KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጥምቀት የከተራ ብአል በወልደያ የዘድሮዉ ለየት ያለነዉ 🥰🙏
12:10
Anchor News Dec 16 FBI የጀመረው ክትትል፥ የጎጃሙ ትንቅንቅና የተነሳው ገደብ፥ በወልቃይት አፈሳ እየተካሄደ ነው፥ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጥቃት
29:20
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
So Cute 🥰 who is better?
00:15
“Don’t stop the chances.”
00:44
Каха и дочка
00:28
እደጉድ ተጨፈር አቤት ደስማለቱ የዘዱሮዉ😍 ወሎ
Рет қаралды 471
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 4,6 М.
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Күн бұрын
Пікірлер: 46
@ፋክት123
Жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስስስ ይላልሰላም ሰላም የኔውድ እንኳን ሰላም መጣሽ እንኳንም አየሁሽ ስለመጣሽ ደስስስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን
@emunuradistube304
Жыл бұрын
ሰላምሺይብዛ ቆንጆየእኮን ሰላም መጣሺ ዋውውውውየወሎባህል ደስስሲልአሪፍቆይታነበር ስላሳየሺን እናመሰግናለን ሰላምፍቅርአድነት ለሀገራችር😍😍
@astubtube
Жыл бұрын
ፅሀዬ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም ደስ ይላል ገጠር ላይም በከተማም ድባቡ የሰዎች ብዛት ደስታቸውን የሚገልፁበት ባህላቸውን እንዴት ደስ እንደሚል የአመት ሰው ይበለን
@hawaBaBotube
Жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያረገልን በስደት ላለነዉ ፈጣሪ በያለንብት ይጠብቀን በስር ለሚሰቃዩ አላህ ከዚህ ጭንቀት በቃችሁ ይብላቸሁ እስከመቸ ይህሁሉፈተና ፈጃይብልን
@tube-yi6vt
Жыл бұрын
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሆናችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ውድ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ ዋውውውውውው ደስ የሚል ግዜ ነበን በርቺ በቀጣይ በሌላ በአድስ ቪድዮ እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🦋
@Zgoratube
Жыл бұрын
ፀሐይ ዘና በይ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ነዉ ይመችሽ ብዙ ባህላዊ ነገሮችን እንምታስጎበኝን አምናለሁ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ሰላም ፍቅር አንድነት እና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለህዝቦቿ ይሁን
@fekr21tube82
Жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህታችን በጣም ደስ ይላል ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ለመጨፈርም ሁሉንም ነገር ለማደርግ ሀገር ሰላም ስትሆን ነው
@Yewahmenyhonal8532
Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ፀሀይ. ውዴ ዋው እንኳን ሰላም ገባሽ ብፈልግሽ አልታየሽኝም ስጨፍሪ እኮ በርች ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን በስደት ያለነው ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን
@roman_roman
Жыл бұрын
እግዚአብሔር መስገን ስላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም ሀገርችን ኢትዮጵያ ስላም ያደርግልን እንድ ነው ሀገር ገብቶ ዘና ፈታ ማለት እንድ አንቺ ነው የጀምርሹንም የቀድሹንም ወድፈት እያደርግሽ ነው ጎበዚህ
@Tezatatube
Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ዉድ እና የተከበራችሁ የፀሐይ ቤተሰብ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው አሪፍ ብሮገራም ነው እናመሰግናለን በርችልን
@yenutube21
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ውድ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን በጣም ደስ ይላል የአገራችንን በህል ስለ ምታካፍይን እናመስግናለን የኔ መልካም በርችልን
@gmeentertainment137
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ ውድ የኔ ሸበላዎች ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዌውውውውው እንዲት ያምራሉ እምዬ ኢትዮጲያ ዬዬዬ ሰላምሽ ይመለስ ህዝቦችሽ ሳቃቸው ይመለስ💚💛❤🔥🔥
@madina0955
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ በጣም የሚያምር የገጠር ጭፈራ ዋው ወሎን አስታወሺኝ ጸሃይየ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ETENESH
Жыл бұрын
ፈታ ዝና ብለናል ምረጥ ግዜ ነበር ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ሰላም ለአሃገራችን ይሁን ፍቅሩን ይብዛልኝ አረፍ ቆይታነበርበርችልን በሌላ ቢድዮ እንጥብቅሻልን
@zewdneshtadese
Жыл бұрын
ፀሀየ እንኳን አደርሰሽ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለቆይ😍😍
@LomeiታደስYOUTUBE556
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዎውውውው በጣም አሪፍ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ዉሀ ዉበት ውበት ልዩ ነው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን ያድለን ነው ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ፍቅር ለወገናችን ፀሐይዬ የኔ ቆንጆ
@kidistTafyaTube
Жыл бұрын
ሠላም ዉድ የሀገር ልጅች በጣም ያምራል ኢትዮጵያ ዉስጥ ፈጣሪ ሠላም ይብዛላችሁ ለሃገሬ ኢትዮጵያ ዘንድሮ በጣም ከባድ ዉስጥ አሉ እንጂ 👌👌🇪🇹🇪🇹 ቆንጆ ነው እንጂ 🇪🇹
@Yenantwtube.
Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ። ዋውውውው ነው በጣም ደስ ትላላችሁ ።😍😍 💕💕💕💕 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
@ደሴ
Жыл бұрын
ዋዉ ደስ ስል ይበህል ጨዎታ ሼር
@ሰላምሀበሻ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን ይህ ነገር ቢቀል ደስ ይለኛ ለጥምቀት ተወቶ የሚጭፈርው ነገር አይገባኝም
@Selam-r7m
Жыл бұрын
ፀሀይ ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ ሰላማችሁ ይብዛ የሀሬ ልጆች እዴት ናችሁ ዋውውው በጣም ደስ ይላል የገጠር ሰርግ አይ ትዝታ ብቻ ሆኖ ቀረ የስራውን ይቅጠው ስደት
@mimitube1977
Жыл бұрын
ሰላምሸ በክርስቶስ የበዛ ይሁን እግዚአብሔር ይመሰገን እንካን ደህና መጣሸ ዋውውው ነው
@mamIOfficialflavour6
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህትዓለም እዴት ነሽልኝ የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ የሚል ሆታ ነው ውዴ ሰላም ለሐገንችነ ኢትዮጵያ ።
@Tsehay27
Жыл бұрын
_ሰላም ሰላምአችሁ ይብዛ ውድ የሃገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ ዋውውውው በጣም ያምራል እህታችን በርችልን_
@bzuyebzuye5614
Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ💕💕💕💕💕በጣም💚💕💙ደስይላል💚💙💚💙💕እህቴ 💕💚ተመስገን 💕💕ይህነንላሳየን አምላክ💙💚💕💚💙💕ሰላምሽ ይብዛ ፀሀይዬ💚💙💕💕💙💚🇪🇹💕💕💕💕
@tigesttadesse1215
Жыл бұрын
ጸሀይ ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ወው ደስ የሚል አመት ባል ነበር ስላስጎበኘሽን እናመሰግናለን በርችልን እህታችን
@fekertube5818
Жыл бұрын
ሠላም ፍቅር አኔድነት ለኢትዮ💚💛❤️
@jameelatube782
Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዝልኛ እህታችን እንኳን በሠላምመጣሽዉድ አሪፋ እሩስነዉ ሠለም ፋቅር ያደልን አገራችንሠላም ያምጣልን
@tgtgtube5346
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ በክርስቶስ የኔ ውድ ፅሀዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ጠብቅልን ህዝባችን ይጠብቅልን❤❤
@Hayati-f8h
Жыл бұрын
አህላን ቤተሠቦች እሲ ሁላችንም በመልካም ነገር እንረዳዳ እንተባበር ሁላችንም ባድ ክድ ተባብረን ከሰራን እንለወጣለን እህት ወድሞቸ በርቱልኝ እንበርታ ሁላችንም እንተጋገዝ እላችሗለሁ ቤተሰቦች👍👍👍😂😂🌹🌹
@abayneshbrhanu
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀሀዬዬ የኔ እህት እንኳን ደህና መጣሽልን በርች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በቸርነት በምህረቱ ፍቅሩን ያብዛልን ደስ ሲል ባህላችን
@seni7092
Жыл бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህት ሰላም ፍቅር አንድነት መረዳዳት መልካም ቅንነት ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekedesbelete6958
Жыл бұрын
በጣምደስ ይላል ♥♥♥♥♥
@ensratube
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ የሀገራችን ባህል በጣም ልዩ ነው እኛ ፍቅር አንድነት ቢኖረን የት በደረሰን ምን ዋጋ አለው እርስ በርስ እየተብላላን ሁሉ ነገራችን እያበላሸን ነው
@askelachitube23
Жыл бұрын
Selma tenayesitlgn ethat wude Enkuwn dena matashe Emaa wowo betam dessi yemal egziybhar ymesgen des yemli koyta nber thtachin fetari lehagerachin selam fikir yawurdiln Ameen🥰🥰🥰🥰
@ሀበሻነኝ-ነ2ተ
Жыл бұрын
ወልደያችን 🥰😍🌹
@mishaatube5249
Жыл бұрын
Nagenyii waqayoo manaa kanafii haa bayatuu bagaa nagayanii dhufitee oboletii woww badiyaa hedunii namatii tolaa namaa hawatalee jabadhuu yadanoo biyaa qalii koo✅✅🥰🥰
@enaenaqale
Жыл бұрын
waw endh newko mamreben webetachn endh befeqre senceferko betam new menamrew aref new betam des mile welona konjo koyta neber enamseghnalen
@seleyoutubemerja
Жыл бұрын
gerami new betam mete aref cefera new wollona ceferama mane belote betam new mamrew aref neber enamseghnalen sher seladreghshene
@GaniiFiche
Жыл бұрын
Selam selam lezi bet enkwan dana metashi wude ehetachi www betam dessii yemali koyeta nebera agere tis alengi berachi wude egziahber agerachin selam fikir yisten Amen
@batitube3367
Жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ ፀሀይ እንኳን ሰላም መጣሽ ወሎ የፍቅር ሀገር እግዚአብሔር አምላክ ዘረኝነትን አስወግዶ አንድነትን ይመልስል ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይላክልንንንን
@shebeezaawol.
Жыл бұрын
Wowww Baxami yamerle barchee weddd azoshe yene mar weddd bashe mar wudi Ethiopia barchee azoshe thanks you wudohche like share aglate wowww Baxami yamerle tagore like share aglate videos daselea ysegale barchee kkkkkkkk wowww Baxami yamerle 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
@hawiitube765
Жыл бұрын
Naga waqayoo sif bayatuu baga naga dhuftee wwww akm dasi nama jedhaa adda biyaa kenyaa nuu yadachstee galtomii 🥰🥰
@almaziisalalee32
Жыл бұрын
Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu wow Bayyee namatii tolaa Halii biyyaa Akkanatii walitii dhufanii tapachuu sargidhaa moo malii Kunii mee
@GORAAMEDIA
Жыл бұрын
Bagaa nagan dhufte jenee jiraa Wow baayee namati tolee dhugaa oguummaa baaredaa qabdaa jaabbeesii Nagaan biyyaa kenyaa Ethiopia haa ta'u Ameen Ameen
12:10
ጥምቀት የከተራ ብአል በወልደያ የዘድሮዉ ለየት ያለነዉ 🥰🙏
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Рет қаралды 373
29:20
Anchor News Dec 16 FBI የጀመረው ክትትል፥ የጎጃሙ ትንቅንቅና የተነሳው ገደብ፥ በወልቃይት አፈሳ እየተካሄደ ነው፥ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጥቃት
Anchor Media
Рет қаралды 65 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,2 МЛН
1:29:37
🛑 Bermel Georgis ትክክለኛውን የሕይወቴን መንገድ አሳይቶኛል//እኔ ነኝ ያለ አገልጋይ በርሚል ጊዮርጊስ መጥቶ ይጠመቅ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 40 М.
14:13
MUST WATCH! ካብዘን ሰለስተ ዓይነት ኣየነይቲ ትሓይሽ? ንጥዕና ዝሓሸ ኣቕሓ
Dr. Sharon Woldu
Рет қаралды 15 М.
12:03
ቅዉጥያለ የገጠር ሰርግ ባህላዊ ጭፈራ አቤት ወገብ ቃሊሞች አልተቻሉም ❤👌
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Рет қаралды 384
14:57
ስለ ካርጎ መረጃ እደት ከቀረፂ ነፃ እደት አወጣሁ ባየር መገዲስ ስት ስልኮች ይፈቀዳል👌🙏
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Рет қаралды 4,7 М.
15:49
ኢሰያስ ኣይሃድምን 'ዩ ! እስከ ሎሚ ንተሓጎስ ድማ ።
Mana Records
Рет қаралды 13 М.
20:41
እንደዚህ ቀን በቃለመጠይቅ ተናድጄ አላውቅም😞
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 19 М.
32:58
የማዳም ቅመሞች ተወካይ ነኝ እዚህ ወንበር ላይ ብቻዬን አልተቀመጥኩም...ከኢትዮጵያ ላግባሽ የማይለኝ የለም ...የቀድሞዋ የቤት ሰራተኛ ፋሲካ ቶላ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 505 М.
11:50
ብአልን ከቤተሰቦቸጋር ከስታመት ብኾላ የቤተሰብ ፍቅር ምንኛ ደስ ይላል እኳን አድርሳችሁ 😍🙏
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Рет қаралды 240
12:04
አስተሪዮ ማሪያም
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Рет қаралды 181
1:35:38
አቤቱ፥ በፊትህስ ሞገስ አግኝቼ እንደ ሆነ ባሪያህን አትለፈኝ ብዬ እለምናለሁ:: ሰኞ, ታኅሣሥ 7 , 2017. 12/16/20246
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 4,3 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН