No video

ደሀ ብላኛለች ይቅርታ አላረግም 🥺

  Рет қаралды 179,722

haileye royal

haileye royal

Жыл бұрын

እህታ አለቀሰች 🥺

Пікірлер: 1 200
@natna_tube9926
@natna_tube9926 Жыл бұрын
የምር የተናገረችው ቃል በጣም ያማል የሁላችን ልብ ነው የሰበረችው💔
@imamhussen218
@imamhussen218 Жыл бұрын
ይቅርታ ተቀበል
@hayahtad1597
@hayahtad1597 Жыл бұрын
በጣም የሰው ልጅ ሲወለድ ራቁቱ እንደሚኸለድ ረሳችው እኮ😭
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
እናቱየማዳም ይበቃናልበስቱ አዝናቹ ትችሉታላቹ እነሱ ቢዝነስ ይዘዋልልል
@kasutube8
@kasutube8 Жыл бұрын
Uwnati ni 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite Жыл бұрын
Endi ayinte sew yiqerta ayigebatem
@MaybarAcademy3526
@MaybarAcademy3526 Жыл бұрын
ይቅር ማለት ትልቅነት ነው የሰው ልጅ ጥፍቱን ካመነ ከተፀፀተ ይቅር ማለት ትልቅ ነት ነው
@user-jr6xl7fo8l
@user-jr6xl7fo8l Жыл бұрын
በትክክል
@sparixa
@sparixa Жыл бұрын
ሚደረግም ማይደረግም አለ
@user-wq2lk4ru2n
@user-wq2lk4ru2n Жыл бұрын
ትወናችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ አክተር ይወጣችዋል የምር በሙሉ ፊልም እንጠብቃለን የዚህን ቀጣይ ክፍል አፍጥኑት👍👍👍
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍
@Tsahay.
@Tsahay. Жыл бұрын
yamr.haylye.kabzu.sachag..sisar.anyal.
@Tsahay.
@Tsahay. Жыл бұрын
Baxm.azay.naw.
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
ሀይልየ ይቅርታ ከባድ ነው አድርግ ገና ብዙ ታያለህ ከዚህ በላይ
@zeharajemal7845
@zeharajemal7845 Жыл бұрын
Tish sitastala danaz huletagna video layi indat met lijitu
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 Жыл бұрын
የምር የተናገረችዉ ቃላት በጣም ልብ ይሰብራል
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 Жыл бұрын
የተናገረችው በጣም ልብ ይሰብራል
@user-rt7xq3lm4f
@user-rt7xq3lm4f Жыл бұрын
በጣም አንዳዴ ግን የምንናገረው ነገር ብንጠነቀቅ ጥሩ ነው ለወደፊትም ማንም ከማንም አይበላለጥም ግን ይቅር መባባሉ ለፈጣሪም ደስታ ለወደፊት ጥንቃቄ ማድረግ ነው ውዶቼ በጣም እወዳቹዋለው ዋናው በእርቅ መመለሳቹ ነው❤
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ሀይልዬ በጣም ትልቅ ሰው ነህ የምር ቃል ይሰብራል ቃል ይጠግናል አይዞኝ ሀይልሻ
@amanmelese7426
@amanmelese7426 Жыл бұрын
እከካሟ እከካም ማለቷ ያማል
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
@@amanmelese7426 ere betam enji
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i Жыл бұрын
ሀይልዬ የኔ የዋህ ምንም ቢሆን በህይወትህ እንድህ አይነት ውሳኔ አትወስን ለማን ብለህ አይዞህ የኔ ጌታ😥😥 እኔማ በጣም ነው የምታሳዝነኝ ግን ፕራንክ ከሆነ በጣም አዝንባችኋለሁ😥😥
@sunyakabadesunyakabade8008
@sunyakabadesunyakabade8008 Жыл бұрын
የዋህ አንቺ ነን ይሄ ድራማ ነው
@rukiyarukiya
@rukiyarukiya Жыл бұрын
የዋህ ልብኮ ትንሽ ይበቃዋል ለመቀየም😭😭😭😭😭
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
እከካም ደሀ ተብሎ ብሰደብ የምሰማውን ስመት ማንም ያውቀዋል ሴቶች የአንደበታችሁን ቃል ተጠንቀቁ ወንድ ልጅ ነው ሃይልዬ ትግስትህን ፈጣሪ ያድለን ይቅር በላት ይህም ያልፋል የኔ ጀግና
@amlakiayelegn4896
@amlakiayelegn4896 Жыл бұрын
ሰው ሁኑ ማይሳሳት የለም ትልቁ ነገረ ደሞ ጥፋቱን አወቃ ይቀረታ መጠየቁ ትልቅ ነገረ ነው ለሁላችንም የይቅረታ ልብ ያድለን
@imanimqn9281
@imanimqn9281 Жыл бұрын
ማየው እደኔ በጉጉት ሲጠብቃቸው የነበረው በላይክ አሳዩኝ😍
@user-js3qj4iq6d
@user-js3qj4iq6d Жыл бұрын
ሚቀጠለው የፍቅርመሆነአለበት እኔፍቅርሥለያዘኝ
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 Жыл бұрын
እኔም
@nehmiwd
@nehmiwd Жыл бұрын
ሚገርም acting 😂
@s.daniwatube4686
@s.daniwatube4686 Жыл бұрын
Awoo getan enes betele
@temesgenshawlachewwyesheti1000
@temesgenshawlachewwyesheti1000 Жыл бұрын
አንጀት እያራሡ አጉል ዘመድ መምሠል አለ የገሬ ሠው
@hasgrrrggfuitttg8510
@hasgrrrggfuitttg8510 Жыл бұрын
ሃይልዬ መቼም እግዚአብሔርን ስንት ጊዜ በድለህው ይቅር ብሎሃል ስለዚህ ይቅር በላቸው ለሌላ ጊዜ ለሁላችንም ትምህርት ነው የሰው ልጅ ጭራሽ ደሃ አይባልም
@rozahassan8871
@rozahassan8871 Жыл бұрын
ሀቂቀተን የተናገረችዉ ቃል ልብ ይሰብራል😢
@kalikalu546
@kalikalu546 Жыл бұрын
ከ ሰው ስህተት ከ ብረት ዝገት አይጠፋምና ይቅርታ አርግላት ሃይልዬ🙏😥
@samyhabte2821
@samyhabte2821 Жыл бұрын
በርግጥ ስህተት ነው ግን ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ይቅርታ ተባልክ ይቅር ማለት አለብህ ለጥንካሬ መሳርያ ይሆንሀል እንዲህ መባልህ ለወደፊት ሒወትህ ይጠቅምሀል እነዲህ ተብዬ ነበር ብለህ በሒወትህ ውስጥ ብዙ ለውጦችን በማምጣት እራስህን ማሻሻልና ተለውጠህ ማሰየት አለብህ ያ ነው ማሸነፊያው መንገድ ስለዚህ ወንድሜ በርታ አይዞህ እሷ ሀብታም በለፋው ላይ መግባት የምትፈልግ ሴት ነች እንጂ ጥሮ ግሮ በሒወቱ ውስጥ የሚደክምና የሚሻሻል መልካም ሰውን አይፈልጉም እንንደውም ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ ራቅ ነው የምልህ ለበደፊት ሒወትህ አይጠቅምም እጅግር ያለው ጤነኛ ሰው መድረስ የሚችልበት ቦታ ትደርሳለህ ኦከካምና ደሀ እንዳልሆንክ ታሳያታለህ ግን የይቅርታ ልብ ይኑርህ ወንድሜ "ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና አይዞህ ወንድሜ እውነት ከሆነ ወንድሜ
@elyas6536
@elyas6536 Жыл бұрын
ልጅቷ የተናገረችዉ ነገር በጣም ስሜትን እደሚጎዳ እናቃለን በጣም አደገኛ ቃላት ነዉ የተጠቀመችዉ ነገር ግን ተፀፅታ አልቅሳ እቅርታ ስትጠይቅህ እቅርታ ልታረግላት ይገባል በንግግሯ ከኔ በላይ የተናደደ ያለ አይመስለኝም ግን ስታለቅስ የምር አሳዘነችኝ እኔ አፉ ብያታለዉ
@seralove8471
@seralove8471 Жыл бұрын
ይቅርታ መጠየቅ ቀላል ነው ይቅርታ ማድረግ ግን ከባድ እንኳን እሱን የኛን ልብ ሰብረዋለች ድሀ ማለት ደግሞ የዋህ ነው የጭንቅላት ድሀ እንጂ የገንዘብ ድህነት በስራ ይቀረፋል ሀይልዬ ደግሞ የዋህ ነው ስወደው ማሪያምን
@zebibhagos1922
@zebibhagos1922 Жыл бұрын
Tkekel wdee haylye btam lewah sew new 🥰
@Shewareged.media1
@Shewareged.media1 Жыл бұрын
አስተማሪ ስለሆነ ፕራንካችሁ አያናድደንም በርቱ ጨዋ ናችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ሀይልዬ በተለይ መልካም ልጂ ነው ድሮ ጀምሮ
@okochaadane8054
@okochaadane8054 Жыл бұрын
ሀይልዬ ትክክል ነዉ እህትየዉ ስህተት ነዉ ያለችዉ እስቲ ከመሳደቦ በፊት ማሰብ ነበረባት ይሰብራል ቃላት
@mqdstadlch902
@mqdstadlch902 Жыл бұрын
ምንም ቢሆን እዲ አይባልም የሰዉ ልጅ ይወድቃል ይነሳል ስንወለድ ሁላችንም ባዶሆነን ነዉ የመጣነዉ
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 Жыл бұрын
ይቅርታ በጣም ትልቅ ነግር ነው ጥፍቱንም ማውቆም አሪፍ ነው ግን ክዚህ ቡሂላ እንደዚህ አይነት ቃላቱችን ትጥንቅቂ ስርአት ይኖርሽ የስው ልጅ ሙሉ አካል ክለው ሙሎ ጤና ካልው ሀብታም ነው ድሀ አይባልም በእውነት በጣም ነው የትናድድንበሽ
@babydachew1757
@babydachew1757 Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም አከብርካለው እና ደሞ አሁን እያረከው ያለው ነገር በጣም መስመር የሳተና በስሜታዊነት የተሞላ ነው እና የኔ ውድ ወንድም ይህን ምልህ አንተ አምላክን አስቀይመህ አታቅም እና አምላክህ እንኳ እንዲህ ነው የመለሰልህ……አየህ አሁን ይቅር ካላልክ አምላክም ታዝቦህ ይቅር አይልህም……እወቅ ወንድሜ ሰው ለዚህ ምድር እንግዳ ነው እና የሚያሳዝን ፍጡር ይፈተናል ይወጣል ይወርዳል ወዘተ……እና ለሁሉም ሰው የራሱ የሆነ በደል ሸክም አለው ቢቻል አምላክን መስለህ ተሸከምለት ካልሆነ ግን ቢያንስ በደሉን ተውለት ወንድምህ ወይም እህትህ ሰላምን ያገኙ ዘንድ …adera Aderaa Eshiii……ይቅርታን ልበሰውና ክፉን ተቃረን።
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው የምታስጠላው ዳሀ አላለችም ክርት በቃ ይቅርታውን ተቀበል ሀይልየ የዋህ ነህ
@AbebechYoube
@AbebechYoube Жыл бұрын
ተከታታይ ድራማ ነዉ እኮ ለማንኛዉም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
እኮ👍👍🤣🤣😁😀
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
አው ድራማነው የሚመሰለኝ
@wendessennigussia1571
@wendessennigussia1571 Жыл бұрын
ይቅርታም ቦታ አለው የአመቱ ምርጥ ንግግር ነው ። #ሁሉም ነገር ገደብ አለው።
@lemlem4051
@lemlem4051 Жыл бұрын
ሐይልዬ አንተ የዋህ ስለሆንህ ሰው አይወጣልህም በደንብ ፀልይ🙏🙏🙏አይዞን ይቅርታ ልባዊነት ነው
@haileyeroyal2127
@haileyeroyal2127 Жыл бұрын
🙏
@azebazi3104
@azebazi3104 Жыл бұрын
አይዞህ ሀይልሻ የውስጥህን የልብህን የተሰበረውን እግዛብሄር ይጠግንህ
@haileyeroyal2127
@haileyeroyal2127 Жыл бұрын
🙏
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
ሀይልዬ ባለማህተብ አይደለህ ይቅር ለእግዚአብሔር በላት 🥺🥺🥺🥺🥺
@haileyeroyal2127
@haileyeroyal2127 Жыл бұрын
🙏
@essetealemu9876
@essetealemu9876 Жыл бұрын
ከተውክ እህቷንም ተዋት ምክንያቱም በሷ ውስጥ እህቷ አለችች
@negestihagose5823
@negestihagose5823 Жыл бұрын
ሃይልዬ የኔ የዋህ በእውነት በጣም ነው ያዘኑኩት እኔ ለራሱ እፍፍፍ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከንተ ጋር ይሁን ❤️
@nerohamieh2260
@nerohamieh2260 Жыл бұрын
Refuted
@amlakiayelegn4896
@amlakiayelegn4896 Жыл бұрын
የጨቅላት ደሀ አትሁን እንጅ የገንዘብ ድህነት በስራ ይቀረፋራ የልጅቱ ንግገረ አስቀያሚ ነው በረገጥ ግን ግን ጥፋቷን ስላመነች ይቅረ ለእግዚአብሔረ በላት
@azebazi3104
@azebazi3104 Жыл бұрын
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ሀይልዬ ብቻ ሳይሆን እግዛብሄር ይቅር ይበልሽ ደሀ አይባልም ተማሪ ለማንኛውም
@bamonure2095
@bamonure2095 Жыл бұрын
አንተ ልክ ነው ሀይልዬ ይቅርታም ልክ አለው
@kegnasefer
@kegnasefer Жыл бұрын
ሀይልዬምርጧ እንወድሀለን ነገር ግን እቺን ድንጋይ ከብት ይቅርታ እንዳታረግላት ዮርዲ ግን ደስ ትላለች
@aliyemami6130
@aliyemami6130 Жыл бұрын
የምር የሠዉ ልጅ ድሀ አይባልም ነበር በጣም ይከብዳል ልጁ በጣም መልካም ሠዉ ነዉ አላህ ይባርክህ ይቅር ሥላልካት
@fatmaussn
@fatmaussn Жыл бұрын
ይች እከካም ለራሷ እኳንም እጅአልሠጠህ ለዝች ለነጠላብለህ ይቅር እዳትላት ደሞ ከሷብሶ እከካም ይችነጠላ ዝበላቸዉ የኛኩሩ ወድም 💋💋💋💋🌹
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
አይዞህ ሀይሌ ግን ልጁታ በጭረሽ ይሄን መለት አነበረበትም አስሬ እህትሽ ብትሆን ሰው ዲሀ አይበልም ፣
@tarassera6755
@tarassera6755 Жыл бұрын
ሃይልዬ መልካም ሰው ትክክል ነው ያደረከው ንግግር ምን ያክል ሰው እንደ ሚጎዳ ሃይለዬ አንተ ብዙ ነገር ሚጠብቅህ ልጅ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ እመብርሃን ከፍ ያለ ቦታ ታስሸምጥህ
@Eyualex863
@Eyualex863 Жыл бұрын
ሞኝ ካመረረ ማለት ይሄ ነው ሁሌም ቢሆን ምላስ አጥንት የላትም አጥንት ግን ትሰብራለች ይባላል ደግሞ አንቺ የትኛው የአስተሳሰብ ደረጃ ላይ ብትሆኚ ነው ደሀ እከካም የምትይው ለሌላ ቀንሽ ትምህርት ነው ይቅርታ ማለትሽም ተሰምቶሽ ከሆነ ጥሩ ነው ሀይልዬ ግን ከነ ዳኒ ጋር ሁን ልካችሁን ተዋውቃቹ ትሰራላቹ አይዞክ ወንድሜ
@fatuma6027
@fatuma6027 Жыл бұрын
ይቅርታን ፈጣሪ ቢወደዉም እንደፈለጉ እየተናገሩ ይቅርታ ማለት አይከብድም ደግሞ ከብር ደሀ የጭንቅላት ድሀ ይበልጣል ሰወች ላይ የምንጥለዉን ቃላት እያሰብንበት ብንናገር ባይ ነኝ
@SeadIabdual6225
@SeadIabdual6225 Жыл бұрын
ሀሪፍ ድራማ ነው። ቀልዱብን
@user-ky7df9tw1q
@user-ky7df9tw1q Жыл бұрын
ሳህ ያህወ
@user-gw9nn5io2w
@user-gw9nn5io2w Жыл бұрын
ማርያምን እያሉ ቀልድ ከሆነ ይደብራ
@mesifunmilkiyas9417
@mesifunmilkiyas9417 Жыл бұрын
ሃይልየ ጀግና ነህ በጣም ደስ ብሎኛል ። የወጋ ብረሳም የተወጋ አይረሳም። እነም በወቅቱ በጣም ተናድጃለሁ።
@yeshiwas33
@yeshiwas33 Жыл бұрын
ምሕረት የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፤ ምሕረትን ያገኛሉና። ማቴ ።5:7
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
አጥፍታለች ልጅቷግን ምንም ቢሆን ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ሀይልየ
@akgee2271
@akgee2271 Жыл бұрын
ሃይሌየ በጣም ምሪጥ ሰዉ እኮነህ የዋህ ምን እንደሆነ ታሳዝነኛለህ ልዩዩዩ ብየሃለዉ
@ketim596
@ketim596 Жыл бұрын
ፊልም ፕሮዳክሽኑ ማነው ግን አንድ ፊልም ይጨመር ሚል ላይክ😍😍
@user-sb1gz7cs6c
@user-sb1gz7cs6c Жыл бұрын
ሀይልየ በጣም እንወድሃለን ትህትናህ የበዛ ነው። ማርያምን ልጅቷ በጣም ባለጌ ነች። ለማንኛውም በርታልኝ ሀብት ጤና ብቻ ነው።
@Hadya18
@Hadya18 Жыл бұрын
ይቅርታ ማድረግ ታላቅነት ነው ወድሜ አብሽር ጥፋቷን አምና ይቅርታ ከጠየቀች ተቀበል ያለነው ሁሉን ወዶ አይሆንም👍
@haileyeroyal2127
@haileyeroyal2127 Жыл бұрын
🙏
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ድሀ አይባልም
@sunboymiller8053
@sunboymiller8053 Жыл бұрын
yes
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ደሀፈቀርአለወ
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
ፍቅር በደብ ነው ያለው
@sanasana2935
@sanasana2935 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ሀይልዬ እንኳን ፈጣሪ አተረፈክ ለዚች ከርታታ እምዬ ብሎ ያተረፈክን ሰማይና ምድርን በአምሳሉ ያቆመው ጌታችንን እናመስግን ሁላችንም አንድቦታላይ እኩል ነን እሱም ስንሞት ሲቀጥል ሁሉም ሰርተው ነው ድህነትን የምናባርረው እህቴ የተሳሳትሽው ምን ላይ ነው የቤተሰቦችሽ ሀብት የራስሽ እዳይመስልሽ አግብተሽ ስትወጪ የቤተሰብሽን ሀብት ይዘሽ ሳይሆን ልብሶችሽን ብቻነው ወደጎጆሽ ይዘሽ የምታቀኚው እና ሀይልዬ ነገ ይለወጣል ቤተሰቦችሽ ሰርተው እዳገኙ እሱም ይለወጣል እና መጀመሪያ ማስተዋል ለመናገር የፈለግሽውን እራስ ሲመለጥ ከአፍ ሲያመልጥ አይታወቅም እና ሀይልዬ ተለውጠክ ማሳየት ነው ወደፊት ገስግሰክ አሳያት ይሄ ስድብ ሳይሆን ጠንካራ እድትሆን ነው ያረገችክ በርታ ትንሽ ሰው ትንሽነውና እራሱ ትንሽ ሆኖ ሰውንም ትንሽ ያረጋል ሀይልዬ በቃ ይቅር ለእግዚሀብሄር በላት እሷ ትጸጸትበት
@Beba873
@Beba873 Жыл бұрын
ዋው ሀይልየ ምርጥ ተከታታይ ድራማ በል ይቀጥላል... አይደል መጨረሻውን ለማየት ቸኮልኩ ትወና አንደኛ
@martazhekale2063
@martazhekale2063 Жыл бұрын
_ፍቅርን ያሰተማረን ክርስቶስ ነውኮ ግን ቃላት ልብን ይሰበራል ግን ክርስቶስን አስቦ ይቅር ማለት መልካም ነው_
@aban3569
@aban3569 Жыл бұрын
You will be okay brother. Believe me you will be stronger and stronger just work on yourself
@YigebahalBadge-bz4lw
@YigebahalBadge-bz4lw Жыл бұрын
❤እጅግ በጣም ደስ የምል ነው።ሃይልዬ❤ይቅር ማለት ትልቅነት ነው።ሃይልዬ ይቅር ብትላት❤ ያምርብሃል hailiዬ
@hayte4896
@hayte4896 Жыл бұрын
እህትሽ ባለየ ናት አንተ ግን እትልቅ ደርጃ ዲረስስ ምርጥ ሰው ነህ ወላሂ
@user-pj6ep6sh6b
@user-pj6ep6sh6b Жыл бұрын
ቀጣይ ክፍል ስንት ነው😂 ተመችቶናል ምርጥ ድራማ ነው 😍
@user-mt3zw7ls4c
@user-mt3zw7ls4c Жыл бұрын
5ነው እንጠብቃለን😁😁
@tube1380
@tube1380 Жыл бұрын
ልጁ ልክ ነዉ ጎበዝ ጌታን ❤👮🙏
@user-op7hu1nd6n
@user-op7hu1nd6n Жыл бұрын
ይቅር ለእግዚአብሔር ነው ሀይልየ ክርስትያን አይደለህ አባ. ስው ስትሆን ታጠፋልክ እና ይቅርታ ስትጠየቅ ይቅርታ አድርግ መግፋት ጡሩ አይደለም
@azebtes8649
@azebtes8649 Жыл бұрын
ሳስበው አይልዬ ልክ ነው እኔም ብሆን በሱ ቦታ ይቅር ለማለት ይከብደኛል እህትሽ እነደዛ ብላ ከመናገርዋ በፊት ከአንደበቷ የሚወጣውን ቃላት መቆጣጠር ነበረባት የማይሆን ንግግር ሰውን ይሰብራል ለወደፊቱ ግን እህትሽ ከመናገርዋ በፊት ከአንደበቷ የሚወጣውን ንግግር አስባ ብትናገር መልካም ነው ብዬ አስባለው
@user-fd9xh7ol6g
@user-fd9xh7ol6g Жыл бұрын
ሀይልዬ ምርጥ ሰዉ አይዞኝ🥺❤
@tigestworkneh1312
@tigestworkneh1312 Жыл бұрын
ደህነት በሽታ አደልም ሃየልዬ የስው ልጅ ሃብታም ሆኖ አልተፍትራም ወንድሜ ትልቅ ድርጃ ትደርሳለህ አድሜ እና ጤና የስትን ጡሩ ድርጃ ድርስህ አዳይ❤️❤️❤️❤️
@haileyeroyal2127
@haileyeroyal2127 Жыл бұрын
🙏
@user-uh8em8ov9h
@user-uh8em8ov9h Жыл бұрын
@@haileyeroyal2127 💓
@mabimedia6153
@mabimedia6153 Жыл бұрын
ሀይልዬ አይዞህ ማንም ሀብታም ሆኖ የተፈጠረ የለም የጊዜ ጉዳይ ነው ያገኘም ያጣል ያጣም ያገኛል አንተ ጠንክረህ ስራ ሁሉም ይስተካከላል ደሞም ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው
@mohamedadam3162
@mohamedadam3162 Жыл бұрын
ሰው ደሃ ነው ሃብታም ፈጣሪ ነው በመሰጠን ሁሉ ይቅርታና ሃብትም የሱ ነው እኛስ በተሰጠን ማካፈል የለብንምን ሃብታምና ይቅር ባይ አስተዋይ ነው ሃብታም ነኝ የሚል ደሃ ነው ደሃነኝ የሚል ሃብታም ነው አንዲት ሰአት መጨመር የማንችል ደሀ ነን ይቅር ከምን ግን በእርግጥ ሃብታም ያደርገሃል ትልቅ ደስታ ይሞላሃል ይቅር ያለህ ፈጣሪህን አስብ እንዲያስብልህ ዞር በል በለው ጭቀት ማኩረም ቅም በቀል ጠብ እቀፈው ፍቅር
@tesfishiendale1861
@tesfishiendale1861 Жыл бұрын
ሀይልዬ ጉማ ላይ በምርጥ ትወና እንጠብቃለን
@zamilazamila3243
@zamilazamila3243 Жыл бұрын
ሐይልዬ ይቅር ለእግዚአብሔር ነው ጥፋቷን አምና ከጠየቀች ይቅር በላት😭😭😭😭😭😭😭😭
@saadasaada7016
@saadasaada7016 Жыл бұрын
አረ የማያልፍ ቀን የለም ሐይልዬ አይዞሕ ሁሉም ሠርቶ ነው ያለፈለት እኖድሐለን
@ayelgnmamu6682
@ayelgnmamu6682 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ደሀ ብላኛለች ብለህ ይቅርታ አልቀበልም ማለትህ ከልጁታ ጥፋት ይልቅ ያንተ ጥፋት ነው ለኔ ጎልቶ የታየብኝ ምክናቱ ፆሎት ስናረግ እኛም የበደሉን ይቅር እንደ ምንላቸው አንተም ይቅር በለን ብለን ነው ምንፀልየው እና ከይቅርታ በላይ ትልቅ ነገር የለም በምድርም በሰማይም ወንድም
@researchhelpers6188
@researchhelpers6188 Жыл бұрын
ትዋናችሁ ምርጥ ነው! የምር ተመችቶኛል😃 bravo
@bamonure2095
@bamonure2095 Жыл бұрын
ይቅርታ ትላለች እንዴ የልቧን ካወራች ቦሀላ እንዳትሰማት
@user-nm6zw1jj9j
@user-nm6zw1jj9j Жыл бұрын
ኪኪኪ
@ra7mat426
@ra7mat426 Жыл бұрын
ይቅር ማለት ትልቅነት ነዉ ግን የሰዉ ልጂ ድሀ ተብሎ አይሰደብም ማንም ሲፈጠር ልብስ ለብሶ አልተፈጠረም ማንም ሰዉ የፈለገ ሀብት ቢኖረዉ እጀራ በወጥጂ እጀራ በወርቅ አይበላም
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n 11 ай бұрын
በጣም
@hasgrrrggfuitttg8510
@hasgrrrggfuitttg8510 Жыл бұрын
ሃይልዬ ሳቅህ እና ደስታህ ናፍቆናል በቃ ጉዳትህን ረስተህ አዲስ ማንነት ይኑርህ አለማወቁዋ ነው ብታውቅ ኖሮ ለስራ እንኩዋን የመጡት አንተ ምስኪኑ ጋ ነው ስለዚህ ይቅር በላቸውው
@jeerrryu
@jeerrryu Жыл бұрын
ተከታታይ ድራማ ነው እኮ አደይ ቁጥር ሁለት✌️😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ይሄ ድራማ እንደ ቀጠለ ነው ክፍል አምስት እንጠብቃለን ትወናው ይዋጣላችዋል በርቱልን 🥰
@temirtemirali5230
@temirtemirali5230 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@edco30
@edco30 Жыл бұрын
Yehi yenesu hiwet new Yemen derama atebey mekeneyatum ewenet Ligon yechilal
@biniammekonnen7384
@biniammekonnen7384 Жыл бұрын
ይቅር የማያስብል ቃል እንደተናገረች ሰምተናል አይተናል ነገር ግን ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው እና የይቅርታ ልብ ይኑርህ ሀይልዬ
@mesiyilma6778
@mesiyilma6778 Жыл бұрын
ሲጀመር ባለጌ ነሽ ድሀ አይባልም ድሀ ኢትዮጵያ ሀገሪቱም ድሀ ነች ሀይልዬ እንደማንኛውም ሰው ነው
@neimasalah1179
@neimasalah1179 Жыл бұрын
ድራማው ተመችቶኛል 😅👍👍
@anwarabdu5619
@anwarabdu5619 Жыл бұрын
እስከዛሬ አምኛችሁ ነበር አሁን 😭😭😭 ግን ዘጋኝ አልቻልኩም ያልተነገረለት sitcom ድራማ😁😁
@nerohamieh2260
@nerohamieh2260 Жыл бұрын
Curved in your
@nerohamieh2260
@nerohamieh2260 Жыл бұрын
🇵🇦🇳🇫🇪🇹🍋🧄🥾
@danitofa9462
@danitofa9462 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@bettyminda2031
@bettyminda2031 Жыл бұрын
እህትሽም ብትሆን እንዲ አይነት ንግግር መናገር አልነበረባትም ብታውቅ ኖሮ ለሱም እህት መሆን ትችል ነበር
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g Жыл бұрын
መልካም ሰው እንዴ ተወደደሽ ወደደሽነው ተተቀየመም የእውነትነው እሚቀየመው ሀይልየም ፍቅሩን በመግለጡ እሚ አስጠላንግግር ተናገረችው እኔም በጣም ነው የተናደድሁት ልጅት ለጥፍነገርናት ላሙነዊን አሳምራ
@sharjahsharjah254
@sharjahsharjah254 Жыл бұрын
ተመችቶኛል ድራማዉ ይቀጥል የምትሉ ላይክ አድርጉ
@adugnabirhan7738
@adugnabirhan7738 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትወና ነው።
@ethiopiadaily9128
@ethiopiadaily9128 Жыл бұрын
ታቃለህ ካንተ በላይ እኔ በጣም ነው ያመመኝ ሀይልዬ በጣም የተናገረችው ቃል በጣም ያማል በቃ ምንም አትበላት ድጋሜ አታገኛት በቃ ሌላ ሰው ፈልገህ እኮ ማገኜት ትችላለህ ትቅርብህ የራሱዓ ጉዳይ አንተ በጣም ልዩ ሰው ነህ.......እህቱዓን ግን መቼም መቼም ይቅር እንዳትላት መቼም
@mesifunmilkiyas9417
@mesifunmilkiyas9417 Жыл бұрын
እቲ አይጥ በጥፍ ማለት ነበር ። ሃይልየ መልካም ሰው ።ስጀመር የምታፈቅረውን ሰው ምረጥ ሁለቱም እህቶች አይጥ ናቸው ።
@denbelehussen6936
@denbelehussen6936 Жыл бұрын
ሀይልዬ ጀግና ችግርህ ስራገፍ ይቅርታ ትቀበላለ
@sharjahsharjah254
@sharjahsharjah254 Жыл бұрын
ይቀጥላል እጠብቃለን ድራማዉን
@yeneyork3201
@yeneyork3201 Жыл бұрын
ኃይልዬ በጣም መልካም የልጅ አዋቂነህ ትግስትህ ገደብ የለውም አሁንም ቢሆን ጌታ ይህን ባህሪህን አይለውጠው እሺ ስህተት ፈጣሪዋ ይቅርታ አርግልኝ ብላ ስታለቅስ ይቅር በላት ራሷን ነው ዝቅ ያረገችው በሰው ዘንድ ጥላቻን ነው ያተረፈችው ይቅር ለእግዚሐብሄር በላት ከይቅርታ በላይ ምንም ማድረግ አይቻልም ወንድሜ የጌታን ቃል አትሳት ይቅር በላት
@user-xo8xk1to7w
@user-xo8xk1to7w Жыл бұрын
እዳታረግ ጎበዝ ሀይልየ እችን እኔም ባገኛት እገላት ነበር አይዞህ የኔ ልዩ ሀይልየዋ
@user-mm2qm7nn8v
@user-mm2qm7nn8v Жыл бұрын
እውነት ስሜት ከጭንቅላት ጋራ እንዴት ይህዳል
@haileyeroyal2127
@haileyeroyal2127 Жыл бұрын
🙏
@zuye_wollyewa
@zuye_wollyewa Жыл бұрын
እየተቀረፀ ፀብ እርቅ 😂 ፕራንክ እኮ ነው
@Taba-vw2xm
@Taba-vw2xm Жыл бұрын
የኔ ንጉስ ግን እኮ ይቅርየሚሉ በሰማዩ በአባታቸው ፊት ርቅርይባላሉ እሽ እኛ ክርሲቲንነን እና ይቅርበል አሳዛኝ ነህግን በጣም የሰው ድሀ የለውም የአስተሳሰብእጅ እሽ ሁላችን እኩል ነን ደሞ ጠካራ ሁን
@user-kf9cw6oc9r
@user-kf9cw6oc9r Жыл бұрын
አይዞን ወንድም ሁሉም ለበጎ ነው 😥😥😥😥
@biruke497
@biruke497 Жыл бұрын
ልክ ነው የይቅርታም ልክ አለው፡፡
@berekettewodros6483
@berekettewodros6483 Жыл бұрын
አይልዬ ንፁ ሰዉ
@user-mm9wh8th5x
@user-mm9wh8th5x Жыл бұрын
ሐይልዬ ጥፋተኛ ነኝ ብላ ይቅርታ ካለች ከይቅርታ በላይ ምንም የለም አባቴ ሐይልሻ ተቀበል ይቅርታውን😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏
@deletakele1773
@deletakele1773 Жыл бұрын
እክኬን ሳራግፍ አውራታለሁ አላለም😂😂😂
@goitommeresi6848
@goitommeresi6848 Жыл бұрын
He is right bravo hiyeleya she is stupid girl 😡
@taliilliikoohinboorauu5642
@taliilliikoohinboorauu5642 Жыл бұрын
haliye dhifama godhiif dhifamanie kaan waqqayyoo itti😭😭
@sammobile1953
@sammobile1953 10 ай бұрын
Mali gotee duraa😢 isheen
@tenawtube
@tenawtube Жыл бұрын
ሀይልየ ይቅር በላት በርግጥ የተናገረችው ነገር እኳን አንተን እኛንም አስከፍቷል ግን ሰው ሁኖ የማይሳሳ የለምና ጥፋቷን አውቃ ይቅር በለኝ ካለች ይቅር ማለት አለብህ ምክኒያቱም ይቅር የማይል ሰይጣን ብቻ ነው ሀይልየ ይቅር በላት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@basamatbasamat6026
@basamatbasamat6026 Жыл бұрын
ሀይልየ ይቅረታ ተቀበል በርግጥ በጣም መጥፎ ነዉ የተናገረችዉ የሁላችንም ልብ ነዉ የተሰበረዉ ግኒ ደሞ ይቅረታ ከተጠየክ ተቀበል እሽ ሀይልየ የኔ መልካም ሰዉ
@yordiberihun5500
@yordiberihun5500 Жыл бұрын
ውይ ንግግሯ ልብ ያቆስላል
@sodokistane8623
@sodokistane8623 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም👌
@Netsi574
@Netsi574 Жыл бұрын
እንዴት ናችሁ እንኳን ደና መጣችሁ ሀይልዬ ግን ተሻለህ? ይቅር ባይነት ትልቅ እነት ነው በጣም ጎበዝ ልጅ ናችሁ በርቱ ።
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ ሁኝ
@alhamdulhia4735
@alhamdulhia4735 Жыл бұрын
ይቅር ማለት ትልቅነት ነው ሀይልየ ከሰው ስህተት. ከብረት ዝገት አይጠፉም ይቅርታህን ተቀበል
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j Жыл бұрын
ድጋይ እራስ ነሽ የሰው ልጂ ድሀ ማት አች ነሽ እበት
ሀይልዬን ተበቀልነው 🥺
17:02
haileye royal
Рет қаралды 116 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 114 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 27 М.
ሀይልዬ ዬርዲን መታት 🥺
17:01
haileye royal
Рет қаралды 221 М.
የዲጄ ሊን photo ቤት ሰቀለው
33:06
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 368 М.
ቶፊቅን ሳመችው 😱💕💕
18:57
Lij Tofik
Рет қаралды 64 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН