ድጋሚ ከበሀይሉ ጋር የነበረን የአንደበት ወግ::

  Рет қаралды 20,776

Andebet podcast

Andebet podcast

Күн бұрын

We talked about phycology, philosophy, mental health and may other topics

Пікірлер: 57
@nolawitmisikir9074
@nolawitmisikir9074 8 ай бұрын
በሃይሉ ጥሩ የንባብ እና የእውቀት ልምድ ያለው ሰው ነው ይህ ሆኖ ሳለ የሚያነቡት እና የሚመለከቱት በተለያየ የእድሜ እና የአስተሳሰብ ደረጃ ያሉ ሰዎች እንደመሆናቸው በማሕበረሰባችን ነውር የሆኑ ገለፃዎችን " በጨዋ" ቋንቋ መግለፅ ቢችል ይበልጥ መልካም ይሆናል.....ለዚህም የሥነ ልቦናዊ ፍቺ እንዳያስቀምጥ አደራ 😂
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 8 ай бұрын
We have a Good time MAN. I watch it like as if am not ur Gust. 😊
@amanuelbalcha8322
@amanuelbalcha8322 5 ай бұрын
Eree second book please??
@ErmiyasZeleke-ki8pb
@ErmiyasZeleke-ki8pb 9 ай бұрын
Beha is enlightened, making the conversation truly remarkable. Bini, your facial expressions throughout the podcast conveyed your excitement, capturing the essence of the wisdom flowing. What other expressions can you share while immersed in such enlightening discussions 👌👌
@adeytube1249
@adeytube1249 8 ай бұрын
በሀይሉ እንደሁልጊዜው ምርጥ እይታውን አካፍሎናል❤ ቀጣይ ደሞዝ ጎሽሜን ብታቀርብልን
@ChernetAsrat
@ChernetAsrat 3 ай бұрын
Thank u....please work on sound quality.
@eyormak
@eyormak 9 ай бұрын
Again with Beha! Thank you!
@kalkdot9288
@kalkdot9288 9 ай бұрын
Beha በጣም ምርጥ ሰው ነው ብሰማው አይሰለቸኝም ምክንያቱም የኔን ችግሮች በግልፅ ስለሚያወራቸው ❤
@wm3959
@wm3959 4 ай бұрын
የበሃይሉ እውቀት ደስ የሚለኝ ከመንፈሳዊ ሂወት ጋር ወይም ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ምሳሌ በማቅረብ ነው እጅግ ደስ ይላል
@alulaalemu3865
@alulaalemu3865 7 ай бұрын
it is very valuable lesson wenda and behaylu thank you so much and can we see him 3rd time,cause i really need you to show us the way out of the ''pain body''
@ethio127
@ethio127 9 ай бұрын
Andebet You are smart. 👌👌👌👌
@nathnaelg941
@nathnaelg941 9 ай бұрын
hey bini i love your podcast. i heard once you saying you don't want to invite celebrity in this podcast. i believe you will have a good conversation with celebrities' and the podcast industry is getting competitive sometimes its not bad bringing controversial guests anyway keep the good work lve you podcast
@miriamassefa2344
@miriamassefa2344 7 ай бұрын
What a anstute conversation👏🏾👏🏾
@Muhemmedseid1234
@Muhemmedseid1234 7 ай бұрын
Voisu alsemagn bilo mecheresha lay lalemakuaret biye be headset semahut,,and the way u asking ur guest is question is amazing ❤ we must do number one podcast in Ethiopia beterefe keep going ❤
@nebiyouseyoum9037
@nebiyouseyoum9037 7 ай бұрын
Bini berta berta we need more podcasts 👍👍👍💪💪
@hirutgmartinsson9728
@hirutgmartinsson9728 8 ай бұрын
Zemenu endemasichegeru , endezih ayinet yemisemu negeroch bemenorachew betam amesigagn negn
@eyormak
@eyormak 9 ай бұрын
ስለ ፖድካስቱ አስተያየት፡ 1) ቀረጻ ሲቀረጽ የውጭ ጫጫታ ባይኖር 2) ቢጵ ድምጹ በጣም ባይጮህ ከተቻለ ሚውት በቻ ቢሆን በጣም ሲጮህ ስለሚረብሽ ጥሩ ይመስለኛል፡፡
@dhlogo4450
@dhlogo4450 9 ай бұрын
mensemawes podcast ayedel? ( am talking about the beep)
@kasachs
@kasachs 8 ай бұрын
እሚገርም ነው❤❤❤❤❤
@abuamar8958
@abuamar8958 2 ай бұрын
❤❤
@phillip9194
@phillip9194 8 ай бұрын
awesome listen thanks for sharing
@andyb2720
@andyb2720 9 ай бұрын
ኲ ኲ መለከቴ የሚል የእርግብ ድምፅ የምሰማው እኔ ብቻ ነኝ
@willbenamedrora5723
@willbenamedrora5723 8 ай бұрын
What does it mean please????
@wondo1
@wondo1 8 ай бұрын
ባቺ ቤት ተናግረሀል ቱ 😮don’t be dismissive
@Tilkinsight
@Tilkinsight 4 ай бұрын
😂😂😂
@wm3959
@wm3959 4 ай бұрын
በሃይሉን መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ጊዜ ነው እስተሳሰቡን እደንቅና ከአፋ የሚወጡት ኢትዮጵያ ዊ ስነምግባር ውጭ የሆኑ ቃላቶችን ባትጠቀም ለምሳሌ (መርጨት ) የመሳሰሉትን !!!
@biruktesfaye8997
@biruktesfaye8997 4 ай бұрын
Yeh swey aymchejm
@flstudio6506
@flstudio6506 26 күн бұрын
በደፈናው ኢትዮጵያዊ ባህል አይደለም ማለት አይቻልም ድሬደዋም ሀረርም የኢትዮጵያ አካል ናቸው እነሱ ጋር ልክ ነው። ስለዚህ ከባህል ውጭ ነው ማለት አይቻልም። ናቹራልስቲክ ሰውችን እንደ ባለጌ እየቆጠርን ብዙ እውቀት አያምልጠን ጋሽ ስብሃትን አለመረዳታችን ሳያንስ ይሄን ወጣት ደግሞ አንከልክለው የፈለገውን ይናገር ተውት
@yordanoszewdu2554
@yordanoszewdu2554 8 ай бұрын
Betam arif new gn pls sound ystekakel
@biruktemsgen367
@biruktemsgen367 5 ай бұрын
I like Behailu
@eyuelmekonnen1678
@eyuelmekonnen1678 8 ай бұрын
Work on ur sound system ma men eyenedaw nw msemak bzu gize ena soundoch yemewax tendency alew so keep up 1:58:17
@Andebetpodcast
@Andebetpodcast 8 ай бұрын
Thank you. I’ll definitely work on the sound.
@GatasewYalew
@GatasewYalew Ай бұрын
Ketilu...
@YonasBirhane-zx1nv
@YonasBirhane-zx1nv 8 ай бұрын
Yes what about energy every thing is energy
@tekalignbiramoofficial9490
@tekalignbiramoofficial9490 9 ай бұрын
bahe yimechish
@YonasBirhane-zx1nv
@YonasBirhane-zx1nv 8 ай бұрын
Haile betam endate yale sew mengeste behon yet nederse neber
@yonasnicki
@yonasnicki 6 ай бұрын
በዚ ዘመን የመኖር ዋስትናችን አደጋ ላይ ወድቆ፣ እንደ ሀገር መውደቃችን እያሳሰበን፣ ባህላችን ብሎም እሴታችን ተሸርሽሮ ተከባብሮ እና ተሳስቦ መኖር ባቃተን ግዜ ከአይምሮው ጨምቆ ፣ ከእውቀቱ ከፍሎ አርያ ሆኖ የሚታደገንን መሲህ በመጠባበቅ ላይ ሳለን እንደዚ ነውርን ጌጡ ያደረገና ምንም ሳይፈጥር ሰዎች አስቀድመው የፈጠሩትን እውቀት ሸምድዶ የቀደመውን የስነልቦና ክስረቱን ሊያራግፍብን የሚታገል የድንቁርና ድፍረት ያለው ሰው መድረኩ ላይ ሲውረገረግ ከማየት የበለጠና ሁኔታችን ጥቂት እንኳን ግድ ሳይላቸው ሀገርኛ ማንነታችንን አዋርዶ ከከፍታችን ቁልቁል ሊፈጠፍጠን የተዘጋጀ ቅጂ ሀሳብ ለመግዛት የሚደክሙትን እንደማየት ምንኛ ቅስምን የሚሰብር ነገር አለ...?!
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 ай бұрын
እየገረመኝ ነበር በአጋጣሚ አይቼ እያዳመጥኩት ነበር 🤔
@leykunakalu7797
@leykunakalu7797 3 ай бұрын
ሰላም ...በዕርግጥ ያነሳሀቸው ነጥቦች በትክክል ለሀገር ራስ ምታት ሆነዋል እስማማለሁ🙏 ነገር ግን የሁሉም ችግሮች መነሻ ግለሰብ ነው ብዬ አምናለሁ ለምሳሌ ባህል ና እሴት የግለሠብ እሴቶች አስተዋፅኦ ውጤት ናቸው በተለያዪ የስነ ልቦና ጫና ውስጥ ያሉ ግለሰቦች ድርጊትና ባህሪም የነዚህ እሴቶች አካል መሆናቸውን መዘንጋት ኪሳራ ነው... በሀይሉ ደግሞ ምንም እንኳን የምስራቅ ሰውነቱ ጫና አንደበቱ ላይ ቢገንንም ከደረሰበት ና ካለፈበት የስነ ልቦና ጫና ራሱንን ያላቀቀበትን መንገድ ለአንድ በተመሳሳይ ችግር ውስጥ ላለ ሰው መፍትሄ ከሆነ ብሎ ማካፈሉን ክፋት አለው ብዬ አላስብም...ስለ ቅጂ ያነሱትም ሀሳብ ቢሆን ማህበረሠቡን በቀጥታ ጉዳት ላይ አይጣል እንጂ ያነበበውን ማካፈሉ የሚያስመሰግነው ነው መርጦ መቀበል የአድማጭ ድርሻ ስለሆነ ተናጋሪውን በዚህ መጠን ተጠያቂ አያደርገውም...በሀሳብ መፋጨት መሟገት ብሎም መግባባት ለተሳነው የኛ ትውልድ አሰላሳይ ላልሆነው የዘመናችን ሰው ዱላ ና እሳት የሚያቀብሉ ብዙሀን አንጋፋ አዋቂ ና ታዋቂ ሠዎች በማህበራዊ ሚዲያ ሞልተዋል ስለዚህ በጥቂቱም ቢሆን ሀሳብ ሚያቀብሉትን መኮርኮም አዋጭ አይመስለኝም ..ይቅርታ አስረዘምኩት
@yonasnicki
@yonasnicki 3 ай бұрын
@@leykunakalu7797 አጢነኸው ከሆነ ይሄን ፅሁፍ የከተብኩት ከወራት በፊት ነበር አሁን ግን ሀሳቤን ቀይሬ አለው። ይህ ህዝብ ይገባዋል! ይሄን ስል በላዩ ላይ ውሻ ፈትቼ በመልቀቅ ስሜት እንደሆነ ልብ ይባልልኝ!?
@yonasnicki
@yonasnicki 3 ай бұрын
አጢነኸው ከሆነ ይሄን ፅሁፍ የከተብኩት ከወራት በፊት ነበር...አሁን ግን ሀሳቤን ቀይሬ አለው። ይህ ህዝብ ይገባዋል! ምክኒያቱም የወርቅ ጥጃውን መርጧል። ይሄን ስል በላዩ ላይ ውሻ ፈትቼ በመልቀቅ ስሜት እንደሆነ ልብ ይባልልኝ!?
@yonasnicki
@yonasnicki 3 ай бұрын
አጢነኸው ከሆነ ይሄን ፅሁፍ የከተብኩት ከወራት በፊት ነበር...አሁን ግን ሀሳቤን ቀይሬ አለው። ይህ ህዝብ ይገባዋል! ምክንያቱም የወርቁን ጥጃ መርጧል። ይሄን ስል በላዩ ላይ ውሻ ፈትቼ በመልቀቅ ስሜት እንደሆነ ልብ ይባልልኝ!?
@ErmiyasTariku-lb1sq
@ErmiyasTariku-lb1sq 4 ай бұрын
voice ላይ የጥራት ቺግር አለ እናም ደሞ mic ቦታ ይርብሻል
@samuelmesfin4882
@samuelmesfin4882 8 ай бұрын
Baha er book gift setegn gebeyaleyem yelem bini Please teyekelegn bisetegn yemechegnal asabochu
@millionsharbeclassroom-db3fg
@millionsharbeclassroom-db3fg 7 ай бұрын
thanks guys
@Ethiocurrent24
@Ethiocurrent24 9 ай бұрын
እየቃመ ይመክርሃል ዠለስ
@wm3959
@wm3959 4 ай бұрын
የድምጽ ችግር አለ
@daviddu3920
@daviddu3920 9 ай бұрын
Andebet yanten contact felga neber yet new magegnew?
@Andebetpodcast
@Andebetpodcast 8 ай бұрын
Instgram @darkerman TikTok @wenefitness Email- Andebetpodcast@gmail.com 🙏🏿
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 8 ай бұрын
Pls andebet bro sounds technically 10 Q
@Zerituye
@Zerituye Ай бұрын
Too much beeping, I wonder what he says 😂
@danbisrat22
@danbisrat22 Ай бұрын
በርግጠኝነት ኦቲስቲክ ባህሪህ ከፍተኛ የማሰላሰል አቅም ፈጥሮልሃል::ወሬህ ሁሉ ይደመጣል::
@jacksonking366
@jacksonking366 9 ай бұрын
በሀይሉ ጥልቅ እውቀት ያለው ሰው ነው💪
@jacksonking366
@jacksonking366 9 ай бұрын
ጫት ትውልድ አምካኝ ሰብስታንስ ነው።
@aberazegeye-iy8up
@aberazegeye-iy8up 2 ай бұрын
አይደለም የተጠቀመበትም አለ
@ErmiyasZeleke-ki8pb
@ErmiyasZeleke-ki8pb 9 ай бұрын
Beha is enlightened, making the conversation truly remarkable. Bini, your facial expressions throughout the podcast conveyed your excitement, capturing the essence of the wisdom flowing. What other expressions can you share while immersed in such enlightening discussions 👌👌
የጠንቋይ ልጅ ብለው ኦርቶዶክሶች አገለሉኝ | እንዳልካቸው ዘነበ|
1:49:03
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 149 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 123 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 3,9 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,3 МЛН
ከአሸናፊ ጋር የነበረን የአንደበት ወግ::
1:46:11
ከ AK ጋር የነበረን የአንደበት ወግ::
1:24:13
Andebet podcast
Рет қаралды 11 М.
🔴  ይቺን ሴት ማስቆም አለብን
39:11
babi VLOGS
Рет қаралды 76 М.
❤1ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦የጎረቤት ነበልባለ ምላስ  አስመሳይነትና ድብቅ ማንነቷን
1:22:16
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 123 МЛН