KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አብርሽ እና ማርክ ዳኒን ደበደቡት. ከሩታ ራቅ😱😱
22:02
እስከመጨረሻው አብሬህ እሆናለሁ አለችኝ
20:05
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
ድንግል ነሽ ወይ ሀይልዬ አፋጠጣት ❤
Рет қаралды 75,447
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 136 М.
haileye royal
Күн бұрын
Пікірлер: 447
@teddyYouTube-u9p
8 ай бұрын
ማርያምን ሀይልየ ልጅቷ ሀሪፍ ልጅ ናት የምር ማች አድርጋችሗል የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት እስኪ በዚህ የምትስማሙ
@niguswendm
8 ай бұрын
ኧረ አፈር ብላ/ይ ጅል ምን አገባህ
@አዶተናማሪያምአዶተና
8 ай бұрын
😂😂 በየሄድንበት ማጠመሪ ሆነ ስራችን
@MisrachM-zu6kh
8 ай бұрын
yes yixayiqe
@ቃልዬያባቷቅመም
8 ай бұрын
@@አዶተናማሪያምአዶተና በጣም🤔😂🙋👸
@betilovebetilove
7 ай бұрын
ፍቅር ሙጫ ሆነዴ ለዛም ለዛም የሚቀርብና የሚይዝ
@ማሪቱይቱብ
8 ай бұрын
ሀይልየ ተጋቡ ታምራለች
@samsungphonne4379
8 ай бұрын
አይልዬ ይች ልጅ አጥብቀህ ያዝ እንዳታመልጥህ ስረአት የሞላባ ልጅ ነች ማርያምን
@user-woleyewa-tube
8 ай бұрын
ሴት ልጅ ቆንጆ መሆኗን ማወቅ ከፈለክ ከእንቅልፏ ስነቃ እያት ይባላል ስታምር ❤❤❤❤❤
@طيبه-ب5ن
7 ай бұрын
እዉነትብላችኇል
@KidistNigus
8 ай бұрын
ሀይልዬ ራስህን ጠይቅ ሁለተኛ ልብህ እንዳይሰበር እፈራለሁ ቸኩለን የምናረገው ነገር ሊጎዳን ይችላል 😊😊😊
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
8 ай бұрын
ሀይልዬ ማርያምን ምርጥ ልጅ ናት አጥብቀህ ያዛት❤❤
@JohnTeshela-wz4jj
8 ай бұрын
ሀይልዬ ፍቅር ጃመራ ምቱሉት በለክ አሰዩኝ😂
@haileyeroyal2127
8 ай бұрын
በጭራሽ 😄🤣🤣ስሜን አታጥፊ
@tigisit2534
8 ай бұрын
😂😂😂😂
@zanb6852
8 ай бұрын
@@haileyeroyal2127በል አደብቀው
@MHAYYoutube
8 ай бұрын
ውይይይ🎉🎉🎉 ይጀመር በቃ አማሩኝ❤️
@quluceiluu5780
8 ай бұрын
😂😂😂@@haileyeroyal2127
@yerustarafa9939
8 ай бұрын
ስታምር ፈገግታዋ እራሱ በቂ ነው ተጣመሩ❤❤❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
8 ай бұрын
ሃይሕየ ልጂቱ ወርቅ ናት በስመአብ❤❤❤❤
@ShalomMitiku
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ወደንሻል የኔ ቆንጆ ሀይልዬ ደስተኛ ስለሆነ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ጌታን ኡፍፍ ተመስገን ሁሉ ለበጎ ነዉ
@Amazonwill-yt6hd
8 ай бұрын
ይችልጀ❤ ግን ሳቋ ፍገግታዋን ❤ወደድናት እኮ እየ የኛ ነገር
@Mastuyoutube
8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምር❤❤መስፈርቱ ከሀይልየ ጋ ይመሳሰላል ፍጣሪ ቢያጣምራችሁ ደስ ይለኝ ነበር
@fiyzatube2410
8 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ከምትለፊ ለምን ስሜን አጣሪውም ያላት ቃል ተመችቶኛል😅😅😅😅❤❤
@MadinhRr
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ቃልዬያባቷቅመም
8 ай бұрын
በረቱ የምር ታምራላችሑ😍😍🙋😂😂ሀይልየ ሚስጠርሩን አትደብቀን ኡኡኡ😁😁😂
@Seghi123-qs5cp
7 ай бұрын
የኔ. ማር. ስወዳት. እችልጂ. ሀይልዬ. አግባት እና አንድ ላይ ሁኑ. ❤❤❤❤❤❤. ስታምሩ.
@ووتاتغاغ
8 ай бұрын
ወይኔ ልጂቶ ስታምር አጥብቀህ ያዝ❤❤❤❤❤❤
@SaSlam-dk9ev
8 ай бұрын
እች ልጅ 🥰 ደስ ስትል
@Abayenesh21
7 ай бұрын
ከዮሪዲጋ የመሳሰላሉ ልበል🎉❤
@Yemariyam21md
6 ай бұрын
Betam aygermishim esu erasu mnalbat esuwan sle mitmeslew new echin yametat endezi aynet fit ywedal liju kkkk
@JohnTeshela-wz4jj
8 ай бұрын
ሀይልዬ እኛ ብቻ ሰይሆን አንቴም ወደሃታል ልጅቱሃ በጠም ተመችታኛሌች አብራቹሁ ሁኑ ❤
@lubabaseid808
7 ай бұрын
ሴትና ወንድ አንድቤት አድሮ የብቻ ክላስ 😅😅አስተኛሀት አይደል 😅😅አውቀው ለካሜራ ሂጅ ተኝ ሊላ ክላስ 😅
@tilahundaste3201
7 ай бұрын
😅😅😅😅
@amreamre-fw1qt
7 ай бұрын
😅😅😅
@AyalAsnko
6 ай бұрын
😂😂😂
@Tiji21-m2x
6 ай бұрын
😂😂😂😂
@Tesfansh8358
7 ай бұрын
ልጅቷ ዬዋ ነት ደግሞ ፍራቻ አለት ሴት ልጅ ፋለጭ ቆራጭ ስቶን ደስ አይልም ሀይልዬ ከዮርድም እችት>>>>>>❤❤
@ተዋሂዶ
8 ай бұрын
ይቺ ደግሞ ዮርዲን ነው የምመስገው❤❤
@melataskal9201
8 ай бұрын
ሃይልየኤ ልጅቱኡ ታምራለች ጠበቅ ኣርጋት እዳታስከፍት የምር ምርጥ ናት ካተጋ ትሄዳለች ❤❤❤
@FuBi-b8k
8 ай бұрын
ሀይልየ የኔዉዲ ስትል ሰማሁ ልበል👂👈😂😂 ተጣመሩልን ታምራላችሁ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TefeshiDingle-np6wt
7 ай бұрын
ከነቃች ቡሀላ ወንድማችን ትሆናለች ደስ ይላል😂😂😂😂
@TeauadaTseuada
7 ай бұрын
የውነት ወድች በስማም ዮርዲየን የሚተካ ማንም ሴት የለም ከዮርድ ውጭ እዳይሳካልክ እፀልያለን
@MeseretTadela
8 ай бұрын
እኛ ኮሜንታተሮች እኮ እንለያለን የየንን ሁሉ ጠበቅ አርገት አረ ወገን 😂😅
@RHAMAYGATA
7 ай бұрын
😂😂😂❤
@LailaLaila-o9c
7 ай бұрын
ግን ለምንዲነዉ ፍቅር ብለቹ ሰትጨመለቁ የመትገቡት ገብቻ እኮ ክብር ነዉ ተገቡ ተጠቅለሉ ከዘ በሸገር መለለጥ አደጋ አለዉ ፍቅር እየሉ 8 እነ 10 አመት አቀጥለዉ ከዘ መከከዲ ቱቱ እዉነተኘ ፍቅር ገብቸ ዉሲጥ ነዉ የለዉ
@fedilafrid4998
7 ай бұрын
በትክክል
@Mekdi-rp9lf
7 ай бұрын
ስታምር እውነት ሀይልየ እውነት ተጋቡ
@Sossina-qm5bw
8 ай бұрын
አሁን ገባልህ አሪፍ ነው እዳትፋተው የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታ ነው😂😂😂😂😂😂 ተመችታችውኛል
@burthkanburthkan1652
8 ай бұрын
አብሮ አድሮ እሶፉ ላይ ይላል😂😂😂😂😂 ነዉ ሙዙ አይሰራም ነዉ ማን ለመሸወድ ነዉ 😅😅😅😅😅😅
@mamush-d4s
8 ай бұрын
ባ ሃልዬ ባቃ ሁሉም ስት ያምራህል ማላትኖው ስታመሩ damo
@MesiAbebu
7 ай бұрын
ለየብቻ የተኙ አላስመሰሉም😂ካጠገቦ ያለው ትራስ ሰው እደተኛበት ይናገራል እኩ😂አስመሳዬች
@eskdarworku2479
7 ай бұрын
😂😅
@TinsayeTdewos
8 ай бұрын
አረ ሀይልዬ እንደተመልጥ አግበት ጌታን❤❤❤ቆንጅዬ ነት
@Zabiba85
7 ай бұрын
ውይግ አድርጎ ይተኛል እደ፣ስለማላቅ ነው😂😂😂
@GG333Seuu
8 ай бұрын
ሀይለይ ሞኝ አትሁን እዳታመልጥህ ስታምር በዛላይ ጰባዬ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
8 ай бұрын
😂😂😂ሀልዬ ግን አዝግ እኮነህ ዛሬእኮእቤትሽ ትሄጃለሽ ስው እያሳሳቀ ሲነግርሽ እወቂ አላለም😅😅
@shooqshooq6600
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤አደራ አደራ ወንድሜን ይመስላል❤❤❤
@ማያነኝ
8 ай бұрын
የኔ ማር ስወድሽ ተልተሎ ኑልን ሀይልየ❤❤
@ገነትዩቱብ-ገ6የ
8 ай бұрын
አይ አይልዬ አመለጠህ 😂ሚሰጥር አወራህ 🙈እዴትነው አግብቼሸ የምኖረው አላለም😂😂
@Tzta1-m9q
8 ай бұрын
ደስ ስትል የምር ወደድኳት❤❤❤❤❤❤
@m.t882
8 ай бұрын
ከዛስ ምስታረጉ አደራችሁ 😂😂😂😂😂
@SaSlam-dk9ev
8 ай бұрын
እረ እፈሩ 😂😂😂
@zadeayale8799
8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@aishaahmed3968
8 ай бұрын
ይችን ልጅ ሴተኛ አዳሪወች ፊል ላይ ዛሬ አየኋት ልበል 😊
@አርበኛ-ቨ7ተ
8 ай бұрын
አወ ጣፋጮ😂
@HalimaHalima-y1f
7 ай бұрын
እረብዙቦታትሰራለችውደ
@keeranmaran8396
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤ታምራላችሁ ሀይልዬ ተጋቡ❤❤❤❤
@aishaaisha6991
8 ай бұрын
ተጣመሩ በጣምታምራላችሁኮ
@habtetesfaye7017
7 ай бұрын
ግድ የለም እቺን ልጅ ለትዳር ጠይቃት ሁሉንም አሟልቶ የሰጣት ትመስላለች ❤❤
@Sitraoumer
8 ай бұрын
ሀይልየ እዉነት ደሥ የምትል ልጂ
@Edeneye21
8 ай бұрын
ሀይልየ ነቃ በል ❤😂
@KhanKhan-bp6qm
7 ай бұрын
እሯሯሯሯሯሯ ማታ ዬሰራቹ ሰርታቹ ጠዋት በጨዊ ታጥባቹ ትመጣላቹ😂😂😂😂😂❤
@ኢልሀምአብደላ
8 ай бұрын
ውይ ስታምር ገና ዛሬ ማየቴ ነው❤
@f8863-z7k
8 ай бұрын
ሀይልዬ ተጣመሩ በቃ😂ምርጥ ልጅ ናት
@saratadese-bt4lo
8 ай бұрын
ሁለታችሁም ፍቅር ይዟችኋል ተጋቡ😂😂
@እሙወሎየዋ-ዘ5ዠ
7 ай бұрын
ዬርዲን ትመሥላለች ልጅቱ😮
@mulubelete9336
8 ай бұрын
የን ቆንጆ ስታምሪ❤ ሀይልየ አሳልፈህ እንዴቶሰጥ❤
@zadargosha
8 ай бұрын
የኔ ምርጦች ይመቻቹ ❤❤❤❤❤💚💚💚💚
@fatimamuhammad7518
8 ай бұрын
ይቺ ልጂ ግን ቆጂየ ናት
@Fatimaasife
7 ай бұрын
ከዩርዲአበልጥም
@hwaamusa3856
8 ай бұрын
እውኝ እውኝ ትላለች ስታምር የኔ ማርር
@jdhxjzhhs1272
7 ай бұрын
ለሀይልየ ብቶን እደት ደሥ እደሚለኚ ማች ያረጋሉ
@hellenhellen728
8 ай бұрын
ወይኔ ወድልጅግን ጨካኝነው እኔ ሀይልዬ ከዮርዲ ርቆ ሴት ሚቀርብ ቀርቶ ሰላምታ ራሱ ይቀያየራል ብዬ አላስብምነበር😢😢😢😢 በቻ ልጅትን ለማስቀየም አደለም❤❤❤❤❤❤
@kalki4284
8 ай бұрын
ሀይልዋ ምን ጀመርሽ😂😂ያርግልህ❤
@bitewm7998
8 ай бұрын
የስደት እህትቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ❤❤❤ ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤️🙏🙏🙏
@እናትአለሜእወድሻለሁ
6 ай бұрын
የምር ሳሎን ነው ያደርከው ሀይልዬ 😂
@MERETECHWOLDA
7 ай бұрын
ፍቅር ይዞኛል በል በሰላም ነው ያደራችሁት በእንድ ቤት ጦርነት አልተካሄደም ወይ እሲት ኩሽ በልልኝ😂😂
@YemsgenLesu-ud2bm
8 ай бұрын
ሀይልዬ ቆንጅየና ስረአት ያላት ልጅ ናት ማግባት አለበክ
@Abelነኝ
8 ай бұрын
አትጠረጠር ሀይልዬ Double ድግል ነች ተቆፍሮም አየልቅም መርየምን እንዳተመልጥ😂😂
@ShakiraShakira-f6f
7 ай бұрын
Kkkj
@MansurLase
8 ай бұрын
አድረሀበት ለምን ተሰቀየተለክ😅😅😅
@ShakiraShakira-f6f
7 ай бұрын
Hhhhj
@halima7993
7 ай бұрын
የኔ ቀመም ስታምሪ
@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
8 ай бұрын
ኧረ ከነጋ ወዲያ እሶፋላይ ተኝቶ ለየብቻችነዉ ያደርነዉ አለዴ ወንድናሴት አድቤት ለየብቻ እማይሆን ነገር😂😂😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
8 ай бұрын
ምን ማለት ነዉ😢😢
@Cuvic-t4w
6 ай бұрын
የጓደኝነት ጥግ ❤❤❤❤❤
@kerya649
8 ай бұрын
ምርጦቼ ግን እድሜዋ ቢያንስ 22/23 ይሆናታል ኮሜቶች ግን ምን አስባችሁ ነዉ አግባት ተጣመሩ የምትሉት በቃ እናተ ናችሁ የምታጋቡት የምታፋቱት እረ እፈሩ ይደብራል እነሱ ይተዋወቃሉ 🙄በተረፈ እናተ ታምራላችሁ🥰🥰♥️
@mominahussen3844
7 ай бұрын
የመጀመሪያ ሰረት ከቤት ስታድር የመጀመሪያው እካን አላደርችም ይች ግም ወድ ባለበት ማደር የጋጠወጥ ቤተሰብ በግድ ውደደኝ ጉድ
@keeranmaran8396
8 ай бұрын
ወይኔ ካሜራ አማኑ ሳታጎርሱት ምስጊን አሳዘነኝ 😢❤❤
@selamademsung5995
7 ай бұрын
ሀይ ካመንቶች 😂😂 በጣም ታስቃላችሁ
@tajuredi5146
8 ай бұрын
ተጋቡ ሀይልዬ እዳታመልጥህ ንካ አርግላትና የሞቀ ኑሮ ኑሩ
@sara-l6f9t
7 ай бұрын
ለዛ ፍልም የምትሰራዋ ልጅ ከዳጊ ከነዮዮ ጋር😅😂😂
@sharjahshj2209
8 ай бұрын
አረ ለካሜራ ማን አጉሩሱት ምራቅ ይጠል ግን አይደብርም እሱ እየያ ትበለላቹ. ማሸአለህ ቢሉ ግን ለከሜራማን. አጎርሱት. ፍት ለከሜራማን 🎉🎉🎉
@rahmath-jd3fz
8 ай бұрын
ለምን ስሜን አጠሪውም አላለም እውነት ብለሀል ሀይልዬ ምርጫዋ ነክ ቀልጥፍ😅😅😅
@nadewmajor6593
7 ай бұрын
ምድር ላይ ማይቀለድ ጉዳይ ብኖር ፀሎት ነዉ፤ ሕይወት ቀልድ አይደለም፡፡
@ሠላምወለየዋ
8 ай бұрын
ሀይልየ ነጥቆት አችን እደት ነው ወደ ፊት አግብቸ የምቀመጠው ብሗል ተጣመሪ🎉🎉🎉
@Tijye-u3v
6 ай бұрын
Mirxi liji nechi yemiri 💋💋💋💋💋💝💝
@doda9780
8 ай бұрын
አራ ተረጋጉ ክመአንቶች የመጥዉ ሴት ሁሉ አግባ አግባ ትላላችሁ እንድ 😂
@fozyayoutube1140
6 ай бұрын
ሤት መቀያየር አይደብርም
@Acc-n4h
7 ай бұрын
ሀይልየ ተጋብ ደስትላለቺ
@AlemAlem-to8zg
8 ай бұрын
የፍቅር ጥያቃ ሀይልየ
@asyአሲyuotube7338
8 ай бұрын
አብርህ ተኝተህ አደረህ😂😂😂😂
@zinashyilmaa4986
8 ай бұрын
Yene konjoo my sister ❤❤❤🎉🎉
@مكهالخالدي
8 ай бұрын
21አመትሽነዉብየእገምታለሁ❤
@asteraster5214
6 ай бұрын
Ke yoridi gar naw mita merauw😌demo tinafiqanalech😍
@FatumaAdem-b6q
6 ай бұрын
ፍቅር ውሸትነውደ እደቀላል መለያየት
@Furtunatube
8 ай бұрын
ደስ ሲሉ❤
@hayatihayati9170
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ስታምሩ.
@asterzenebe847
8 ай бұрын
ገበታ ክብር ነው እያሳቃችሁ እያወራችሁ አረ ተው ምግብ ላይ ተው ሌላው የቀረባውን ማዕድ አክብሩት መጀመርያ በሥላሴ ስም አማትቡ ሁሉን ነገር ለካሜራ አታድርጉት
@mamamelu79
8 ай бұрын
ሀይልዬ እፁብን ከየትም ብለክ አምጣት
@ethiojeetkunedoclub7246
7 ай бұрын
Benateh fiker stat prank atabza Eshi yselechal kesent ande new prank I think yaselechal endayselechat btam mtamr lij nat kameletecheh dgame videohen alayem
@Berry-g4y
8 ай бұрын
ሀይልየ ጀግና የኔ ጠንካራ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@temesgentesemmaboke9331
7 ай бұрын
አሁን እዝህ ነው ያደረኩት ልትለኝ ባሎና 😂😂
@Td7igxFuzur
7 ай бұрын
😂😂😂😂እርውላሂ ጉድኮ ነው
@FatimaA-hx2cv
8 ай бұрын
ስታምር❤
@SaraNew-fo6je
8 ай бұрын
ወይይይ ግፍህኮ አይልዬ ጠበቅ በዛውም
@Taibah-jp9ik
7 ай бұрын
ፀጉሩ የማን ነው 🤔የሷ ከሆነ 👌ናት
@LailaLaila-o9c
7 ай бұрын
አንዲ ወንዲ እነ አንዲ ሴት በአንዲ ቤት መገኘት መለት ለዲመት ሰንበ ሰቶ አትንክ ጠብቅልኝ እንደመለት ነዉ ኦኦኦኦኦ ጉዲ እኮ ነዉ ምን አይነት ቤተሰብ ብኖርሺ ነዉ የመንም ቤት ሄደሺ እንዲተዲር የምፈቅደዉ
22:02
አብርሽ እና ማርክ ዳኒን ደበደቡት. ከሩታ ራቅ😱😱
Dani Royal
Рет қаралды 181 М.
20:05
እስከመጨረሻው አብሬህ እሆናለሁ አለችኝ
haileye royal
Рет қаралды 58 М.
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
17:03
ሀይልዬ አበደ ማልቀስ ቀረው 🥺
haileye royal
Рет қаралды 14 М.
17:05
ዪርዲ እኔን ወንድነት ይግልሃል አለችኝ 🥺
haileye royal
Рет қаралды 107 М.
11:17
እነ ጆን ዳንኤል ያሉበት ሁኔታ ለመጠየቅ ሄድን😱🥺
Blaki
Рет қаралды 21 М.
21:08
በቀረፃ መሀል አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ
Bezi Royal
Рет қаралды 65 М.
28:32
ረዱ የሚገርም ሰርፕራይዝ አረገቻቸው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 207 М.
20:03
ሀይልዬ እናቴ አጭባርባሪ ናት ራቃት ብላኛለች 😭
haileye royal
Рет қаралды 18 М.
23:55
"ለልጄ ስል ወደ ስድስት ዓመት ሙሉ እንቅልፍ ተኝቼ አላውቅም... ልጄ እስከ ተወሰነ ጊዜ አትሄድም ነበር" ድምፃዊት ለምለም ሀይለሚካኤል//በቅዳሜን ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 291 М.
31:01
ውሀ ላይ በሞተር የማይረሳ ጊዜ አሳለፍን
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 94 М.
16:22
አበደች ዩርዲ 😄
haileye royal
Рет қаралды 214 М.
17:03
ሀይልዬ እርቦኝ የደረሰችልኝ እሳናት አለ
haileye royal
Рет қаралды 31 М.
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН