ደህንነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

  Рет қаралды 136,955

Bakos

Bakos

Күн бұрын

ዮናስ ማለት 'ርግብ: የዋህ' ማለት ሲሆን ከ12ቱ ደቂቀ ነቢያት አንዱ ነው:: በሰራፕታ ተወልዶ ያደገው ነቢዩ በልጅነቱ ታሞ ሙቶ ነበር:: ታላቁ ነቢይ ኤልያስ ግን 7 ጊዜ ጸሎት አድርጐ ከሞት አስነስቶታል:: እናቱ የሰራፕታዋ መበለትም ደግ ሴት ነበረች::
+ቅዱስ ዮናስ በእድሜው ከፍ ሲል የቅዱስ ኤልያስ ደቀ መዝሙር ሆነ:: የነ ኤልሳዕና አብድዩም ባልንጀራ ነበረ:: ነቢየ እግዚአብሔር ኤልያስ ካረገ በሁዋላ: ቅ.ል.ክርስቶስ በ800 ዓመት አካባቢ የነነዌ ሰዎች ኃጢአት ከመሥፈርቱ በማለፉ የእግዚአብሔር ቃል ወደ አማቴ ልጅ ወደ ዮናስ መጣ::
+"ሒድና ለነነዌ ሰዎች ንስሃን ስበክላቸው" አለው:: ከነቢያት ወገን ከሙሴና ከዳዊት ቀጥሎ የዮናስን ያህል የዋህ ገራገር የለምና እንቢ አለ ሰምቶ ዝም አለ:: እግዚአብሔር እየደጋገመ ሲናገረው ግን "እንዲህ የሚዘበዝበኝ ከፊቱ ብቀመጥ አይደል!" ብሎ ወደ ተርሴስ ኮበለለ::
+ወገኖቼ አንድ ነገርን ልብ እንበል:: እንኩዋን ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዮናስ እኛ ክፉዎችም ከጌታ ፊት መሸሸት እንደማይቻል ጠንቅቀን እናውቃለን:: ታዲያ ለምን ሸሸ ቢሉ:- ጥበበ እግዚአብሔር በውስጡ ስለ ነበረበት ነው::
+ምክንያቱም ዮናስ በአሣ አንበሪ ሆድ 3 ቀን ሌሊት ኖሮ: ሙስና ጥፋት ሳያገኘው መውጣቱ ለጌታ ትንሳኤ ጥላ ምሳሌ ነው:: ለዚህም ምስክሩ ራሱ ጌታችን ነው:: "ወበከመ ነበረ ዮናስ ውስተ ከርሠ አንበሪ ሠሉሰ ዕለተ ወሠሉሰ ለያልየ: ከማሁ ይነብር ወልደ እጉዋለ እመ ሕያው ውስተ ልበ ምድር ሠሉሰ ዕለተ: ወሠሉሰ ለያልየ" እንዲል:: ማቴ. 12:39
+ቅዱስ ዮናስ በገንዘቡ ዋጅቶ ወደ መርከብ በገባ ጊዜ ታላቅ ማዕበል ሆነ:: የእምነት ሰው ነውና እንዲያ እየተናወጡ እርሱ በእርጋታ ተኝቷል:: እነርሱ ግን ቀስቅሰው ቢጠይቁት እጣ ወድቆበታልና የእኔ ጥፋት ስለ ሆነ ወደ ማዕበሉ ጣሉኝ" አላቸው::
+እያዘኑ ቢጥሉት ታላቅ ጸጥታ ሆነ:: እነዚያ አሕዛብም እግዚአብሔርን በመስዋዕትና በስዕለት አከበ:: ዮናስ ግን በማዕበልና በአሣ አንበሪ ሆድ ውስጥ ለ3 ቀናት ጸለየ:: አሣ አንበሪው በ3ኛው ቀን ወደ ነነዌ ተፋው::
+ቅዱሱም "እስከ ሠሉስ ዕለት ትትገፈታእ ነነዌ ዐባይ ሃገር" እያለ ንስሃን ሰበከ:: የነነዌ ሰዎች ኃጢአታቸውን አምነው ቢጸጸቱ ከሰማይ ወርዶ ከደመና ደርሶ የነበረው የእሳት ማዕበል ተመልሶላቸዋል::
+የነቢዩ ትንቢት ግን አልቀረምና ታላቁዋ ነነዌ ከ300 ዓመታት በሁዋላ ጠፍታለች:: ቅዱስ ዮናስ ግን በቀሪ ዘመኑ ፈጣሪውን እያገለገለ ኑሯል:: ጠቅላላ እድሜውም 170 ዓመት ነው::
አምላከ ቅዱስ ዮናስ እድሜ ለንስሃ: ዘመን ለፍስሃ አይንሳን:: ከበረከቱም ይክፈለን::
በጾመ ነነዌ ስለ ሃገርና ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሰላምና አንድነት መጸለይ ይገባል::
+"+ ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል:: ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም:: ዮናስ በአሣ አንበሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ: እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል:: የነነዌ ሰዎች በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነስተው ይፈርዱበታል:: በዮናስ ስብከት ንስሃ ገብተዋልና:: እነሆም ከዮናስ የሚበልጥ ከዚህ አለ:: +"+ ማቴ. 12:39
ወስብሐት ለእግዚአብሔር

Пікірлер: 246
@ዮርዳኖስመስፍንወለተኪዳን
@ዮርዳኖስመስፍንወለተኪዳን 6 жыл бұрын
በእውነቱ ለመምህራችን ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያጽናህ
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ያሳድርልን
@tigistyemariyamljicell5310
@tigistyemariyamljicell5310 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር በቤቱ ይጠብቅልን
@godolays1408
@godolays1408 5 жыл бұрын
መምህር በእድሜ በፀጋ ያኑረወት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ ልጆችው በአዛብ አገር ነን ለመፆም አይመቸንም በፆለታችሁ አስቡን
@adi-my1cq
@adi-my1cq 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለቃሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገ ልግሎት ዘመኖ በቤቱ ይለቅ ዘመኖ ሁሉ የተባረከ ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!
@Sa-fs2yz
@Sa-fs2yz 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህር በጣም ደስ የሚል ት/ም
@هيامالعيسائي-ب9ه
@هيامالعيسائي-ب9ه 5 жыл бұрын
ቃል ሂወት ይሰማል ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፀጋው ያብዛልን ኣሜን
@بمسانلعيمل
@بمسانلعيمل 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን የሰማነዉን ቃል ለሕይወት ያድርግልን
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 5 жыл бұрын
Amen.amen.amen🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭
@aysha9629
@aysha9629 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን አሜን (3)!!!!
@letayberhe3206
@letayberhe3206 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale huwet yasemalin
@bdhjj4422
@bdhjj4422 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእግዚአብሄር ፀጋ ትብዛልህ የአገልግሎት ዘበንህን ይባርክ እመቤታችን ድግል ማርያም መልካሙን ነገርሁሉ ታሰጥህ አሜንንንንን
@hanatadese2397
@hanatadese2397 8 жыл бұрын
amen amen amen
@mesretkonjo1971
@mesretkonjo1971 7 жыл бұрын
በልዩ ላቀው Bdhjjሀይ አሜን
@slameslame6189
@slameslame6189 7 жыл бұрын
amen amen amen
@GH-tu2id
@GH-tu2id 7 жыл бұрын
+Slame Slame ደኩተር ዘነበ ለማ
@laalase6249
@laalase6249 7 жыл бұрын
በልዩ ላቀው Bdhjjሀይ ፡አሜን፡አሜን፡አሜን
@asterliju2864
@asterliju2864 7 жыл бұрын
amen amen amen kale hewioti yasemalen
@gelilayeshi4919
@gelilayeshi4919 9 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln! !!!!!
@shareirtsarah4485
@shareirtsarah4485 7 жыл бұрын
Gelila Yeshi እሜን እሜን እሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ተስፋ መንግስት ስማያት ያውርስለን ብእድመ ብፀጋ እሜን ይቆያለን
@salamyana6720
@salamyana6720 9 жыл бұрын
Amen amen amen kalot enasmaln mamhir
@marumaruyetzer3909
@marumaruyetzer3909 7 жыл бұрын
Amen Amen. Amen..memher.zabena .
@መነኮሰሞተከአለምተለየ
@መነኮሰሞተከአለምተለየ 4 жыл бұрын
ewnet new amen amen amen egziabher yemasegen 🙏🙏🙏
@senylove6785
@senylove6785 7 жыл бұрын
Amen amen labatochachen kal hewot yasemalen .
@addisaweke7444
@addisaweke7444 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@makdasasafa516
@makdasasafa516 9 жыл бұрын
Amen kalehiywet yasemalin yageliglotkin zemn medniyalem yeberkilk
@እናኒጌታቸውየድንግልማርያ
@እናኒጌታቸውየድንግልማርያ 9 жыл бұрын
ካለህይወትን የሠማልን ያገልግሎት ዘመኖዎን ያርዝምልን ፀጋውን አብዝቶ ይሥጥልን
@hammyyemariam7570
@hammyyemariam7570 5 жыл бұрын
Amen ahunem kale hiwet yasenalen
@silasila622
@silasila622 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@mekdesmuleta6204
@mekdesmuleta6204 5 жыл бұрын
ቃለ እግዛብሄር ያስማን
@samihailemichael8857
@samihailemichael8857 8 жыл бұрын
amen amen amen qale hiwetn yasemaln
@nobelerena6083
@nobelerena6083 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@birtukanmulatu4015
@birtukanmulatu4015 7 жыл бұрын
Kal hiywote yasemalen amen amen amen
@በረከትሰእለ
@በረከትሰእለ 6 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemaln memhrachin
@hdhnkhgjk1486
@hdhnkhgjk1486 8 жыл бұрын
amen amen kalewet yasemalen
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMENNNNNNNNNNNNN kale hiwotn yesmlnp❤🤲🤲🤲❤❤
@rahelberhe102
@rahelberhe102 9 жыл бұрын
Kalehiyewt yasemalen tesfa mengest semayatin yawereslin
@شذاالعمري-ه2و
@شذاالعمري-ه2و 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥል
@saradebesay4784
@saradebesay4784 5 жыл бұрын
Amen kale ehyewet yasmalen mehmher!!!
@yordimekonen4793
@yordimekonen4793 8 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሒወትን ያሰማልን
@gohiatmanakigoo7129
@gohiatmanakigoo7129 8 жыл бұрын
Amen Amen
@helpthem230
@helpthem230 4 жыл бұрын
God bless our brother I like Him 🙏🏾❤️
@budabusg6276
@budabusg6276 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ቃለሄወት ያስማልን ያገልግሉት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርከው እውነት ተባርክ ትልቅሁን እኛንእደዚህ እደለወጥህን አንተንም እግዚአብሄር ከፍያርግህ አሜን፫
@mihamedtamam5973
@mihamedtamam5973 8 жыл бұрын
kalehewetin yasemalin.yageliglot zemenih yibarek
@mekdesdagnaw3452
@mekdesdagnaw3452 8 жыл бұрын
Amen amen amen kelhywation yesamelan Lmemaherchin amen amen amen
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ 5 жыл бұрын
Amenn kal hewot yasmalen
@alemalem4264
@alemalem4264 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርልን በሀይማኖታችን ፀንተን የምናልፍ ያርገን
@somali3266
@somali3266 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትንያሠማልን አሜን
@azeabadmasu3819
@azeabadmasu3819 9 жыл бұрын
Kalehiywet yasemalini adebeteki tebareki
@stitchbyb8974
@stitchbyb8974 9 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsehaydereri1270
@tsehaydereri1270 6 жыл бұрын
bezuayehu wandason ,..b n\u&.no
@almazenegus1956
@almazenegus1956 4 жыл бұрын
amen.amen amen.memehrachn.kal hiwot yasmaln
@እኔምትውልድነኝብፅዒትእል
@እኔምትውልድነኝብፅዒትእል 9 жыл бұрын
Kalehiywet yasemaln yesemanewn belbonachn yasadrln amen amen
@MMm-uu4el
@MMm-uu4el 5 жыл бұрын
አሜን 👏 አሜን 👏አሜን 👏
@mesiydengellijmesiydengell5746
@mesiydengellijmesiydengell5746 8 жыл бұрын
kale hiwot yesmalen memher
@tseganigussie8560
@tseganigussie8560 6 жыл бұрын
Kale Hiywot Yasemalin. Silase Yibarkuh , Silase Yitebkuh.
@سارهالشمري2112
@سارهالشمري2112 9 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥህ ያሥተማረን የገሠፀን እግዚዓብሄር ሥሙ ከአፅናፍ አፅናፍ የተመሠገነ ይሁን አሜን
@asechalechyemariyamlejeyem8396
@asechalechyemariyamlejeyem8396 9 жыл бұрын
ቃለወትን ያሠማልን የሁሉ አምላክ እግዚሀብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አሜን
@meme-ws4pp
@meme-ws4pp 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@genetmatyos8584
@genetmatyos8584 8 жыл бұрын
amen kele hiwet yasmalen
@hannajabessa9415
@hannajabessa9415 9 жыл бұрын
Amen kal hiwot yasemaln
@jembermitiku4110
@jembermitiku4110 7 жыл бұрын
Hanna Jabessa 💜💜💜💜💜💜💓💓💓
@maskiiyeemariyamlij935
@maskiiyeemariyamlij935 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln 👏👏👏
@tsegayemegersa3402
@tsegayemegersa3402 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@አፀደማሪያምእመቤቴጠብቂኝ
@አፀደማሪያምእመቤቴጠብቂኝ 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 6 жыл бұрын
Amen amen amen egnanm ende nenewe sewoch mihretun yawrdln memhrachn kalehiwot yasemaln
@adisasafa6764
@adisasafa6764 8 жыл бұрын
አሜን አሜንንን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት እግዚአብሔር ይባርክሎት እኛም የሰማነው በልባችን ያሳድርልን በጣም እናምሰግናለን መምህራችን
@alisuydan4519
@alisuydan4519 7 жыл бұрын
amen amen amen kale yihot yasemalen abbatchin mangaste semahtin aworisilen
@zenebuferede4925
@zenebuferede4925 8 жыл бұрын
እውነት፡ደነው፡ደሕንነት፡ከእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ነው፡ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥልን
@sityblato4150
@sityblato4150 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባክላቹ አሜን አሜን አሜን
@manedelaeregete8382
@manedelaeregete8382 5 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝምልን ወድማቺን
@hemuseliesh3180
@hemuseliesh3180 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን
@Eyob797
@Eyob797 8 жыл бұрын
Kale Hiywet yasemalen
@የደብረገነትየኪዳነምህረት
@የደብረገነትየኪዳነምህረት 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንገስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፅጋ ያቆይልን
@ስላሜነሽድንግልአለኝታየ
@ስላሜነሽድንግልአለኝታየ 6 жыл бұрын
አባታችንን በእውነት ቃል ሂወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እድምያቸውን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን እኛንም የስማነውን በልባችንን ይፃፍልን
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 жыл бұрын
መምህራችን መምህር ዘበነ የ ኦርትወዳክስ አርበኝ ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቸሩ እግዚያብሄር አሜን አሜን አሜን።
@arsamadegiwnty4228
@arsamadegiwnty4228 7 жыл бұрын
ካለሆወት ያሰማልን መምህራ ዶክተር ዘበነ እግዝአብሔር ከነ እናቱ ያጠብቅህ
@nigatgirma1401
@nigatgirma1401 6 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kalehiwite yasemalen yageligelot zemenikine yibarekiline
@medhanitmukamuka3316
@medhanitmukamuka3316 6 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwete yasemalene
@ጥሩወርቅፈንታውየመድኃኔዓ
@ጥሩወርቅፈንታውየመድኃኔዓ 8 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ አርስተ መንግስተ ስማያት ያውርስልን አሜን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@ለኔስልዩነሽእመቤቴ-ተ2ኸ
@ለኔስልዩነሽእመቤቴ-ተ2ኸ 6 жыл бұрын
Kale hiwot yasrmalen mimehrachen bewente edema tena yesetelen amen
@ስለማይነገርስጦትውእግዚአ
@ስለማይነገርስጦትውእግዚአ 8 жыл бұрын
መምህራችን በውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚያብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለውት አባታችን አሜን ተስፋ ዕርስተ ም9ንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን !!!!
@etsubealene441
@etsubealene441 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን።
@ንግስቴየማርያምልጅንግስቴ
@ንግስቴየማርያምልጅንግስቴ 8 жыл бұрын
አሜንንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜንንን
@liliyeeortodokstewahdolij7568
@liliyeeortodokstewahdolij7568 6 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድመና በጠና ያቆይልን
@liliiworkneh6270
@liliiworkneh6270 7 жыл бұрын
Kali Hiwot Yasemalin Amen
@ሙራኢልሙራኢል
@ሙራኢልሙራኢል 8 жыл бұрын
kale hiwot yasemaln
@የብርሃንአናቱማርያምየብር
@የብርሃንአናቱማርያምየብር 8 жыл бұрын
Amen kaliwat yasemalina
@ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ
@ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልንመምህር በእድሜ በጤና ያኑርልን👏
@rahelembaye5197
@rahelembaye5197 4 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@hanaahanaa7261
@hanaahanaa7261 8 жыл бұрын
kale hiwetn yasemaln mengste semayatn yawrsln
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asnakechmuhiye4927
@asnakechmuhiye4927 9 жыл бұрын
kalehiyote yasmalen abatachen
@ኢየሱስአልፋእናኦሜጋአሜን
@ኢየሱስአልፋእናኦሜጋአሜን 9 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@tibebgerime293
@tibebgerime293 6 жыл бұрын
Egziyabher brtatun. Yabzalq. Amen. Amen. Amen.....
@martamarta1893
@martamarta1893 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen memhir Egezabeher Amelake kale hiwote yasemalen be Edeme be Tsega yetebekeln Edeme chemero chemero yesetehe Emeberhan tetebekehe Amen! !!!!!!
@እህተማርያም-ሐ9ፈ
@እህተማርያም-ሐ9ፈ 7 жыл бұрын
ላባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@hiwotalemayhuyeahmariyamli3691
@hiwotalemayhuyeahmariyamli3691 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen Bewunete Kale Hiwoten Yasemalen Tsegawun Yabezalen Yagelegelote Zemenoten Yarezemelen Bedeme Betena Yetebekelen Legnam Masetewalun Medanialem Yecherene
@alisauydan6912
@alisauydan6912 6 жыл бұрын
ቃለ ህውትንያስማልን መምህርአችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@melkatezeta3288
@melkatezeta3288 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በመሀል ድምፅ ይቀንሳል እየሰራሁ ስለምሰማ ነው አመሰግናለሁ ፀጋውን ያብዛሎ
@firahiyiwotyilemabnmvcv9792
@firahiyiwotyilemabnmvcv9792 6 жыл бұрын
Amen memehire kale hiyiwetin yasemalen tsgawen yabizalen be edima be tana yakoyilen
@መቅዲየማርያምልጅመ
@መቅዲየማርያምልጅመ 6 жыл бұрын
የወር ቶዶክሱገበሬእግዚያብሔርፀጋዉንያብዛልሕ
@AsdAsd-qf6kn
@AsdAsd-qf6kn 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል እርጅም እድሜ ጤና ያድልልኝ መምህራችን !!!!!!!!♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@tigethiopiatigethiopia2875
@tigethiopiatigethiopia2875 8 жыл бұрын
kal hywet yasmaln betam enmsgnaln Egzabhar edmen ten ysth abatahn
@ashelassefassefashealassef3657
@ashelassefassefashealassef3657 8 жыл бұрын
amen amen amen klhwat ysmlam abthian
@nsmsola
@nsmsola 7 жыл бұрын
ashel assef assef asheal assef assef አሜን ቃላዪውቲ የሴመሊን
@asteartewele6511
@asteartewele6511 8 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ኣሜን !!!
@ሠላምየኤርሚ
@ሠላምየኤርሚ 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አቤቱ ንፁ ልብን ፍጠርልን ።
@wesenewegaso9480
@wesenewegaso9480 5 жыл бұрын
Kale hywat yasmaln mangstsmy yawrslen Amn
@hizbawitmesgina3353
@hizbawitmesgina3353 5 жыл бұрын
Amen
@merrykonjit7572
@merrykonjit7572 8 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባሪክልክ
@fikirtemaryaim3259
@fikirtemaryaim3259 7 жыл бұрын
EGZABEHER yemsegn. Edem na tena yestote Abatachen.
@ስላምወስናይ
@ስላምወስናይ 7 жыл бұрын
Egsabeher Regem Edemena Tena Leabatachen Dr Zebene Lema Yestelen
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 153 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 89 МЛН
ግሩም ትረካ - ታላቁ ቻይናዊው ተማላይ ላኦ ትዙ - ላኦ ትዙ ነፍሴ - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje
14:20
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 11 М.