ዳቦ ቆሎ አሰራር

  Рет қаралды 36,041

MrsHawaእሙአቡበከር ዩቱብ

MrsHawaእሙአቡበከር ዩቱብ

Күн бұрын

Пікірлер: 116
@ምረትአለም
@ምረትአለም 9 ай бұрын
እሙከለሩየትነውሚገኝአረንጉሪይ
@itsmeageri
@itsmeageri Жыл бұрын
እግዚአብሔሮ ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ሰላምሽ ብዝት ይበል❤❤❤ ዋውውው እጂግ በጣም ያበደ ሚያ እና ፅድት ያለ አሰራር ነው እናመሠግናለን
@GazzetegnawTube
@GazzetegnawTube 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው የምትሰሪ ያቸው ነገሮች እናመሰግናለን እኖድሻለን💗💖💘💓💞💔
@HaniMussa-k1d
@HaniMussa-k1d 2 ай бұрын
ማሻአላህ በርች 🥰🥰🥰
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
የአቡበክር እናት እን ደና መጣሽ ዋውውውው በጣም እሚያምር ዳቦ ቆሎ ነው የሰራሽው ግን ብዙ ጊዜ እሚፈጂ ይመስለኛል እስቲ እንሞክራለን ከለሩ እራሡ ደስ ይላል ላይን ለየት ሲል ደስ ይላል ጥሩ ስራነው ተመችቶኛል👌😊😊😊
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 Жыл бұрын
ዋው ልዩና የሚገርም አድርገሽ የእምየን የሀገራችንን ኢየኢትዮጵያን ባንዲራ አድርገሽ ነው ሰርተሽ ያቀረብሽልን በእውነት እጅሽን ይባርከው ባለሞያ ሴት ነሽ እናመስግናለን በርችልን እህታችን
@hayuti_819
@hayuti_819 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ውደ ማሻአላህ እደት የሚምረ አሰራር ከልዩ አቀራረብ ጋረ ባለሙያ ነሽ ውደ ሙያ ይጠቅማል ጎበዝ በረች ይስለም የዲክ መጣፈጡን አሰራረሽ ይናገራል ቀጣይ በሌላ አሰራር ደሞ እጠብቃለሁ ልዩ ነው
@kebedeyoutube8470
@kebedeyoutube8470 Жыл бұрын
የኔው በጣም በጣም አያስተምር የደቦ ቆሎ አሰራር ነው የሚያስተምሩና ፈጣን የሆነ ለየት ያለ አሰራር
@Kdisttube
@Kdisttube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንች ይሁን ዉድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል የኔ ባለሙያ ዋዉ በጣም ጥሩ እና የሚአምር አሰራር ነዉ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በዚህ ቀጥይ ለሀገራችን ሰላም ፍቅሮ አንድነት ያድልልን
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ብያለሁ አህቴ አንኳን ደህና መጣሻ ሠላም ፍቅር በለሸቦታ ይብዛልሸ ዳቦ ቆሎ በጣም ምርጥ ነገራችን ኢትዮጵያን አሰራር ጀግና በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ ሴት ነሸ በጣም በጣም ጣፋጭ ነገር ነው በእውነት በጣም ቆንጆ የዳቦ አሰራር ነው👌👌❤❤🎉🎉🎉🎉
@feker122
@feker122 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ የዳቦ ቆሎ አሰራር ነው ያሰያሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ የአወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ዋውውውውውውውው በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቃለን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝቦቿ ያድለን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን
@LomeiታደስYOUTUBE556
@LomeiታደስYOUTUBE556 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣች ደስ አለውና አሪፍ እና ደስ የሚል ነገር ነው የተለየ የመጣቹ የኔ ባለሙያ ዎውውውው የሚያምር ምርጥ የዳቦቆሎ አሰራር መያዛቸውን የሚያመሰግን አለኝ የኔ ሰው ምርጥ ሰው በጣም ያምራል ለየት ያለ ነው ልዩ ነው በጣም ያምራል የኔ እንጠብቅሻለን
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን በጣም አሪፍ ነው ዳቦቆሎ እንዴት በሚያምር መልኩ ሥራሽው እጅሽ ይባረክ ዋውውውውው 💞🙏💞🙏💞 በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ 🙏💞🙏
@seadatube9888
@seadatube9888 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም እራሕመቱላሒ ወበረካትሁ አሕለን እሕት እንኳን ሠላም መጣሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ 🎖️አላሕ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በጣም የሚያምር ዳቦቆሉነው የሠራሽው
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውው ምርጥ የዳቦ ቆሎ አዘገጃጀት ነው ስላካፈልሽን ከልብ እናመስግናለን ሰላም ፍቅር አንድ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን አሜን ❤❤
@madina0955
@madina0955 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ በጣም የሚያምር አሰራር ነው በርችልኝ ካንች ብዙ እጠብቃለሁ እጂሺ ይባርክ ሃገራችነንም ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ለዚህ ቀጥይበት ባለምያ ነሽ እጅሽ ይባርክ ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጥልን አሜን አሪፍ ቀይታ ነበረን በረቺልኝ በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን በረቺልኝ
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl 17 күн бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል የዳቦ ቆሎ አስራር ነው አንደኛ ነው እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሙያ ብሎ ዝም ነው አንደኛ ነው
@shiwotyoutube7006
@shiwotyoutube7006 Жыл бұрын
ሠላመ ክርሥቶሥ ይብዛልሽ እህት እኳን ሠላም መጣሽ ሰዉ ዉብ እና ቀላሉል የዳቦ ቆሎ አሠራር ሥላሣየሽን እናመሠግናለን ክበሪልን. በርች እሧን እየቆረጠምሽ ዎደ ሽቁል
@KiyaየኔTube
@KiyaየኔTube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይበዛ እህታችን እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ እህታችን በጣም እጅግ አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነው እጅሽ ይባረክ እህታችን አሪፍ አሰራር ነው ባለሞያ ነሽ ከምር ጎበዝ በርቺ ጥሩ ነው ሰላም ፍቅር አንድነት ይሰጥሻል አይዞሽ ❤🌹👏
@ፋክት123
@ፋክት123 Жыл бұрын
ዋው ዳቦ ቆሎ አሰራር እንዴት አባቱ ያምራል ናፍቂያለሁ ዳቦ ቆሎ በእውነት ባለሙያ ነሽ 🎉🎉 ስለመጣሽ ደስስስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን
@elfineshworku5327
@elfineshworku5327 Ай бұрын
ጎበዝ ነሽ የሐገርሽን ምግብ አሠራር በማቅረብ በጣም ጎበዝ ነሽ:: በርቺ! እግዚአብሔር ይርዳሽ::🙏🏽❤️
@HaymanotAdugna-i2j
@HaymanotAdugna-i2j 3 ай бұрын
ቀላል እሞክረው አለው እጅሽ ይባረክ
@yenutube21
@yenutube21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን ጥሩ የዳባቆሎ እስራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባርክ የኔ ባለ ሙያ እናመስግናለን ስለ ምታካፍይን ሁሉ በርችልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው❤❤
@TsahelMedia
@TsahelMedia Жыл бұрын
ሠላምሽ ይበዛ በለሸበት እሙያ ዋውውው በጣም ምርጥ የዳቦ ቆሎ አሰራርነው በርቺአገራችን ሠላም ያርግልን ፍቅርይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sikosilo6489
@sikosilo6489 Жыл бұрын
በመቀስ ስአት ይወስዳል በጣውላ ክተፊ እኔ በ ጣውላ ነውእምከትፍ ያፈጥንል
@mimitube1977
@mimitube1977 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሸ ሠለመጣሸ ሰላየሁ ደሰ ብሎኛ ዋውውውው በጣም ያምራል እጅሸ ይባረክ ገና ቡዙ እንጠብቃለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤️🙏
@Lina-f2t1u
@Lina-f2t1u 11 ай бұрын
ጎበዝ
@RUhama21
@RUhama21 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ዋው ማማሩ እህታለም እጂሺ ይባረክ ጎበዝ ውድ ኢትዮጵያ በያላችሁበት ሰላማችሁ ካለም እሰከዳር ይብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም አድነትን መተሳሰብን ያምጣልን
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt Жыл бұрын
አሰለም አሌይኩም ወረህማቱላሂ ወበረከትሁ የኔ ውድ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ ዋውውውውው ማሻአላህ በጣም ቆንጆ የዳቦ ቆሎ ነው ለኢድ እጅሽ ይባረክ በርቺ በቀጣይ በሌላ በአድስ ቪድዮ እንጠብቃለን ❤❤
@mekditube2175
@mekditube2175 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ እህቴ!! ምርጥ የዳቦቆሎ አሰራረ ነዉ ያሳየሽኝ በጣም አመሰግናለሁ ማድቦልቦልሽ እራሱ እንደ ማሽን ነዉ ጎበዝ ሌላ ጊዜ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን በርቺ ።
@Tezatatube
@Tezatatube Жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛልሽ እህት እኳን በሰላም መጣሽልን ስለመጣሽና ስላየንሽ በጣም ዴስ በሎናል ዋውውውው አሪፍ አሰራር ነው ሀሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናል በርችልን
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ብዛ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን ሰላማቸው ልጆችህ ባላችሁበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ምርጥ ቆየታ ነበረ ወደ እናመሰግናለን
@Meron354
@Meron354 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልሽ እህታንን እንኳን በደህና መጣሽ ሃገራችንን ሰላም ያድርግል ን
@messytube
@messytube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ደስ የሚል ዳቦ ቆሎ ለሙስሊም እህቶቻችን ና ውንድሟቻችን እንኳን አደርሳችው መልካም ባዕል ይሁንላችው የሰላም የፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን❤
@GenetAtnaf-l5s
@GenetAtnaf-l5s 10 күн бұрын
የኔ ባለሙያ ትለያለሺ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sameeragasho9596
@sameeragasho9596 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሲያምር🥰🥰🥰🥰
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ❤❤❤
@TadeluTube27
@TadeluTube27 Жыл бұрын
Baga nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu wow daboo qolo bareda hojete barumsa keefi gudda Galatomi jabadhu ittii fufi edi Mubarak
@saadas4380
@saadas4380 10 ай бұрын
ማሻአሏህ ነዉ በርች ሌላም አሣይን
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq Жыл бұрын
ዶቦ ቆሎሁ ምርጥ ምግብ ነው ለጨዋታ ምንም ይጠቅማልን ስራውን የጠውታል እንድ እናት ነው የምተስራልኝ ነበር አርፍ ነው የስየሽን ከልብ እነማስግነልን በርችልኝ የና መልካም ሀገርችን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን ከሁሉም ነገር ይጠብቅልን
@ETENESH
@ETENESH Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ የሀገሬ ልጆች ፍቅር ሰላም ጤና አዲነት ለሁላችንም ያድለን ሀገራችንሰላም ያድርግልን እንኳንደህና መጣሽ እህታችን ዋዉ ዋዉበጣም ጎበዝ ናሽየኔ በለሞያ ከራሩ እራሱ ምርጥነው❤❤
@HayatAll-ly6jk
@HayatAll-ly6jk 9 ай бұрын
ማሻአላ ያምራል❤
@HawabintD
@HawabintD 3 ай бұрын
ዋውው ላክልኝ
@mishaatube5249
@mishaatube5249 Жыл бұрын
😮😮nagayanii dhufitee sanyii kokesii hojatee kalaridhanii heduu nanatii tolaa cohesion bareduu koo jabadhuu bagaa sinii gayelee heduu barwdaa jabadhuu👍👍👍 hojii baredaa muruu kanayuu bekunii kee
@ethiopia7845
@ethiopia7845 5 ай бұрын
ዋው ያምራል ግን አረንጓዴው ምንድነው ስሙ
@mahbobamahboba1335
@mahbobamahboba1335 9 ай бұрын
ማሻአላህነገእሞክርዋለሁ❤❤❤❤
@batitube3367
@batitube3367 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው እንደት ደስ እንደሚለው እጅሽ ይባረክ ለካ መስራት ይታል አየ አበሻ ለዚህማ እኮ አትቻሉም በርች ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ሰላም ለሀገራችን ይላክልንንንንን
@Aumnuh
@Aumnuh 7 ай бұрын
ጎበዝ አላህ ያበርታሽ
@askelachitube23
@askelachitube23 Жыл бұрын
Selma tenayesitlgn ethat wude Enkuwn dena matashe Emaa wowo betam dessi yemal egziybhar ymesgen des yemli koyta nber thtachin fetari lehagerachin selam fikir yawurdiln Ameen🥰🥰🥰🥰
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 Жыл бұрын
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama mata ati qabate dhufte bayyee nama tola jabbadhu itti fufu Jabadhuu Wowww qaliikoo
@ሽፍራውShiferaw
@ሽፍራውShiferaw 2 ай бұрын
በምንድ ነው ያበሰልሽው አበሳሰሉ አላሳየሽንም ከቻልሽ ብታሳየን
@HaniMussa-k1d
@HaniMussa-k1d 2 ай бұрын
እስቶፍ ወይም ኬክ( ዳቦ ) መጋገርያ ነው የተጠቀመችው ምጣድ ካለ ይቻላል 👍
@ferehotlemmaf7376
@ferehotlemmaf7376 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አንድነት ያድለን አሜን በጣም አሪፍ ነው ዋውውውው ዳቦ ቆሎ ነው ወይስ ምንድነው በክለል ዳቦ ቆሎ ነው❤😢
@hawaseid-v5x
@hawaseid-v5x Жыл бұрын
ማሻ አላህ❤
@amiethiopia1996
@amiethiopia1996 Жыл бұрын
❤ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደና መጣሽ ልዩእዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛልን እህቴ በርቺ ሰላም ፍቅር ደስታ አንድነት ለሀገርችን ኢቲዮ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጅች በላቹሁበት አላህ ይጣብቃቹሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ።እጅሽ ይባረክለምታቀርቢልን መልካም ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ።💕💕🕊🕊 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያለችን እናታችን ዞሮ መግቢቻችን እሷ ናትና ።💚💛❤️💞💞💞💞
@elsaayoutube
@elsaayoutube Жыл бұрын
Selam selamsh ybzaa emu abkar wwwwww baxam arif ydaboo qoloo asrar new ajash ybarak slasyshin anmsgnaln ahtachan balmoyaa barchii kazii yblaxa anxbqaln kanchii 😍
@Hawiiofficial
@Hawiiofficial Жыл бұрын
Wow 👌 dabboo qolloo bareddaa kalrii gasaa gargaraa babaredaa taheedhaa galatomii harkaa fayya argadhuu oggetii koo wan bekkan nama barsisuu garumadhaa ❤❤
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ጠክሪ ሑቢ
@lij167
@lij167 Жыл бұрын
Aselamu Alekum woramatullhy woberakatu mrshawa emu abubeker ahalene wosalne womarahabane wooo betam arife migebe aserari new wude katiyebet emaa🎉🎉
@ደሴ1
@ደሴ1 Жыл бұрын
ሰለም ሰለም ምዉድሽ በእዉነት ምርጥ አለራር ነዉ እጂሽ ይበረክ ዬኔ በለሙየ ፈጠር አምለክ ይጠብቅሽ ሙየ ከጎሮብት ምበለዉ በምክነት ነዉ በምቀጥለዉ ቯድዬ በአድስ ነገር እንድ ምትመጪ አልጠረጠርም በርችልኝ ሁሉም በጎንሽ ነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 Жыл бұрын
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha ❤❤❤❤
@makitube-1857
@makitube-1857 Жыл бұрын
Ejesh yebarek yne wed berchilng gobeze Yawekuten masawek melkamnet new enamesegnalen Lejemariwoch beteley betam yetekmachewal ahun lay social media lemelkamnet lentekmebet yegebal
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ Жыл бұрын
አቆላሉን ሳታሳይ ???
@meyaaleye9588
@meyaaleye9588 11 ай бұрын
ማሻአላ
@Dubai123-pf5vx
@Dubai123-pf5vx 8 ай бұрын
የኔ ልዩ ይማር ማሻአላህ
@seada616
@seada616 8 ай бұрын
ማሬ ሢኒያዉን ዘይት ቀብተሽዋል❤
@tigistrara678
@tigistrara678 5 ай бұрын
Betam gobez nesh ebakish batizaz yamitseri kahon silkishin adera betam efaligalew
@tamimatube4453
@tamimatube4453 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትአህለን ዉድእንዴትነሸ በሰርች 🎉🎉❤
@ayshaaddis1459
@ayshaaddis1459 Жыл бұрын
Mashallah neshidaw betam desylal Umi❤
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ Жыл бұрын
ማሻአላህ በርች እህይ
@bontuusalalee1144
@bontuusalalee1144 Жыл бұрын
Wel come konjo bagaa nagaa dhuftee qaalii nama moha qabdaa jabaadhuu saanyii ofii bayee baredaa haalii hojii keetii moha harkaa qabdaa moo jaabadhuu itti fuufii
@elfineshworku5327
@elfineshworku5327 Ай бұрын
ሞከርኩት:: መጋገሪያ ውስጥ ነው:: በስንት ሙቀትና ለስንት ደቂቃ ማብሰል እንዳለብን ብትነግሪን ጥሩ ነው:: አሁን የማበስለው በግምት ነው:: አመሰግናለሁ:: መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ:: ❤
@seleyoutubemerja
@seleyoutubemerja Жыл бұрын
aselam alkume werhmethullhi weberkathu masallhe new betam arefna des yemil mert new betam teru aserare new dabo qolo betam new mwdew
@ritatube19
@ritatube19 Жыл бұрын
Egezabiher yemesegen eheta selameshi yebezalegn enekon dehena metashi mechem yedabokolo neger ayehonelegn asekenashign kemer betame arife aserar new enem mazegajeta emayeker new edwhema keneche alikerm😂 berchilen egezabiher beyalenebet yetebekn hagerachinenen selam fiker adenet yabezalen
@thv5946
@thv5946 Жыл бұрын
ግን ከለሩ ምንድነው ስሞ ንገሩኝ ባአላህ
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. Жыл бұрын
Wowww Baxami yamerle barchee weddd like share aglate barchee tagore seraaaa like sirash tagore seraaaa mar Selma new yene mar Baxami daselea ❤ hi Selma share aglate wowww
@slamhbsisa2491
@slamhbsisa2491 8 ай бұрын
የከለሩ ሰም ምንድኖ
@userasd5115
@userasd5115 Жыл бұрын
የኔዉድ,ማሻአላህ
@hawiitube765
@hawiitube765 Жыл бұрын
Naga waqayoo sifa bayatuu baga naga dhuftee jabduu nama jabdhu itti fufii nyataa bayee namati toluu qabate dhuftee jabdhuu jabdu nama🥰🥰🥰🥰
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 9 ай бұрын
አረጎደው ባረበኝ ምንድነው
@HeleneAlhelene
@HeleneAlhelene Жыл бұрын
በምድነው የቆላሽው ቆንጆ
@seblekasa6505
@seblekasa6505 Жыл бұрын
በምን በሰለ ?😳
@QazQaz-r4p
@QazQaz-r4p Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@firiiyoutube6721
@firiiyoutube6721 Жыл бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee sanyii ofii nyataa Garidhaa wawo Namaati tolaa Jalalaa nagaa Fi tokkumaa nuuf Yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameeen
@ሑሉምሲያልፍዋዛ
@ሑሉምሲያልፍዋዛ 10 ай бұрын
ቀለሙ ምንድነው ስሙንንገሪኝማ
@emunuradistube304
@emunuradistube304 Жыл бұрын
aselam..alekum.werahmetulahi.weberekaty.selamshi.ybzawde.ekowan.selam.metashi.slayehushi.desbligal.yene.mekam.wawww.betam.konjooio.aserarnew.ejshi.ybarek.mamaye❤❤
@almaziisalalee32
@almaziisalalee32 Жыл бұрын
Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu wowo nyaataa Bayyee Baredaa nu qodee Obboleetti Teenyaa waaqayoo sii haa Ebbisuu
@yashiyoutube5763
@yashiyoutube5763 Жыл бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa jabadhuu itti fufi jalalaa Nagaa fi tokkummaa nuuf yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameen 🙏
@zaboraebrahem4157
@zaboraebrahem4157 Жыл бұрын
ወተትና እንቁላል አይደረግም እንዴ👍👍👍
@GhhFgy-ej8nu
@GhhFgy-ej8nu Жыл бұрын
ለእኔም ላኪልኝ እም አቡኬ
@sifaantube1230
@sifaantube1230 Жыл бұрын
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa hojii bayyee baredaa jabbadhu nyaata bayyee nama tola hoji bayyee bareda nyaata bayyee nama tola gobazi hoji keti bayyee nama tola hoji kabajaa jaalala ofii keessa qaba kanfi jabbadha hojii bayyee bareduu jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu 🥰 ♥
@Kነኝ.ነጭናጫዎ
@Kነኝ.ነጭናጫዎ 4 ай бұрын
በምን ነው የቆላሽው
@HaniMussa-k1d
@HaniMussa-k1d 2 ай бұрын
ፉርን ውስጥ ነው
@Kነኝ.ነጭናጫዎ
@Kነኝ.ነጭናጫዎ 4 ай бұрын
ማሬ
@GaniiFiche
@GaniiFiche Жыл бұрын
Selam selam lezi bet enkan dana metash wude ehetachin dessii yemali koyeta nebera berachi egziahber agerachin selam fikir yisten Amen
@sadatube6206
@sadatube6206 Жыл бұрын
ሰላም🌺 ዉድና የተከበራችሁ🌷ያገሬ ልጆች🌺በያላችሁበት🌺ያለም ዳርቻ🌷ሰላማችሁን ያብዛልኝ🌺 አገራችንን 🌺 ሰላም ያርግልን🌷 እዝነትን ይሰጠን 🌺🌺አብረን እንደግ🌺መልካምነት ለራሰ ነዉና መልካሞች እንሁን🌺ተያይዘን ወደሰኬት🌺
@Dubai123-pf5vx
@Dubai123-pf5vx 8 ай бұрын
ስስቴዋ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AliAkmel-f9p
@AliAkmel-f9p 6 ай бұрын
ቤትኛው ምጣድ ነው ሚሠራው
@aishayoutube2037
@aishayoutube2037 Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ethiopian food-የዳቦ ቆሎ አሰራር Dabo kolo
15:54
konjo tube
Рет қаралды 94 М.
ዳቦ ቆሎ አሰራር /
13:14
ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube
Рет қаралды 85 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
ዳቦ ቆሎ አሰራር ምላሰ የሚያሰቆሮጥም
13:52
Feker ጉራጌዋ 2Tube
Рет қаралды 23 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН