ደብረ ምጥማቅ የእመቤታችን ያሬዳዊ ዝማሬ "በአልባሰ ወርቅ" ዲ/ን ይሁንሰላም አስራት "Be Albase Werk" Dn Yihunselam Asrat

  Рет қаралды 9,031

ዲ/ን ይሁንሰላም አስራት Dn. Yihunselam Asrat Official

ዲ/ን ይሁንሰላም አስራት Dn. Yihunselam Asrat Official

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክእት ያሰማአልእ⛪⛪⛪💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Nigsetiewejarat
@Nigsetiewejarat 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ይስመዕልና🙏🙏ኺንደይ ድስይቡል👏🙏
@zemariAshenafichaneofficial
@zemariAshenafichaneofficial 8 ай бұрын
ልብን የሚሰውሩ የማሕሌታችን ዝማሬዎች እንዲህ ወደፊት ሲመጡ እንዴት ደስ ይላሉ። መ/ር ጥዑም ዝማሬ ስላካፈልከን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎትን ዕድሜ ያርዝምልን። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@mimijafaro3901
@mimijafaro3901 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእትን ያሰማልን መምህር🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@aydacanyalew4426
@aydacanyalew4426 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@TsionSami
@TsionSami 2 ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💗💗💗💗💗💗
@beneasfikadu6450
@beneasfikadu6450 7 ай бұрын
🎉🎉 ሁሉንም ዝማሬዎች አደመጥኳቸዉ ረጋ፣ቀስ ብለዉ ነው የተዜሙት እና ደግሞ መግቢያቸዉ ጣዕም አለው ❤❤
@ABbrandn-lw6do
@ABbrandn-lw6do 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤
@tghamel4017
@tghamel4017 8 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! በርታልን 🙏
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@merydubai475
@merydubai475 6 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤በለተቀኑ የቀኑ የቅድስት ዮሐንስ እረዴትበረከት ይደርብህ ዝማሬመላክትን ያሰማልን ግሩምነው
@የገጠርልጅ
@የገጠርልጅ 7 ай бұрын
ጥውም ዝማሬዎችን ነው እየሰራህልን ያለኸው በርታልን❤
@Bereket-24
@Bereket-24 8 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@timur-4894
@timur-4894 7 ай бұрын
የአምላክ እናት 💚💛❤️ ክብርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን።🙏🙏🙏
@greatabyis
@greatabyis 8 ай бұрын
ኧሯ ምን አይነት ዘማርያን መጡ!!! እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ክፉ ዘመን በጎ ነገር ያላሳጣን፡፡ ብርታቱን በረከቱን ያድልልን
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነቱ ❤❤❤
@Ye_Kidusan_Mahibere
@Ye_Kidusan_Mahibere 7 ай бұрын
ሰምቼ ልጠግበው ያልቻልኩት ዝማሬ
@aekuattube
@aekuattube 8 ай бұрын
እንዲህ ነው አዛኝን ዘመርን እያሉ ለሚዘፍኑት እንዲህ እየዘመሩ ማሳየት ነው መዝሙር እንዴት እንደሆነ። እንደ ወንድም ግን ፀናፅሉ ይቅር ያለ ቦታው ነው፣ ዕድሜህ ይርዘም አንደበትህ አይለውጥብህ።
@Zeamanasefa
@Zeamanasefa 7 ай бұрын
አቤት ❤❤❤ ሚያረሰርስ ጡዕም ዝማሬ ዘመን ይባርክ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@DNHabtomGebrhiwot
@DNHabtomGebrhiwot 8 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤
@lorensoz
@lorensoz 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግሩም ነው 🙏❤❤❤
@betslot12
@betslot12 7 ай бұрын
መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
@SolomonVA
@SolomonVA 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡
@workineshadugna
@workineshadugna 7 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@GechBihonegn
@GechBihonegn 8 ай бұрын
በጣም የሚመስጥ መዝሙር ❤❤❤
@johnzedire7
@johnzedire7 8 ай бұрын
ምናለ ለኔም ምስጋና እና ፍቅርሽ ቢበዛልኝ ❤😢
@yabsera-cm1tj
@yabsera-cm1tj 6 ай бұрын
😢
@beetyypeace8516
@beetyypeace8516 8 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤🥰🥰 ተባረክልን😘😘🙏🙏
@Mekdi_Kifle
@Mekdi_Kifle 8 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር ♥️ በእውነት ጥዑም ዝማሬ 🙏
@kalkidanwondwossen1957
@kalkidanwondwossen1957 7 ай бұрын
zemare melaekt yasemalen Diakon 🙏 and asteyayet - ye geez zemareyatn amargna tergumachewn keser betetsefulen kalatunm endenmar zemarewnm endenereda🙏 Teum zemare nw yeagelgelot zemenhen Dengel tbarkeleh🙏
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 8 ай бұрын
መንፈስን የሚያረሰርስ መዝሙር ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን🤲✝️
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 8 ай бұрын
ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን🌺🌺🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌷🙏
@tayetadesse9035
@tayetadesse9035 7 ай бұрын
Zimare Melaiktin Yasemalin Wondime! Yebelete Yabertah lagelgilotih Amlake Kidusan.
@yeamanuellej2721-e1g
@yeamanuellej2721-e1g 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@abebechtilahun2571
@abebechtilahun2571 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@EsternMedia190
@EsternMedia190 8 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ❤ዲ/ን ይሁንሰላም መዝሙሮችህ ያሬዳዊ- ጥዑምና ድንቅ መልእክት ያዘሉ ናቸው:: ስላጋራኸን እግዚአብሔር ይስጥልን:: በእድሜ በጤና ይጠብቅልን! በርታ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!🙏🏽
@yigzawfisha4063
@yigzawfisha4063 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን
@hbeesan7426
@hbeesan7426 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏💐💐💐💐💐💐
@ZemariSamuelTekleOfficial
@ZemariSamuelTekleOfficial 8 ай бұрын
ደስ የሚል ዝማሬ ነው❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ወለተሥላሴ-ሰ3ጰ
@ወለተሥላሴ-ሰ3ጰ 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@besufikad212
@besufikad212 8 ай бұрын
እልልል... ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
@TalemawshanbelTalemaw-ku8oc
@TalemawshanbelTalemaw-ku8oc 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hannatafara700
@hannatafara700 8 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@አ6318
@አ6318 8 ай бұрын
Zimare melayikt yademalin❤❤❤❤
@kidus_1001
@kidus_1001 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንንንን!!!
@-zemawetibebzmk7905
@-zemawetibebzmk7905 8 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ይሁኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TseMakib
@TseMakib 8 ай бұрын
Zimare melakt yasemalin
@samrawitfeleke983
@samrawitfeleke983 8 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin
@tatekalamirew760
@tatekalamirew760 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@miuzorthodoxtube8634
@miuzorthodoxtube8634 8 ай бұрын
yhe des ylal ewnet
@MekdesAkalewerk
@MekdesAkalewerk 8 ай бұрын
zimarye milakte yasimaln
@የገጠርልጅ
@የገጠርልጅ 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@DesalegnTamirat-q5v
@DesalegnTamirat-q5v 8 ай бұрын
kale hywet yasemaln mesenko memar felgalehu bye asbie alakm neber gn endih zemawochn bemesenko sitil yememar flagot eyenoregn new ena begenayen sichers ketita wedesu new mihedewu ena ye ezra amlak yrdagn
@jfdy3618
@jfdy3618 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@kenandinku439
@kenandinku439 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@frehiwotsahle6262
@frehiwotsahle6262 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Tsegasilase5
@Tsegasilase5 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@kidusgebretsadik8467
@kidusgebretsadik8467 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@kadeshmedia2016
@kadeshmedia2016 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!