ድኩቸር የጉራጌ ባህላዊ ምግብ| Ethiopian gurage traditional food dkucher|

  Рет қаралды 46,325

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

ድኩቸር የጉራጌ ባህላዊ ምግብ| Ethiopian gurage traditional food dkucher|

Пікірлер: 271
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት አላቹልኝ መልካሙን ሁሉ በያላችሁበት እመኝላችኋለው የጉራጌ ቅቤ አዘገጃጀት kzbin.info/www/bejne/aofLdXyDjZmMaNk ምርጥ የአይብ አዘገጃጀት kzbin.info/www/bejne/aaq4mKSLnNGSg7c ዝሟሙጃት kzbin.info/www/bejne/pGrdqoGmlMqKg7M
@seniabiy5101
@seniabiy5101 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የእኔ ባለሙያ እጅሽ ይባርክ ምጣድሽ ስሙ ምንድነው እባክሽ ልገዛ ፈልጌ ነበር እና ቡላስ የት አገኝሽ ያለውት አሜሪካ ነው
@allentester
@allentester 4 жыл бұрын
ጉራግኛ የምወደው ቋንቋ። በጣም መልመድ ፈልጋለሁ። ዘር አይቆጠርም ሁላችንም አንድ ኢትዮጵያውያን ነን እንጂ ብንሆን ብንሆን ጉራጌ ብ ሆን ደስ ይለኝ ነበር። በናታች ሁ ጉራግኛ የምትችሉ ዩቱብ ቻናል ያላች ሁ የቋንቋውን መማሪያ ቪድዮ ስሩ በናቻችሁ።
@mehdiyamohammed3097
@mehdiyamohammed3097 4 жыл бұрын
ኮቼ ይውሪ ትሂይዌ መርካሞ ?
@Olympiabole
@Olympiabole 4 жыл бұрын
Ejena afer♥️ guraginga nekar yesherbhe ♥️
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 4 жыл бұрын
እጅ የትርፍ የተንቢ እተሞ👍👍👍🌹
@rehimsefa6971
@rehimsefa6971 4 жыл бұрын
ትክክለኛ የጉራጌ እናት ያሳደጉሽ ልጅ ነሽ በርቺ በጣም ምርጥ ነው የሰራሹ
@jemalhussien8361
@jemalhussien8361 4 жыл бұрын
Hay
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 3 жыл бұрын
በጣም
@rahelwolde8093
@rahelwolde8093 4 жыл бұрын
ይህን አይነት ምግብ የሰሩ እጆችሽን ምንም አይንካቸው ። አዶትዬ በርቺ ጎበዝ።
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Adotye wow this is so beautiful perfect presentation 👏🏾👌my mouth watering thank you for sharing God bless you more🙏🏾❤️
@hanatefera1576
@hanatefera1576 4 жыл бұрын
ባለሞያ የሚለው ቃል አይገልፅሽም የኔማር
@sandstromfamily2892
@sandstromfamily2892 4 жыл бұрын
Betam teru new knojoo
@ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ
@ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ 4 жыл бұрын
ምርጤ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ሙያ ከምርጥ ፀባይ ኡፍ መታደልሽ ባለሽበት ሰላሙን ብዝዝዝት ያድርግልሽ♥♥♥
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
ቆጮ ግን ከሀገር ቤት መላክ አይቻልም ምርጥ ነሽ እኮ ጎበዝ በርቺ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ
@alphasquad25
@alphasquad25 4 жыл бұрын
Proud Gurage here, keep it up my sister.
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
እዶትዬ ይሄ ደግሞ ለየት ያለ ነው ስርቼ እሞክረዋለሁ ሞያሽ ልዩ ነው
@hermelakermela7422
@hermelakermela7422 4 жыл бұрын
እጀና አፈር አዶት ንቃር ያዝወን። Thanks for sharing it looks delicious!
@tezerakiede6316
@tezerakiede6316 4 жыл бұрын
አቤት ሲያምር፣ ቅልጥፍጥፍ ያልሽ ውብ ኢትዮጵያዊት። እደጊል...
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ
@IT_4class
@IT_4class 4 жыл бұрын
Wow adoitna balemuya.... Gurage mirt etiopiyawi.... Tebareki
@fjghfhhfjgjghb268
@fjghfhhfjgjghb268 4 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ ሴት ነሽ ፍጥነትሽ ንፅህናሽ ትህትናሽ ማሻአላህ
@Logar-cousin
@Logar-cousin 4 жыл бұрын
Wow delicious recipe big hugs waiting for your next video
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
U are amazing amazing, it looks so good.
@ethiopiatube397
@ethiopiatube397 4 жыл бұрын
የኔ ማር አቤት ሞያ ጉራጌነታችን ውበታችን 💖💖በርቺልን አዲስ ነኝ ለቻናልሽ (ሰብ) ገጨሁሽ
@jemalhussien8361
@jemalhussien8361 4 жыл бұрын
Haye
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 4 жыл бұрын
አዶት ተባረኪ ባህሉን ከነሙሉ ክብሩ ሁልጊዜ ስለምታሳይን በጣም ነው ደስ የሚለኝ አመስግናለሁ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ሲያስጎመጅ ❤
@martatube5156
@martatube5156 4 жыл бұрын
ባፈር ንተን የሆደና ያዝወን እዮ እጀና አፈር የሆደና በምር ይሽር የዳክየና እጅ አዘገድኽንም እጃኽ የትረፍ የጉራጌ አጅየት ባኽለዳ ተስትዋውቂንደ ቀጢፖ ቢርቅቃር ንቅየኔክ እሻመኽ እጀናፈር ወርቀና❤😘😘😘
@allentester
@allentester 4 жыл бұрын
እጀናፈር.....ውይ ጉራግኛ የምወደው ቋንቋ። በጣም መልመድ ፈልጋለሁ። ዘር አይቆጠርም ሁላችንም አንድ ኢትዮጵያውያን ነን እንጂ ብንሆን ብንሆን ጉራጌ ብ ሆን ደስ ይለኝ ነበር። በናታች ሁ ጉራግኛ የምትችሉ ዩቱብ ቻናል ያላች ሁ የቋንቋውን መማሪያ ቪድዮ ስሩ በናቻችሁ።
@martatube5156
@martatube5156 4 жыл бұрын
@@allentester የኔ ማር በደስታ ውድ የሀሬ ልጅ እውነት ነው እኛ አንድ ነን ሁላችንም ባህልና ቋቋ ቢኖረንም እኔ አስለምድሻለሁ ከፈለግሽ ሰልኬን ልስጥሽ እኛም እኖድሻለን 😘😘😘
@aberashdebela3482
@aberashdebela3482 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ተባረክ
@titibekele638
@titibekele638 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ እናመስግናለን
@erenaalemu1121
@erenaalemu1121 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ብያለሁ...
@yedingil
@yedingil 4 жыл бұрын
Betam balemoya nesh ejish yibarek ehitachin!!!!!
@aidah832
@aidah832 4 жыл бұрын
Betam tebareki ehetachen. It’s very appealing dish. I learned something new today. You are amazing, talented young lady keep up teaching us your culture. I love your language also I wish I knew how to speak it too. Peace to all of us wherever we are. God bless your talent.
@almazbati2519
@almazbati2519 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የእኔ ምርጥ ጉራጌ
@tsehaynegatu8741
@tsehaynegatu8741 4 жыл бұрын
Good bless more we need it
@hiwotethio_cookingchannel
@hiwotethio_cookingchannel 4 жыл бұрын
አዶትዬ በጣም ይስጎመጃል እጅሽ ይባረክ
@almetueb3239
@almetueb3239 4 жыл бұрын
Wowww nice
@sabasaba3547
@sabasaba3547 4 жыл бұрын
እርጋታሽን ስወደው ! በጣም ባለሙያ ነሽ! እጆችሽ ይባረኩ!
@ParAddis
@ParAddis 4 жыл бұрын
Amazing cooking skills! I thought It was impossible to cook it at home but thanks to your explanation we will definetly try it in our kitchen.
@saras.kasahun7368
@saras.kasahun7368 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ።
@whitney5003
@whitney5003 4 жыл бұрын
Yene balemuya kanchi bzu temryalew...ejish yibarek
@elishidygebremariam2139
@elishidygebremariam2139 4 жыл бұрын
እንዴት ያስጎመጃል ልዩ የሆን ምግብ ነው የሰራሽው የኔ ባለሙያ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ
@hanannamusa8495
@hanannamusa8495 4 жыл бұрын
Wow Masha Allah btam nw kanchi ytmarkut 😘yemeser ketfo btasayn arfa drsawal please
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh 4 жыл бұрын
ጡሪነሽ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
Beautiful culture and yummy food!!
@adonaytandnet8129
@adonaytandnet8129 4 жыл бұрын
Ara gerado tref tref
@freedomseeker6336
@freedomseeker6336 3 жыл бұрын
You are the best !!!
@zenebechdesbalew8800
@zenebechdesbalew8800 4 жыл бұрын
Thankyou adot a can’t wet to try this god blessed you
@sebleondemand8158
@sebleondemand8158 4 жыл бұрын
የመጨረሻ ባለሞያ! እጆችሽ ይባረኩ💕Thank you!
@endashawbekele6271
@endashawbekele6271 4 жыл бұрын
Wow beautiful
@ዜድየኡሚተናፋቂዜድያአላህ
@ዜድየኡሚተናፋቂዜድያአላህ 4 жыл бұрын
ቆጮዉ በጣም ያምራል እጀና አፈር ጡሪ ግርድ
@nihal-ru4sy
@nihal-ru4sy 4 жыл бұрын
Gurage aydelehum gin setaweri des sil🤗
@songnigeria9812
@songnigeria9812 4 жыл бұрын
You always my favorite ❤
@getayalewyehune9247
@getayalewyehune9247 4 жыл бұрын
Enatene asetawseshege egesh yebareke
@zuzulove4036
@zuzulove4036 4 жыл бұрын
የኔ ማር በጣም ናለ ሙያ ነሽ ማዘርም ጉራጌ ናት የቤት አያያዟ የምግብ አሰራሯ ልነግርሽ አልችልም ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ ጉራጌዎች ባለሙያ ናችሁ ቄሳ ሰረቅና ክክክክክ
@hamidiyabdy2417
@hamidiyabdy2417 4 жыл бұрын
ኧጀነ ቆማጣ የርጥን ጎበዝ ዉረም አጅየትኺ ጡሪ በበነርኺ ትሬፍ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩ ነው አዶትዬ እጅሽ ይባረክ 👌❤️
@መኪያነዳጋመሀመድ
@መኪያነዳጋመሀመድ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ አአአአአአ ብዬ ቀረሁኝ
@tigstbelay8658
@tigstbelay8658 4 жыл бұрын
ዋው ነው ደስ ይላል እናመሰግናለን
@aberashwarga763
@aberashwarga763 4 жыл бұрын
Wow...ejesh yibateke!
@saidhusein1942
@saidhusein1942 4 жыл бұрын
Betam arif new
@nani969
@nani969 4 жыл бұрын
ዋዉ ማሻ አላህ በርቺ እህት
@sabrina-yq1ht
@sabrina-yq1ht 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጅ እጀን አፍር ደሙ ሲያምርብሽ ጉራግኝ ስታወሬ በተረፍ ለአረፊ ጥሩ ነገር አሳየሽኝ
@mesfindagnachew3173
@mesfindagnachew3173 3 жыл бұрын
እጀሸ ዪባረክ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ትክክለኛ አዶት በርቺ እህቴ አንቺ በሠራሹ እኔ በላሁ ከልብ እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍👍
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሸክላሽ እዳይሰበር የእንጨት ማማሰያ ብታደርጊ
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 4 жыл бұрын
Thanks yene konjo i learn alot from you
@hageretube6095
@hageretube6095 4 жыл бұрын
Ehite yeminoch guragegna new mitaweruw ye 7 bet new weys sodo new?
@muluabera2379
@muluabera2379 4 жыл бұрын
My mum used to make Kkimoos, I really miss it; I’ll try to make this weekend with Kitfona ayib. Thanks Adotiye! You’re amazing cook 👩‍🍳 Ejenafer
@hiwot7668
@hiwot7668 4 жыл бұрын
Wow Wow #1
@liyaroba3441
@liyaroba3441 4 жыл бұрын
Yene konjo endet desss edmityng. Enem betam edanchi newu miwedewu aybna gomen ebete kelele desss aylengn. Ejishn ybark yene kentu balemoya/ yelij ajiye/🤩🤩🤩❤
@adanechwolde578
@adanechwolde578 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ሞያሽን ስላካፋልሽን እየሱስ ይባርክሽ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 жыл бұрын
ተካሜ ጀርባ ትቸፍር ትቸፍር 💓😁 ክክክክ የተንቢ አዶት የጉራጌ ጡሪ እዮ በሳቅ ፍርስ አደረግሽኝ የኔ ውድ በትዝታ ወደኋላ ተመለስኩኝ እኔም እንዳቺ ነበርኩኝ እማዬን የማስቸግራት ክክክክ
@fathimakadheeja8821
@fathimakadheeja8821 4 жыл бұрын
የሴት ቁንጮ የመጨረሻ ጣባቶችሽ ያብረቀርቃሉ ማሻአላ ብያለው እንዴት እንደምታሟሽው ብትመልሽልኝ በጣም አመሰግንሻለው
@شكريه-ص9ف
@شكريه-ص9ف 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@senyaschalew2774
@senyaschalew2774 2 жыл бұрын
ጡሪ❤
@nitshityo1061
@nitshityo1061 4 жыл бұрын
Ejena afer🥰🥰🥰
@helentamiru693
@helentamiru693 4 жыл бұрын
Did you use oil or only water?
@meryamdinka4843
@meryamdinka4843 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው የሚስጎመጀው በጣም በለሟያ ነሽ ግን ትዝታ ቀሰቀስሽብኝ እያም አሂመኸ ቄሳ እሰርቅ ባነ
@co1ful
@co1ful 4 жыл бұрын
Wow you are amazing 😍
@sadiyatyoube1989
@sadiyatyoube1989 4 жыл бұрын
ማማዬ ቪድዮሽ ከቻልሽ ኣሳጥሪው ሁሉንም የምትሰሪው ወደ ሚሞሪ ሴፍ ኣርጌዋለው ግን ረጅም ስለሆነ ቦታ ያዘብኝ ኣመሰግናው ካንቺ ብዙ ሞያ ተምሬለው😍😍😍😍😍😍😍
@entourage8044
@entourage8044 4 жыл бұрын
wht language u speaking is dat gurage¿ i understand Amharic
@shalomtube6329
@shalomtube6329 4 жыл бұрын
agagasheng iko mamaye ijesh yebarkeee
@zinuzinu6046
@zinuzinu6046 4 жыл бұрын
Thank you sis ❤️❤️❤️
@mahletteka1997
@mahletteka1997 2 жыл бұрын
በርችልን...
@zaidaahmed2091
@zaidaahmed2091 4 жыл бұрын
Wow my sis u r so talented
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 4 жыл бұрын
በርችይ ጎበዝ በጣም ያምራል
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ 4 жыл бұрын
እትምኞ እጅና አፈር ጡሪ ገረዶ ኡጀት ንያ
@dahabbahta265
@dahabbahta265 4 жыл бұрын
እባክሽ ሸክላው ከየት አገኘሹው የ ኔ ልጅ እጅሽ ይባረክ ንገሪን ከጀርመን
@perfectone8758
@perfectone8758 4 жыл бұрын
አዶትዬ የኔ ባለሙያ በጣም አድናቂሽ ነኝ እባክሽን ከቻልሽ ሰራተኛዬ ሀገር-ቤት ሄዳ የቆጮ/የእንሰት እንጨራ በእናቷ አስጋግራ በተጨማሪ ደግሞ ዱቄቱን ይዛልኝ መጣች በወቅቱ እንጀራውን በጣም ወደነው በላን ዱቄቱን ግን አስቀመጥነው ከዛው ከጥቂት ወራት በኋላ ሰራተኛዬ ወደ ሀገራ ገብታ አልተመለሰችም ዱቄቱን እንዳልደፋው እያሳዘነኝ ምን እንደምሰራው ግራ ገብቶኝ አለሁ ምን ትመክሪኛለሽ አዶትዬ መልስሽን በጉጉት እጠብቃለሁ፡፡
@ቤቲ-መ6ጰ
@ቤቲ-መ6ጰ 4 жыл бұрын
አይ ምሽት እዮ ኣርች በአይቴ ነከበናሽ አፈሰ አድናቂሽነኝ በዚዘመን እዲየባህሉ ትክረት ያለው ሴት አላየሁም እቺ የመጀመሬያዬነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤💋
@zynbaakmal5975
@zynbaakmal5975 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@hirutassefagebrekidan41
@hirutassefagebrekidan41 3 жыл бұрын
Anfena afer 🤗😍😍
@aaddis4815
@aaddis4815 4 жыл бұрын
እንዴት አድርገሽ ነው ስጋሽን የምትቅዩ ወ ድረድግ
@alemmengesha8714
@alemmengesha8714 4 жыл бұрын
bless you more and more
@እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ
@እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ 4 жыл бұрын
ጡሪንሽዋ እተሞና ጎበዝ አጅየድ ግን አድራሻ ሥጭኝ ልምጣ አማረኝ ምግቡ በርቺ ማማዬ 💋💋🌹🌹☕️☕️
@selamtamrat5543
@selamtamrat5543 2 жыл бұрын
Adoteye wetetu ergo new tekus?
@Tube-kv9pb
@Tube-kv9pb 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክወተቱ እርጎ ነዉ ወይ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
አዶትዬ ትኩል እና ዱክቸር ይለያያል ስራው አንድ ይመስላል
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@rozaadem5389
@rozaadem5389 4 жыл бұрын
Thank you for 😍😍😍
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 4 жыл бұрын
BALEMOUA 10Q Y ARE SO PROFESSIONNEL.
@mistremamo7994
@mistremamo7994 4 жыл бұрын
Thank you 🙏 so Mach ሳየው እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ የኔ ማር እግዚአብሔር ይስጥሽ
@MasetwaleAssefa-nl4rs
@MasetwaleAssefa-nl4rs 8 ай бұрын
የቆየ አይቤ እንዴት ፍረሽ ማረግ ይቻላል ከቻልሽ ብታሳይኝ
@ኢትዪጵያህይወቴ
@ኢትዪጵያህይወቴ 4 жыл бұрын
ተባኪ አዶትዬ ሞያ አስተማሽን መቼም💚💛🌹
@geteneshweldema2388
@geteneshweldema2388 4 жыл бұрын
Good job
@abebechderara2790
@abebechderara2790 4 жыл бұрын
Yene konjo balemoya ejish yebarek GN be guragina stnageri kelbesh teskiyalesh enem salsemash sakug mn endalsh salawek kenahug hasaaa. Yemechish ehtalem😀😀❤
@abegebru
@abegebru Жыл бұрын
እጅ የትረፍ ጡሪ
ባህላዊ የመስቀል ፒክኒክ #Ethiopian  cultural picnic
26:51
Adot አዶት tube
Рет қаралды 96 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
ቀላል የማዮኒዝ አሰራር 😉
11:40
Yeti
Рет қаралды 11 М.