KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጉድ ነው ሰው ሰራሽ ሚስቶች ተመረቱ ይቺ ዓለም ወዴት እየሔደች ነው
42:09
የፀሐይ መጥቆር የጨረቃ ደም የመልበስ ዘመን እየመጣ ነው
48:53
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
ዳግማዊት ባቢሎን ተገለጠች አሜሪካ ሰው ሰራሽ ምጽአት ልታደርግ ነው
Рет қаралды 80,957
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 74 М.
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Күн бұрын
Пікірлер: 207
@tsehayabebe2367
Жыл бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ በመንግስትህ አስበን አቃተን መደሀኒአለም በድንግል ማርያም ታረቀን ይቅርም በለን እራራንልን ለንስሀ አብቃን::
@genetgebreyes2010
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fetareyawekal5569
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AaAa-ku5we
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mhretkidane6383
Жыл бұрын
@@genetgebreyes2010amen amen amen 😢
@YemaninetTekorkuari
Жыл бұрын
❤
@TeferiFekadu
Жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም አትለየን ቅዱስ ሚካኤል ወ ቅዱስ ገብርኤል አይለዩን✝️✝️✝️
@SamrawitSisay-t8e
Ай бұрын
የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ዘውትር በጌታዬ ፊት የምትቆም ስለህኔ ሳትጠየፈኝ ምታማልደኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አንተን የሰጠኝ ፈጣርዬ ክብርና ምስጋና ይገባውና
@werkneshtamrat
Жыл бұрын
እናተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SamrawitSisay-t8e
Ай бұрын
አምላከ ገብርኤል ደጉ መላዕክ የጭንቄ ደራሽ ሰራዊቴ ወደዚ ምድር መተህ ለእናቴ ለቅድስት ድግል ማርያም የጌታን መወለድ ያበሰርክ አዛኝ እሩሩ ዜናዊ መላዕክ አንተን የሰጠኝ ፈጣሪዬ ለኔ ለሀፅያተኛዋ ስው የኔ ንጉስ ደም ግባት አልባው ቸሩ መዳኒአለም ክብርና ምስጋና ይገባውና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tinalove8874
Жыл бұрын
የኛ ድንቅ እና እንቁ መምህራችን በእውነት እጅግ በፍቅርና በአክብሮት የምሰማው ድንቅ የሆኑ ትምህርቶች ነው የሚያደርሱን እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝትዝት ያርግልን
@AmMeja-ff1wi
5 ай бұрын
ቃለ ሕይወትንያሰማልን ለመምህርችን አሜን
@Emanu1532
Жыл бұрын
ወንጌልን ካስተማራቹሁን ምንም ነገር አያስፈራንም እረኛው ከኛጋ ይሆናል በኔ እመኑ የዘላለም ህይወት ታገኛላቹህ ብሏልና
@mesgbre
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ሁላችንንም በበጉ ማህተም ለመታተም ያብቃን! አሜን!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@krubelordofa5324
Жыл бұрын
ደግ አረገች ኦርቶዶክስ ለምን ሲዋሽ ኖረ? ከተረት ይልቅ መጽሀፉን ለምን አላስተማራሽሁም እሰይ እንኳን ከናንተ የተሻለ አንቅተውናል አታስመስል!
@TeferiFekadu
Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ መጨረሻችንን በንስሀ እንባ መታጠብ ያርግልን ይቅር ይበለን።✝️✝️✝️
@SamrawitSisay-t8e
Ай бұрын
ቸሩ መዳኒአለም ፈጣሪዬ ሥማቸው ያንተ ስም ያለባቸው እልፍ አላፍት መላዕክት አንድም በቀኝህ የሚቆሙ አንድም በግራ የሚቆሙ አንድም ከኋላህ የሚቆሙ አንድም ከፊትህ የሚቆሙ እነሱን ለኔ ለሀፂያተኛዋ ሰው ሳትፀየፈኝ እራዳቶቼን የሰጠህኝ የኔ ንጉስ ፈጣርዬ ምን እሰጣአለሁ ከህምባ እና ከምስጋና በስተቀር ምስጋናውም እምባውም ያንተ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@telmelaermias4195
Жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ መምህር በመንፈስቅዱስ የተቃኘ አንደበት እ/ር ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስቱን እና ፅድቁን ያውርስልን
@habtamgelaye4148
Жыл бұрын
አቤቱ በመንግስትህ አስበን🙏🙏🙏
@SamrawitSisay-t8e
Ай бұрын
እናቴ ማርያም የጨለማውን ዘመን ምናልፍብሽ ምልክታችን ነሽ።እናቴ ማርያም ሒወት ያላቺ ሂወቴ መራራ ነው የመስቀል ስጦታዬ ።
@sunnights6561
Жыл бұрын
መምህር በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@almazmekonnen1297
Жыл бұрын
ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽 ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽
@KebedeTesfaye-s9n
Жыл бұрын
ምሕራችን እንኳን ደሕና መጡ።እድሜ ይሥጥልኝ።በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthbfser1052
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዓይንተ ልቦናችን ያብራልን በልባችን ያሳድርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tigistsisay4974
Жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@fentayewalelgn5545
Жыл бұрын
😢😢😢😢 እፈራለሁ አገሬ ሳልገባ ንሰሀ ሳልገባ አቤቱ ጌታሆይ አደራህን እደቸርነትህ ሞቴ ን በቤትህ ባገሬ በቀሄየ አርገው
@tsehaisorbara4934
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወዮ ለኛ መዓቱን በምህረቱ ይመልስልን ጌታ እንደቸርነቱ መጨረሻችንን ያሳምርልን 💚💛❤️😭🙏
@TigistFeleke-tw7rn
Жыл бұрын
😢😢😢😢አቤቱ ማስተዋሉን አድለን እዴት ያስፈራል ኡፍፍፍ አምኖ ከመካድ ጠብቀን በመከራ በማየው ነገር በምሰማው ነገር አተን እዳልክድ እርዳኝ አምላኬ ሆይ 😢😢😢 ለንስሀ ሞት አብቃን ውደስጋው ውደሙ እድቀርብ አተእርዳኝ አምላክ ሆይ እደቸርነትህ ይሁን
@weynshettefera3089
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MiranAbayna
11 ай бұрын
ጌታዬ አምላኬ እግዝአብሔር ሆይ ጪንቀት ቀርቧልና የምረዳንም የለምና ከኛ አትራቅ ጌታ ሆይ በታላቁ ስምህ የተጠረን እኛን ከምመጣው ክፉ ሁሉ አድነን ለንስሀም አብቃን አሜን❤❤❤
@meseretbelaymeseretbelay210
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hhnahhna5136
Жыл бұрын
አቤቱ፣መንፈሥ፣ቅዱሥሆዮ አግዘኝ፣አዘጋጀኝ፣በንሥሀ፣እንድታጠብ፣እንድዘጋጅ፣ጌታሆይ፣እንደተሠደድኩ፣እንዳልቀር
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
Жыл бұрын
መምህር እንደ እርሶ የኢትዮጵያ ትውልድ ትልቁም ትንሹም እንደዚህ ዘመኑን ቢዋጅ ምንኛ መልካም ነበር። ያም ሆነ ይህ የእርሶ ትውልድ አንቂ የእግዚአብሔር ቃል ፍሬ እንደሚያፈራና ብዙዎችን እንደሚያነቃ ተስፋ አደጋለሁ። ቃለ ህይወት ያሠማልን!!! ይበርቱልን
@lidet7891
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን.. እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ሰብስቦ የምግስቱ ወራሾች ያድርገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@meserdebebe3182
Жыл бұрын
አቤቱ አንተ ከሚያሰጨንቁን ሁሉ ቀድመህ ድረሰልን የፈጠርከን አምላክ መጥፎውን ተከላከልልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክ ወንድሜ
@besufekadsiyabara9332
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን። እንደ ሃጥያታችንና በደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ የሚያኖረን አምላክ ይክበር ይመስገን።
@CHAChi-x8b
Жыл бұрын
መንግስተ ሥላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ💙💚💛❤️
@matub4261
Жыл бұрын
እግዚአብሄር አባቴ ሆይ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ❤❤❤
@KidistShanko-op8ki
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መድሐኒቱ በጃችን እንጠቀምበት ፈጣሪ ያሳጣን ነገር የለም ሁላችንንም ከመዐት ያድነን የሱ ነን እና የሱ ያድርገን አሜን መምህር ጥበቡን ይግለፅሎት ፀጋውን ያብዛሎት እኛም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@Medhanit-f2p
Жыл бұрын
መምህር ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@genetgebreyes2010
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋልህን አድለን በመግስትህም አስበን
@Hru196
5 ай бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን😢😢
@Ellsa-qu6dx
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤
@hannahanna6519
Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደቸርነትህ. አኑረን ይቅር በለን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
@hhutrdBhhutrd
Жыл бұрын
የኔ አባት እንኳን ደህና መጡ ቃለሕወት ያሰማልን ❤🎉🎉🎉🎉ከቀስታ ጋር የኔ አባት
@asnibelhu8843
Жыл бұрын
የኔ መምህር ለኛ ብለው ስቅቅ ያለ አትጥፉ የሚል የልብ ወዳጅ ትምህርት ከአጥንት ስር ይገባል ሰምተን ለመፈፀም ይርዳን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ortodoxtewahdo1608
Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ይህመረጃ ለኛ ማንቂያ ነው
@laveleable
Жыл бұрын
እግዚአብሔር :እውነቱን :በ መንፈስ ቅዱስ :ሰለገለጠልን :የተመሰገነ :ይሁን። ✝️🙏
@saragashaw8879
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❣️🙏 ከጀመሩት ሳይሆን ከጨረሱት ያድርገን🙏😭
@elsamekonnen6953
Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢😢😢
@TgAbebe-g8r
Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን መጨርሻችን አብጅልን
@halyluya4023
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ከእግዚአብሔር በመራቃችን እንደቃሉ መኖር ስለተው ላልተገባ ነገር ተላልፈን ተሰጠን ንስሀ እንግባ ከልባችን እንመለስ ይቅር ይለን ያድነን ዘንድ
@senayeroo3244
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@አንቺእናቴድንግል
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን
@destaamare8651
Жыл бұрын
አውነትነው መምህር ቃለሒወት ያሰማልን
@danielhabteab3017
Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ብዓይኒ ምሕረትካ ጠምተና መም/ቓለ ሂወት የስምዓልና!!!
@martasafa7325
Жыл бұрын
አቤቹ ጌታኦይ ማረን ይርበለን የምህረት እጅህን ዘርጋልን 😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏
@ruterute3626
Жыл бұрын
መምህሬ ኑርልን ማራናታ
@SalamSalam-wv9to
3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢
@genettamerat4337
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በቤቱ በመቅደሱ በደጀ ያኑረኝ ለንስሀ ሞት ያብቃኝ ሞት አይቀርምና የፈጠርከን አምላክ እግዚአብሔር እደቸርነትህ እደምህረትህ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ
@konjogetachew8686
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@merikonjo798
Жыл бұрын
መምህሬ❤❤❤❤
@abebechalem243
5 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን )😩🙏
@almazfekadu1521
5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አስተዋዩ ልቦና ይስጠን
@dejnemanchlot4746
Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@woodywody2536
Жыл бұрын
የኛ አባት እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@Mndayenesh
4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሰማምርልን ከምንም በላይ እሱን ከመካድ እሱ የፈጠረን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቀን ለንሰሃ ሞቱ ያብቃን እባክህን ጌታ ሆይ ከስደት መልሰን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@SamrawitSisay-t8e
Ай бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ በመንግስትህ አስበኝ ቸሩ ሆይ ምድሩ መረገጫህ ሰማይ ዙፋንህ ከአለም በፊት የነበርክ እዬንን አለም አሳልፈህ የምትኖር ኤልሻዳይ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአጥናፍ እሰከ አጥናፍ ስምህ የተመሰገነ ይሁን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ እደቸርነትህ አዉጣን ስለ ቀድስት እናትህ እማምላክ ብለህ ✝️🤲
@AlemneshGebremichael
Жыл бұрын
አቤቶ አባቴ አዳኜመድሀንያለም ለንስሐ አብቃኝ ለመግስትህ አብቃኝ።መምህር ቃለሒወት ያሰማልኝ❤❤😂😂😂❤
@airborne88
Жыл бұрын
ቀለሕይዎት የሰማልን።
@meri147
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@almazewelde648
Жыл бұрын
እዉነተኛዉ የኛ አየሱስ ዝም ብሎ ያያቸዋል ኧረ የኛ የድግል ልጂ ዝም ብሎ አያያቸዉም ይረዳናል ከሱ የሚዐበል ጥ ማንም የለምናዐ
@felseta1
Жыл бұрын
እውነት ፡ ነው ፡ ነገር ፡ ግን ፡ ክርስቶስ ፡ በዚህ ፡ አለ ፡ ከዚያ ፡ አለ ፡ ቢሏቹሁ ፡ አትመኑ ፡ ብሏል ፡ እኮ ፡ ስለዚህ ፡ ይህ ፡ የማንቃት ፡ ስራ ፡ ተገቢ ፡ ነው።
@AbrahamKasste
Жыл бұрын
ቂለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@lemlemethiopia2009
Жыл бұрын
መምህሬ እናመሠግናለን
@genetgebreyes2010
Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@tsionpetros4979
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር! "ጆሮ ያለው ይስማ"
@AhmedRabih-s9m
Жыл бұрын
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ😊😊
@EtabezZebene
10 ай бұрын
0:27
@SalkebirUbi-bq6iq
Жыл бұрын
እግዚኦ የድንግል ማሪያም ልጅ ሆይይ በምህረትህ አስበን
@selamselam2225
Жыл бұрын
ቸሩ አምላካችን በሰጠን መዳኒት እርሱም በስጋወደሙ ካለንበትየነብስ በሽታ ልንድን ይገባል!!!
@laveleable
Жыл бұрын
የሚመካ :በ እግዚአብሔር :ይመካ። ✝️🙏
@እውነትበጊዜዋውብናት
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰሜልን
@samuelwendy8932
Жыл бұрын
Thank you very much really appreciate you wake me up...
@ሙሉእመቤትዘውዴ
Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አንተ ብቻ ማረን
@ccc-zu9pv
Жыл бұрын
Thanks misfenne.
@kalkal5842
Жыл бұрын
ቃለህዎትን ያሰማልን
@dhhrdi3u208
Жыл бұрын
አቤቱ በኦርቶዶክስ ሀይማኖት አፅናን ❤
@TsehayGetenet
Жыл бұрын
እግዞ መሀረነ።
@sisaytiruneh1696
Жыл бұрын
Excellent!May God bless you richly!
@annacharmani2087
Жыл бұрын
Thank you 🙏🏼❤️
@tensaetilahun9062
Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን አምላከእስራኤል ሐይልን ይስጠን እንድንመለስ ወደ አምላካችን እንድንቀርብ የድንግልማርያም ልጅ እየሱስክርስቶስ ይርዳን!!!!
@TesfaDegarege
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ESKEDARTUBE
Жыл бұрын
እውነታቸውን ነው እሱም ዝም አላቸው 😢 አቤት የጌታየ ትግስት ዋ የጨከንክለት
@alemuseyum
Жыл бұрын
መምህራችን "ቃለህይወት ያሰማልን" !!! መምህር፦ እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችንንና ቤተክርስቲያናችንን እንድትሰደብና "በዳቢሎስ" መልክተኞች ዐይን አንሳ እንድትታይና እንድትታሰብ የሚያደርገው እግዚአብሔር መርጦና ቀብቶ ከፓፓስ እስከ ዲያቆን ድረስ የሾማቸውና በቤቱ ያስቀመጣቸው ሰዎች ያስቀመጣቸውን አምላክ አምነውና ታምነው ማገልገል ሳይሆን አሁን የምናየው ባገኙት አጋጣሚ እራሳቸውንም ሆነ ቤተሰቦቻቸውን ማበልፀግ ነው እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይደለምለራሷ ለሌሎች የእምነት ተቋማት መትረፍ የምትችል ሀብታም እናት ናት !!! ሀብቷ ግን በእራስ ወዳድ ፣ ስግብግብና በምድራዊ አስተሳሰብ በተተበተቡ ግለሰቦች እየተመዘበረ ይገኛል። በከተማ ውስጥ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ከምእመናን አስራት ፣ መብኣና ስለት ከሚገኘው ገቢ ውጭ በፎቅና በገበያ መአከላት የሚገኘው ገቢ አይደለም ከተማ ውስጥ በጅምር ለቀሩ አብያተ ክርስቲያናት ይቅርና በገጠር ላሉትም ሊሆን ይገባል። "ልብን የሚያይ ኩላሊት የሚመረምር የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ታግሶ እንጂ እንደምንሰራውና እራሳችንን ከመጠን በላይ እንደመውደዳችን የምናየውና የምንሰማው ሁሉ ሲያንሰን ነው"። ቀደም ያሉ "ፓፓሳት" ደሞዛቸውን ለነደያን እየሰጡና ጭብጥ ቆሎ እየበሉ አክብረው የተከበሩበትን እምነትና ቤተክርስቲያን ለነብሳቸው ሳይሆን ለሆዳቸው ለሚኖሩ ግለሰቦች መፈንጫ አይሁን !!! እውነት ሲነገራቸው የቤተክርስቲያን ሚስጥር አይውጣ እያሉ በመሸፋፈን ቤተክርስቲያንንም ሆነ እምነታችንን አያርክሱ !!! እግዚአብሔር ፀጋውን ያደላችሁ ምዕመናን ለእነሱ ሳይሆን ለእራሳችሁ ስትሉ በከተማ ውስጥና በገጠር ተጀምረው የቆሙትን አብያተክርስቲያናት ጊዜያቸው ሳያልፍ በፀሐይና ዝናብ ሳይጎዱ ተጋግዘንና ተከታትለን እንጨርስ !!! "ኢትዮጵያን እግዚአብሐር በሠላምና ፍቅር ይባርክ ! አሜን !!!
@Bana_media
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልኝ መምህር! Please 🔔 ድምፁን አጥፉት /mute አድረጉት በጣም ይረብሻል
@ermiasyohannes3633
Жыл бұрын
መምህር ወይ እዚ እኞጋ ዝናብ አዘነብኩላችሁ ብሎን አላመነው ወንድማችን አይዛህ እሱ ሲመጣ እናውቀዋለን ሚስጢሩ የሱ ነው ❤❤❤❤❤❤
@aynalembalcha8980
Жыл бұрын
Memhir kale hiwot yasemalin
@edenmesfin8585
Жыл бұрын
Kale hewet yesmalen 🙏🙏🙏
@የራማ8617
Жыл бұрын
ሰለም መሰፍኔ በርታ:: ዛሬ ታይቶ ነገ እደሚጠፋ ጤዛ እንዳትሆንብን÷÷÷. እኔ ባልድን እንኳን ብዙ ሰዎችን ታድንንላለህ:::. በርታልን:::.7ትን በ7 ነጠብጣብ
@mentamerhagos7757
Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen
@remziremzi5829
Жыл бұрын
Ye FETARI Selam lenante yewerq zeng wendmoch ❤ metisihaf qidus ena liyela tisihufochim yeteqenebaberu honew qetita sayihon ziur timtim mihied astemhiro andie grayagabal Ortedexoch 😢 enji ❗️👑🫲🫵tiru sibket new ybarikot ❤️☝️🙏
@CHAChi-x8b
Жыл бұрын
ልንድን ምንወድ ከሆነ ከሁሉ ምንድንባትን አንዲት እና ብቸኛ የሆነችውን ሰንበት(በተለምዶ ቅዳሜ) እንደ ክብሯ እና ስርአቷ እናክብራት ህግ እና ነበብያትንም እናክብር እውነተኛ የተዋህዶ ልጅ እንሁን ስም ብቻ አንሁን እባካችሁ እንዳን በማርያም💙💚💛❤️ ✡️መንግስተ ሥላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ✡️
@NuhaminKaleabe
Жыл бұрын
እናንተ የጀማነሽ ግሩፖች ናችሁ ነው አድቬንቲስት ግሩፖች ደግሞ በዚህ ገባችሁ ይህ እኮ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ትምህርት ነው መምህራችን ያስተማረው ተውንጅ አድቬንቲስቶችና ደቂቀ ኤሊያስ ስብስቦች እራሳችሁን ቻሉ በሰው የሐይማኖት አስተምሮ አትግቡብን የሐሰተኛው ነብይ መንገድ ጠራጊዎች ኤልያስ መጥቶአል ተገልጦልኛል ምናምን ክርስቶስ መጥቶአል የምትሉ የአርቲስት ጀማነሽ ተከታዮች ጌታ ይገስጻችሁ......!!!
@CHAChi-x8b
Жыл бұрын
@@NuhaminKaleabe ሰው መከተል ልክ ያልሆነ ነገር ነው እኛስ ሰማይ እና ምድር የፈጠረ ሀያሉ እግዚአብሔርን እንከተላለን።ሁላችንንም ቃሉን ጠብቀን ልጆቹ እንሆን ዘንድ ይርዳን።ይቅር ይበለን አይናችንን ያብራልን
@AnanyaTesgay
Жыл бұрын
እኛ ስ ምን እንሆናለን 😢😢
@rahelyirgu3612
Жыл бұрын
Egzabher amilak hoy yante argen amen amen amen 💚💛❤🙏🙏🙏
@bertukangesme3026
Жыл бұрын
አቤቱ በቸርነትህ አስብን አባት ሆይ
@BalemlayAzimeraw-t7i
Жыл бұрын
God bless you.
@mentamerhagos7757
Жыл бұрын
Kal yewet yasmalenn amen amen amen
42:09
ጉድ ነው ሰው ሰራሽ ሚስቶች ተመረቱ ይቺ ዓለም ወዴት እየሔደች ነው
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 56 М.
48:53
የፀሐይ መጥቆር የጨረቃ ደም የመልበስ ዘመን እየመጣ ነው
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 49 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
27:11
ሕዝብ የናቀ ንጉስ ይዋረዳል ፊቱ ወደኋላ ኋላው ወደፊት ሆኖ ይወድቃልከዛሬ 700 ዓመት በፊት ስለ ኢትዮጵያ የተነገረ ትንቢት
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 41 М.
48:48
የእግዚአብሔር የቁጣ ፅዋ መፍሰስ ታላላቅ ከተሞች ይወድማሉ ደሴቶች ይሸሻሉ
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 204 М.
51:19
በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተነገረ ትንቢት በኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሠራዊት ይገለጣል
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 130 М.
36:19
አንድን ሃገር ለመቆጣጠር ሀይማኖትን መቆጣጠር
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 32 М.
41:11
የመጨረሻው ዘመን ምልክት በዘመናችን ታየ…… የፍጻሜው ዘመን ዋዜማ …..
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 148 М.
30:39
ሀውልት ለማፍረስ የሚጠመደው ለምንድነው?
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 51 М.
29:55
የደነደነ ልብ ቶሎ ለመስበር ይከብዳል
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 33 М.
30:09
"በግጥሜ አልሸነግልም" | የኤፍሬም ሥዩም መልሶች | ማን ይጠየቅ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 8 М.
43:01
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
masresham
Рет қаралды 877 М.
43:05
17- ሦስት ነጥቦች - ስለእስራኤልና ኢትዮጵያ ግንኙነት (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Utopia
Рет қаралды 34 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН