አፀደማርያም ያረጋል በምርጥ ብቃቷ መድረኩን አድምቃዋለች

  Рет қаралды 67,673

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#FANA_LAMROT #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ

Пікірлер: 59
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ይታደሉታል ድምፅ እንደ አፀደማሪያም ትዘፍነዋለች አይገልፃትም ድምፅ 100% መድረክ አየያዝ 100% የሠወን ልብ ፀጥ አድርጎ በሠመመን የሚያንሠፈሥፍ ልዩ ተስጥኦ WOW ገዥ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
@congrahorizon1632
@congrahorizon1632 Жыл бұрын
ቆንጆ ስርቅርቅ ድምፅ ❤❤ የፍናዋ ኮከብ በርች አንደኛ ነው
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 22 күн бұрын
የት ጠፋክ ግን😢
@congrahorizon1632
@congrahorizon1632 19 күн бұрын
@@hiwetbehayilu5678 አለሁ ሰላም ነው
@congrahorizon1632
@congrahorizon1632 15 күн бұрын
@@hiwetbehayilu5678 አለሁ ሰላም ነው
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
ትክክለኛ ዳኝነት የሚዳኙ ብሌንየ እና ክሩኬ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከከፍታ ላይ ከፍታን ይስጣችሁ ልጅ ይውጣላችሁ ሁሌም ይመርባችሁ ተባረኩ አንተ አቤል ግን ልቦና ይስጥህ ለአንተ እኔ አፈርኩኝ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Жыл бұрын
በጣም ምቀኛ ነው
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
@@yordihagos2890 ምቀኛ እራሱ እይገልፀውም ይህ መናጢ
@fevendemeke4997
@fevendemeke4997 Жыл бұрын
enem btam yanadadedagal daga bayhon arif nbr seyasetala
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 Жыл бұрын
አቤል ትክክል አይደለህም 😂
@ferhanyimer
@ferhanyimer Жыл бұрын
እንቺ የውብ ድምፅ ባለቤት ዋው ባንቺና በቴድሮስ ምክኒያት ነበር ፋናን የማየው ዛሬ ግን ባንቺ ብደሰትም በቴዲ ዳኞች በተለይ ብሩኬ አሳዝኖኛል ምንም ማድረግ አለመቻል ደሞ የበለጥ ያናዳል ቴዲን በጣም በብዙ ጠብቀነው ነበር ኡፍፍፍፍፍ በየ ቪድዮው እየሄድኩ መኮመት ብቻ 😂 ብሩኬ ግን ዛሬ ሙድህን የከነተው ነገር አለ እኔ እማውቅህ ሌላው ቢቀር ልጆቹን ባስተያየትህ ትሪት ስታደርጋቸው ነው ዛሬ ግን የሆነ ክፉ ብሩክን አሳየከን ንደትህንም ተወጣህበት
@Christian2425.
@Christian2425. Жыл бұрын
Wow ጀግኒት ምርጥ ድምፅ በርቺ
@workamba6033
@workamba6033 Жыл бұрын
ድክም ብሎኝ ለመነሳት ተቸግሬ ቲክታክ ስገባ እየውናናና ስሰማ እንዴት ከንቅልፌ እንደነቃሁ ብታይ ደስታየን ❤❤❤❤
@alemtlahun5542
@alemtlahun5542 Жыл бұрын
በጣም አንደኛ ነሽ አቤልን ስለምትበልጭው ነው ነው
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
ተስማምቻለው
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
ደጋገምኩት እንደው ቆይ ምን ይወጣለታል ኧረ ወርቅ ነሽ አፂቲ አይ አቤል ጐሽ ጐሽ ሲሉት ኈሽ ሆኖ መጣ
@minelove3
@minelove3 Жыл бұрын
አፀድየ የዲቲዋ 🥰🥰በጣም ልዩ ተሰጥኦ ያለሽ ልጅ ነሽ😍😍 በርች 👍👍 አንደኛ👏👏 የኔ ቆንጆ መልካም እድል😍😍😍 🥇🥇🥇🥇🥇❤💛❤💛❤❤❤❤❤❤
@zadzad3557
@zadzad3557 Жыл бұрын
አቤል ከዚች ልጅ እጅክን አንሳ እባክህ
@fevendemeke4997
@fevendemeke4997 Жыл бұрын
ara Mane yengarew
@AliAli-pi5ef
@AliAli-pi5ef Жыл бұрын
Wowo❤❤❤❤
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Жыл бұрын
አቤል ግን አፀደ ላይ እጅህን አንሣ እሦ ልጅህ ነች ምቀኛ አንተም ዘፋኝ ብለሀል እሦ የአንተ ዳኛ ዳኛ መሆን ነበረባት
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
እኔን ያልገባኝ የአቤል ንግግር ቆይ ምን አስቦ ነው እንዴ ከራሷ ጋር ነው የምዳኛት ማለት ምን ማለት ነው ? ሌላ ተወዳዳሪ የለም ነው ወይስ ?አልገባኝም ልጅቱ አወ ችሎታ አላት በጣም ጎበዝ ናት ነገር ግን ከተወዳዳሪው ጋር እንጅ የዳኝነት ውጤት የሚሰጠው ለተናጥል ነው ወይ አቤል ማስተካከል አለብህ ውድድር ስከሆነ ድረስ ከተወዳዳሪ ጋር ዳኛት ከራስሽ ጋር የምትለው ውጤት የመቀነሻ ስልትህ ነው ምንድን ነው ከአፀደ ጋር ችግርህ
@alemtlahun5542
@alemtlahun5542 Жыл бұрын
እኔም አልገባኝም ምን አስቦ ነው
@saadehmohd8896
@saadehmohd8896 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AbelDemewoz-ig2hc
@AbelDemewoz-ig2hc Жыл бұрын
ይታደሉታል እንጅ እንደዚህ
@workamba6033
@workamba6033 Жыл бұрын
ጀግና እንዴት እንደምወድሽ
@user-in1so8uo4o
@user-in1so8uo4o 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@naeemguddo9686
@naeemguddo9686 Жыл бұрын
❤️❤️❤️👍👍
@haregitugetachew1322
@haregitugetachew1322 Жыл бұрын
የአለምየ ምትክ በጣም እወድሽ አለው መልካሙን እመኝልሻለው
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Жыл бұрын
ሥወድሽ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Жыл бұрын
በጣም አሥታወቀብህ ቅናት
@user-zd2zb7hg3u
@user-zd2zb7hg3u Жыл бұрын
Wow
@bunnabunna8807
@bunnabunna8807 Жыл бұрын
Beautiful gold sound ❤❤❤❤❤❤❤
@niguseatilahun4893
@niguseatilahun4893 Жыл бұрын
የሙዚቃ ምርጫዋ ለኔ ልክ አይደለም
@GailAil-xk9bi
@GailAil-xk9bi Жыл бұрын
bravo Ats3de
@fasikaamare2579
@fasikaamare2579 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ❤
@abiramit7894
@abiramit7894 Жыл бұрын
ውይ ብቃት ❤❤❤
@user-in1so8uo4o
@user-in1so8uo4o 8 ай бұрын
Betam yamral wedA
@globalgottalentafricanfuns2756
@globalgottalentafricanfuns2756 Жыл бұрын
Wow!
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x Жыл бұрын
😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉
@user-mo5fp4wc2r
@user-mo5fp4wc2r Жыл бұрын
❤❤❤❤champion
@getachewtemesgen4055
@getachewtemesgen4055 Жыл бұрын
Ene yemlew fanawech GETACHEW MESFIN yemiraf 6 teweddadariw mn lay nw ahun eski silesu mereja kalachu adrsugn teftobnal betam adnakiw ngn
@user-jt1sw2jb2s
@user-jt1sw2jb2s Жыл бұрын
LM8
@user-vv2rc5nu7h
@user-vv2rc5nu7h Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@engidaaworke8585
@engidaaworke8585 Жыл бұрын
MUZIKAW LEKE AYEDLEM ZAFNU BETAM AREFE NEBRE YATEDA MARIYAM
@azebe858
@azebe858 Жыл бұрын
እንደው ግን አቤል የሚባለው ቆይ ችግርክ ምንድነው እንዴ ልጅቷን አሸማቀቅ ወደዋላ ለማስቀረት ነው እንዴ ዘመድክ አለ ተወዳዳሪ
@alayouteshome3765
@alayouteshome3765 Жыл бұрын
WOW BEKAT
@obsanzenahabtewold3573
@obsanzenahabtewold3573 Жыл бұрын
Rahel Yale ambowha new kerexaxfa mitbelat
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
እሽ እሁን ምን ልትል ነው እሽ ማን ማንን ነው ቀረጣጥፎ የዋጠው
@emuyetadesse1491
@emuyetadesse1491 Жыл бұрын
የአቤልን አስተያየት አትጥሉት በደንብ መቅረፅ ስለሚፈልግ ነው የሆነው ሁኖ ግን ቴዎድሮስ መስተካከል የሚችል ልጅ እንጅ ሚወድቅ አልነበረም ብትችሉ መልሱት የግሌ አስተያዬት ነው
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
የሰ አስተያየት ሳይሆን ሌላ ጎን አለው አፀደን ከሁሉም በላይ መሆኗን ቢያምንም ከራሷ ጋር ነው የምዳኛት ማለት ምን ማለት ነው ውድድር እስከሆነ ድረስ ከተወዳዳሪ ጋር ነው መዳኝት ያለባት ከራሷ ጋር ዳኝቶ የማይመጥናትን ውጤት መስጠት ተገቢ አይደለም በጠሩ ሁናቴ ነበር የተጫወተችው ስልኬን በንዴት ሰብሬው ነበር
@genetbelayhun9623
@genetbelayhun9623 Жыл бұрын
ሱስ ሆንሽብኝ
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
የትየደርሳል የተባለ ዛፍ ቀበሌመቶቆርጠው
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy Жыл бұрын
የተቆረጠው ዛው ይውደቅብሽ ብሽቅ
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn Жыл бұрын
@@solomonassefa-sc9dy😂😂😅
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
እንጥልሽ ይቆረጥ ብጣሻም
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@messaymahari8829
@messaymahari8829 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@tahirmustefa332
@tahirmustefa332 Жыл бұрын
❤❤
የአፀደማርያም ያረጋል ብቃት ምን ይባላል!
11:48
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 49 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 33 МЛН
ለየት ባለ ሙዚቃ መድረኩን የተቆጣጠረችው ያለምወርቅ ጀምበሩ
6:09
Balager Media | ባላገር ሚዲያ
Рет қаралды 34 М.
ለትንሳኤ ስለሺ ዳኞች አጨብጭበውለታል
9:44
Fana Television
Рет қаралды 10 М.
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН