሳት እንችላለን
@adisrago7080
6 күн бұрын
Thanks❤❤ sistu
@Su-c3x
4 ай бұрын
ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
@SamsungA04-t4d
8 ай бұрын
በጣም አናመሠግናል ሁቢ ሚገርም ነው ጀዛኪላህ❤❤❤❤❤
@Madna-y9k
Ай бұрын
በጣምእናመሠግናለንዉዴ❤❤❤❤❤
@GrhfsFRrutw
15 күн бұрын
አፐልኪሸኖ ምንድነዉ እህት
@Asada23-iv3wk
4 ай бұрын
እናመሠግንአለን እህታች የእውነት በጣም ጠቃሚነገርነው እምታወራው እኔም ካልጠበኩት አካባቢ አገኘው
@ኩርቱ
8 ай бұрын
በርችልኝ ጀግኒት
@MarinaMari-tc6rv
8 ай бұрын
😊
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ደሚሪኝ 4:16
@መክሊት-ወ8ሐ
5 ай бұрын
ምንም አይቆጥርም የኔ ሞክሬው❤❤
@YasinSete
3 ай бұрын
ወላሂ እናመሰግናለን ወደ
@Berket-n5s
4 күн бұрын
እዴት ነው ምንገኘው ትክክለኘውን
@Tamerahmed-t3y
Ай бұрын
እናመሰግናለን ውደ
@Sofiya2968
7 ай бұрын
የኔ ዉድ ሽኩራን 💝💝💝💝💝💝💝💝💝ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@MaramHusan
8 ай бұрын
ስላም እዴትነሽ በናትሽ ስለካሜሬው እምጠይቅሽን መልሽልኝ እሁሉም ቦታ ሳስጠጋው ይጮሀል ከስት ቁጥር በላይ ከሆነ ነው አለ የሚባል
@EbSShort
8 ай бұрын
ከስድስት
@Mነኝየሶሊናፋቂ
8 ай бұрын
@@EbSShortአፖሊኬሽኑን አሳዩን
@HayatSeidyimer
8 ай бұрын
እንዳዉ ምንም አልልሽም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ደሚሪኝ 8:01
@RozaNuri-s7l
Ай бұрын
Enamesegnalen,
@ahilam2232
7 ай бұрын
ሐቢበቲ ቅድምም ያለሺው እጀለሡ ባጠገብ ያለው ካሚራነው ተዘግቶነው
@AbcdAbcd-l4r
5 ай бұрын
Wly Bayyee Galatomii ishii ❤❤❤
@munaja0950
Ай бұрын
እህታ የካሜራውን App አሳዪን
@አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ
3 ай бұрын
ምን አገባኝ ካልደከማቸው ቤቱን ሙሉ ካሜራ ቢያደርጉ ዋናው አሏህ መፍራት ሀራም ያልሆነን ሁሉ እጠቀማለሁ
@rahmacv
Ай бұрын
ት/ት አሪፍ ነው ግን ኖር አልኖ ምቸገርኚ ስራ እና ትንሺ እእበላት ነው እምሰርቀው
@Tmara-qh3lk
6 ай бұрын
ሽኩረንእሄቴ ግንኮ ልንሞክርስንሄድ ያዩናልማለቴ ስልካችንንስለምናስጠጋ ይነቃሉ ከጠየቁንምንልንል
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj
8 ай бұрын
ውዴ ጀዘከላሁ በደብ አዳምጣና ሞክሩት ምርጥ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ደሚሪኝ 2:46
@user-rw5md5lw2b
8 ай бұрын
ወላህበለጡያለሰኩበት ቦታነው ያገኘሁት ሽኩረን
@MarinaMari-tc6rv
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂በለጡ አይደለ እኮ ስምዋ ስትቀልድነው ባለፈው ድራማስትሰራ😂😂😂
@user-rw5md5lw2b
8 ай бұрын
@@MarinaMari-tc6rv እኔበለጡስትልሰምቸነው
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ደሚሪኝ 1:11
@Jdjdjdj-w5i
Ай бұрын
እረ ተባረኪ እህቴ ያልተጠበቀ ቦታ ላይ ነኝ ያገኘሁት በመኝታየ ነው ያለው ኣንዳዴ ልብሴ ሲቀይር እራቆቴ እሆናለው ካሜራው ደሞ በቲቪ ተሸፈነዋል ማየት ይችላሉ ከቲቪ ጋ ተያይዞ እንዳይሆን ፈራሁ እባክሽ መልስልኝ
@WedentNga
Ай бұрын
ከኔ ጋ ከቻርጀሩ መሠኪያ ለይ ነው አርጓድ ይበራል ሑሌ አንድም ቀን ጠፍቶ አያውቅም ቻርጀርም አይሰኩበትም ሳሎኑ ለይ ነው ያለ
@አተቂላህ
8 ай бұрын
ወላሂ ልክ አች እዳሳየሽወ ያለ ጀለስነበር አዱን ሰበሬው ግን ካሜራመሆኑን አላቅምነበር አላህጀዛሽን ይክፈልሽ አደኛወ ነበረ ሞክሬውሰራ ሽኩራን በጣም አመሰግናለሁ
@jyrfjdhjjkahlducgkj8213
7 ай бұрын
ምንድነው አፕልኬሽኑ
@ToyubaYmer
Ай бұрын
አፓልኬሸን ምን ብለን እናወረደዉ እህቴ ላኪልኚ
@Hawyi-n3x
7 ай бұрын
Wi fi የማይደርስበት ቦታ ይሰራልዴ አፑ እክላሴ wifi አይደርስም እንደት ነው ማወቅ እምችለው
@KUBRABAB
4 ай бұрын
ሀሊ ወሊ ካሜራ ምግብ ነው የምንሰርቀው እኔና ጋደኞቼ ባናታቸው ይተከሉ
@fetihaSultan
Ай бұрын
በአላህ በፈጠረሽ አንድ ጥያቄ አለኝ መልሽልኝ ካወቅሽ አንድ ስራ ገብቼ ሁሉም ቦታ ካሜራ አለ እና ምግብ ለመብላት ተሳቀኩ ከዚ በፊት በነበረችዋ ልጅ ቪዲዮ አስቀምጠው ሲቀልዱ ሰምቼ እኔ ፈራሁ እናም የካሜራዎቹ ካርቶናቸው አልተጣለም አለ አፑን ዳውሎድ አድርጌ ካሜራውን በስልኬ ኮኔክት አርጌ ከየት እስከየት እንደሚያይ ብመለከት እችላለሁ በስልኬ ኮኔክት ባደርግ እስ ልታውቅብኝ ትችላለች???
@EbSShort
Ай бұрын
አትችይም ያለነሱ ፍቃድ በነሱ ካሜራ አንችይ መቆጣጠር ነው እነሱን ስለዚህ አይቻልም ውደ
@ShantiShanti88-l2p
5 ай бұрын
ye appu sem nemdaw yen wed❤❤❤❤❤❤❤thankyou
@RawdhA-o3m
2 ай бұрын
ሰላዋሌኩም ወረመቱላሂ ማሪ አብልኬሹን ላክልኝ
@HalimaThopia
2 ай бұрын
የኔውዴቆንጆ❤❤❤🎉🎉🎉
@ZixOzo-y9j
Ай бұрын
በስልክአፕልኬሽንአሳይን
@bilal_hussen2
7 ай бұрын
Waw gobez 🎉🎉🎉
@MESERETBEIAY
7 ай бұрын
እህቴዋ የኔቆጆ የኔቆጆዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሠግናለን🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaregAbboy
6 ай бұрын
እኔ ምለዉ እኛ ሰንፈልግ አያዩንም
@tigabsewseid512
4 ай бұрын
እኔም እደዛ ነው ማስበው😅😅
@Halema8-y8z
4 ай бұрын
ያዩሻል እማ ዝም ብለሽ ስራችን ስሪ የዝች ምክር አያዋጣችሁም ከስራችሁ ልታስባርራችሁ ነው ምን አልባት ስትፈልጉ ብትያዙ ወንጀል ልትሰሩ አስባችሁ ነው ብለው ችግር ቢፈጥሩባችሁ እሳ አትርዳችሁም. ለዩቱብ ብር ስትል ነው
@WerkineshTades
3 ай бұрын
አዎ እዉነሽን ነው
@MaremM-z3m
8 ай бұрын
❤❤አፐል ኬሽኑን ላኪልን አሳይን በምን እደምንፈልገዉ
@Aaa-nn4zg
6 ай бұрын
መኖሩን አለመኖሩን ለማወቅ እንደት ነዉ አፕልኬሽኑን ለማዉረድ
@FeretesfayeMakoro
2 күн бұрын
አፕልኬሺኑ ምን ይባላል
@Toyba11
8 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም. ኡኽቲ. ጀዛ ከላህ አፑን እደት ነው የምናወርደው
@EbSShort
8 ай бұрын
መጨረሻ ላይ ሰርቻለሁ እይው
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ደሚሪኝ 7:46
@Halema8-y8z
4 ай бұрын
ካሜራ መኖሩ እኔ አያሳስበኝም ስራ እያበዛችብኝ ነው የተቸገርኩት ሌባ አይደሁ በራሴ ስለምተማመኝ በስራየው ጠንካራ ስለሆንኩ ለካሜራ ቦታ የለኝም ወየው ባደርገች እና. እንዴት እንዳሰለቸችኝ እማወራውን በሰማችኝ ፊት ለፊትታ ማውራት የምፈራውን በካሜራው እነግራት ነበር
@AsSa-tg9bf
5 ай бұрын
Magnetic yalhone silk lay endet new maserat yemichilew
@ZeenahZeenah-zv8uq
7 ай бұрын
አላህ ይስጥሽ እኔም የንቺን አይቼ በበለፈዉ ስሞክር 2 አገኜዉ ግን 1 ክፍል ኡስጥ ከለ ሁሉም ቦተነዉ ሚየሰየዉ ?ግን የሰት ከሜራ ነዉ ከስልክ ጋር የተየየዘነዉ ከቸልሽ መልሽሊኝ
@zemzem-vn1hx
8 ай бұрын
ሰላም አለሽማር❤❤😂😂ጉድ❤በርችዉዳ❤❤
@hasina9776
8 ай бұрын
ዋላሂ እህቴ ሹክራንንን በመልጣብቃው ቦታ አጋኛው 💔 ማሻ አላህ❤ አላህ ይጫምርልሽ እሄቴ ❤ ክላሴ ላይ አጋኛው ኡፍፍፍ ዋላሂ እስካሁንም እያካበዳኝ ናበር ግን ዛሬ እንዳልሺ ሳርቼው አጋኛውት 😢💔
@alyayasenshewmolo3632
8 ай бұрын
እንዴት አወቅሽ መልሽልኝ ውዴ
@hasina9776
8 ай бұрын
@@alyayasenshewmolo3632አፑን አውርጄ ካዛ እንዳሳያችን አያውት በያ ሶኬቱ ያሌላበት ዝም አላ ግን ያላበት ጮሀ ምርጥ አፕ ናው ውዴ አውርጂው ። ዳሞ ድምስ ዪቃዳል ካዛምን እንዳሚቲ የውቃሉ 😢 ቪዲዮውን ዳጋግማሽ እዪው ውዴዴዴ ❤💞
@alyayasenshewmolo3632
8 ай бұрын
@@hasina9776 እሺ የኔ ውድ አመሣግናላው ውዴ አንቺም አብሽሪ ሹክራን ኪቲር ሀቢብቲ
@khadeghamohamed
8 ай бұрын
ሽኩረንሁቢ❤
@hasina9776
7 ай бұрын
@@khadeghamohamed አፍዋን ውድ ❤❤❤
@ኢማንነኝየደሴዋ
8 ай бұрын
ሽኩረን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hana-ib4in
8 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ
@NAEMAMMMMM
8 ай бұрын
ሹኩሬ በለሰብኩት ቦታ ሁሉነዉ ያገኛዉት አማሰግንሸለሁ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ደሚሪኝ 5:42
@ChdvgGhdvfcf
8 ай бұрын
እነመሰግነለን እህታችን ፈጣራ ይጠብቅክሽ
@WorkneshMarie
3 ай бұрын
በሀላህ ብየሽ መልሽልኝ ይጮሀል ግንያለበትን አጠውት ላርጂካሜራ ይለኛል እንዴትነው
@EbSShort
3 ай бұрын
በአይን የማይታይ ሊሆን ይችላል
@LonaLona-xs9nl
5 ай бұрын
ባስልክችን እንዴት, እናደርጋለን
@EbSShort
5 ай бұрын
እንደንኔ
@Amina123-w9h
3 ай бұрын
❤asyen
@Amina-xx6mw
8 ай бұрын
ወላሂ እህቴ አውርቸውነበር ግን አልከፍትም አለኝ እደትነው አከፍፍቱ በአላህ እዳታል ፍኝ
@EbSShort
8 ай бұрын
መጨረሻ ላይ አለልሽ እዚሁ
@FozOnelove
5 ай бұрын
ለምንድነው የሞከየፍ ኤለትሪክ አለው ይላል
@حياه-ر9د
3 ай бұрын
Kushina ale Mg new emserkewu hilum kllas yadrgu mn agebagni a chin enamesegnalen
@አኢሻቲዩ
7 ай бұрын
የምር እኔ አለብየ አሥቤ አላዉቅምነበር ባሣየሽኝ መሰረት ስፈልግ እኔ ክላሥ ሁለት አገኘሁ
@TUBE-fb2or
4 ай бұрын
አብሊኬሽኒቱን ለምን አላሳየሽንም
@bmm3152
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤እህቴ ከሲልከችን ገር እንዴት ነዉ ምነገነኛዉ እኔ ከሜራ ገዝቼ ቤት ብየስቀምጥ በለሁበት ሰሲልኬ ለመከተተል እህቴ ንገርኝ በነትሺ❤❤❤❤❤
@EbSShort
8 ай бұрын
እገዛሽውካሜራወረቀትላይአለልሽ
@Ifijfude
6 ай бұрын
Aweraredun asayn ❤
@تركيالعزاق
5 күн бұрын
አረ በአላህ ብረት ያለበት ይጮሀል የሚባለውሳ የኔማ ክላሴ ጨርሶ ነው የሚጮሆው ወይኔ ታዳ እንዴት ነው ልብስ የሚቀየረው ሀማም ሁሉ ነው ያለው 😢ግን ፈለኩ ምንም አያስታውቅም
@Madna-y9k
Ай бұрын
ምድነዉእምትለዉ
@MarefaMarefa-kl6fv
7 ай бұрын
ሽኩረን እህትዋ ወላሂ አንድ ካሜራ አገኘሁ
@HayatAbdelrezaq
Ай бұрын
እደት አድርገሽ አፑ ምንድነዉ ስሙ
@Fth4444-f7e
5 ай бұрын
አሰላሞሌኩም እህታችን ምን አይነት አፕልኬሽን ነዉ ያየሽበት እስት አስረጅኝ አልገባኝም
@EbSShort
5 ай бұрын
እስከመጨረሻውእይው አለልሽ
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
8 ай бұрын
ታዳ እደሱ ስንፈልግ ያዪን የለደ
@user-ih2bf9mh7j
Ай бұрын
እኮ እኔስምለው
@fatumayimer6103
7 ай бұрын
ወሰ ወራ ወበ እንደትነሽ እህት ማሻአሏህ እምትለቂያቸውን ትምርቶች እከታተላለሁ ምርጥናቸው እናመሰግናለን የሚገርም እኔም አውርጀ ስምክረው እክላሴ አንዲአገኘሁ ግን እሙከየፉ ሪሞት ማስቀመጫላይነው ያገኘሁት ዞሮ ከጮኸይሰራል አ ውደ ካየሽው መልሽልኝ ግን ከ7 በላይ አይቆጥርም ቢሆንም ከጮኽይሰራል ማለትነው እህት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ካየሽው እንዳታልፊኝ ለአላህ ስትይ እሽውድ ላስቸግርሽ
@EbSShort
7 ай бұрын
መጮሁ ብቻ ሳይሆን ቁጥሩ እየቀነሰ ከመጣ ላይኖን ይችላል ማግቴ ነገር ሊሆንምይችላል
@fatumayimer6103
7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ውደ ዳግም ግራአላጋባኝም መሰለሽደ ተላጃ ፎቅላይ ከላይማለትነው ሳስቀምጠው ይጮሀል ሳየው ከፍቸ አላርም የሚለው እየበራነው🤔 ተላጃም ይደረጋል ወይስ ዝምብሎነው ዳግም ብይአግቸ አሁንም ሳስጠጋው ይጮሀል ግን በትክክል እንዳችነውያደረኩት ምንሊስተካክል ውደ
@fatumayimer6103
7 ай бұрын
ብጉጋ ቅጥር ወደላይይሄዳል የተቀረው ደግሞ ይዘባርቃል ከ9አያልፍምነበር አሁን እስከ12 ይሄዳል 🤔
@HawaAsfaw-m9p
6 ай бұрын
እንደት፡አርገን፡ማወቅ፡እንችላለን፡እኔምግብ፡መብሊም፡አጥቻለሁ
@EbSShort
8 ай бұрын
play.google.com/store/apps/details?id=com.faridahmad.hiddencameradetector
@FaizaNeim
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Fatima88-g5g
Ай бұрын
እህቴዋ የሁለት ሺ አሥራ ሥድሥት ን ህግ ታውቂለሺ በእንቅልፍ ልንጋደል ነው በህጉ ሥንት ሠአት እንደሁ እምንተኛው አላውቅም ጠይቀሺም ቢሆን ላሥቸግርሺ ንገሪኝ ውደ ከመዳም ጋር ሣንጋደል
@EbSShort
Ай бұрын
8:ሰአት ሳይሆን አይቀርም ግን እርግጠኛ አይደለሁም
@SalamKia-vm9kj
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ብር አንዴት ናው metlkute
@AsifaShuhaiber
24 күн бұрын
kutirishn asikemichilgn enawura wude
@AlhuyaAlhuya
5 ай бұрын
ምድነዉያልሺዉአብልኬሽን
@Zeynu-tj9tj
7 ай бұрын
እደውየመግቢያውሙዚቃሽአገሬእድናፍቀኝእያረገኝነው😂😂😂😂😂
@zuzutube-j3z
7 ай бұрын
ቤቱ ሙሉውን የምጠራጠረው ቦታ ስሞክረው ይጮሀል እክላሴም እሽንት ቤቴም ሳይቀር ምን ይሻለኛል
@ማርያማዊት
7 ай бұрын
😂😂 እረ ሰዎች አትሸወዱ ትክክል አይደለም አፑ ማንኛውም ኤሌትሪክ ያለበት ሁሉ ይጮሀል ሸንት ቤት ውሰጥ እኮ ሀራም ነው ሆሆሆሆሆ
@BelchapawlosePawlose-wp3ne
7 ай бұрын
እኔ ራሱ አላሰብኩም ነበር የኔ ሽንት ቤት ውስጥ አለ የምር ውዴ በጣም ነው ውዴ በጣም አመሰግናለሁ
@SemiraSeid-h9s
Ай бұрын
ወላሂ እኔም እሽንትቤት አለ ግን ምንማረግ አለብን ሌላ ቤት ብንቀይርም ካሜራ የለለበት ቤትየለም
@princess-iku
8 ай бұрын
ሽንት ቤት ማሞቂያዉ ላይ ክፍሌ ሙከየፉ ላይ አገኘሁ ምን ተሻለኝ
@nockitM
6 ай бұрын
Thank you sis
@FjgJfgf-kz1oc
5 ай бұрын
የኔ ወደሀልጋው ሳጠጋው ይጮሀል የብረት ሀልጋ ነው የሚታይ ካሜራ ያለበት ግን አይሰራም
@kemilawelo
7 ай бұрын
መጥፎ ነገር ለራሣችሁ ስትሉ አትስሩ ሌላው እመኝታየም ላይ ይኑር ምን ያገኛሉ
@Chuchumamo4176
8 ай бұрын
Enamesgenalen wude betam turu astemar new
@Hawa-n2y
8 ай бұрын
እር ቴሌግራም ቻናል እዴት ነው የምገባ ሊኩን ላኪልን ተጭነን እድንገባ ውዴ በአላህ
@aminabintawol9708
4 ай бұрын
ወላሂ ለኔም ስራልኝ ሲጮህ ድንግጥ አልኩ ባረካለሁ ፊኪ
@MekidsMola
2 ай бұрын
አፑን ንገሪኘ
16:02
በድብቅ ካሜራ ማን እየቀረጸን ነው እንዴትስ ካሜራ መኖሩን እንወቅ best hidden camera spy
TST APP
Рет қаралды 423 М.
12:53
መዳም መኝታ ክፍሌ ውስጥ ካሜራ ደብቃ ብታየኝስ እንዴት ልወቅ መዳም ጉዷዋ ፈላ ተባነነብሽ
SBA Babba
Рет қаралды 376 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
35:11
እንደዚ ይከፉቸዋል ብዬ አላሰብኩም ነበር😱😱
Dagi Sak
Рет қаралды 37 М.
17:58
Ethiopia - የጎጃሙ የጥምቀት ውጊያ፣ ‹‹እዕምሮየ ረፍት አጥቷል›› አቡነማትያስ፣ ‹‹የዋጋ ጭማሪ ይደረግ›› IMF፣ ሶማሊያና ኬኒያ ተጋጩ
Feta Daily News
Рет қаралды 44 М.
15:27
Breaking News ኤርትራ ምክትል ፕረዝዳንት ተመሪጻ፣ ኤርትራ ንእስራኤል ኣጠንቂቓ፣ ንኤርትራን ካሎኦትን ክሲ ቀሪብለን january 20 2025
ZENA TIGRIGNA
Рет қаралды 9 М.
11:44
ካሜራ አይነቶች ጉድ ተመልከቱ የመነፅር ካሜራየስክሪብቶ#ካሜራድብቅካሜራየሳትካሜራ
አመተላህ tube
Рет қаралды 24 М.
13:37
እመዳም ቤት አርባ #ድብቅካሜራዎች እና መደበቂያቸው
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 110 М.
1:47:44
የባሏ ምላሽ | ችፕውድ ፋፍሪካ አለኝ | 2 መቶ ሚሊዬን አለኝ ብላኛለች
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 34 М.
7:37
ለመዳምሽ በፍጹም እንዳትነግሪ#ሰባትነገሮችን
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 9 М.
8:42
#subscribe #like የሰሀት ካሜራ አለ ዛሬ ጉድ ሆንኩኝ ፓስዎርድ ስሰርቅ ተያዝኩኝ 😱😥
zuzuye tube ዙዙዬ ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
13:06
ከዚህ ቪዲዬ በኋላ አረብኛ ይከብዳል እንዳትሉ! | 100 በአማርኛም በአረብኛም ተመሳሳይ ቃላት | Jud Tube | ቀላል አረብኛ
Jud Tube
Рет қаралды 137 М.
9:21
Alemneh Wasse | ትራምፕ መያዝ፣ማጋዝና መጠረዝ ነገውኑ ይጀመራል አሉ።
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 6 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН