ልድገምሽ ምርጥና ገራሚ የገጠር ድራማ(Lidigemish New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 750,974

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Күн бұрын

Пікірлер: 340
@Nic1821
@Nic1821 Жыл бұрын
የገጠር ሴት መፈተል መስፋት እንጅ እንዲህ የተበላሸና የተበከለ ጸባይ የላቸውም
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Жыл бұрын
ልክ ነሽ❤❤❤❤❤❤
@MilonBd-i3u
@MilonBd-i3u 5 ай бұрын
እዉነት😢😢😢😢ደሪምነዉ😂❤
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Жыл бұрын
ወይ ሀገር ቆይ ግን ለትዉልዱ ምን እያስተማሪነዉ ከባል ከሚስት እየሾለኩ ሌላቤት መዘሞት ወይ ግዜ አይድርስ ግን ከዚህ ትምህርቱ ምን እደሚወስዱ ሣሥብ አይ😢😢
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ Жыл бұрын
የሴት መላ ይገርማል ሴቶች ከእንዲህ ያለው ውሰለታ ይጠብቃችህ
@SEP2922
@SEP2922 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@HuseenAhmad-m4v
@HuseenAhmad-m4v 2 ай бұрын
😂d❤​@@SEP2922
@efrahmuhmed2833
@efrahmuhmed2833 Жыл бұрын
😊አሁን ከዚህ ምን ትምህርት እንውሰድ ምግጥና ብልግና 😮
@SEP2922
@SEP2922 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@LubabaFentaw-n2t
@LubabaFentaw-n2t 10 ай бұрын
ምንም የለ ውሽማቸውን ነው የሚከባከቡት ክክክክክ
@ChemereMulat
@ChemereMulat 7 күн бұрын
ይህ ድራማ ለቤተሰብ በጣም የሚበጠብጥ እንጅ የሚያስተምር ነገር አላገኘዉበትም
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن Жыл бұрын
😂😂😂😂 አይውሺምዬ ጉድነውኮ የምትሟዘዙወዶች ተማሩበት
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن Жыл бұрын
እሺ
@HeobdhIfbdb
@HeobdhIfbdb 2 ай бұрын
ትምርት ነዉ ወይስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@EdmealemMuluken
@EdmealemMuluken 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ
@Abraham-yo3to
@Abraham-yo3to 8 ай бұрын
Betamdesyemildrama
@teddygirma5135
@teddygirma5135 9 ай бұрын
" ዛሬማ ማላጎርሰዉ ማላስገባዉ ነገር የለም " አቤት ቅኔ
@MulusewAyalneh-s6c
@MulusewAyalneh-s6c 3 күн бұрын
ብዙም አይመስጥም ጠቃሚነቱ አይታይም
@yabsrabantihun3669
@yabsrabantihun3669 Жыл бұрын
እነዋ ብቻ ናት የምወዳት እውነተኛ እናት ሌሎች ግን😢😢😢
@AevaleMezezt
@AevaleMezezt 8 ай бұрын
😅😅
@mamawayalew9175
@mamawayalew9175 Жыл бұрын
የጥብ ችሎታቸውን ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ። ይችላሉ ። ግን የአማራ ባህለሰ እምነትና ወግ ይሄ ብቻ ነው'ዴ?
@AdenLijalem-tq2tl
@AdenLijalem-tq2tl Жыл бұрын
የኔ መሳቀቅ ምን ይሉታል ነፍሴ ሊወጣ
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ Жыл бұрын
ክክክክክክ ውናውቅልሽ እህትሽ ነች እዴ
@ሀያትጌታሁን
@ሀያትጌታሁን Жыл бұрын
ወላሂ እኔም እዳቸው ቢስሚላ ሠወነቴን ጨርስኩ😊
@getachewamare-e3y
@getachewamare-e3y 5 ай бұрын
እና ሳይደርሱባችሁ ጨረሳችሁ😅
@belachewdiress9220
@belachewdiress9220 Ай бұрын
የዚህ ዓይነት ፊልም ከቁምነገር አስተማሪነቱ ይልቅ የብልግና አሥተማሪነቱ የላቀ ነው።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ስወድሽ 💝💝
@HgY-o6t
@HgY-o6t Ай бұрын
የኔ መሽቆርመም ምን ይሉታል 😂😂😂😂
@AneesaSherani
@AneesaSherani Ай бұрын
ባለጌ😊😊😊
@mekonennmoke
@mekonennmoke 8 ай бұрын
ውይ ለፍላፊ ለሰከንድ ዝም አትልም የወሬ ወረፋ ትይዛለች ሁላ 😭😭😭😭😭
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Жыл бұрын
ሴት መለኛ ነች የተባለው 😂😂😂
@zedshashaamaa
@zedshashaamaa 20 күн бұрын
እናማሳገነሌን ጥሩ ትምርት ነው
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 Жыл бұрын
በገጠር ሴት ከባላ ውጭ አትነካካም ፍጣሬን የሜውቁ ህሌናቸው አይቀበልም ውስለታ
@EndashewFikade
@EndashewFikade 9 ай бұрын
Ena emlwu gojam lemndnwu wushima yamiwodew
@Gashiti
@Gashiti 4 ай бұрын
ሰውን ለማስተማር ብትሰሩ ምናለ የስረቅት ሲስተማቲክ እምታስተምሩ ተው 😢😢😢😢😢
@DgX-ro3ul
@DgX-ro3ul Ай бұрын
የትሀገር ናቸውግን
@ZelalemZ-p5n
@ZelalemZ-p5n 22 күн бұрын
ሁሌም እወደችወለሁ
@tarikuabedasa8095
@tarikuabedasa8095 Жыл бұрын
Betam melikam Sew new yataw yasazinal
@blaegondrwa828
@blaegondrwa828 5 ай бұрын
አማራ ፍቅር እኮ ነዉ❤❤
@KebromNew
@KebromNew 11 ай бұрын
Saxe,muave,teru Warede
@girma9748
@girma9748 Жыл бұрын
ይህን ያህል ይማር ሴቶች ሴሴኛ ናቸው እምነት የሚባል አልፈጠረባቸውም ያማራ ሴቶችን ያወጣ ገበና ብየዋለሁ በምታቀርቧቸው ደብር እና አስቀያሚ ድራማ የብዙ ሴቶች ልብ እንደምሸፍት አታውቁትም ወይስ አማራን የማዋረድ ስራ እየሰራችሁ መህኑንስ ይታወቀችሁል ባሌጌዎች ናችሁ።
@adm6182
@adm6182 Жыл бұрын
Zoreh zoreh yaw zermekuter min agenagenew zero is.
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
ደደብ
@TenagneTola
@TenagneTola 8 ай бұрын
አቤት ብልግና ውስጣችሁ እኮ ነው!!
@SEP2922
@SEP2922 Жыл бұрын
ተቀዛቀዘ ሁሉ ነገር….ዉሃ የተደፋበት ነዉ የሚመስለዉ…እረ ኡኡኡ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv Жыл бұрын
ይህ አሁን ምኑ ያስተምራል በእውነት
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
ትምርት ብቻ ሳይሆን ማዝናኛ መሆን አይችልም
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Жыл бұрын
የአለባበሥ ስነሥራታችን የአመጋገብ ብዙ ነገር ያሥተምራል ለተማረበት በተለይ በፓንት ለምትለብስ ሴት
@TenagneTola
@TenagneTola 8 ай бұрын
ዝሙት ከገጠር እሰከ ከተማ!!!
@Supermacy9522
@Supermacy9522 Жыл бұрын
ህዝባችንን የማይመጥን ድራማ ፡እንዲህ አይነት ባህሪ የለም
@EndalkachewMamo-be4wt
@EndalkachewMamo-be4wt Жыл бұрын
በጣም አዝናለው! ጥሩ ነገር መስራት ብትችሉ?
@ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ
@ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ Жыл бұрын
😂 ወዶች ከዚሕ ተማሩ ከተቀዛቀዝክ አለቀልሕ 😂
@sis3684
@sis3684 Жыл бұрын
እንደዚች አይነቷ የጋለች በገጠመችኝ።
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
​@@sis3684ዋይ 😂
@sis3684
@sis3684 Жыл бұрын
@@21MarYam ትስቂያለሽ አይዱል...መቼም ፍሪጅ ውስጥ ከመግባት ይሻላል
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
​@@sis3684 😂 አምላኬ
@sis3684
@sis3684 Жыл бұрын
@@21MarYam 1 ኩንታል ገዝቼ ሞቋትም ከተነሳ ነው😁
@AbrhamWendmagegn-e2i
@AbrhamWendmagegn-e2i Ай бұрын
አውነት ነው
@aminaharake5556
@aminaharake5556 Жыл бұрын
ሙቅ ነኝ አላለችም😅😅😅😅
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
የምር ግን ቀልድ ያምርብናል እያላችሁ ሰዉ ሳቀ ብላችሁ ዝሙቱን ዉስልትናዉን አታብዙት የሀገሬ ገበሬ በዚህ ልክ ባለጌ አታድርጉት አበዛችሁት እያንዳንዱን ሳየዉ ብልግና ዉስልትና አያጣዉም
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Жыл бұрын
እሄዉ መጣልሽ አጅሬ ኡሹሜ😂😂😂😂
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
አቤት የሴቷ ችሎታ ስወድሽ ይጥበብ ሰው❤❤❤❤
@SeadaMuhammad-v1b
@SeadaMuhammad-v1b Жыл бұрын
Bateim ❤
@JohnYoseph-gm2sg
@JohnYoseph-gm2sg 6 ай бұрын
ወይ ብለሀት ዶንቆሮዮች ኖውረኞች የኮንዶም ልጆች። ተጠባችሁ ሞታችሁል።​@@SeadaMuhammad-v1b
@nitsuh8222
@nitsuh8222 Жыл бұрын
ከውስልትና ሌላ አታውቍም
@DagimGizaw-f3c
@DagimGizaw-f3c 5 ай бұрын
ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Жыл бұрын
ይህ ሰዉ ዝም ብዬ ሳየዉ ያንን ነገር ሚሰርቅ ይመስላል ክክክክክ ቁልጭቁልጭ ይላል❤❤
@zakeyafayesa5107
@zakeyafayesa5107 5 ай бұрын
እኮ ዉሽማሽ ጎፈሬ ባልሽ ማላጠ አላ አማራ😂😂😂😂😂😂
@ዘነብመገሻ
@ዘነብመገሻ Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂​@@zakeyafayesa5107
@Dagnachewubrhenu
@Dagnachewubrhenu 5 ай бұрын
Wowww
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤ስወዳሽ እከ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
ስወዳችሁ. 💪💪💪💪
@soniawudase2428
@soniawudase2428 Жыл бұрын
ገረመው ስወድህ
@Fatumawlloyewa2
@Fatumawlloyewa2 8 ай бұрын
ወይ ጉድ😀😀😀😀😀
@Asma-zs1sc
@Asma-zs1sc Жыл бұрын
ደሰትሉበርቱልን
@Dugovi
@Dugovi 4 ай бұрын
ሰ❤❤❤❤❤
@Dawit-gc6zh
@Dawit-gc6zh 8 ай бұрын
አውነት ነው ሀሀ
@KasayeAlemu-r8t
@KasayeAlemu-r8t Ай бұрын
ያሳዚናል
@MohammedjemalAhmad-gp8ix
@MohammedjemalAhmad-gp8ix 2 ай бұрын
ባለየወች ይህ የሚተዋወቅ ባህል አደለም
@እሙNHቲዩፕ
@እሙNHቲዩፕ Жыл бұрын
አኡዙቢሏህ መልካም ነገር ብታስቀምጡ አይበልጥም
@mulatshumet9059
@mulatshumet9059 2 ай бұрын
ከሰከረ አይሰራም
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
የሆንሽ ማር ነገር ስወድሽ😂😂😂😂😂ደስ የሚለዉ እየተሸለኩ አሳቀችኝ😂😂
@alemneshbirhanu4060
@alemneshbirhanu4060 Жыл бұрын
በሀላችን እያሠደብሽ ነው ሌላው ስራሽ ጥሩ እያለ በጣም መሥመር ዘለልሽ ምረጭ የምትሠሪውን ትውልድ ወደመጥፎ መሥመር አትገፋፊ
@AneesaSherani
@AneesaSherani Ай бұрын
ከባድነዉ.😂😂😂
@getanehtewabe-v1t
@getanehtewabe-v1t 4 ай бұрын
gered le le likikami santim ye ethiopian culture mechawetcha degmo kebirial bata minamin seyitan
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Жыл бұрын
እየሸለኩ፡ሢያሥሾልኩ፡ደሥይላልአላለችም😂😂😂😂😂😂😂
@AsnakewabeyuKefale
@AsnakewabeyuKefale 4 ай бұрын
Good
@nakachewaschalew2975
@nakachewaschalew2975 2 ай бұрын
እርፍ እንጀራውንስ በላችሁት አዳሩንስ❤❤❤
@selinasol-ts5pd
@selinasol-ts5pd Жыл бұрын
በረዶ የሰራህ ሰውዬ ጋር ምን ተብሎ ይታደራል አላለችም😂😂😂😂😂
@اللهماللهمانياسألك-ه6س
@اللهماللهمانياسألك-ه6س Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 Жыл бұрын
ሃሃሃሃ 😅😅😅😅😅😅😅😅
@SeidAbdullah-n4c
@SeidAbdullah-n4c Ай бұрын
ለሚስትህ እንዳንተ አይነት ሰው ይስጣት እንደት ትለፈልፋላችሁ
@Dinaol4412
@Dinaol4412 Жыл бұрын
Ye geter amharigna endet des endemlegn😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@AzmerawEnyew
@AzmerawEnyew 6 ай бұрын
ባህል አታበላሹ፡ባለቤቱን አምኖ የሚኖርን አባወራ ምን እያስተማራችሁ እንደሆነ አወቁ ፡፡የትወና ብቃት ኮሚክነት ረዕስ ቦታ አካባቢ ሊመረጥ ይገባል!!!አስቡበት አልልም እንደዚህ አይነት አያስፈልግም፡፡ችሎታ በመጥፎ አይገለፅም፡፡
@MilonBd-i3u
@MilonBd-i3u 5 ай бұрын
አይ😂😂😢😢
@nakachewaschalew2975
@nakachewaschalew2975 2 ай бұрын
የተደበቀውን ውሺሜ ልንገረው😅😅😅
@Yetsedawabebaw
@Yetsedawabebaw 4 ай бұрын
waw
@TemesgenFentaw-f5d
@TemesgenFentaw-f5d 14 күн бұрын
በጣም ተጃጃላችሁ
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 9 ай бұрын
በመጀመሪያ እጅግ በጣም እንደምወዳችሁ እየነገርኳችሁ ይህ ድራማ ግን፣ የማህበረሰባችንን ክብር የሚነካ እና ምንም አስተማሪነት የሌለው በመሆኑ ወደፊት ተመሳሳይ ሲትኮም ባትሰሩ ስል እመክራችኋለሁ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 9 ай бұрын
የኔ ባለቅኔ ስወዳችው
@anshaDxb
@anshaDxb 4 ай бұрын
ወንዶችየ ተጠንቀቁ አለቀላችሁ 😂😂😂😂
@yaschalewengidaw-zx7mn
@yaschalewengidaw-zx7mn Жыл бұрын
ከዚህ ከዚህ ከአይቡ አለች
@YohansYalewu
@YohansYalewu 10 ай бұрын
ፀጋዬ
@Yitayal-ue9zo
@Yitayal-ue9zo 8 ай бұрын
ወድምሆነሴትሠይጣንናቸዉ😊❤
@mahltube7633
@mahltube7633 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Hikmaee
@Hikmaee Жыл бұрын
ሴት ብልሀቷን ተመልከቱ😮
@cherieWorku
@cherieWorku 2 күн бұрын
እሴት ወትሮውንም አያምርባት
@tekalignaweke8069
@tekalignaweke8069 8 ай бұрын
Aynefam
@melkamuabebe3415
@melkamuabebe3415 8 ай бұрын
አማረልን ብለው ማገጡ
@addfadf1661
@addfadf1661 Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@HatawPhone-m6g
@HatawPhone-m6g 6 ай бұрын
የገጠርሴት ይህንነውር አትስራም ነውርኛ ናችሁ
@shaga833
@shaga833 Жыл бұрын
ጉድ ፈላ 😊😂
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Жыл бұрын
ወዬ ብልግና😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@selamfrag3859
@selamfrag3859 Жыл бұрын
ወይ ብለሀቷ
@atbOtibi
@atbOtibi Жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@Frygg-x8z
@Frygg-x8z 3 ай бұрын
😅ይይይይ
@TegegnGetahun
@TegegnGetahun 8 ай бұрын
ሴቶች ኑሮ ኑሮውን የሚለውን ወንድ አይፈልጉም ያን ጉዳይ የሚሠራ ብቻ ነው የሚወዱት
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@ephremwodajephremwodaj6102
@ephremwodajephremwodaj6102 Жыл бұрын
ሴቷ ምላሷ ረዘመ ዝም ብላ ትለፈልፋለች
@ArsemaJesus
@ArsemaJesus Жыл бұрын
አርሴማን እደዛሬው ስቄ አላቅም በቃ ማነንም አታጠራቅሚ አች ትበቂ አለሽ አረቂ ቤቷም ደናናት ሁለታችሁ ትግባባላችሁ
@اللهماللهمانياسألك-ه6س
@اللهماللهمانياسألك-ه6س Жыл бұрын
😭😭😭😭
@MamFather-i1i
@MamFather-i1i Жыл бұрын
ስራችሁ እያማረበት መጣ ቀጥሉበት አስተማሪ ነዉ
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 5 ай бұрын
ከመቶ ሴቶች ለትዳራቸው ታማኝ አምስት ናቸው
@amnahabdullah8108
@amnahabdullah8108 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@MekramAbdorohman-h2g
@MekramAbdorohman-h2g Ай бұрын
🎉❤😅
@Sነኝየወራኢሉዉጃማደጎሎ
@Sነኝየወራኢሉዉጃማደጎሎ 4 ай бұрын
ያሳዝናል
@JohnYoseph-gm2sg
@JohnYoseph-gm2sg 6 ай бұрын
ወይ የሀበሻ ጦቢያ ወንድ የተበደልክ የፈርሾ ጣሳ😂😂😂😂
@TameerSa
@TameerSa 2 ай бұрын
ያልበርዲኩ አላለቺም😂😂😂😂😂
@yaschalewengidaw-zx7mn
@yaschalewengidaw-zx7mn Жыл бұрын
እንደ ቅዥት😀😀😀😀
@DemozBelaye
@DemozBelaye 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 1:53
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН