አድማሱ ከበደ (የኔ) ቢጫ ወባ ሻንጣውን ሸከፈ / አስቂኝ ጨዋታ

  Рет қаралды 11,112

Emisho ኤሚሾ

Emisho ኤሚሾ

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@abiyoni
@abiyoni 3 күн бұрын
በጣም ያስጠላል የዋህነቱን ተጠቅመህ በተደጋጋሚ በየሚዲያው እያቀረብክ ትቀልድበታለህ ነውር ነው አንተ እራሱ ከሱ ትብሳለህ ሌላ እንግዳ የማግኘት አቅም ስለለህ ነው እሱን እያቀረብክ ሙድ የምትይዘው ካቀረብከውም የዋህነቱን ሳይሆን የሰውነት ክብሩን ጠብቀህ ጠይቅ
@selamethiopiaEthiopia
@selamethiopiaEthiopia 2 күн бұрын
ለሱ አዝነህ ይመስል አትለፍልፍ እነሱ ጎደኛሞች ናቸው ይተዋወቃሉ አታሽቃብጥ ፈስ ከለር
@eatchill
@eatchill 9 сағат бұрын
​@@selamethiopiaEthiopia ጓደኛ፡ስለሆነ፡እና፡ስለሚተዋወቁ፡ሚዲያ፡ላይ፡አምጥቶ፡ሙድ፡መያዝ፡አለበት፡ማለት፡አይደለም
@7172-o3o
@7172-o3o 8 сағат бұрын
@@selamethiopiaEthiopiaፈስ ከለር🤣😀😃😆🤣😀🤣😃😆🤣😀
@7172-o3o
@7172-o3o 8 сағат бұрын
ባጠቃላይ ደፋር እና ጪስ መውጫ አያጣም አይ እቺ አለም ፈጣሪ ይርዳው ‼️🙏🏽
@AliMuhammed-n6o
@AliMuhammed-n6o 3 күн бұрын
ይህ ሰው ወደ ሙዚቃ ያመጣው ሰው የስራህን ይስጥህ ሀሀሀሀሀሀሀእረ ወየው
@neba1034
@neba1034 3 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ♥
@Sportcorner-24
@Sportcorner-24 Күн бұрын
Antem endezi litakerbln new mereren eko
@teshaleworku4124
@teshaleworku4124 Күн бұрын
ልመናን ስራ አረከው
@zemenetigab2436
@zemenetigab2436 3 күн бұрын
ቆይ ምን አድርግ ነው የምትለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AliMuhammed-n6o
@AliMuhammed-n6o 3 күн бұрын
ሰውየወኮ ለምንም የተፈጠረ አይደለም እረ ወየወ እኔ ሞትኩ
@tedybelachew4359
@tedybelachew4359 Күн бұрын
እባክህ ወንድሜ እሂን ሚስጊን የዳሀ ልጅ አትጫወቱበት ለገንዘብ ብላችሁ ።በጣም ያሳዝናል።።
@usmailyasiin
@usmailyasiin 4 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@teklesesenbettadese3987
@teklesesenbettadese3987 2 күн бұрын
የ ኣባ ዱላ ኢንተርቭው ኖው ያስታዎሰኝ።😂😂😂😂😂😂
@husenaliadem7350
@husenaliadem7350 Күн бұрын
እያመጣህ ሙድለምንትይዝበታለህ ልጁግንቤተሰብየለውምደ ያሳዝናል
@TmAssefa
@TmAssefa 8 сағат бұрын
Part 2 please
@ethway8840
@ethway8840 Күн бұрын
አደከመኝ የኔ ቢጫ ወባ (አድሜ ) ይመችህ ጠያቂውን ምን አድርግ ነው የምትሉት ? ፖለቲካው ሃዛ ያደረገብንን በዚህ ፈታ እንበል እስቲ
@bekaluandargie4316
@bekaluandargie4316 Күн бұрын
habtsh yejhn ystih
@MaregnBalcha
@MaregnBalcha 3 күн бұрын
wow mels fereng
@sintayehuasfaw8365
@sintayehuasfaw8365 4 сағат бұрын
የቃለመጠይቁ ጭብጥ ምንድን ነው
@ዲበኩሉ
@ዲበኩሉ Күн бұрын
የፈረንሳይ ዋና ከተማ ፈረንጅ😂😂😂😂😂😂😂😂
@AliMuhammed-n6o
@AliMuhammed-n6o 3 күн бұрын
ወላሂ ይህ ሰውየ በኢትዮ ሙዚቃ የተጫወት ሰው ቢኖር ይህ ሰው እኔኮ ዘመዲ የለውምደ ግን እረ አላህን ፈሰሩ😂😂😂😂😂
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 3 күн бұрын
ምንድነው አላህን ፈሰሩ
@AliMuhammed-n6o
@AliMuhammed-n6o 2 күн бұрын
@halidnasrdhalidnasrd5586 አላህን ፍሩ ለማለት ነው እየሳኩ ስለነበር ነው ሠላም ነው
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 4 сағат бұрын
እሺ
@DanielWassie
@DanielWassie Күн бұрын
So funny 😁 keep it up buddy!
@hunegnawzemo
@hunegnawzemo Күн бұрын
ያንተን ድፍረት ቢሰጠኝ አብይ ፊት ችግኝ እነቅል ነበር😂
@rasrif1978
@rasrif1978 Күн бұрын
ባልመግባባት የተግባቡ!!
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v Күн бұрын
የአባድላን ኢንተርቪውን ነው ያስታወሰኝ😂😂😂😂😂😂
@abiill22
@abiill22 10 сағат бұрын
ልጁ ምን ሆኖ ነዉ ግን? የድሮ energy የለም ወይ ጨብሶ ነው የገባ:: ያሳዝናል ልጁ ደሞ የሚናገረው ደሞ አንዳነዴ ያስቃል to be honest እኔ አሳዘነኝ በጣም
@samiሳሚ
@samiሳሚ 2 күн бұрын
የሚክሲኮ ዋና ከተማ ካሳንችስ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Atrsaw
@Atrsaw 2 күн бұрын
ኧረ ሀብቴ ይሄን ልጅ ተወው😂😂😂
@AmarAire
@AmarAire Күн бұрын
Ayasekem ante awkek motekal
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 13 сағат бұрын
አሱም እየተጫወተባቹ ነው 😂😂
@MilliTsegay
@MilliTsegay 3 күн бұрын
ጠያቂው አንቺ አሁን አሪፊ መሆንሽ ነው
@binisimeneh-m3q
@binisimeneh-m3q 2 күн бұрын
ግርም የሚለኝ ኮንፊደንሱ😂😂😂
@solomonberhanu2564
@solomonberhanu2564 Күн бұрын
ሲጀምር ቢጫ ወባ ኢትዬጵያ ውስጥ የለም ፋርሲፈረምን ቢጫ ወባ የሚሉት እኮ ነው የማገርመው።
@DaniTube-mr8ey
@DaniTube-mr8ey Күн бұрын
ይሄን ፊት ካየሁት ፊለፊት መቸም አያልፍልኝም ወደፊት አለ😂😂😂
@DawitTadese-v1h
@DawitTadese-v1h 3 күн бұрын
ሊ በላ ይስቃል አሉ አንተ ራሱ ከሱ መች ተሽለህ ነው
@HaileBiru
@HaileBiru 2 күн бұрын
ቁጭ ብለህ ግን የምታየው እነሱን ነው መቼም ካንተ ስለተሻሉ ነው ያየሀቸው በቅናት ማድያት እንዳታወጣ😂😁😂
@BerukAlemayehu-q3s
@BerukAlemayehu-q3s 14 сағат бұрын
ባይ ኪስ ሆነን አታስቁን 😂😂😂
@tedybelachew4359
@tedybelachew4359 Күн бұрын
የህድን ሀገር። ከሱሉልታ ጋር የሚያወዶድር። የኢትዮጵያዊ ደደብ ።በጣም ያሳዝናል በእውነት ።😢😢😢😢😢 መሐይም ደፋር ነው ።
@Bnnbvj
@Bnnbvj Күн бұрын
Kkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂
@nawsamsone1170
@nawsamsone1170 Күн бұрын
አንተ ይህን የመሰለ እዉቀት ለምን በከንቱ ታባክነዋለህ ጠያቂዉ ግን የተመታህ ነህ 😂😂😂😂
@AbulalaAbula
@AbulalaAbula 2 сағат бұрын
ኧረ አስራችሁ አማኑኤል ወይም ፀበል ውሰዱት ሳይለይለት እባካችሁ
@samuelwoldemilchael4834
@samuelwoldemilchael4834 Күн бұрын
🤙👍😂😂😂
@zemenetigab2436
@zemenetigab2436 3 күн бұрын
ወይኔ በላቸው
@MayameluabEndalk
@MayameluabEndalk 3 күн бұрын
አይ ዘንድሮ
@abyelove2446
@abyelove2446 Күн бұрын
ኧረ ግፍ ነው በዚህ ልጅ አትጫወቱበት በልጅ ልጆቻችሁ ይደርሳል።
@mezgebubedagohabte6245
@mezgebubedagohabte6245 Күн бұрын
አንተ ጠያቂው ተብዬው ለካ እንዲህ ሰገጤ ነህ አራዳ ትመስለኝ ነበር ከሱ የባስክ ገገማ ነህ አፈር😊
@דסהירדאו
@דסהירדאו 2 күн бұрын
ሙድ አትያዙበት
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 3 күн бұрын
ቀዌ ነገር ነው እንዴ አላውቅም አያቅም
@abduyimer7878
@abduyimer7878 Күн бұрын
ይሄ ሰውዬ ከሀገር እንዳይወጣ ! ወይ ዜግነቱን ይቀይርልን
@amanuelyacob8167
@amanuelyacob8167 2 күн бұрын
Habte yalmsak challenge ...yimchee
@AsuDagnew
@AsuDagnew 2 күн бұрын
ኧረ ውይይይይይ
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 10 сағат бұрын
ይሄ ቢጫ ወባ አንድ ዘመድ እንኳ የለዉ ዘመድ ባይኖረዉ መካሪ የለዉም አላገጠ ነዉ በራሱ ተላገጠ ሲያስጠላ
@AliMuhammed-n6o
@AliMuhammed-n6o 3 күн бұрын
ያአማራ እርሰ ከተማ በለው
@abyelove2446
@abyelove2446 Күн бұрын
ይቺሜ ቀላል ናት ፋኖ ነዋ
@AliMuhammed-n6o
@AliMuhammed-n6o Күн бұрын
@abyelove2446 ማለት አልገባኝም
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v Күн бұрын
😂😂😂😂😂​@@abyelove2446
@SamsonAbebe-lj2xk
@SamsonAbebe-lj2xk 3 күн бұрын
ከእርሱ አትሻልም እኮ አንተም
@Birukmola-nw5wq
@Birukmola-nw5wq 2 күн бұрын
አንተስ ከማን ትሻላለህ እሱ ከእሱ አይሻልም አንተስ ተጎልተህ እነሱን አደል እንዴ እያየህ ያለህው የወንድ ፔሬዳም
@SintuAlmu
@SintuAlmu 12 сағат бұрын
እሱም ሙድ እያዘ ነው
@Mismitiku
@Mismitiku Күн бұрын
It is not funny not entertaining either .you abused him anyway .
@abduyimer7878
@abduyimer7878 Күн бұрын
ይሄ ሰውዬ ከሀገር እንዳይወጣ ! ወይ ዜግነቱን ይቀይርልን
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 262 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 20 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 105 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 22 МЛН
ደዚ እነ አሌክስ በአዲስ መልክ Live ላይ ተገናኙ!!!
16:05
Wenfit Media- ወንፊት ሚዲያ
Рет қаралды 259
ሐረግ ( ክፍል 29)
35:14
ለዛ
Рет қаралды 232 М.
የማይታመን ድንጋይ የሚበላበት ሀገር ገባሁ Travel to Almaty Abel Birhanu
39:13
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 262 МЛН