❌ደጋግማችሁ ስሙት💥👉[እህቴ ሆይ ምንድነው ምታስቀድሚው ❌ወንድሜ ምርጫህ ምንድነው

  Рет қаралды 232,438

ጊዜ ቲዩብ gize tube

ጊዜ ቲዩብ gize tube

Күн бұрын

Пікірлер: 291
@እየሩስአስፍ
@እየሩስአስፍ 9 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ክቡረ አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤እንቁችን መምህር ረእጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤እንቁችን❤❤❤🎉🎉
@kibrumoshe8727
@kibrumoshe8727 4 ай бұрын
መ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@ccvcf7964
@ccvcf7964 8 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሄወት ያሰማልን ኣባታችን የኣገልግሎት ዘመኖ ያርዚምልን❤
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@HabtamuTilahun-e5g
@HabtamuTilahun-e5g 9 ай бұрын
እውነት ነው እርሜ ይስጥልን ሀብታሙ የካ አባዶ ፀረ አርያም ቅድስት ማርያም ሰፈር ነው እናመሰግናለን በድጋሚ ቃለህወት ያሳማልን
@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw 9 ай бұрын
አሜን 🙏🤲👏👏🤲🙏 አሜን 🙏🤲👏👏🤲🙏 አሜን 🙏🤲👏👏🤲🙏 አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አሜን 🙏🤲👏🤲👏🤲🙏
@AKs-ie2rw
@AKs-ie2rw Ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እደናተ ያሉ አባት ለሰጠን ጌታችን መዲሀኑታችን እየሱስ ክርስቶስ ከብር ምስጋና ይገባው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MesayeSally
@MesayeSally Ай бұрын
አሚንአሚን አሚንቃለህይወትን ያስማልን ያገልግሎትዘመነውን ያርዝምልን
@tadia7796
@tadia7796 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ይቅር ይበለን 🙏🏽 ልቦና ይስጠን አባታችን
@alamnahicom
@alamnahicom 28 күн бұрын
አሜንንንኔ በእዉነት ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@TelaynehasratTeshager
@TelaynehasratTeshager 9 ай бұрын
መምህራችን ቃለህወት ቃለበርከት ያድልልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@birukyemariyamlij
@birukyemariyamlij 8 ай бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN Memhire kalehiyoten yasemalen Yeagelglot zemenoten yasrezm
@nsabho-rg6jq5jt4p
@nsabho-rg6jq5jt4p 4 ай бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን መምኽራችን እግዚአብሔር ያቆይልን🙏
@genetberihun-h4d
@genetberihun-h4d 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከበፀጋ ይስልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን
@ayinalem5002
@ayinalem5002 9 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመናቹን የድሜ ፀጋቹን ያብዛልን::
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 5 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 9 ай бұрын
የኛ እንቁ መምህር ቃለ ሂዎት ያሰማልን ተመስገን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@billykhadra5522
@billykhadra5522 Ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትምህርቱ እራሴን ይወክላል ጌታ ሆይ አስተዋይ ልቦናን ስጠኝ ከኛ አትለይ አሜን
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 8 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን❤🙏
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ 3 ай бұрын
ትክክል ነህ አባታችን እግዚያብሔረ አይተውም ልጆቹን ቃለ ሂወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ያኑረልን ፈጣሪ ምረጥ አስተምሮት ነው❤❤❤
@dawit5817
@dawit5817 8 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሕይወት እንጀራን ይስጥልን 🤲🤲🤲⛪⛪⛪
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 8 ай бұрын
ፈጣሪ፡በነገሮች፡ሁሉ፡ይክበር፡ይመስገን፡ከሁሉም፡ነገር፡ንሳሀ፡ገብቼ፡እራሴን፡ለፈጣሪ፡እንዳስገዛ፡ይርዳኝ፡ለመምህራችን፡ቃለሂይዎትን፡ያሰማልን
@mariommariom4227
@mariommariom4227 8 ай бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለህወትን ቃለ በረከትን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማንውን ቃል በልቦናችን ያሳድርልን❤❤❤
@hirutphone8602
@hirutphone8602 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TtYy-o7h
@TtYy-o7h 2 ай бұрын
ቃለ ህዮት ያሰማልን አባታችን ክብርዪስጥልን
@elenikelemu4364
@elenikelemu4364 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጤና በእድሜ ያኑርልን ❤❤❤
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ZikoCell567
@ZikoCell567 9 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታቺን ፀገዉን ያብዛልህ በድሜ በጤና ያቆይልን እኝም ፍሬ እድንአፈራ እግዚአቢሔር ይርዳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@abebaaze475
@abebaaze475 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
@WeletimariyamLiji
@WeletimariyamLiji 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ እግዚአብሄር ይስጥልኝ 😢😢😢❤አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤💌💌💌💌🙌🙌
@SeedomaidMaid
@SeedomaidMaid Ай бұрын
አወ አምነዋለሁ ብዙሰቃዮችነ ን አይቻለሁ ግን ከማመሰገን መቸም አልወጣም ሳጣም እንደማገኝ ሳገኝም እንደማጣ አውቃለሁ ግን ሁሉሌም በህይወቴ የምለምነው ቢኖር አምላኬ መድሃኒቴ ከኔ ካክተለየኝ ሁሌም ሀብታምነኝ ሰለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጊዜ tube እናመሰግናለን ቀጥሉ በዚህ 😊😊😊 እግዚአብሔር ትእግስቱን ይስጠን
@alemalem6607
@alemalem6607 9 ай бұрын
Amenn
@stc6291
@stc6291 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችንቃለሕወትን ያሰማልን እናመሰገናለን❤❤❤❤❤
@SaraKiros-n2c
@SaraKiros-n2c 8 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ❤❤❤
@First-ce5cl
@First-ce5cl 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይክቤር ማን ነዉ እድን እግዚአብሔር አመስገናል የኔ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HsWAyMogas
@HsWAyMogas 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንበእዉነት ቃለሒወት ያሠማልን ተስፋ የምናደርጋት መግስተሠማያትን ያዉርስልን የአገልገሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@AsmaThybi
@AsmaThybi 3 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜችሁን ያርዝምን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@zinumanutd1358
@zinumanutd1358 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም የ አገልግሎት ዘመን ይስጥልን እንቁ መምህራችን❤❤❤
@טזטה
@טזטה 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በድሜ በጸጋ ያቆይልን
@selamAsmero
@selamAsmero 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏የሠማንዉን ቃል በልባችን ይኖረ😢😢😢
@alemdagim699
@alemdagim699 4 ай бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማለን
@azmerahyamanot1811
@azmerahyamanot1811 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እውነት አጥንት የሚለመልም ስብከት ነው ❤❤❤❤❤❤እምዬ ተወህዶ ለዘላለም ትኑር
@dinkneshtafese
@dinkneshtafese 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef 8 ай бұрын
✝️ አምላኬ ሆይ ✝️ ወደፈተና እንዳንገባ 🙏 አጥብቀህ ጤብቀን 🙏 ✝️ አሜን 🙏🙏
@tigaethio
@tigaethio 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውደ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የሁላችን አይነ ልቦና ያብራል ለማኖበት አለም ሰንቱ ተገላታን
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን አሜን፫
@zed8788
@zed8788 8 ай бұрын
በትህትና እውነተኛውን ወንጌልን ስለምትሰብክ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ; ስበከቶችህን ብዙ ግዜ ፈልጌ አዳምጣለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@gosagirma8309
@gosagirma8309 5 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁችን መምህር ረእጅም እድሜ ይስጥልን እንቁችን 5
@THeywerku
@THeywerku 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏❤❤❤
@ፈንታነሽየተዋህዶልጅ
@ፈንታነሽየተዋህዶልጅ 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤
@MTf-xg2uy
@MTf-xg2uy 7 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤ እናንተን የሠጠን አምላክ ዛሬም ዘወትርም የተመሠገነ ይሁን
@rashedallouzi
@rashedallouzi 7 ай бұрын
መምህሬ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይሰጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
@MuluAdame-ty8wg
@MuluAdame-ty8wg 8 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ethane7799
@ethane7799 3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን እናመሰግን አለን❤❤❤❤
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@ShururuShururu
@ShururuShururu 8 ай бұрын
አሜን አባ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@سارهالحبشه
@سارهالحبشه 4 ай бұрын
አባታችን,ቃለህይወት,የሰማልን❤❤❤❤❤❤
@aahmed6426
@aahmed6426 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን💒🌿🌾🙏❤
@SeedomaidMaid
@SeedomaidMaid 7 ай бұрын
ተመሰጌንሁለበእርሱፍቃድ ይሁንብየዝም አልኩ የሚሳነው የለም አምነዋለሁ ምንም የጎደለብኝ የለም ከሌለኝ ይልቅ ያለኝ ይበቃልና ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን እኔያለሁት ሰደት ነው ግንደሰተኛ ነኝ ማንም ቢርቀኝ የማያሳፍር አምላክና እናት አለኝ አረተመሰጌን
@MusmanMeo
@MusmanMeo 4 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@AaAa-bb2tv
@AaAa-bb2tv 4 ай бұрын
ቃለህይትንያሰማልን፣በእድሜናበፀጋውይጠብቅልን🎉❤
@WorkiyWase
@WorkiyWase 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን❤❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማል።፣መምህር።።
@tigistaman7767
@tigistaman7767 8 ай бұрын
ቃለ ሒወት ይሳማልን ያገልግሎት ዘመናቹን ዕድሜ ፀጋ ይብዛልን
@afomiyKonjo
@afomiyKonjo 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ትልቅአምላክነው በእርሱም እመኑበት የሚሞላ አምላክ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💓💓💓💓💓💗💗💗💗💝💝💝💝💝💞💞አምላኬ LovE
@ሠላምታደሰ
@ሠላምታደሰ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ❤❤❤
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 8 ай бұрын
ፈጣሪ በበረከት ይጎብኘኝ እንጂ ፈጣሪ አረሳም እውነት. በስደት ዘጠኝ አመት ሁል ስራ አንድቀን በስህተት ቁጭ ብየ አላቅም ግን ምንም አይሞላልኝም ጓደኛቼ ስቀየሩ አያለው እኔግን ተመስገን እስኪ
@ethiohd4863
@ethiohd4863 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የት ነው ያለሽው ልናግዝሽ የምንችለው ነገረ ካለ በልበ አምላክ ሚዲያ ወይም በዚህ ጻፈልኝ
@mattibel-p6u
@mattibel-p6u 8 ай бұрын
Enat hager gibina tsebel hijy hulum neger yifetal ayizosh
@Selamye1
@Selamye1 8 ай бұрын
😏🤦‍♀️🥺 14_15 Honign Ema Gin Minim Yelegnm Ahunim Sedete Negn Cherashi menorya werekete tebalashito sera fetechi 3wer honign😔 Becha Alawkem Mechereshaye Fetare New Emeyawkew ☝️🙄🙏Yehun Temesgen Ayzogn 😍
@ቲጂወለተማሪያም
@ቲጂወለተማሪያም 8 ай бұрын
​@@Selamye1አይዞን እህቶች ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሁሉንም በጊዜው ያደርገዋል እህቴ የት ነሽ ምናልባት ስራ ከተገኝ እኔ ዱባይ ነኝ አንችስ?
@Trfemulay
@Trfemulay 8 ай бұрын
Aatzenu , matatachn hone yemaymolaln lebego newu . Ene bemchot ketena eyalewu fetarye tz blogn Aayakm , mezmur semche Aalakm , sbket semche Aalakm , bcha fetari resche neber , matat simeta gn , fetari lemnewu ysetal alu eski llemnewu bye menberkek jemerkugn 😂 , endeza eaylkugn bematat sebeb wedebetu endgeba eyagezegn newu , wey sewu ene tkm felge eyesus gn zelalem hiwet slasebelgn 🙏🙏🙏 zefen tche , mezmur dess blogn Aadamtalewu , sbket esemalewu bcha mechegere matate betnshu enkan fetari bcha endehone wase Aastemrognal , matat , chgr , bchegnnet , hazen , lb sbrat , mekedat , wezete legzewu lyasenakuln ychlalu , gn sanwed wed fetari endnangatt yaregunal , endeza eyaln wede eyesus enkerbalen ,hiwetachn esu enji begenzeb bcha Aaynorm , Aatcheneki Aaynurush wedefit ynorshal tegtesh tselyi , enem 1 br yelelegn yelefahut Aamet bzu newu gn ende Aadis jemralewu bcha bertu ,
@aster7876
@aster7876 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@EmushaGeremew
@EmushaGeremew 8 ай бұрын
Amen amen amen er betslotachu asbugn ebakachu aameroye selam yelewum Wulet gioregies eylachu asbugn wugnochia
@gjgh9533
@gjgh9533 8 ай бұрын
ቃለህወት ቃለ በረከት ያድልልን አባታችን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@nardosDo
@nardosDo Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቺን
@SadaSada-nm5jc
@SadaSada-nm5jc 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@VectoryaBelay
@VectoryaBelay 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ልቦናችንን መልስልን ።ቃለ ህይወት ያሠማልን።
@TsehaybeleteTamene
@TsehaybeleteTamene 4 ай бұрын
🙏🙏🙏አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን👏👏👏 ማስተዋሉን ያዲለን
@abebechsergawi1035
@abebechsergawi1035 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ማስተዋሉን አድለኝ አምላኬ 😢
@grmsh_tradtional_cloth38
@grmsh_tradtional_cloth38 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@Mነኝተስፈኛዋ-f2h
@Mነኝተስፈኛዋ-f2h 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋኡ ያብዛላች❤❤❤
@ZamzamAlll
@ZamzamAlll 4 ай бұрын
ኣሜን ❤ኣሜን ❤ኣሜን❤ቃልሂወቱ ያስማልኝ❤❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@TseTsehay
@TseTsehay 4 ай бұрын
ቃልህይወት ያስማል ወንድሜ ፍጣሪ ጠጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅልን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከትን ይስጥልን
@AloAlo-eg1rd
@AloAlo-eg1rd 7 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏 amen amen memhire kalehiyoten yasemalen yeagelglot zemeniten yasrezm❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@UuKk-w1f
@UuKk-w1f 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይውት ያሰማልን
@Mekdi-rp9lf
@Mekdi-rp9lf 3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HaymiSime
@HaymiSime 9 ай бұрын
ቃለሕይወትያሰማልን ❤ እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን
@kokab597
@kokab597 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤
@GugGg-sr5pe
@GugGg-sr5pe 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልኝ አባየ♥♥♥♥😍😍😍😍😘🙏🙏
@Sara-gs4oj
@Sara-gs4oj 8 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን የምዎዶት መምህሬ ❤️❤️❤️
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ማስተዋልን ይቅጠን😢❤
@WediEri-ox4pr
@WediEri-ox4pr 8 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣቤቱ ይቅር ይበለን ልቦና ይስጠን ኣባታችን ።❤❤❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 8 ай бұрын
አሜንንንንቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ መምህራችን❤❤❤
@ShdSj-fx5ld
@ShdSj-fx5ld 5 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መታደልወለተሥላሴ
@መታደልወለተሥላሴ 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤
@abebaaze475
@abebaaze475 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማሐን አባታችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 8 ай бұрын
መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 9 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
🔴መጋቤ ሃይማኖት እዮብ ይመኑ ድንቅ ስብከት
1:11:58
ቶማስ መሰንቆ Thomas mesenko
Рет қаралды 1,4 М.
ኣብ ቤትካ እንታይ ኣርኢኻዮም   ብመም ኣስመላሽ ገ/ሕይወት
50:33
ተዋህዶ ይእቲ Tewahedo Yeti
Рет қаралды 10 М.
💥ስትሞት ትሸታለህ= በመምህር አይቼው
40:22
ጊዜ ቲዩብ gize tube
Рет қаралды 13 М.