አድምጠው በብዙ ያትርፉ "ቅዱስ ያሬድ ንባባትን ከዜማ ጋር ሸምኗቸዋል" | ሠርፀ ፍሬስብሃት

  Рет қаралды 128,771

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive right for the distribution of this video.
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት

Пікірлер: 228
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
በወጣትነት ዕድሜ ከአለም ርቆ እንደዚህ በአምላኩ ፊት ቆሞ በሰው ፊትእግዚአብሔር ቃል ማስተማር እንዴት ደስ ይላል በጌታ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን
@tgaberatube7076
@tgaberatube7076 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድምአለም 🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏
@gualhabte6902
@gualhabte6902 5 жыл бұрын
ን ሰርጸ ፍሬስብሃት ሃውና ብቀደሙውን የክብሮ ነረ፡ ሂጂ ድማ ዝበለጸ አክቢረዮ፡ ነዊህ እድመ ምስ ጥዕና ንሃውና እግዚኣብሔር ጸጉ የብዝሃልካ አሜን አሜን አሜን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 жыл бұрын
ወንድሜ ሠርፀ ፍሬስብሀት እጅግ በጣም የማከብርህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛልህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ በርታልን 🙏🙏💛💙💛❤💙💛💚👏👏💚💚💙💙💙💙❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 5 жыл бұрын
አዝማሪ ባሆን
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
ወድሜስርጸ እጂግአርጌ የምወድህ ረጂምእድሜይስጥህ።
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
@ኢትዮጵያዊነትኩራት 5 жыл бұрын
ሰርፀ እንደው መድሃኔዓለም ከኔ ከከንቱዋ እድሜ ወስዶ ይጨምርልህ ሌላ ምን እላለሁ
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 4 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር እጅ ሰፊ ነው ለአንችም ለእርሱም እድሜ ይስጣችሁ እግዚአብሔር
@shewit1307
@shewit1307 5 жыл бұрын
የቀሲሥ ምዳዬ መዝሙር ከልቤ ነው የምወደው የምሰማውም በእውነት ከወጣትነት ጀምረው እሥከ ዛሬዋ ዝማሬ ጥኡም መሳጭ ነው
@dinqtube3727
@dinqtube3727 2 жыл бұрын
ይሄ ፍፁም የእግዚአብሔርን ስጦታ እንደሆነ የሚያመለክት ነው!!!
@Mohammed-lm8kp
@Mohammed-lm8kp 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኦርቶዶክሥ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@eyuman9185
@eyuman9185 5 жыл бұрын
ማወቅ እኮ እንዴት ደስ እንደሚል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 5 жыл бұрын
ፋንትዬ የተዋህዶ ዕንቁ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@tigigetu3792
@tigigetu3792 5 жыл бұрын
ምጡቅ አይምሮ ወንድማችን ሰርፅ ፈጣሪ እድሜ ዘመንህን ይጠብቅህ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዜማ ያሰማህ እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርልህ
@adisalem1777
@adisalem1777 4 жыл бұрын
እጅግ የሚገርም አገላለፅ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር ያድልህ።
@salitf994
@salitf994 5 жыл бұрын
ወንድማችን ሰርፀ ፍሬስብሐት እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን ቀሲስ ዘማሪ ምንዳዬ እንወድዎታለን ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 5 жыл бұрын
ሠርፀ እና አመሰግናለን ከ ልብ ወንድማችን
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ 5 жыл бұрын
ፀጋውን ብዝዝት ያድርጌልህያድርግልህ
@aligee8744
@aligee8744 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@michaelbelay7098
@michaelbelay7098 5 жыл бұрын
እጅግ ግሩም የሆነ ገለፃና ዝማሬ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ እኔ ወንድ ብሆን ኑሮ ጌታ ይቅር ይበለኝና ድቁናን ተምሬ በእግዚአብሔር ቤት የማገለግል ካህን ነበር እምሆነዉ! ግን አሁንም እድል አለኝ ትዳር መስርቼ ወንድ ልጂ ስወልድ እኔ የምመኘዉን እንዲሆንልኝ አድርጌ ነዉ የማሳድገዉ!
@simretzerihun6406
@simretzerihun6406 2 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ሰው ነህ ትልቅ ሰው መለኪያው እውቀቱ ወይንም ብልሀቱ አይደለም ይሄንንማ ከፉዎችም ማድረግ ይችላሉ ነገር ግን ትልቅ ሰው መገለጫው እና መከበሪያው ትህትናው እና ለሰው ያለው ክብርና ፍቅር ነው። እነዚህን ደሞ አንተ ላይ አይቻለው። ድምፅህ ውስጥ ጣፍጭ ለዛ እንዲሁም እርጋታ አለ። ፊትህ ላይ ንፁ ማንነትህ ያንፀባርቃል። ፈጣሪ ከዚህ በላይ በጥብብ ላይ ጥበብ በክብር ላይ ክብር ይጨምርልህ
@firezerteshome9005
@firezerteshome9005 5 жыл бұрын
በእውነት ድሮም አደንቅህ ነበር ዛሬም ይበልጥ አከበርኩህ:: እግዚአብሔር አምላክ ለተዋህዶ ፍሬ የምታፈራ ያርግህ በርታልኝ::
@አስቴረአበባው
@አስቴረአበባው 5 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ሃገራችን ስላም አጣች ዛሬም በአዴስ አበባ በቅድስ ገብኤል ቤተክርስትያን ለማፍርስ የተነሱትን ሃይል አብርድልን ተዋህድ ምንው ጠላትሽ በዛ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
አሜን።
@ኖርብለን
@ኖርብለን 5 жыл бұрын
Yet kdu gebriel betekrystian?
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ቤቴክርስታናችን ህዝብቹህን ይጠብቅልን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ሙህራል ልጆች እኮ ልዩ ናቸው ሰርፀ ፍሬ ስብሃትን በጣም እወዴዋለሁ ቃለህይወት ያሰማልን እዲሜና ጤና ይስጥልን
@hamufikir4491
@hamufikir4491 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን እና ሀገራችንን ይጠብቅልን የቤተክርስቲያን ጠላቶቿን ያጥፋልን 🙏🙏🙏
@norsakr2238
@norsakr2238 5 жыл бұрын
Amen Amen amen
@saraalemu9416
@saraalemu9416 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
አሜን።
@elfineshwoldmikael3388
@elfineshwoldmikael3388 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 5 жыл бұрын
አሜን
@honeymoges8221
@honeymoges8221 5 жыл бұрын
እግዝአብሔር እንዲህ በሁሉ ነገር ሲያድል ደስ ይላል እውቀት ከ ጥሩ ስነ ምግባር ጋር አሟልቶ የሰጠህ ነህ ፈጣሪ ከቤቱ አይለይህ ::
@tsinat982
@tsinat982 5 жыл бұрын
እርጋታ ፀጥታ ህይወት የሚያረሰርስ ሰላምን የሚሰጥ ምድራዊውን ጊዜያዊውን አስትቶ ሰማያዊውን ዘላለማዊውን እግዚአብሔር ብቻ የሚያሳስብ ውበት ጥበብ
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 5 жыл бұрын
እውነትህን ነው ሊቀ መዘመር ኪነጥበብ መላከ ሰላም ታደለ ፊጣ የመሳሰሉት የድሮ መዝሙራት ወዛቸው ቃሉ እራሱ ሰርጸ ገለጻክ እግዚአብሔር ጥበብህን ያብዛልህ
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ አይነቱን ያብዛልን አምላክ የያሬድ መዝምሮች ልዩ ናቸው
@hanaayalewkehaliw9191
@hanaayalewkehaliw9191 5 жыл бұрын
ሰርፀ የማከብርህ ታላቅሰው እናመሰግናለን 💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 5 жыл бұрын
እማዬ ተዋህዶን እግዚአብሔር ይጠብቅ አሜን
@ሰላምኢትዮጵያዊ
@ሰላምኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ወንድማችንን ።
@birhn7948
@birhn7948 5 жыл бұрын
ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን 🙏🙏🙏 ✝💒✝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌿🌹🍀💝💝💝 ቃለህይወት ያሰማሊን መንግሰት ሰማያት ያዋርስሊን እግዚአብሔር ፀጋው ጨምሮ ያብዛሊህ ኣሜንንን 🙏
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 3 жыл бұрын
መልካምነት ባለሁለት ስለት ያለው መሆን ምንኛ ደስ ይላል ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የተባረከ ወላጅ ቤተሰብ አሳዳጊ ለሀገር ለወገን የሚጠቅም የሚተርፍ ልጅ ተባረክ ዘመንን ያርዝመው
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 жыл бұрын
ጸጋዉን ያብዛልህ የቅዱሥ ያሬድ በረከት እረደኤት ይጠርብን ደሥ የሚል አገላለጽ በርቱልን
@ቲነኝየእማናፈቂቲነኝየእማ
@ቲነኝየእማናፈቂቲነኝየእማ 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ሰረፀየ ደግሞ አተነም እንዳይዎስዱብን በቤቱ ያፅናህ ወድማችን
@ወለተሐና-ኈ9ሰ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ 5 жыл бұрын
አይ ይህ ትክክለኛ በግ ነው። መጓተት አይችሉም
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 5 жыл бұрын
ቃለ ሕወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 5 жыл бұрын
ሰርፀዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ኢትዬጵያሀገሪ
@ኢትዬጵያሀገሪ 5 жыл бұрын
እውነት ነው ሰርፅዬ አንዳንድ መዝሙሮች ዘፈን ይበልጣቸዋል ምንዳዬ መዝሙርህ ከትውልድ ትውልድ ይሻገራል አሁንም ፅጋውን ያብዛልህ
@kokobeademaw2462
@kokobeademaw2462 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር በቤቱ ያኑርህ ወንድማችን ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን
@Selameta912
@Selameta912 5 жыл бұрын
👌👌👏🏼👏🏼👏🏼ምርጥ ትንታኔ ወንድማችን ተባረክ
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 5 жыл бұрын
" ጥዑም ለጒርዔየ ነገረ ቃልከ ፤ ይጥዕመኒ እምአስካለ ወይን ። "
@bisratabebe3363
@bisratabebe3363 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት፡ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በተዋህዶ ስም ቁጭ ብለን ገና ብዙ ያላወቅነው ምስጢር እንዳለ እያየን ነው እግዚአብሄር ልቦናችንን ይመልስልን።
@user-cs3km5fv3d
@user-cs3km5fv3d 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሠማ
@kiyaadugna2823
@kiyaadugna2823 5 жыл бұрын
በጣም የምውድህና ያማከብርክ ውዱ ወንድማችን ሰርፀ ፍሬስብሀት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋ ይስጥህ ውንድማችን ምህርት ለኢትዮጵያ 🙌🙌🙌🙌
@hanatakele5996
@hanatakele5996 5 жыл бұрын
ማህቶቶች ያቆይልን እንዲህ ነብስ ያለው ነገር ማቅረብ ይልመድባችሁ እናት ቤተክርስቲያን ብዙ ልታቀርበው የምትችለው ማእድ ሞልቷት መሶቧግን ባዶ ነው እንደሰርጸ ያሉትን ልበሙሉዎች ደግሞ ያብዛልን!!
@birukshuku8900
@birukshuku8900 5 жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉትን ያብዛልን እውቀት እንደዚህ ነው ሀገራችን የማንም መናፍቅ ከሚበላት ወደ ፊት ውጡና አስተምሩልን። ከልቤ ተደስቻለሁ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንዳለው ልቤ ምነው ባላቋረጥከው ዜማውን ብዬ ተመኘው እግዚአብሔር ይስጥልን ሰረጸዬ
@Bነኝየድግልማርያምልጂ
@Bነኝየድግልማርያምልጂ 5 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሠማልን ወድማችን ፀገውን ያብዛልህ
@surafelamare5641
@surafelamare5641 5 жыл бұрын
ደሥ ሥትል እድግ በል ጠንክር በርታልን ።
@amilamil1889
@amilamil1889 5 жыл бұрын
ቃለህይዋት ያሠማልን። ለምን ሰርጸ አያገለግልም በስብከት በመዝሙር ሰተሚነት አለው ተሰጦ አለው ብዙ የጠፍ መናፍቃን። ይመለሳሉ
@sabatadesse3360
@sabatadesse3360 5 жыл бұрын
I’m very blessed to be Orthodox Tewahedo Please brother in the name of God come answer teach us at St Gabriel church Seattle WA God bless you
@ማራኪአስራተማርያም-ቘ2ጨ
@ማራኪአስራተማርያም-ቘ2ጨ 5 жыл бұрын
*_በእውነት ለሁላችሁም_*_ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ በቤቱ በቃሉ ያፅናን አሜን አሜን አሜን_
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 жыл бұрын
ወንድሜ ሰርፀ እድሜና ጤና ይስጥህ
@AbeloB
@AbeloB Жыл бұрын
ሰርፀ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@haiat1892
@haiat1892 3 жыл бұрын
ቃለህወይት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን
@fasikadejeneademasi3070
@fasikadejeneademasi3070 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ አማኑኤል🙌🙏💚💛❤
@emebetdebele2908
@emebetdebele2908 5 жыл бұрын
እናንተን እናንተን ያፈራ እግዚአብሔር ይመስገን ተተኪ ያብጅልኝ
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 5 жыл бұрын
አንደኛ የምር እናመሰግናለን የሚገርም ትምህርት ነው #እንጨት ይለቅም ነበር #ውኃ ይቀዳ ነበር ያለችው እኮ ጰነጠጠች እኮ እኛም ልብ ይስጣት ብለን አዝነናል
@birukmoges2325
@birukmoges2325 5 жыл бұрын
ሰርፀ ይሄን እውቀት በክህነት ቢደገፍ ቤተመቅደስ ብንሰማው
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን
@tarikumamo5584
@tarikumamo5584 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ 5 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ከጠላት ዐይን ይሰውርስህእናመሰግናለን
@እንዴትምብሎእሄስቀንባለፈ
@እንዴትምብሎእሄስቀንባለፈ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ያደርከኝ አምላክ ተዋህዶነት መመርጥ ብቻ ነው ::
@birhandessie3129
@birhandessie3129 5 жыл бұрын
God bless you and bless Ethiopia orthodox
@zenebeshzenebesh2916
@zenebeshzenebesh2916 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን እውነት የያሬድ ዜማ ስታዜም እሄን ኣለም ያስንቃል ኣምላኬ ሆይ በፍፁም ልባችና ነፍስችን ኣንተ መንገድ እንድንጓዝ ህልናችን ሰብስብልን ኣስተዋይ ልቦና ስጠን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@wendwosenhailu2493
@wendwosenhailu2493 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 5 жыл бұрын
ስምን መላእክት ያወጡታል የተባለው በምክንያት ነው!!! ሠርፀ ፍሬስብሀት አንተን አለማድነቅና ባንተ አለመደመም አይቻልም #እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ☝🙏
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን
@soligodislove4285
@soligodislove4285 5 жыл бұрын
May God bless Ethiopian &popele Amen thank you bro #orthodox towahedo forever &ever Amen
@maledachekol6594
@maledachekol6594 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንክህን ሁሉ ይባርክልህ
@frenfriki
@frenfriki 5 жыл бұрын
WE need many more lectures like this thank you mahtot
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 5 жыл бұрын
እውነት ነው የያሬድ መዝሙሮች እጅም በጣም በሰሜት ረጋ ያለ የእግዚአብሔር ፀጋ በፍቀር እናዳምጣል በተለይ የቆዩ መዝሙር እና በአሁን ወከት የሚዘመሩት መዝሙሮችን ሰንመለከት በርግጥ ሁሉም አይደለም ከቆዩ መዝሙር ጋር አይገናኝም ። እንዲ ያሉ ሊቃውንት ያብዛልን እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላም ያምጣል ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@hermela6299
@hermela6299 5 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን💚💚💛💛❤❤
@እግዚያብሔርንየማያውቁየእ
@እግዚያብሔርንየማያውቁየእ 5 жыл бұрын
የቃል ህይወት ያሰማልን
@tadeletekeba13
@tadeletekeba13 5 жыл бұрын
ቃለ ሕወት ያሰማልህ እመቤታችን ትጠብቅህ
@እግዚአብሔርመሻገርነወእግ
@እግዚአብሔርመሻገርነወእግ 5 жыл бұрын
ቃለህውት ያሠማልን
@blenalex81
@blenalex81 5 жыл бұрын
Just woooooow couldn’t find the word how I thank you 🙏 God bless you
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 5 жыл бұрын
May God bless you more our brother!
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kaleyot yasemalen mamerachen orthodox tewahedo lezelalem tenure Ethiopian kifu ayinkat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@laketana7060
@laketana7060 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 💚💛❤️
@YizzetLabs
@YizzetLabs 5 жыл бұрын
አባታችን ገና ስሙ በአለም ይነገራል።
@ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
@ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abelo21
@abelo21 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@frehiyewotabera3691
@frehiyewotabera3691 5 жыл бұрын
ሳር ቅጠሉ ንቃ ተዋህዶ ያልፈካ ብዙ አበባ እንዳላት ። ምሳሌ ሰረፀ ........!
@ሜሮንደረጄ
@ሜሮንደረጄ 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏⛪⛪💕💕💕
@emutyu7395
@emutyu7395 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen Kale. Hiwote. ySemlne.
@saraslihom2243
@saraslihom2243 2 жыл бұрын
እምነት ከውቀት ጋር እንዳት ያምራል ቃለይወት ያሰማለን
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 5 жыл бұрын
**ሠርፀ ፍሬስብሃት👉 እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ**
@dershayegmichael70
@dershayegmichael70 4 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ -ተሜ
@dershayegmichael70
@dershayegmichael70 4 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ -ተሜ
@shewit1307
@shewit1307 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 5 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን
@shamilaaberare2257
@shamilaaberare2257 5 жыл бұрын
ቀለ ህይወት የሰማልን
@yeshibekele1370
@yeshibekele1370 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏽
@elfneshalemu8588
@elfneshalemu8588 5 жыл бұрын
Kale hiyote yasemalen Ameen Ameen Ameen
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 5 жыл бұрын
አቤቱበቃበንአምላኬ።ላገራችንሰላሙንስጠን
@wgag8923
@wgag8923 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 5 жыл бұрын
አርቲስቶች ናቸው እማስደቡን እርቃኖች
@semeneshmuleyesemeneshmule291
@semeneshmuleyesemeneshmule291 5 жыл бұрын
በቅዱስ ያሬድ ስም የሚሰየሙ ብዙ ስራዎች ይሰራሉ ብየ ተስፋ አደርጋለዉ
@alemshetgebrewold1543
@alemshetgebrewold1543 4 жыл бұрын
Ezger yibarkeh...mesmat berasu mebarek new
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
ቃል፡ህይወት፡ያሰማልን
@ተምሳሌትYouTube
@ተምሳሌትYouTube 5 жыл бұрын
ሠላም የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉ❤🙏 የተለያዩ መንፈሳዊ ነገሮችን ታገኛላችሁ❤
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
መምህር ኢዮብ ይመኑ አትጨነቁ ማቴ 6 ፥ 26
51:09
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 1,1 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН