ድንጋይ ልብ }{ መሳጭ እና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ትረካ ከድንቅ አቀራረብ ጋር }{ --- " ሙሉ ክፍል "

  Рет қаралды 12,228

Seni Stories

Seni Stories

10 ай бұрын

#ሰኒ#ሰኒStories#የጓዳው#ሰባራ#እጠብቅሻለው
ሰኒStories
ድንጋይ ልብ - - በአዲስ ስራዎች በቅርቡ እስክንመለስ በዚ መሳጭ እና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ትረካ ዘና በሉልኝ
" ሙሉ ክፍል "
enjoy my narration and comment your thoughts pls
አሳዲስ እና አስተማሪ ትረካዎችን ወደናንተ እናደርሳለን ሃሳብ አስተያይት ይጠቅመናል እና ጣል ማረግ እንዲሁም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ::
እነዚም እንዳያመልጣችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
----- • የፍቅር አጥር ....... አዲስ ት...
----- • Video
በጥበብ ማዕድ ዘና ፈታ እንዲሁም ቁም ነገር ቀሰም እያረግን ምንማማርበት ቻናሌ ነወ።ሰብስክራይብ በማደረግ ቤተሰብ እንሁን።
ሃሳብ አስተያይት ካላቹ ኮሜንት ላይ ጫር ጫር ማረግ እንዳይረሳ እወዳችኋለው፡፡

Пікірлер: 18
@user-mt6zh1bl3t
@user-mt6zh1bl3t 6 күн бұрын
wowwwwwwwe
@yaredtsige7380
@yaredtsige7380 6 ай бұрын
ዛሬ በምኖርበት ኣገር ልደት ነው( Christmas ) ሲንግል በመሆኔ ልወጣ ኣስቤ ነበር ግን እኔንን ታሪክ መስማት ኢግዚኣብሄር ፈቅዶ ነበር መሰለኝ ሳልወጣ ቤት ዋልኩኝ ደብሮኝ ምግብ እያበሰልኩኝ ነው የሰማሁት ግን ደስ የሚል እና በጣም ትምርት የሚሰጥ ሆኖ ኣገኘሁት ያው ኢ/ር ተማር ስላለኝ ብየ ኣሰብኩት ቡዙ ተማርኩኝ ከልብ ኣመሰግናለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደሞም የወንድ ነገር ሆነብኝ እንጂ ባይኔ ሳይሆን በልቤ ኣልቅሻለው 😢😢😢😢😢
@LensaKafyalew
@LensaKafyalew 3 ай бұрын
hiweten bezi tireka wusx ayehut!Anchi terakiwa gin dimtsish be hilme hulaa yimexal!dimtsish siyamr!❤
@abalemou
@abalemou 8 ай бұрын
እንዳታቋርጪው !!!! ግሩም እና ድንቅ የማንበብ ተሰጥዖ አለሽ ። የማጀቢያ ሙዚቃውን ድምጽ መቀነስ ለትረካ ውበት ይሰጣል ፣
@selamlove6129
@selamlove6129 4 ай бұрын
እፍፍፍፍ በጣም ያሣዝናል😢😢😢😢 ካአንድም ሁለት ሠዉ አጣሽ እናትሽን ልጅሽን የማይጠፋ ጠባሣ በዘዉ ልክ ግን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤❤❤
@user-mt6zh1bl3t
@user-mt6zh1bl3t 6 күн бұрын
😔😔😔😔😔😔😥😥😥😥😥😥😥
@user-ly9qz6iy8q
@user-ly9qz6iy8q 4 ай бұрын
Alsalekm😢😢😢😢😢😢😢
@solomef9614
@solomef9614 10 ай бұрын
ባታስረዝሚው ጥሩ ነበር ግዜ ለሌለው ሰው
@samerah5514
@samerah5514 2 ай бұрын
አው በጠም እረዘምነው
@omarkhamis3096
@omarkhamis3096 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uh9og4qs6z
@user-uh9og4qs6z 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤
@GuGg-mf2ni
@GuGg-mf2ni 3 ай бұрын
ወይኔየኔማልቀስሚሥኪን😢😢😢😢😢😢
@user-mc1tw9gv9i
@user-mc1tw9gv9i 4 ай бұрын
😢😢😢😢❤
@elenieggu8255
@elenieggu8255 10 ай бұрын
ጎበዝ ቃላቶችን ወደ ስሜት መለወጥ ትችያለሽ ልጀታ ግን አስለቀስችኝ
@kassahundaddy5159
@kassahundaddy5159 7 ай бұрын
So nice God bless you
@senistories
@senistories 7 ай бұрын
Thank you so much
@user-hy2ry3tn1p
@user-hy2ry3tn1p 10 ай бұрын
ለምንድነው ግን ደግመሽ የምትልከው እኔ ደሞ አድስ መስሎኝ መደሰቴ
@senistories
@senistories 10 ай бұрын
አዳዲስ ስራዎች እየተዘጋጁ ነው እስክዛ የጠፋው እንዳይመስላቹ ብዬ ነው
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 38 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 207 М.
Sibrat - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:44:58
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 144 М.
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31