ድህነትሽ በቂ motivation ነው...በፍጹም አታሳምኚኝም... ወጣትነቴን እንደሌሎቹ... DawitDreams

  Рет қаралды 170,760

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 282
@leahlings7449
@leahlings7449 Ай бұрын
አፏ ሲጣፍጥ።❤ ደግሞ ደግሞ ቢሰሙት ያማይሰለች። አመሰግናለው
@ritakonjo1234
@ritakonjo1234 3 ай бұрын
አንቺ የእዉነት ትለያለሽ የልቤን ሀሳብ ነዉ የተናገርሽዉ እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ
@amanueladisu562
@amanueladisu562 3 ай бұрын
ድህነት is a motivation 😮😮👍👍
@FatumaFatum-r9k
@FatumaFatum-r9k 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልዩ መምህር ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አመሰግናለሁ❤❤❤❤
@ellub5242
@ellub5242 3 ай бұрын
ልክ ነው ጋደኛ እንደባል እድል ያስፈልጋል 99 percent ጋደኛ ምቀኛ እና ቁም ነገር የሌላቸው ነው እኔ በዚ አመት የ17 አመት እና የ10 አመት ከእህት በላይ የማያቸው ጋደኞቼን toxic የሆነ ባህሪያቸውን መቻል ስላቃተኝ ከሂይወቴ አስወጥቻለሁ አሁን ጋደኛ ሚባል የለኝም ያገኘሁትን ሰላም ልነግራችሁ አልችልም
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 3 ай бұрын
Gobez. Focus on your life.
@raheltesema865
@raheltesema865 3 ай бұрын
Me too
@rahwa138
@rahwa138 3 ай бұрын
Weyene enem. 17 amet guadegna ena ande beteseb selam asatugn kene bicha new yemifelgut. Bekagn alkugn ahun yalegn selam lenegeresh alchilim😂 so happy right now and ok with having no friends.
@AabuAabu-tx4bp
@AabuAabu-tx4bp 3 ай бұрын
በጣም እጂ የሁላችንንም ልብ ፈጣሪ ያውቃል እኔ ለ አምስት አመት ያህል በስደት አብረን ክፉ ደግ አብረን ስናሳልፍ ኖረን አሁን በመጨረሻው ሰአት ተቀየረች የማላውቀውን ባህሪ አሳየችኝ ወደ ሀገር ልንሄድ ቀናቶች ቀርተውናል ብቻ ሁኔታዋን ሳየው ብቻየን አወራለሁ ማርያምን
@ia6750
@ia6750 3 ай бұрын
Eski yediaspora meker ametachu apply atargu it doesn't work.
@EnatfantaRegassa
@EnatfantaRegassa 2 ай бұрын
የእውነት ከዚ በኋላ ያንቺን አይነት ሰው ለመሆን ጀምሪያለው የውስጤን ነው ያልሺው🙏
@2024-z8y
@2024-z8y 3 ай бұрын
በርቺ ጎበዝ ነሽ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Abii-tsegaye
@Abii-tsegaye 3 ай бұрын
የኔ ምርጥ መምህር ባላቅሽ ይቆጨኝ ነበር❤❤❤
@silentgirl1943
@silentgirl1943 3 ай бұрын
ወጣቱ ከእኔ ጀምሮ የቲክቶክ ሱሰኛ ሆኗል ፡፡ በ2017 ቆም ብለን ለብቻችን ማሰብ ሳይኖርብን አይቀርም ፡፡
@abiygizaw-z8c
@abiygizaw-z8c 3 ай бұрын
ከአንቺ አልፎ አገር ካንቺ ብዙ ትጠብቃለችና በርቺ❤❤❤ ።በተረፈ ቀረፃው ዋው ❤❤❤
@Kaleye
@Kaleye 3 ай бұрын
በእውነት ስለራሴ የተናገርሽ ነው የመሰለኝ txs for sharing your life experience 🙏
@ameteselamtube7773
@ameteselamtube7773 2 ай бұрын
TY Interviewer,! I Appreciate the issues U consider! Belela gize gin simishin meglets batreshi tiru new!
@merondejene1579
@merondejene1579 3 ай бұрын
ከአንቺ እስማማለው አያስፈልግም በቃ አያስፈልግ ❤
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 ай бұрын
Wonderful great speech sis you right ✅️
@mafifikadu1074
@mafifikadu1074 3 ай бұрын
ማርያምን አሪፍ አገላለፅ ድህነት በቂ motivation ነው!!
@ElhamAhmed-h2s
@ElhamAhmed-h2s 2 ай бұрын
👍
@silentgirl1943
@silentgirl1943 3 ай бұрын
በእውነት ለእኔ የሚሆን ነገር ነው የተናገርሽው ገራሚ ሴት ነሽ አየሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የሚሆነውው፡ ፈተናም ሲመጣ ለበጎ ነው በርቺ እህ እኔ እና የመሳሰሉ ሰዎች ለ10 ደቂቃ ከራሳችን ጋር ብቻችንን መቀመጥ አንችልም ልምድም ፍላጎትም የለንም እንዴት ልንለወጥ እንችላለን ያልሽ ው ልክ ነው አመነሰግናለሁ ስለ፤ተናርሽ ው ሁሉ፡፡
@danbole1233
@danbole1233 2 ай бұрын
No one is perfect!!you are trying to make yourself a perfect human being.please don’t stress yourself.take it easy!!!የአብሮነቱንም ጉዳይ አስቢበት። የደስታም የበረከትም ሌላው መንገድ ነው እና። እሱም ፍቅር እና ጥበብ ይፈልጋል።
@MekdesDesalegn-m8u
@MekdesDesalegn-m8u Ай бұрын
u're out of ma mind.... i will see it again nd again 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tigestwotetenh3041
@tigestwotetenh3041 2 ай бұрын
Fetari yebarksh des yemile temehrt new!❤
@Truth-iz6hn
@Truth-iz6hn 3 ай бұрын
Yedidiaya, i'm learning a lot from you. ❤
@HalimaRedi-u7q
@HalimaRedi-u7q 3 ай бұрын
የተናገርሽው ነገር ሁሉ ትክክል ነው በተለይ ስለጋደኛ እኔ ነኝ ምደውለው ያልሽው መዘርዘር አያስፈልገኝም ያልሽው ነገር ሁሉ እኔ ላይ የተከሰተ ነው የማረጋግጥልሽ ነገር ከዛሬ ጀምሮ ተቀይራለው ቀኑን ራሱ አልረሳውም መስከረም 17/2017 በጣም አመሰግናለው❤
@TiruB
@TiruB 3 ай бұрын
ጎበዝ የዛሬ አመት ጥሩ ደረጃ ደርሰሽ ሰላምሽን አውጀሽ ዙረሽ ይሄን ስታይው የደስታ ኮሜንት👌❤
@HjxDighx
@HjxDighx 3 ай бұрын
Wooow Tinikaren Temirenal Kachi Enamesginalen!❤❤❤❤
@dan-kk9de
@dan-kk9de Ай бұрын
Simply the best of all Yididya . ❤
@_beth20_
@_beth20_ 3 ай бұрын
Thank you yididiya for sharing your life experience with us🙏🏽💕
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 Ай бұрын
Thank you for important information to me 🙏🙏🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@KidiAlemayehu
@KidiAlemayehu 2 ай бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ ❤
@Marta-n2l5f
@Marta-n2l5f 3 ай бұрын
Teyakiwa dese yemetel betame jegina.Tiru Timehiret wesednale Enamesginalne!
@qatarqatar9515
@qatarqatar9515 2 ай бұрын
በእውነት ትለያለሽ የእኔ ቆንጆ ❤
@senaitmillion4604
@senaitmillion4604 3 ай бұрын
She is Amazing woman and she have a confidence I learn a lot I think everyone learn something keep sharing you experiences it is help a lot ❤❤
@Tigist-w4r
@Tigist-w4r 3 ай бұрын
She is smart 🥰🥰🥰
@HabeshaCreator
@HabeshaCreator 3 ай бұрын
ጎበዝ በቺ። በጣም አስተማሪ ቪድዮ ነው በተቻለሽ መጠን ሌሎችንም በፍፁም Judge እንዳታደርጊ። ለምሳሌ ቪድዮሽ ላይ ምንም የማያውቁ የግቢ መምህራን ብለሽ ስታወሪ ኮሜንት ላይ በጣም የተናደዱ ሰወች ነበሩ። እንደዚያ አይነት ነገር ጥሩ ስለማይሆን የተወሰነ ነገር ለማስተካከል ሞክሪ
@KirosBerhe05
@KirosBerhe05 2 ай бұрын
She’s amazing woman ❤
@yaredenyew6904
@yaredenyew6904 3 ай бұрын
Yididiya I would like to say thank you very much❤❤❤
@takyos8190
@takyos8190 3 ай бұрын
You are so smart briliant girl. Thank you both of you. ❤❤❤❤❤👍👍🙏🙏
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 3 ай бұрын
You Are Hero
@avi_king301
@avi_king301 3 ай бұрын
ዋው ብሰማሽ ብሰማሽ እምጠግብሽ ነገር አይደለሽም
@ameteselamtube7773
@ameteselamtube7773 2 ай бұрын
Thank you Edidia for Meaning Full Lesson! kezih befitm 1 interview ayichalehu! adnakish negn! As a comment bishashal yemilew Marriage lay yaleshin eyita bitifetishiw tiru new biye asbalehu!
@kidestbelay9253
@kidestbelay9253 3 ай бұрын
Betam konjo asamagn interview nebere am proud of you ydidiya! Teyakiwa gin english guramayle malet aytebekubishim Amarignam berasu wubet alew
@Hasent-f1p
@Hasent-f1p 3 ай бұрын
ewente nw terum edal beta metfo gowednoch allu ❤
@selamk8624
@selamk8624 3 ай бұрын
very educational video I have ever watched.
@kirubelashenafi9494
@kirubelashenafi9494 3 ай бұрын
You are a driver of change. Although I do not agree with everything. The hope that you give is second to none. I hope the country gets more people like you!
@hiwotyalew1641
@hiwotyalew1641 20 күн бұрын
she's amazing woman
@hiwetalmedom4943
@hiwetalmedom4943 3 ай бұрын
Berchi yiduye betam adnakish nen,ye tenkara set amsalet nesh🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@roberatube_6922
@roberatube_6922 3 ай бұрын
So transparent and super intelligent❤😍💞RESPECT🌷🌷
@MahletHonelign
@MahletHonelign 3 ай бұрын
Yene konjo betam yastmiral tebarki
@MesiMare-g9g
@MesiMare-g9g 3 ай бұрын
Bewimet beyami tikeklneshi kelen enamseginalen thanks a lot❤❤❤❤
@abrahamtekelehaimanot6504
@abrahamtekelehaimanot6504 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልዩ መምህር ነሽ
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 3 ай бұрын
ኢዲዲያ ውነት ላይ ነሽ! በጣም ደስ ብለሽኛል!
@almazjote713
@almazjote713 3 ай бұрын
ተባረኪ መልካምነሽ
@amanueladisu562
@amanueladisu562 3 ай бұрын
You're agreat & conceptual for what You're doing....
@richa1186
@richa1186 3 ай бұрын
wow you are blessed i loved it start to finish thank you
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 ай бұрын
እህቶቼ ደስ ትላላችሁ ❤
@endalezegeye7904
@endalezegeye7904 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ
@GebretatyosHadush-yb9su
@GebretatyosHadush-yb9su 3 ай бұрын
I apriciated what you have for time
@EngdaYemahew
@EngdaYemahew 2 ай бұрын
Yene mirte bebzu new yeredashegn💕💕💕💕
@RahelAlemayehu-t4r
@RahelAlemayehu-t4r 3 ай бұрын
❤❤❤❤ Thank you very much Hidiya
@yonasyonas-eg8gw
@yonasyonas-eg8gw 3 ай бұрын
ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ"ብዙ ገቢ ትንሽ ወጪ "
@beemnettamrat1565
@beemnettamrat1565 3 ай бұрын
Wow yene wede gobezi i wish edach mehom
@Befree-d7z
@Befree-d7z 3 ай бұрын
I love it good topic and great advice 👍 well done. Gobez. DIHINT
@סלםלגסה
@סלםלגסה 3 ай бұрын
Wow jegena nesh enem geta bifeqed b 2017 sera leqeqi b feqade k guadegha tenxeye k rasega eye tenegagerku y sekit mengeden eyefeleku new i will do it this year
@betelasefa8546
@betelasefa8546 3 ай бұрын
Tebarekilgnnnnn .... jeginaye❤❤❤
@joshuatefera2340
@joshuatefera2340 3 ай бұрын
I am really impressed with your expertise something you thought your self.I was wondering if you were active in the classroom.
@mesfinseifu109
@mesfinseifu109 3 ай бұрын
gentlelity with out ablity is stupidity but you are gentle lady appreciated you!
@yenatewchinal
@yenatewchinal 3 ай бұрын
እወነት በጣም ነው ማመሰግነው ሊዲ ጀግና ❤❤
@BirtukanYimer-rv9hj
@BirtukanYimer-rv9hj 3 ай бұрын
ይድድያ ባገኝሽ ከተቻለ ደስ ይለኛል
@tarikulakealemu1257
@tarikulakealemu1257 2 ай бұрын
ለብቻችሁ ሁኑ እያለችሽ እኮ ነው ለምንድን ነው እንገናኝ የምትያት
@habenhabtu6214
@habenhabtu6214 2 ай бұрын
ጠያቂዋም መልስ ሰጭዋም በጣም ጎበዞችና በሳል ናችሁ። ኣቀራረባችሁ በጣም ጠቃሚ፡ ቀላል፡ ኣስተማሪ ነው።
@FenkielBokre
@FenkielBokre 3 ай бұрын
Thank you dear sis😊
@AlebachewTadie
@AlebachewTadie 3 ай бұрын
very educational life experience! Thank you so much both.
@mirsadyou3825
@mirsadyou3825 3 ай бұрын
Betam gobez setoch for ever
@tigistbekele7862
@tigistbekele7862 3 ай бұрын
Thanks ❤
@HabeshawiMedia-d8s
@HabeshawiMedia-d8s Ай бұрын
ጀግና ነሽ🎉🎉
@saronSolomon-xg2ugk
@saronSolomon-xg2ugk Ай бұрын
Yes that is my girl i Was already live in
@IbrahHuss-xv1nf
@IbrahHuss-xv1nf 3 ай бұрын
wow she is smart girl🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤kip it up!
@rediettaffa2056
@rediettaffa2056 3 ай бұрын
it is amazing for me
@12_senu
@12_senu 3 ай бұрын
wow what,s a great.conversation
@ChekerPeker-t3g
@ChekerPeker-t3g 3 ай бұрын
Nice girl accessible for everyone helps people with connect God
@endaletilahun3280
@endaletilahun3280 3 ай бұрын
Waw amazing i like 2 mach ❤❤❤❤
@JemilaSeid-ip5wo
@JemilaSeid-ip5wo 3 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እህቴ እኔም ራሴን ሁኘ ሌሎች መድረስ ህልሜ እና አላማዬ ነው ኢንሻአሏህ 👍👍👍👍
@SeadaSeid-fg8ow
@SeadaSeid-fg8ow 3 ай бұрын
አላህ አሠብሽበት ያድርስሽ ውዷ
@JemilaSeid-ip5wo
@JemilaSeid-ip5wo 3 ай бұрын
@@SeadaSeid-fg8ow አሚንን 🤲
@HayatIbti
@HayatIbti 3 ай бұрын
Inshallah kasebnebet yadresen
@hibaEssa-v9w
@hibaEssa-v9w 3 ай бұрын
ዋው ምርጥ ሴት ነሽ ኮፊደስሽን ወድጀዋለሁ ሁለታችሁም ድንቅ ሴቶች ናችሁ
@HalemaMohammed-tr6kk
@HalemaMohammed-tr6kk 3 ай бұрын
ባለድርብ ጥርሷ ቆንጅየዋ ኢትዮፕያዊ ሳቂቷዋ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርችልን ❤❤❤
@AmenAmeno-g7h
@AmenAmeno-g7h 3 ай бұрын
ኢዱዬ የኔ እናት አንቺ ትለያለሽ👌
@MELKEMTUBE1
@MELKEMTUBE1 3 ай бұрын
Thank you yena konjo❤🙏
@AlemAlem-oq1cg
@AlemAlem-oq1cg 3 ай бұрын
በእዉነት በጣም አስተማሪነዉ ከስደት መልስ እድንቃቃነዉ ያረክሽኝ❤❤❤
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 3 ай бұрын
Kahunu jemri.....
@beaglecutedog2312
@beaglecutedog2312 3 ай бұрын
ከተጠያቂዎ ጠያቂዎ ጎበዝ ብልጥ ነች!!
@solomonsadebo2266
@solomonsadebo2266 3 ай бұрын
wowow glory to god💖🙏
@solomonsadebo2266
@solomonsadebo2266 3 ай бұрын
Thank you💘
@DeginshDemisse
@DeginshDemisse 3 ай бұрын
እንደ አንች ለሜሆን በጣም ማጣራና ማዋሰን አለቢኝ❤
@gospelsongs3211
@gospelsongs3211 3 ай бұрын
Jaginet proud of you
@MisrakTizazu
@MisrakTizazu 3 ай бұрын
I appreciate you
@febendavid9278
@febendavid9278 3 ай бұрын
Amazing woman
@dagi3254
@dagi3254 3 ай бұрын
you are amazing❤
@PhD-qc3oj
@PhD-qc3oj 3 ай бұрын
Des sitile ❤yimechis adinakish negn
@HayatDessie-zh7dg
@HayatDessie-zh7dg 2 ай бұрын
ይዱ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 3 ай бұрын
Betam des yemil idea! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetiAmeda
@BetiAmeda 3 ай бұрын
❤❤❤ you are👌👌
@barbierahelgirma5828
@barbierahelgirma5828 2 ай бұрын
You are so sweet
@Medinayimer-tu4sy
@Medinayimer-tu4sy 3 ай бұрын
Wow tnx
@Tiru110
@Tiru110 Ай бұрын
ውድ እሕቴ ትሕትናሽ አመለካከትሽንና ለሌሉች ምሳሌነትሽን በጣም አደንቃለሁ!!ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከመጨረሻው ሳዳምጥሽ ከሙያ መንገድና ከበጉ አድራጉት ተግባር ውጭ እኔ የማስበውን በተለይ ቀደም ብሉ አላማን ወይም መድረስ ለምፈልግበት ደረጃ መቀየስ ስለኔም ሆነ መመስረት የምፈልገው ቤተሰብ እንዲሁም ወደእዚሕ ምድር ለማመጣቸው ልጆች የሕይወት መንገድ በመቀየስ አሁን የደረስኩበት የተሳካ ደረጃና ያሳለፍኩትን ሕይወት የምትተርኪ ነው የመሰለኝ!!🙏❤🙏
@AlmazTube1
@AlmazTube1 3 ай бұрын
Wow it is amazing ❤❤❤❤❤❤❤❤
@batiwondimu3485
@batiwondimu3485 3 ай бұрын
ይህ የኔ ህይወት ነው አንቺስ ጉበዝ ነሽ እኔ ግን ወጣሽ እኔ እንደጨለመብኝ ነው
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 957 М.