ድምፄ እንዴት ተለወጠ? እውነታው ይህ ነው።

  Рет қаралды 143,874

Mube Media ሙቤ ሚዲያ

Mube Media ሙቤ ሚዲያ

Күн бұрын

አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ ክቡራትና ክቡራን ታዳሚዎቻችን እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ።
ውድና የተከበራችሁ የሙቤ ቤተሰቦች ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ለሌሎች ይህን ቻናል ሼር በማድረግ ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሆኑን
የቴሌግራም ግሩፖችን የቀላቀለው👉👉 t.me/MubeMedia
የፌስቡክ ፔጅ ላይክ ያድርጉ
/ posts
የዩቲብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
/ @mubemedia
#ሚዲያ #Mube Media
🔴 ለመጀመሪያ ጊዜ ሚስጥሩን ቤተሰቦቿ ፊት የተናገረቸው ነገር ምን ይሆን • አቤል ብርሃኑ • ነጃህሚዲያ
አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 • ሰበር ዜና ግርማ የሺጥላ • አዳዲስ ፊልሞች • Ethiopia ቲክቶክ • ebstv worldwde • Balageru Tv • orthodox • ማራኪ ወግ • ሐጅ • ግርማ የሺጥላ ተገደለ
አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ 2
ዮኒ ማኛ መሰከረ ሙስሊም ጠልነት አለ | ህፃናቶች እያለቁ ነው yoni manga | seifu on ebs
ጥላዬ ሙሉ ፊልም |Telaye full Amharic movie 2022
ባልታሰበ ሁኔታ የሞተችው ሞዴል እና የመንሱር ጀማል መልዕክት ለዶር አብይ - በስንቱ | seifu on EBS
• ነፀብራቅ ሚዲያ • ሚንበር ቲቪ ምርኩዝ • Eid mubarak - አዲስ ነሺዳ • እንኳን አደረሳችሁ • አዲስ ነሺዳ 2022 • ታጠቅ ሚዲያ
🇺🇸#USA 🇸🇦#saudiarabia 🇦🇪#dubai 🇩🇪#Germany 🇳🇴#norway 🇨🇦#Canada 🇦🇺#Australia
Top insurance in world | insurance companies | Best car insurance
Ethiopian Movie 2022 Full Length Ethoipan Film
mezmur protestant
mezmur maryam
mezmur orthodox eritrea
mezmur orthodox Amharic
ታጠቅ ሚዲያ • Brex habeshawi • አፍሪካ ቲቪ • donkey youtube • ድንቅ ልጆች • Ethiopia viral video • New wollo tube • New Amharic • ነሺዳ Oromo • አዲስ ነሺዳ • መንዙማ • ደሴ • አይመኒታ • Minber
*የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች እና የኦርቶዶክስ መዝሙሮች
nejahtravel • Nejah Media • Minber tube • Fasika Tube
#ተዋወቋት #babi
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopi

Пікірлер: 1 500
@كونفيكون-ج2س
@كونفيكون-ج2س Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ሁሉ ነገሯ ወንድ ነው የምትመስለው ግን በራስ መተማመኗን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ ናት።👏👏👏👏
@habihabi6834
@habihabi6834 Жыл бұрын
እኔ ሚገርመኝ በሌላው አለም ብዙ የወንድ ድምፅ ያላቸው አሉ ለምንድነው የኛ ሰው ላይ የሚገነው በቃ ተዋት ኢሄ የአላህ ስጦታ ነው እሷ ግን ጀግና ናት ለማንም ቦታ አትሰጥም
@X697Infinix
@X697Infinix 3 ай бұрын
ሳህ
@ababashababa4560
@ababashababa4560 2 ай бұрын
የኔ ድምፅ ከተቀየረ 5 አመቴ ነዉ ቤተሰብ ስልክ ሳወራ አላዉቀኝ እያሉ እና አላርጅክ ነዉ እደዚ የሚያደርግ የኛ ሀገር ሰዉ ጀዝባ ነዉ ችግርንም በሽታንም አይረዳም
@بدريهسارج
@بدريهسارج Ай бұрын
ትክክል
@samerasamera4475
@samerasamera4475 Жыл бұрын
አዉእህቴ ትቅረብና በአላሀ ፈጥረት ያሾፈ ሁላ ይፈሩ ግን ሀቢባዬ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ
@MbCx-lj7zmየቡታጅራዋ
@MbCx-lj7zmየቡታጅራዋ 3 ай бұрын
لقد خلقنال إنسان في احسني تقويم ይላል ሱረቱል ቲን ቁጥር 4 ሁሉንም በሚያመር መልኩ የፈጠረው አላህ ነውና በሱ ስራ አትግቡ ባረከላሁ ፊኩም
@SemuNas
@SemuNas Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነዉ የምወድሽ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ 😊😊
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
ያጀማአ አባቷን አሞብኛል ዱአ አርጉልኝ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
አሏህ አፊያ ያድርግልሽ ደሜዋ ❤❤❤
@zulfa7928
@zulfa7928 Жыл бұрын
አላህ አፋያው ይመልሰልህ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ አይዞሽ🙏🙏🙏
@ZinetAdem-c7s
@ZinetAdem-c7s Жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ እህትአለምዋ
@ሀሊመትውሎ
@ሀሊመትውሎ Жыл бұрын
አላሕያሺርልሺእሕቴ❤❤
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ሁሉን ቻይ ነዉ ይሻዉን የሚሰራ ነዉ በአላህ ስራ ገብተን ብዙ እናወራለን አላህን እንፍራ ሀቂቃ
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 3 ай бұрын
የኔ ውድ ድምፅሽም መልክሽም ፈጣሪ ከላይ የሰጠሽ ነው ሌላው የድህነት ጉዳይ ኢትዮጵያ በብዛት የድሀ ልጆች ነን ❤
@Dagi-bx9md
@Dagi-bx9md 3 ай бұрын
በጣም የምትወደድ ናት ከእስላሞች ሁሉ ለየት ያለ ልብ ያላት ብያታለው ምርጥዬዋ ይመችሽ
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ሁሉም ስጦታው ከላይ ነው አብሽሪ ሀቢባዬ😘😘😘😘😘
@hayatasrat7219
@hayatasrat7219 Жыл бұрын
ፈዘቀጸዘ
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 Жыл бұрын
@@hayatasrat7219 ትግረኛኮ አወቂለዉ
@nezihahusin7690
@nezihahusin7690 Жыл бұрын
ሱብሀናላህ ጥራት ይገባህ የፈለከውን የምታደርግ ኔታነህ ይህ ደግሞ ከታአምሮችህ አንዱነው ሙስሊሞች አላህን ፍሩ በአላህ ስራ እመኑ ለምድነው አጀዳ የምሰጡት እና ለማሻማቀቅ መሞከር አላህን እንፍራ መጨረሻችንን አናቅም በኛላይምን እደሚመጣብን
@tubanega3083
@tubanega3083 2 ай бұрын
አላህ ሆይ መጨረሻችን ያሳምረለን ስድት በቃቹ በለን ጥሩ ሪዝቅ ከጥሩ ትዳር በሀገርችን ወፍቅን ጉሉ አሚንንንንንን ላጤዎች😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@الحمدللهعلكلحل-ن4د
@الحمدللهعلكلحل-ن4د Жыл бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ሁሉንም ቻይ ጌታ ነው አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ሀቢባ አላህ ይጠብቅሺ
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
@ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 ай бұрын
እውነት ነው ሰው ነው መልክ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን ፈጣሪን ምን ይፈራ ከሆነ ፈጣሪ ሴትም ጎና ወንድም ፈጣሪ ስጠኝ
@TescoMo-mf6fl
@TescoMo-mf6fl 4 ай бұрын
ድምጿ እንኳን የአላህ ስራ ነው ይቅር ሱብሀን አላህ በስንት አመቷ ነው ትምህርት የጀመረችው በአላህ ጠይቃት
@SumeyamohammedLemu
@SumeyamohammedLemu 4 ай бұрын
Iko
@SumeyamohammedLemu
@SumeyamohammedLemu 4 ай бұрын
14 ameti timirt carasachi
@SleepyAirboat-ei3fh
@SleepyAirboat-ei3fh 2 ай бұрын
እኔም ጥያቄ ነዉ
@neimaali7125
@neimaali7125 Жыл бұрын
ውቤ ሀቢባ እድሜዋን ታሥተካክል እንጂ የማይመሥል ነገር አታውሪ በ14 አመትሽ 8 ክፍል ነው ምትሆኝው አሥተካክይ ወሬውን
@meryem85
@meryem85 Жыл бұрын
ወላሂ አሁንም ሴት መሆኗን አላመንኩም ምኗም ሴት አልመስለኝ አለ ስራህ ድንቅ ነው ጌታዬ ሱብሃነክ
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
አይ ሙቤ ሱብሀነሏህ ይላል አሳከኝ 12አመት ተምራ 14አመቴ ነው አለች በ2አመቷ ነው የገባችው ት/ት
@سميرةافرا
@سميرةافرا Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@kabetube
@kabetube Жыл бұрын
😂😂እኛሀገር እድሜአችንን በትክክልአይናገሩም ለዛነውአናቀውም
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ አቦ የኔም ጥያቄ ነው
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Tamara-k9t
@Tamara-k9t 3 ай бұрын
በዛላይ 3አመት አቋርጣ ሳትወለድ ነው የገባችው??
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 2 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ እትልቅ ቦታ ያድርስሽ
@Eyutube-3rs
@Eyutube-3rs Жыл бұрын
ሲጀምር ሁሉም ነገሩ ወንድ ነው የሚመስለው ግን ይገባን ዘንድ ነው እና የሚሰጠን ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው😊
@NasriyaTilibo
@NasriyaTilibo 2 ай бұрын
ሱባሀናላህ የባስቦርቱ አላባበስ የራሲ ትዛለኝ ክክክክክክ
@TescoMo-mf6fl
@TescoMo-mf6fl 4 ай бұрын
እህቷም ትጠየቅ ግን ማሻላህ
@ውዴማኬ
@ውዴማኬ Жыл бұрын
አይዞሽ እግዜአብሔር ሙሉ ጤነኛነሽ የትም ሰርተሽ ትገቢያለሽ
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 Жыл бұрын
ቲክ ቶክ ላይኮ ወድ መሰለችኝ የኔ ቆጆ አላህ ሁሉ በጁ ነዉ
@weldantube23
@weldantube23 Жыл бұрын
የኔ ዉድ አላህ ቢፋልግናዉ የደራገዉ አብሽሪ❤❤❤❤❤
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ኪያወሎየዋያዉምየፋኖዘር
@ኪያወሎየዋያዉምየፋኖዘር Жыл бұрын
ወላሂ እኔ መቸም አች ብየ ለማወራትም የከብደኛል ሁሉ ነገሯዋ ወድ ነዉ የሚመስለዉ ግን የአላህ ስራ ነዉ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 ай бұрын
መልኩም የወንድ ነው የሚመስለው።አቤት የእግዚአብሔር ስራ።
@shegachomea6775
@shegachomea6775 2 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ የሠጠሽን ስጦታ ተመስገን ብለሽ ተቀበያው
@RaniaUae
@RaniaUae 2 ай бұрын
ማሻአላህ በድንሽም ጠክር ቁርአንም ቅር በድንሽጠክር የሰዉንወሬአትስሚ
@MadinaMadina-w2i
@MadinaMadina-w2i 3 ай бұрын
የኔጀግና ሴት ሰውን አትስሚው ማሻአላህ ጠክሪልኝ አላህ ያግዝሽኡምሪ
@meraimali3090
@meraimali3090 Жыл бұрын
ቆይ ፓስፖርት ስታወጣ 11ክፍል ተማሪ እድሜዋ 14 እንደት በ3አመቷነዉዴ የገባቸዉ እናንተ በታሪኳ ነዉ ያተኮራቹሁት ፍትህ ለድሜዋ
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 Жыл бұрын
Yenem teyake eko naw 18 atansem lezawem geter( gonder
@sofiyaabi8812
@sofiyaabi8812 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 3 ай бұрын
እንኩዋን ሙሉ አካል አሞልቶ፡የፈጠርሺ ን፡፡ሙሉ አካል የለላቸዉም ፈጣሪን ፡ጥዋት ማታ ማመስገን የዘወትር ምኞት ማድርግ አለብን ሰው ስንባል ፈጣሪን ማማርር፡ትልቅ ስህተት ነው የተሰጠንን በፀጋ መቀበል መልመድ ግድ ነው ሰው ሰው ሁኖ መፈፀሩ፡ብቻ በቂ ነው ………
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ይመሰገን እህት አይዞሽ ፣እኔም በጣም ስናደድ ነበር እግዚአብሔር የሰጠህ ተመሰገነ በቻ ፣ራስህ መተማመን
@AsmaReed-d5i
@AsmaReed-d5i 2 ай бұрын
የኔ ውድ አቺ ጀግና ነሽ በራስ መተማመንሽ ሳላደቅ አላልፍም
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 9 ай бұрын
የህክምና ወረቀት አምጪና ለጥፊ በድምፁም በመልክም የሤትነት ሁኔታ የለብሽም ሡብሃነላ አላህ ምን ይሣነዋል ግን የህክምና ወረቀት አምጪና ልቀቂው የእውነት
@sadaethio5900
@sadaethio5900 Жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ ትንሽ አሞያል ዱአ አርጉልኝ ከመዳም ስራ አልቻልኩም
@GenetWende
@GenetWende 2 ай бұрын
ደስ ይላል አብሽር ይመችሽ ሀቢባዬ አዎ ፒስ እህቷምንም ጋብዝልን
@Tube-sd4uh
@Tube-sd4uh Жыл бұрын
ማሻ አላህ ልጅቷ ደስ የምትል ናት😢❤❤❤
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
ኮንፊደንሷ ማሻ አላህ
@ሀሊመትውሎ
@ሀሊመትውሎ Жыл бұрын
አይዋ
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Жыл бұрын
የሆርሞን ጉዳይ ነው! ምን አልባት በሷ ውስጥ የወንድ ሆርሞን ሊበዛ ይችላል: መልኳ ላይም ተፅኖ አድርጓል ። አይዞሽ ችግሩ የሃገራችንን ሰዋች ስታስረጂ መኖርሽ ነው።
@rabinima70
@rabinima70 Жыл бұрын
የአላህ ስራ ድንቅ ነው ብዙ ይሆናል ማይባልን ሁሉ ያደርጋል ❤ግን ብዙ የማያሳምን ነገር አለ
@AmirYoutube732
@AmirYoutube732 Жыл бұрын
እውነት ነው
@ሀሊመትውሎ
@ሀሊመትውሎ Жыл бұрын
ትክክል❤❤❤❤
@sojoo4461
@sojoo4461 Ай бұрын
እንደ ሴትልጅ አለባበሰ ለምን አትለብሸም ሰልብሸሸም ሂጃብሸን አሰተካክይ ሀረካትሸንም ለንደሴት አሰተካክይ ሌላው አለህ የሰጠሸ ነው አልሀምዱሊላህ በይ
@ababashababa4560
@ababashababa4560 2 ай бұрын
እዉነት የኔም ድምፅ በቅርብ ነዉ የተቀየረ እህቴን እያወራኋት እህቴን ነዉ የምፈልገዉ ብላኛለች😥😥😥 የአቧራ ጅግር ነዉ አረቦቹ ኬማ የሚባል ቦታ ወስደዉኝ ነዉ የታመምኩ ከዛ ወዲ ድምፄ የወንድ ነዉ የሚመስለዉ እና ከባድ ነዉ ዝበያቸዉ አሳስያ ነዉ ነዉ ያሉኝ😢😢😢😢
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ በርች ሂወት እድህነዉ የኔናት
@ShukriyaNew
@ShukriyaNew 2 ай бұрын
አላህ.አዋቃ.ነዉእና.መጠቅ.አይስፈ.❤❤
@FFbBነኝየአለህበሪያ
@FFbBነኝየአለህበሪያ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔ አለማኩም ያሴም ፍት ያለም ኡኮ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
ፍናፍንት ነክ ምንም ማደባበስ የለም የምን ማሻ አላህ ማሻ አላ ነው እንኳን ድምፅ መልኩም የወንድ ነው
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
ስድቡን ምን አመጣው አፍ ሲከፈት ጪንቅላት ይታያል የወረደ አስተሳስብ ። አላህ የአሻውን ስሪ ነው መቀበል ካቃታችሁ ምንም አትፆፉ ማንም አላስገደዳችሁ ማስተንተኛችሁ አይቀርም ልበል ድናችሁን ተማሩ የዛኔ ወደ የመቀበል ጪንቅላት ይኖራችሃል።
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v 3 ай бұрын
ሱበሃን አላህ ከጊዜ በኃላም ያጋጥማል ማለት ነው
@mesimesi2950
@mesimesi2950 Жыл бұрын
ድምፁ ብቻ አደለም እስቲ ፆታህን አሳይ በቃ 😢😢
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
አረ ምን አይነት ስው አለ አኡዙቢላህ ለእናተ ብላ ትገላለጥ ብልግና ለራሳችሁ የማትፈሩ ሰወች እንደናተ ይመስላችሃል ራቁታችሁን ነው እንደ የምትሄዱት
@DfgAsd-u4s
@DfgAsd-u4s 3 ай бұрын
አረተው አላህን ፍሩ
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 2 ай бұрын
የሴት ዶምጽም ያላቸው አሉ ችግር የለውም ❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ ምንድነውበፈጣሪ ስራ መግባት ልጂትዋ ሴትናኝ አለች ምነው ቀሚስሽን ጉልጠን ካላየን አላቹ በቃ ተፋትዋት አቦ ኤጪ ይደብራል አታሳቁአት በቃ ተዋት😢😢😢😢😢
@salwasaeed6815
@salwasaeed6815 Жыл бұрын
ጾታ መጣራት አለበት በፍጹም አላምንም ወንድ ነህ የምን ሀቢባ ነው ሆ ሰው በተቀየረበት ዘመን ማን ያምናል አይናችን እያየ ማጭበርበር አሏህ ይወቅ ሀቁን
@أمعسمان
@أمعسمان Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ግንንን 14አመትሽ 12ኛ ክፍል ተማሪ የሆንሽው በስንት አመትሽ ትምህርት ቤት ገብተሽ ነው ነው ወይስ በሢምስተር አሳልፈውሽ ቀጥል 21አመት ልጅ ነሽ አሁን 24 ብትይ እንኳን ብትይ እናምንሽ ነበር
@saggasagga9179
@saggasagga9179 2 ай бұрын
አላህነው የሰጣት
@ኡምረያን-ጨ3ኀ
@ኡምረያን-ጨ3ኀ Жыл бұрын
ሴት መሆኖ እድሜዋ ማስረጃ ነው እስከ 12አመት ተምራ ገና 14ናት
@sofiyaabi8812
@sofiyaabi8812 Жыл бұрын
😅😅😅
@حليمهحليمه-ع5غ
@حليمهحليمه-ع5غ Жыл бұрын
አላህ የውፍቅሽ እህቴ መሻአላህ አይወላሂ የዱኒ ብልጪልጪ አይጠቅምም
@ተኪቲ.ከዲር
@ተኪቲ.ከዲር 2 ай бұрын
አላይጠብቅሕ.ሙቤ.የኔወንድም
@MissRahmaa
@MissRahmaa 3 ай бұрын
የፈጠረው ሪስራ ከሖነ መሆን ንይባላል ኮሜቶች መጥፎአተናገሩ🎉🎉🎉
@KMohammad-t7z
@KMohammad-t7z 3 ай бұрын
ማሻአላህ በርችእህቴ የአላህ ፍጥረት ይገርማል ሱባሀናላህ
@demelashgeberemarime9255
@demelashgeberemarime9255 Жыл бұрын
ሐቢባ ይህ የምጠይቅሽ ጥያቄ እዚ እኔ በምኖርበት እብዱ አለም እግዛብሄር የፈጠረላቸውን ፆታ ክደው ወደሌላ ሲሄዱ አንቺ ደግሞ በማነትሽ ሳይሰማሽ መውጣትሽና ማነትሽን መቀበልሽ እግዜር የሰጠሽ ችሎታ ነው:: እና ወደጥያቄዬ ስገባ ባለሽበት ሀገር አንቺ ወንድነሽ አውቀሽ ነው ሴት ነኝ የምትይ ብለው አያስቸግሩሽም ?
@sofiyatube2772
@sofiyatube2772 Жыл бұрын
ሱብሃን አለህ ጡት እረሱ ዬለትም ሁለ ነገርዋ ወንድ ነው ግን እኔ የኔ ዘመን ጀግና ብዬሻለው ለምን በዚህ ዘመን ብዙ አሉ እንደች የሉ ከቤት የመይወጡ እርግማን ኑው ይለሉ ደሞም በሰው ፊት አይወጡም ወደ ሰርጀር ህክምና ይሄዳሉ ግን አልሃምዱልለህ በእስልምና አለህ የሰጠንን ሁሉ መቀበል ነው እውነት ጎበዝ ነሽ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
ምን እሷብቻ አተም አሳከኝ ሙቤ 12 ተምራ እደት 14 አመት ሆኗት ስደት መጣች በ ሁለት አመቷ ነዉደ ትምርት የገባችዉ 😂😂
@neimaali7125
@neimaali7125 Жыл бұрын
አዋ እኔም ያልኩት 12 ክፍል በ18 አመት ነው ሚያልቀው 14 አመት 8 ኛ ክፍል ነች እንጂ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
@@neimaali7125 እኮ ያም በስድስት አመቷ ትምርት ተገባች ነዉ እሷ ባለችዉ ከሆነ በሁለት አመቷ ገብታለች ገና ጡትኳ ሳጥል 😀
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
እሺ እህቴ እኔ ምንም አልልም ቢያስ ግን አክትሽ እደወድ አትሁኚ ፌዝሽም ድምፀሽም ያአላአህ ስራ ነው ግን እባክሽ ብቻ አክትሽ እኛም ወጀል አንግባ😢😢😢😢😢
@tube8393
@tube8393 Жыл бұрын
ሀይባየ የኔዉድ ቆጂየ ነሺ እኮ ሥኬትሺን ያሣአየን ደሞ ሁሉን አታፉጧት በጥያቄ ቀለል ያሉ ጥያቄ ጠይቁ ወመ የተዎከል አለላ ወከፉ ቢላሂ ወኪላ
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 Жыл бұрын
እኔ ግን አሁንም ሴት ብየ አላምንም እንደው ሱብሀን አላህ ልበል አዋቂው አላህ ነው
@rabinima70
@rabinima70 Жыл бұрын
በ3አመቷ አንደኛ ክፍል ገብታ ነው በ14 አመት 12 የምትገባ😂 ኧረስንዋሽ እንኳን እናስተውል
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Жыл бұрын
ወሬ አጥባቂ ባልሰማ እለፊ😂😂
@እናቴሂወቴማርያም
@እናቴሂወቴማርያም Ай бұрын
ሙቀቱ ማርያምን😂😂😂 እኔንም እራሱ ሊደፋኝ ነው
@hayatahemd13
@hayatahemd13 Жыл бұрын
8፡50 እንዴ የዛጊዜ ሰደት ሰትጀምሪ ሰንት አመትሺ ነው 14 ትምህርቴንእሰከ-12ተምሪያለሁ ውጤት መጥቶልኝ ነበር???? አልገባኝም ግን ማሻአላህ
@leylatube7000
@leylatube7000 Жыл бұрын
ሱበሀንአላህ ሁሉም ቻዩ አላህ ነው🎉🎉🎉
@ያአላህባሪያ-ጘ5ኰ
@ያአላህባሪያ-ጘ5ኰ Жыл бұрын
በ14 አመቷ 11ኛ ክፍል ጨርሳ አረብ ሀገር የመሄድ ዝግጅት የማይታመን ነገር
@zolfa1313
@zolfa1313 Жыл бұрын
ሙቤ በድጋሚ እየሳኩ አየሁት ማሻ አላህ
@طيبةحبشي-س6غ
@طيبةحبشي-س6غ 29 күн бұрын
ወላሒእኔግንሴትናትአልልምበምንእንደማምንአላቅም....❤❤ሡበሐንአላሕ..ድምፇቢቀየርመልኳየሤትቅርፅእኮአይደለም....አሑን..በምንስምነዉ..እምትዳረዉ//እሚዳረዉኢላሒአደራሕንከክፉነገርጠብቀኝ..እኔግንበጣምለማመንከበደኝ
@GreenAo3
@GreenAo3 3 ай бұрын
አብሽር ሁልም ያለናው
@EkramSeid1994
@EkramSeid1994 2 ай бұрын
አላምንም ሴት በለመሆኒ
@hawahawa8164
@hawahawa8164 3 ай бұрын
አሳቀችኝ ሀቢባየ😂😂😂😂😂❤❤
@mubemedia
@mubemedia Жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ የሙቤ ቤተሰቦች ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ለሌሎች ይህን ቻናል ሼር በማድረግ ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሆኑን የቴሌግራም ግሩፖችን የቀላቀለው👉👉 t.me/MubeMedia
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
❤🙄🤣🤣🤣
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 3 ай бұрын
ወላሂ ምርጥ ቤተሠቦች አላት አድዘመን የምትባል አገር እናቷ በተለይ ሼጋ ቆጂየ ነች እኔ ከወሎ ከነሡ ሠፈር ነበር የምኖረዉ አግብቼ ሂጀ እና በጣም ምርጥ ቤተሠቦች አሏት እና እናተ አዳድ ሠወች አላህን ፍሩ ወሬ አትደጋግሙ
@sadinaadarling
@sadinaadarling 2 ай бұрын
Er wushey ymin welo new gondere eko new eza nachew
@umuabdullah2783
@umuabdullah2783 Ай бұрын
​@@sadinaadarlingእሷስ ምናለች ታዳ ጎንደሬ እንዴሆነች ነው ያወራችው ይች ትውልዷ ወሎ ነው አግብታ ሂዳ ነው ጎንዴር ያለችው
@umekramtube1478
@umekramtube1478 Жыл бұрын
ማሻላህ ሱብሀን አላህ አላህ ሁሉን ቻይ ሁሉን ፈፃሚ ደስ የሚል ሀቢባ ጀግና የኔ ምርጥ ለሰዎች ቦታ ሳትፀጪ ተፈጥሮሽን ወደሽ ተቀብለሽ በደስታ በመኖርሽ ውድድድ አረኩሽ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔ እህት
@Habiba_habiba_ሀቢባ
@Habiba_habiba_ሀቢባ Жыл бұрын
አሚን ማማየ አመሰግናለሁ
@أمعسمان
@أمعسمان Жыл бұрын
ውዴ አድስ ጀማሪ ነኝ ደምሪኝ ሁቢ
@SadikShawmolo-zi7ll
@SadikShawmolo-zi7ll Жыл бұрын
14አመት 11ክፍል
@argwaabi6189
@argwaabi6189 Жыл бұрын
ዲምፃዋን፡ጋላበባጥሽዉ፡፡አላ🤣🤣🤣😂😂😂🤣😂ፊታዋ፡ዋዲልጅ፡ይማሢለል
@Toiba-hv4tf
@Toiba-hv4tf Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mubemedia
@mubemedia Жыл бұрын
ሀቢባን ሰብስክራይብ አደርጋዋት👇 youtube.com/@Habiba_Mohammed1
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 Жыл бұрын
ሲጀመር ድምፁ ብቻ ሳይሆን መልኳም ሆነ አክቷ ሁሉ ነገሯ ወንድ ነው የምትመሥለው ሱባሀን አላህ
@nardiyabeshalij5412
@nardiyabeshalij5412 Жыл бұрын
እኮ እኔም እንደዛ ነው የሚታዬኝ አክቷ በተለይ እግዚአብሔር ይወቅ ብቸ
@SemiraAwal-or2xx
@SemiraAwal-or2xx 3 ай бұрын
አብሽሪ ውዴ አላህሽን እንዳትለቂ
@Hayat-ff2nu
@Hayat-ff2nu 3 ай бұрын
21
@SaraBarKot
@SaraBarKot 3 ай бұрын
ፅጉርዋን ብታሳድግ እርስስዋን ብትለውጥ ሴት ትመስል ።ነበር
@NejatAsefa-u4s
@NejatAsefa-u4s 3 ай бұрын
በአላህ ስራ አትግቡ
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ Жыл бұрын
ኮመንታሮች በአላህ ስራ አትግቡ አላህ የሻውን ሰሪ ነው
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ዛሬ ጤነኛ ነገ ህመምተኛ ዛሬ ደስተኛ ነገ ሀዘንተኛ ዛሬ ላይ ድህነት ነገ ደግሞ ክብረት ዛሬ ህወት ነገ ደግሞ ሞት አቤት አቤት የዱንያ ፈተና የዱንያ መኣት… እዚያ ቤት ሰርግ ነው ወዲህኛው ለቅሶ ኑ👉 ወደ ቻናሌ ፕሩባይል ተጭናቱ ቁም አዘል ትምህርት ትማራላቹ 👍🌹 💐
@Anshamnsa-yx1rn
@Anshamnsa-yx1rn Жыл бұрын
በ14 አምት ይ 12 ክፈለ ወጤት
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
ሱበሀነላህ ትክክል
@user-hy3wq2fs3l
@user-hy3wq2fs3l Жыл бұрын
ትትትትክክክክልልልልማሬመጨረሻችንንያሣምርልን
@momAyubTube
@momAyubTube Жыл бұрын
​@@Anshamnsa-yx1rn😅😅
@LubabaChane
@LubabaChane 4 ай бұрын
Sah
@sureyakedir2896
@sureyakedir2896 Жыл бұрын
ሀቢባ ድምፅሽ መወፈሩ የአላህ ስራ ነው እኔ ምመክርሽ ሂጃብሸን ወደ ቅንድብሽ ጠጋ አርገሸ ልበሽ
@ሀዩነኝየሀይቋየቤተሠቦቸና
@ሀዩነኝየሀይቋየቤተሠቦቸና 2 ай бұрын
😅😂😂😂😂😂 ትዛዝሽ ጥሩግንፀጉር እራሡ የትአላት
@بنتسعيد-ص7ز
@بنتسعيد-ص7ز 2 ай бұрын
እረ ይኖራታል
@bluewhite3745
@bluewhite3745 Жыл бұрын
የሚገረመው ድምጿ ብቻ አይደለም መልኳም ችምረ ነው እና እደኔ አይነት ድምሰ ነው ሱብሀን አላህ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
አላህ የሻውን ሰሪና ጥበበኛ ነው በአላህ ስራ የምገቡ ሰዎች አላህን ፍሩ እህት ሀቢባ አብሽሪ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጭ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 3 ай бұрын
በጣም
@Yehya838
@Yehya838 Жыл бұрын
ቆይ እሽ ስራው የአላህ ነው ካልን 12 ክፍል የደረሽው በ14 አመቴ አልሽ ይህ ማለት በ2 አመት ነው የገባሸው ውሸት ከዚህ ይጀምራል ጉድ በል ወሎ በ6 አመት ብገቢ እንኳን 12 + 18 ሆነሽ ልብ በሉ 3 አመት አቋርጣ ነበርኮ 😂18+3=21 21+7 28 ማለት ነው 😂😂😂😂😂 ማነው እደኔ ያሰበው
@بّنّتنور-ر3س
@بّنّتنور-ر3س Жыл бұрын
ነገር አታሯሩጡ ነገረኞች
@haymanotmelese2727
@haymanotmelese2727 Жыл бұрын
Enme germognale yaw setoche tikekligna edemea anngreme
@Yehya838
@Yehya838 Жыл бұрын
@@بّنّتنور-ر3س ያሯሩጥሽ አልልሽ ነገር ሆ ታዳ የተናገረችውን ነው በዛላይ ከምትዋሽ እደሌሎቹ የሴት እድሜ አይጠየቅም ብላ አታረፈውም
@بّنّتنور-ر3س
@بّنّتنور-ر3س Жыл бұрын
ሲጀመር ሒሳብ አሳቤ ምን አረገሽ የራሧ እያረረባት የሰው ታማስላለች አሉ እነትና
@Yehya838
@Yehya838 Жыл бұрын
@@بّنّتنور-ر3س እረባክሽ እና አስቡ አልተባልንም እያልሽ ነው እሷኮ የተናገረችውን እሰቡ አለ እኛ ደግሞ ተሳስታ ከሆነ ረስታ ከሆነ እናስታውስ ነው ያልነው ሀቅ ሀቅ ነው ስለዚህ በእውነት ጎን ቁሚ
@iiff3757
@iiff3757 Жыл бұрын
ግንኮ ድምጿ ብቻ ሳይሆን መልኳም ነው ወንድ የሚመስለው ሱብሀን አላህ
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ትከፍሯ ነው ወንድ የምመስለው እጅ እኔ ድምፃ ዉፍርት አይገርመኝም የምሰራባት ሴትዮ ትሷ ይብሳል ድምጿ ውፍርቱ የሷ እዳውም አሪፍ ነው
@kabetube
@kabetube Жыл бұрын
አወወላሂ
@kabetube
@kabetube Жыл бұрын
ግባሯአካባቢ ወድትመስላለይ
@emutube3854
@emutube3854 Жыл бұрын
የወንድ ሆርሞን ሲበዛ ነው አሉ መልክም ይቀይራል አሉ የወንድ ና የሴት ነው በውስጣችን ያለው ሆርሞን አሉ አዲትም በትክቶክ እደዚሄው መልኳም ተቀይሯል
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 Жыл бұрын
Weshetuam yewended naw , wede 12 alfa 14 amete naw eyalche nesent ametua tmhirt beamer naw😂😂😂😂😂😂 yelem be alem lay
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ሀቢባ በግልፅ ማንነትሽን ሳትደብቂ በመናገርሽ ማንነትሽን ሳትቀይሪ እግዚአብሔር በሰጠሽ የሴትነት ፀጋሽን በሰይጣንና በሰው ግፊት እግዚአብሔር የሰጠሽን ይዘሽ በመፅናትሽ እንኮራብሻለን ለብዙዎች ምሳሌ በዚህ በተረገመ ዘመን በምሆንሽ ተባረኪ እግዚአብሔር እውነተኛውን ትዳር የልብሽ የሆነውን ይስጥሽ የኛ ኩራት ኑሪልን እናት አባትሽን እድሜያቸውን ብዙ ዘመን ይጨምርልሽ።
@SusuLove-wu6xi
@SusuLove-wu6xi Жыл бұрын
Yawaki sew asetyayet leknsh wede
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
በትክክክል👍👍👍👍
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Жыл бұрын
በትክክል❤
@ሀሊመትውሎ
@ሀሊመትውሎ Жыл бұрын
በትክክክልእሕት
@selam-lehegera
@selam-lehegera Жыл бұрын
አንተም ተበረክ በጎነት ለራስ ነው አንተም መልካም ወንድ ነህ
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና Жыл бұрын
እኔ እራሱ ውስጤ ሊቀበል አልቻለም እደው ወደአሏሁ ሱበሀነወታአላ ማስጠጋት ነው እጅ ማለቴ የድምፅ ብቻ ሳይሆን ፊዚካሊ ሁሉ የወድ እስታይል ነው ሙቤ አች ሲል ልቤ ይደነግጣል አሏህ ይስቱር በስ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ያረቢ እኔስ ላምን አልቻልኩም ፊዚካሉ እራሱ ወንድ ነው ሚመስለው ሙቤ እንዴት ነህ ልጆችህ ሰላም በልልኝ ሙሳ ናፍቆኛል
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 Жыл бұрын
ወላሂ እኔራሱ😢
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 Жыл бұрын
እኔምማመንአቅቶኛልወላሂ
@add9654
@add9654 Жыл бұрын
እኔም
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
በአላህ ስራ አትግቡ
@VdCv-fg8xn
@VdCv-fg8xn 3 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ የኛ ዉድ ነብይ ሡበሀን አላህ አይቶ ዝም የለምደ መከታተል ከፈለጋችዉ ቤተሠብ ሁኑ ወድ ትመሥሊያለሺ ሤት ወሏሁ አእለም አላህ የሥት ባለቤት ጌታ ነዉ ሁሉን የሚያገለባብጥ የሡዉ ፍጥረት እኮ ነዉ ሁሉም ነገር
@ZeynebZeyneb-ng3ms
@ZeynebZeyneb-ng3ms 3 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
@TaibaTaiba.
@TaibaTaiba. Ай бұрын
ሶሎላሁ አለሂ ወሰለም❤❤🎉🎉
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW 23 күн бұрын
ሰለላሁ❤አለይሂ❤ወሰለም❤❤❤❤
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 Жыл бұрын
ሀቢባዬ ድምፅሽ ቆንጃ ነው አረቦች ሰውተል ጀበሊ ይሉታል ልብናን ውስጥ የተለመደነው ዋናው አክላቅሽ ነው አላህ ይወፍቅሽ እህቴ።
@saedaseid3548
@saedaseid3548 Жыл бұрын
ሷብሀን አላህ
@RahatulQelb
@RahatulQelb Жыл бұрын
14+7=21😂😂መቸም የሴት እድሜ ከሀያ አንድ አይበልጥም ብላችሁ ነው 12ኛ ክፍል ተምራ መታ አሁን ሀያ 21😂
@sumeyaseyed2160
@sumeyaseyed2160 Жыл бұрын
በስንት አመቷ ገብታነው የ12ኛ ክፍል ተማሪ 14አመት😂😂😂
@heuyye5507
@heuyye5507 Жыл бұрын
ስለ እናንተ ማንፈርልጂ አድርጋችሁ ሱባሀን አላህ🙄🙄
@ekiramtube442
@ekiramtube442 Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አረ ተዋት ተፋቷት ካላስ ትኑርበት አላህ የሰጣትን ነገር አልሀምዱሊላሒ ብላ ተቀብላለች የኛ መቀባበል መፈላፈል ምን አስፈለገ
@seaditube7799
@seaditube7799 Жыл бұрын
12ኛ ጨርሰሽ 14 አመት🥴በ2አመቷ ነው ትምህርት ቤት የገባችው😁
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@ሲዱ
@ሲዱ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@tigistshahebo2910
@tigistshahebo2910 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Are Wondi New
@Samri3344
@Samri3344 Жыл бұрын
Kkkk betam ens esu aydelm ygremin
@HayatHayat-pu4kj
@HayatHayat-pu4kj Жыл бұрын
እኮ እኔምእያልኩነበር ቢያንስ በ3ወይም በ4 ነው ት ት የሚገባ
@የሱመያየእናት
@የሱመያየእናት Жыл бұрын
ሱብሀንአላህ አንተ የፈለከውን የምታደረግ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያረብ
@سعادمحمد-ص3ص
@سعادمحمد-ص3ص Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባርከላህ ባርከላሁ ፊኩም ሀቢባ ጀግናዋ ለሰው ቦታ የላት አላህ ይጨምርልሽ
@GhhdGhhd-cn7fu
@GhhdGhhd-cn7fu Жыл бұрын
ግን እኮ ማንኛውም ፍጡር ኩአላህ ነው እንደፈለገው አድርጎ የሚፈጥረን እሱ ነው አልሀምዱሊላህ
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ይህ ሁሉ የአሏህ ተአምር የአሏህ ፅጋ ነው እህቴ ሀቢባየ አብሽሪ ማሬ አሏህ በድንሽ ጠካራ ሷሊህ ሴት አሏህ ያድርግሽ ለሁላችንም አሏህ በድናችን ጠካራዋች ያድርገንን
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ዲምጿ ብቻ ሳይ ሆን መልኳም የወዲነው ምንም እምነት የለኝ ሴት ናትብየ አላምንም ዘመኑም አስተማማኝ አደለም ማመን ይከብዳል
@semutub7343
@semutub7343 Жыл бұрын
እድህ አትበሉ ለአላህ የሚሳነዉ የለም የፈለገዉን በፈለገዉ መልኩ ይፈጥራል
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
ግንኮ ድምፅዋ ሁለነገርዋ ሱብሀን አላህ
@yasinredi1523
@yasinredi1523 Жыл бұрын
ጨርሺዋ ድምፅዋ ሁሉም ነገርዋ ደግሞ ምኗ ለምሳሌ..
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የማደንቅሽ ሁላችንም የደሀ ልጂበን 10የትማረ 1የተማረው ሽንት ቤትእኩል እምናጥበው. በራስሽ ተማምነሽ ሚድያ ላይመውጣትሽ. ለራሱ ጅግና ነሽ❤
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3,3 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 18 МЛН
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 865 М.
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17