አፀደማርያም ያረጋል በአስደናቂነቷ ቀጥላለች

  Рет қаралды 50,149

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና_ላምሮት #fana_lamrot #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ
ፋና ላምሮት ምዕራፍ 14 አፀደማርያም ያረጋል ዙር-1 ሳምንት 3 /fana lamrot season 10 round 1 Atsedemariam Yaregal week 3

Пікірлер: 80
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤
@yasminabubeker1311
@yasminabubeker1311 Жыл бұрын
አሚን
@YontanSofi2530CHA
@YontanSofi2530CHA Жыл бұрын
አቤሎ ዘፈኖችህ ብቻ ሳይሆኑ የምትሠጣቸው አስተያቶች ይለዩብኛል ተባረክ።
@Haylujano
@Haylujano Жыл бұрын
Lik neh
@abyelove2446
@abyelove2446 Жыл бұрын
የአቤል አስተያየት እጅግ ድንቅ ነው። በጣም ትክክለኛ አስተያየቶ ነው። አፀደ ከለሯን ለቃለች። የፍቅርአዲስ ዓይነት አዘፋፈን ያዋጣታል። Thank you Abelo.
@destatsion5740
@destatsion5740 Жыл бұрын
Lm2 የሚገርም ድምፅ ለእኔ 1ኛ ነሽ በሁሉም አዘፋፈንሽ ጎበዝ በርቺ💕
@sabasileshi1961
@sabasileshi1961 Жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ብወደውም መስማት ግን አልፈልግም ምክንያቱም ዘፈኑ ውስጤን ይረብሸኛል።
@AgeraAGERE
@AgeraAGERE Жыл бұрын
የኔ ጎንደሬ ድምፅሽ ኡፍ ይነዝራል 💚💛❤🎶👌
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 Жыл бұрын
Ye Gonder lije endhonch gin tertra neber sigerm 😊😍
@Nabeehath
@Nabeehath Жыл бұрын
እሪጅም እድሜ ለናቶች
@akjulan7084
@akjulan7084 Жыл бұрын
አሚን 🤲🤲🤲
@simretutegegne4646
@simretutegegne4646 Жыл бұрын
ይች ልጅ በዚህ ዕለት ድምጿ የተዘጋ ይመስለኛል። ምንአልባት የጤና መታወክ ካልሆነ በቀረ ባለፈው ከነበራት አቀራረብ ጀምሮ እንከን አልባ ነች። በርች በሉልን!!
@yeworkwuhaasefa5456
@yeworkwuhaasefa5456 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ❤ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጆ ያድርስሽ ተፈጥሮ አድሎሻል ድምፂ አድናቆሽ ነኘ
@AliAli-pi5ef
@AliAli-pi5ef Жыл бұрын
ውውውውወ❤❤❤❤
@MedinaTaddese
@MedinaTaddese Жыл бұрын
አስለቀሽኝ😢 በጣም ጎበዝ ነሽ❤
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እናት ❤❤❤❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
የመድረክ አየያዝሽ የሚገርም ነው ትንሽ ድምፅሽ,የተጎዳ ይመሥላል ጠብቂው በተረፈ ድንቅ ነሽ amazing 🙏🙏🙏🙏
@amelebirehanu1422
@amelebirehanu1422 Жыл бұрын
ወይ አሰተያዬተ ወይ😢😅😅
@danielendale6894
@danielendale6894 Жыл бұрын
በሰማሁት ቁጥር እምባ እየተናነቀኝ ምሰማው ነገርስ❤❤❤❤
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
የእውነት ሁሌም ድንቅ ነሽ
@haregewoinalemu7907
@haregewoinalemu7907 Жыл бұрын
ኧረ አቤል ምን አይነት አስተያየት ነው ? በጣም ቆንጆ ምርጫ ነው በርች የእኔ ቆንጆ ❤❤❤
@yirgalemzeleke5959
@yirgalemzeleke5959 Жыл бұрын
10000000000000000000000000000000000 you are nember 1 berhe.
@EmbateAlemu
@EmbateAlemu Жыл бұрын
ከብር ለእኖቾች ጎበዝ
@galaxyhuawei6665
@galaxyhuawei6665 Жыл бұрын
Wow
@azebe858
@azebe858 Жыл бұрын
አቤል አንተን የሚበልጥ ተወዳዳ ሲመጣ አትወድም ችግር አለብክ የያለም ወርቅ ምትክ ናት
@almaze214
@almaze214 Жыл бұрын
የምር አለቀስኩ አደራ ፈጣሪ የናቴን ነገር
@mihretumollaenyew6271
@mihretumollaenyew6271 Жыл бұрын
proud of you!!
@fasikaamare2579
@fasikaamare2579 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eldatube7815
@eldatube7815 Жыл бұрын
❤❤❤
@ashagremequanit9826
@ashagremequanit9826 Жыл бұрын
በጣም ድምፅ አንደኛ የምር ቀጥይበት አፀደ ማሪያም
@biniyameshetu3396
@biniyameshetu3396 Жыл бұрын
እናት እናት ሀገሬ እናቴቴቴ ኑሩልን ክብራችን ናችሁ
@TarekegniKifle
@TarekegniKifle Жыл бұрын
ዋውውው ❤
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
ዋው አፁ የተለየሽ ነሽ ዋው
@galaxyhuawei6665
@galaxyhuawei6665 Жыл бұрын
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
አለባበሷ ደግሞ❤❤❤
@molomolo7576
@molomolo7576 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
🌷🌺🌸👏👏🙏
@Haylujano
@Haylujano Жыл бұрын
ትክክለኛ ዳኝነት የሚዳኘው አቤል ብቻ ነው ክበርልኝ አቤላ 👏👏👏
@Sofi-tj7un
@Sofi-tj7un Жыл бұрын
ልክ ነህ
@SeidAdem-q2n
@SeidAdem-q2n Жыл бұрын
የኔ ድምፀምርዋ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Жыл бұрын
እግዝአብሔርን ድምፅሽ wow new
@mengistuhabtamu4469
@mengistuhabtamu4469 Жыл бұрын
It is a very good choice
@abdumunir2616
@abdumunir2616 11 ай бұрын
የሚዘጋጋው ድምፇ ውበት ሰጥቷል በዛ ላይ የምታለቅስ እንባ ያነቃት ትመስላላች አሪፍ ምርጫ ነው
@selamabebaw4885
@selamabebaw4885 Жыл бұрын
Yne wd berch ayzoshe❤❤❤❤
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
አፁየ ውድድድድድድ
@alemtlahun5542
@alemtlahun5542 Жыл бұрын
ምርጥ ነሽ
@zizoman7671
@zizoman7671 Жыл бұрын
#1👋👋👋👋👋👋👋
@MetiA-y7z
@MetiA-y7z Жыл бұрын
በርች አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@abrhamyeshebelay-nt7yi
@abrhamyeshebelay-nt7yi Жыл бұрын
Wow andeguia neshe
@YonasAsmamaw-bh8il
@YonasAsmamaw-bh8il Жыл бұрын
ዋው ብቻ ምን አማራጭ አለን
@reduhabsawit
@reduhabsawit Жыл бұрын
በዚህ ድምፅሽ የአሰፋ ደባልቄ ብትጫወቺ ጥሩ ነበር
@tesfayemeless4516
@tesfayemeless4516 Жыл бұрын
ማይደፈሩ ሚመስሉ ሙዚቃወችን ነው ምትጫወችው እና በተለይ የተለየ ክብር አለው ድምፅሽ ጠብቂው እማማየ በተረፈ ምንም እንከን አይወጣልሽም በእርግጠኝነት የዚህ ዙር ብቻ ሳይሆን የአሸናፊወች አሸናፊም አንች ነሽ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 Жыл бұрын
Lm2 batam gobazi❤❤
@tesfayeabebe-i3b
@tesfayeabebe-i3b Жыл бұрын
ጀግኒት
@yewubneshmoti9112
@yewubneshmoti9112 Жыл бұрын
ትክክለኛ ዳኝነት የሚዳኘው አቤል ብቻ ነው ክበርልኝ አቤላ የምትሠጣቸው አስተያቶች ይለዩብኛል
@NonfifiNonfifi
@NonfifiNonfifi Жыл бұрын
ይች ልጅ ትናፍቀ ጀመረ
@BMT368
@BMT368 Жыл бұрын
best performas sister❤❤❤
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔እናት ባትሞት
@tigistasrat3382
@tigistasrat3382 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@ayelignmengesha4454
@ayelignmengesha4454 Жыл бұрын
I am with Abel, the song has not satisfied us today despite her musical skills.
@ekima-k2d
@ekima-k2d Жыл бұрын
ለማዬ አድርሱል
@mulumulu9234
@mulumulu9234 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yonaszeleke377
@yonaszeleke377 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yasminabubeker1311
@yasminabubeker1311 Жыл бұрын
አረ አቤል ፊትህ ክፍተው
@betiteklehaimanot9280
@betiteklehaimanot9280 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢አደራ አደራ እሙየ እናቴ አደራ ጠብቃት አደራ ወይኔ እናቴ ኣሳይሽ ስደት ናፍቆት ገደል
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ሄደሽ እይ እናትሽን
@betiteklehaimanot9280
@betiteklehaimanot9280 Жыл бұрын
@@seblewengel2843እሺ የኔ እህት
@eshetsol4204
@eshetsol4204 Жыл бұрын
አምላክ በሰላም ያገናኛቹ።
@betiteklehaimanot9280
@betiteklehaimanot9280 Жыл бұрын
​@@eshetsol4204ኣሜን 15 አመት ነው ጠና ደሞ የላትም ለናት ሙዚቃ ስሰማ አለቅሳለው 🥺🥺🥺ሁሉም ጊዜ ስደት ብዙ ስቃይ አለፍኩት
@saditube8617
@saditube8617 Жыл бұрын
የኔ ናት ሚስጥሪ አደሪ አምላኪ እዳትገለኝ ለናቴ ሳልሆን
@mulumulu9234
@mulumulu9234 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@endalkadiss5409
@endalkadiss5409 Жыл бұрын
Lm2
@YonasGcherkos
@YonasGcherkos 9 ай бұрын
Ar hihiwot tezeriyalesh andegna
@EnkoynatAlelgn-dg3bk
@EnkoynatAlelgn-dg3bk Жыл бұрын
ውይይይ አቤል ግን ምንድን ነው ችግርህ ???ሁሌም ነገቲቭ
@wogderesejigu4477
@wogderesejigu4477 Жыл бұрын
Ye teqemew eko setetuwan endetastekakel gubzenawan endtqetl eji asede selehonech bcha liyamogsat aydelem
@AleMen-h4h
@AleMen-h4h Жыл бұрын
Lm2atedmariym yregal telyalesh
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
ከምር ምርጫሽን በጣም ወድጀዋለው ድምፅሽ አይወራም የተለየ ነው አየር ሲቀዘቅዝ አይስማማሽም ግን ይሄንን ተቋቁመሽ መስራትሽ የሚገርም ነው
@abdunasirseid
@abdunasirseid 2 ай бұрын
Yihen zefen yemitelaw ye enat nafikot hod yemiasibesew bicha new....min lemalet felige new sile enat ketezefenut wust mirtu yihe new rejim edime le enatochachin
@kirubelbirara3977
@kirubelbirara3977 Жыл бұрын
የሚግርም ድምጽን ያለሽ
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 463 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 463 М.