🔴ድንግል ማርያም "ወላዲተ አምላክ - Theotokos" አትባልምን❓ Mar Mari Emanuel 👉 ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 112,938

Tsegaye kiflu

5 ай бұрын

#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
🚩ክፍል 1 ማር ማሪ ማን ናቸው? kzbin.info/www/bejne/e2PQZ6JoedNlo8U
🚩የዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ቪዲዮ kzbin.info/www/bejne/pHymoIyja7qar6c
🚩የማር ማሪ አደጋ kzbin.info/www/bejne/b3SWe2N8n7eJnpY
🚩የማር ማሪ ቪዲያ
kzbin.info/www/bejne/g6LdXoSsbMaZfq8
kzbin.info/www/bejne/g3Wmgo2kj7V-eqs
kzbin.info/www/bejne/hZTNdZ1-iJx1aqM
kzbin.info/www/bejne/iGbTiGWwfManjsk (የተወገዙበት ቪዲዮ)
🚩website:-
cgsc.org.au/our-church/
www.britannica.com/topic/Theotokos
📚 የተጠቀምኳቸው መጻህፍት ዝርዝር መድሎተ ጽድቅ ቅጽ 1፣ መድሎተ አሚን እና ነገረ ሃይማኖት ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናቸው።
በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial
t.me/tsegayekiflu
www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
t.me/tseomm
It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Пікірлер: 998
@ቤተቃና
@ቤተቃና 5 ай бұрын
በጣም ብልህ መሆን አለብን ሃይማኖታችላይ በእውነቱ በየዘመኑ እያወዛገቡ እሚያወጡ አለ እንወቅ ኃይማኖታችንን እመአምላክ እምየ ማርያም የእግዚአብሔር እናት ነች ።።❤❤
@asemamawabera1790
@asemamawabera1790 5 ай бұрын
ታሳዝናላችሁ ! እኚህ አባት ኢየሱስን እንደሰበኩት ፕሮቴስታንት እንኳን አልሰበከም። ድንቅ አባት ናቸው ግብረሰዶምን በመቃወም ለምስጢራዊ ማህበረሰብ ራስ ምታት ነበሩ። የዘመናችን እስጢፋኖስ ናቸውና እንወዳችኃለን❤❤❤✟✟✟✟✟
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 ай бұрын
ተከተላቸው
@asemamawabera1790
@asemamawabera1790 5 ай бұрын
@@Tsegayekiflu ግድ ነው ስለ ኢየሱስ የሚሰብክ ጳጳስ ተገኝቶ ነዋ! ሰዋዊ ሥርዓታችሁን ቆም አድርጉና ወልደ እግዚአብሔርን ክርስቶስን እናንተም ስበኩ
@RebiraNuguse
@RebiraNuguse 5 ай бұрын
እናንተም ስበኩት
@melesemago927
@melesemago927 5 ай бұрын
Yes you are right!!! Protestant እንኳን አልሰበከም።
@anejohn
@anejohn 5 ай бұрын
ትክክል
@tdtadesse547
@tdtadesse547 5 ай бұрын
ቱቱቱቱቱቱ በስመአብ ውይ ውይ ውይ እመቤቴ ክብርሽን ሲያዋርዱ አታሰሚኝ የኔ እናት የፈጣሪዬ የእግዚአብሔር እናት
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 5 ай бұрын
እንደ እናት በማህፀኗ ተሸክማ እንደ ልጇም ተንከባክባ በማሳደጓ ክብር ይገባታል። ይህ የወለደችውና ያሳደገችው ጌታዋና አምላኳ በመሆኑ ከሴቶችም ሁሉ የመረጣትና ያከበራት እርሱ ራሱ ነው። ማቴ 12:46-50 ጌታ ማን እናቱና ወንድሞቹ እንደሚባሉ በግልጽ ተናግሯል። በቅዱስ ቃሉ ላይ የሚጨምር ወይም የሚቀንስ ቢኖር የተረገመ ስለሆነ እንጠንቀቅ በሰው ከመመራት ይልቅ ቃሉን ደጋግመን እናጥናው። ተባረኩ።
@ወለተመድህን-ደ1ጐ
@ወለተመድህን-ደ1ጐ 5 ай бұрын
እውነት ነው !ግን እናንተ የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች ምዕመን ባህር ማዶ ከመሻገር አገራችን ያሉትን በመላው ኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰይጣኖች በየቤተክርስቲያኑ የተቀመጡት በጉቦ ሹመት የተጨማለቁ ከጳጳስ እስከ ታች ማሀበረ ቅዱሳን ()ይህ ስም አይገባቸውም ማህበረ ሰይጣን ማስተማር የሚችለውን በረሀብ በቆሎ ያደገ አቋም ያለውን በደንብ ሁሉን ተምሮ የጨረሰ እያባረራችሁ በገንዘብ ጳጳስ ካህን ዲያቆን አረ ተላላኪውም በሳትናገሩ አንድም ወጥቶ ዳንኤል ክብሪት ጋኔኑን የተናገረ የሌለ የሴት ሱሪ የታጠቃችሁ በተለይ የትግራይን ካህናት ኑብረዕድ ጳጳሳት ካህናት ሰባኪ ወንጌል ዲያቆን መዘምራን በቦታቸው በገንዘብ ዘመዶቻቸውን አብላጫ ብር ያመጣ በ250_300ሺ በሰው በጉቦ የገባ ተክታችሁ ምንም ያልተነፈሳችሁ ቤተክርስቲያኒቷ በተሀድሶ ቅባት ተጥለቅልቃ ,የኤርትራ የመናፍቅ ሰባኪዎች በአገራቸው ማያደርጉትን በኛ አገር በየክፍለሀገሩ አዲስ አበባ ሳይቀር ሲጮሁ የኦርቶዶክስ ምእመን ላይ የኛው የመናፍቅ ሰይጣኖች እንዳይበቁ ። አለምን በድፍረት ወጥት የሰይጣኑን አምላኪ ቡድን ተባባሪ በአለም ያሉ የተጠመቁ የኦርቶዶክስ ጳጳሳት ካህናት መሪዎች ቤተክርስቲያን ከፋፍለው ሶስት አራት ፎቅ ውሽማ በየቦታው አንገባጥበው በዝሙት የተጨማለቁ ጳጳሳት ካህናት ዲያቆናት ሳትተቹ ጀግናውን የኦርቶዶክስ አባት የተናገረውን ለቃቅማችሁ ባህር ማዶ ተቺ ምን አደረጋችሁ ? የሱን ያህል ድፍረት የሌላችሁ እናንተም ብትፈተሹ ያው የሆናችሁ ተቺዎች መቼም አባቶችን መዘለፍ የማይገባቸውን አባቶች መምህር ግርማ አባ ዮሐንስ ወጣቱን ህዝቡን ከጥንቆላ ከባዕድ አምልኮ ከሱስ ወደ ልቦና እየመለሱ ያሉትን የምታሳድዶ እዛ ላይ የቤተክርስቲያን ጉዳችሁ እንዳይወጣ ስለምትፈሩ አሁን ደግሞ የአለም መንግስትን በአጠቃላይ የማይደፈረውን ሴራቸውን የሚያጋልጥ። Mar Mari Emanuel በምን አቅማችሁ ለመተቸት በቃችሁ? የለመዳችሁትን ምቀኝነት ጡሩ የሚሰራውን ማሳደድ። ለመደባችሁ ። ምነው ዘመድኸፐኩን በቀለ የአበደ ውሻ አንድ ቀን አልተቻችሁ ?ጉዳችሁን እንዳያወጣ ነዋ ? አማራን ከትግራይ ህዝብ እየዋሸ ያስፈጀ ሃይማኖት ተቆርቋሪ መስሎ ስንቱን አገልጋይ ዘማሪ በውሸት ዜና ያባረረ አንድ ቀን ተንፍሳችኋል ፋኖውን ተዋጊ መሪዎች ወዳጅ መስሎ ያስለቀመ ኧረ ስንቱ አፋችሁን ያዙ ቆባችሁን እየጣላችሁ የቤተክርስቲያን ገንዘቧን ዘርፋችሁ ሳትበሉ የምትሮጡበት ቀን ቀርቧል እግዚአብሔር ትእግስቱን ጨርሷል ምእመን በትናችሁ የመናፍቅ መጫወቻ አድርጋችሁ አሁን ባህር ማዶ ሶትተቹ አታፍሩም
@alemteshay8799
@alemteshay8799 5 ай бұрын
ክርስቶስ ለድንግል ማርያም ለናቱ አምላኳ ነው ጌታን የሚሸፍን ማንኛውም መጋረጃ ይቀደድ ከሁሉ በላይ ከፍ ብሎ ሊታይ የሚገባው ክርስቶስ ብቻ ነው ሞትን ድል ያደረጎ የተነሳ እናቱ ማርያምም ሞታለች አልተነሳችም
@bekalumuez933
@bekalumuez933 5 ай бұрын
@@alemteshay8799 አቤቱ፥ወደ ዕረፍትህ ተነሥ፥አንተና የመቅደስህ ታቦት። yemilewn tiks mastewal aleben
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ናት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@dagi6055
@dagi6055 5 ай бұрын
amalk degmo enat alew? yikr yibelish...maryam yeyesus enat nech eyesus degmo fitsum sew fitsum amlak nw
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 ай бұрын
ኢየሱስ አምላክ ከሆነ የአምላክ እናት መባሉ ለምን ከፋሽ?
@gugssatadesse7675
@gugssatadesse7675 5 ай бұрын
why are angry when talking about this bishop , i like his teaching, perfect god ,perfect man , how do you understand divinity Either you understand the language
@dagi6055
@dagi6055 5 ай бұрын
@@Tsegayekiflu eyesus fitsum sew fitsum amlak new ...amlak bcha yemil yesihtet tmhirt nw metshaf kidusawi aydelem
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 ай бұрын
@@dagi6055 አምላክ ብቻ ያለው ማን ነው?
@MoviesMedia-M9
@MoviesMedia-M9 26 күн бұрын
ድንቅ አባት እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመናቸውን ይባርክ ቢሾፕ ማሪማሪ
@የኝ
@የኝ 5 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ በደብ ነው ያስረዳከን በዚህ ዘመን ከስሜታዊነት ወጥተን በመረዳት መስማት አለብን ስለዚ አባ ሜር ሜሪ ይህንን የተረዱት በመንፈስ ቅዱስ አና በእምነት አይን ሳይሆን በስጋ አይን በመመራመር ነው እግዝአብሔር ይቅር ይበለን
@edanedan-h3n
@edanedan-h3n 5 ай бұрын
የሚገረመዉ እኔበጣም ነበረ የምወዳቸዉ የነበረዉ የሚያስተምሩትን በዙዉን አላዉቀዉም ነበረ እግዛብሄረ ይባረክህ
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 5 ай бұрын
እግዚኣብሔር ብኣንድን በሌላም ይናገራል ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 ай бұрын
አሜን
@danmar8071
@danmar8071 5 ай бұрын
አሜን. አሜን.. አሜን...
@sulamtise
@sulamtise 5 ай бұрын
ስግኡ ቃልን የወለደችልን ወላዲተ አምላክ ማርያም ልጇን አምላኬ የምትል እርሷ ብቻ ንፅት እናታችን ክብር ይግባት❤❤❤
@al-aha
@al-aha 5 ай бұрын
He is Teaching TRUTH!!
@ashenafihabtewold7423
@ashenafihabtewold7423 5 ай бұрын
እድሜ ለዲያቆን ዮርዳኖስ መጀመሪያ ገና ድሮ በደንብ ነው ያስተማረው፤ አንተም ጎበዝ ነህ የሱን ማቅረብህ።
@Selammerde-tp1sc
@Selammerde-tp1sc 5 ай бұрын
Esmamalhu bzu ngre kedmo yenagrale gn emesma yelme.
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 5 ай бұрын
ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወደ አልሆነ መንገድ ከመወሰድ ምእመናንን በማስተማራችሁ በጣም እናመሰግናለን። የአምላክ እናትን የሚክድ ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍረድባቸው።
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 5 ай бұрын
በስላሴ ስም በጣም የሚገርም ነው 😢😢😢 በfb ላይ ነው የማውቃቻው በጣም ነበር የምወዳቸው በርታልን ወንድማችን ጎበዝ ❤
@Miron-hz2lt
@Miron-hz2lt 5 ай бұрын
እውነት ለመናገር እጅግ በጣም ጎበዝ አባት ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኔ በጣም ነው የምከታተላቸው አምላክ ማወቅ ያልቻሉትን ይግለፅላቸው
@kidistisolomon4186
@kidistisolomon4186 5 ай бұрын
በእውነት በጣም ትልቅ እውቀት ነው ያገኘሁት ኦርቶዶክስ ነበር የመሰሉኝ አባትነታቸውና አሟሟታቸው በጣም አዝኛለሁ ግን ከወላዲተ አምላክ ከወለላይቱ በላይ ግን ምንም የለም ለጆሮም ለመስማቱ ይዘገንናል እውቀት ማነስ ምን ያህል ይጎዳል ለሰጠኸን እውቀት እያመሰገንኩህ ባጠቃላይ እንደናንተ አይነት ወንድሞችና አባቶች በእውቀት የበለፀጋቹ ስላላችሁን እግዚአብሐር ይመስገን ጊዜህን ሰውተህ እኛን እንድንረዳው ስላደረግህ በእግዚአብሔር ስም አመሰግንሃለሁ ወላዲተ አምላክ አሁንም በምልጃዋ ትጠብቀን
@wedassietsige915
@wedassietsige915 5 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር ኧልሞቱም.
@tigistudinku6986
@tigistudinku6986 5 ай бұрын
እኔ ልንገርሽ ቅድስት እርሳቸውን መስማት ቀጥይ! መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ አንብቢ
@merontaye8723
@merontaye8723 5 ай бұрын
​@@wedassietsige915ወላዲት አምላክ ማለት ምድነው
@meron7563
@meron7563 5 ай бұрын
​@@tigistudinku6986tkkle aydelum ለምንድነው ቀጥዪ የምትያት?ስለራስሽ ሁኚ አስተምሮአቸው ልክ አይደለም።
@meron7563
@meron7563 5 ай бұрын
​@@merontaye8723ወላዲተ አምላክ ማለት የአምላክ እናት ማለት ነው።
@EyerusEyu-kt3dk
@EyerusEyu-kt3dk 5 ай бұрын
እመአምላክ አንደበትህን ታከናዉንልህ፣እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅህ፣በጣም ብዙ እዉቀት እያገኘን ነው፣እናመሰግናለን
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 5 ай бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም የጌታየ እናትናት ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@Cine4-b6b
@Cine4-b6b 5 ай бұрын
ሰዎች አንሸወድ Mar Mari Emanuel የሚያራምደው ኦርቶዶክስ ከኦሬንታል( ከእኛ ) ኦርቶዶክስ ጋር የሚጻረር ነው, ትልቁ የዶግማ ልዩነቱም በጌታችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ላይ ያለው አስተምህሮ ነው የ አሲሪያን (አሶር) ኦርቶዶክስ Mar Mari Emanuel የንስጥሮስን አስተምህሮ የሚከተል ... የሚያምኑት ልክ እንደካቶሊኮቹ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረበት ወቅት ስጋ እና መለኮት አልተዋሃደም ስጋ የስጋን ስራ ሲሰራ ነበር መለኮትም ደግሞ ለብቻው ብለው ነው የሚያምኑት እኛ ግን የኢትዮጵያ,የአሌክሳንድሪያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እና የማላንካራ ኦርቶዶክስ ሶርያ ቤተ ክርስቲያን የምናምነው ስጋ እና መለኮት ተዋህዶዋል ብለን ነው የምናምነው ስለዚህ አንሸውድ ። ከፈለጋቹ ጉግል ላይ Assyrian Orthodox and Oriental Orthodox Church ብላቹ ማረማረጋገጥ ትችላላቹ። ፣ኤርትሪያ፣ሲርያ፣ግብጽ እና የህንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ጋር አንድ አይደለም የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናትን እንደ የአርመን ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን፣ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፣ ን ያጠቃልላል። የጋራ እምነት ይጋራሉ ነገር ግን ታሪካዊ እና ባህላዊ ልዩነቶች አሏቸው። አንዳንድ ጊዜ የአሦር ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተብሎ የሚጠራው የምስራቅ የአሦር ቤተ ክርስቲያን ከምሥራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የተለየ ነው። የመነጨው ከጥንታዊው የአሦር ክልል (የአሁኗ ኢራቅ፣ ኢራን፣ ቱርክ እና ሶሪያ) ነው። በሁለቱ መካከል ያለው ዋናው የስነ-መለኮት ልዩነት ከክሪስቶሎጂ - ከኢየሱስ ክርስቶስ ተፈጥሮ ጋር የተያያዘ ነው። የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የክርስቶስን መለኮትነት እና የሰው ልጅ አንድነት የሚያጎላውን ሚአፊዚቲዝምን ይይዛሉ፣ የምስራቅ አሦራውያን ቤተክርስቲያን ግን ዳይኦፊዚቲዝምን በመከተል የክርስቶስን መለኮታዊ እና ሰዋዊ ተፈጥሮዎች አጽንዖት ይሰጣሉ። በተጨማሪም፣ የምስራቅ አሦር ቤተ ክርስቲያን የተለየ የሥርዓተ አምልኮ ቋንቋ ትጠቀማለች እና ከምስራቃዊ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ጋር ሲነጻጸር የተለየ ታሪካዊ እና ባህላዊ ዳራ አላት።
@akalugeleta8215
@akalugeleta8215 5 ай бұрын
ለማውገዝ ፈጣኖች ናችሑ፡፡ቸዋቸው ያስተምሩ የተመቸንንና የፈለግነውና ብቻ መርጠነን እንወስዳለን
@Cine4-b6b
@Cine4-b6b 5 ай бұрын
@@akalugeleta8215 እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ሁኑ ተባልን እንጂ በማር የተለወሰውን መርዝ ሁሉ ብሉ አልተባልንም።ገና ከገና በሚገባን እንጊሊዘኛ የሚሰብኩ ከተዋህዶ አስተምሮ በተቃራኒ የቆሙትን አባት ባለባበሳቸው እና በመልካቸው በመሳብ ብቻ እንስማቸው ማለት ሞኝነት ነው። በእርግጠኝነት በኛ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ያሉትን አባቶች ማንቀበል ነን ይኸውም በስማበለው ሃሜት ይሆናል። ለነገሩ ለእኛ ቆዳው የነጣው ሁሉ ለኛ ቅዱስ ነው፣ገና ለገና ግብረሰዶምን ፣ኢሉሚናቲን ስለተቃወሙ ብቻ ተዉ እንስማቸው ማለት ቀስ በቀስ በማር በተለወሰ ትምህርታቸው ስጋና መለኮት አልተዋሃደም የሚል ጥርጣሬን በልብ ዉስጥ በመዝራት የቅስት ድንግል ማርያምን የምላክ እናት መሆኗን ወደመካድ የሚወስድ ነው ፣እኚህ ሰው በግልጽ ድንግል ማርያም ያምላክ እናት አይደለችም ብለዋል ፣ታድያ ይህ እንዴት ይዋጥልሃል። አይደለም እንዲህ በተለየ እምነት ዉስጥ ሆነው ከኛ ጋር ተዋህደው በመምህርነትም እነበጋሻው ቀስ በቀስ በየቀኑ የምንፍቅናን ሃሳብ በነት ዝታው ልብ ዉስጥ ዘርተው ሌሎቹንም አስተው ወጥተዋል። ወዳጄ መጀመሪያ ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ከሆንክ በጣም ብዙ መምህራን ስላሉን የኦርቶዶክስን አስተምህሮ በደንብ ተማር ፣ሰለኦርቶዶክ ተዋህዶ አስተምሮ ኮርስ አምስቱ አማደ ሚስጥራትን ተማር ያኔ ስለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሲገባህ ያኔ ከመንጋህ ያልሆነ ድምጽ ትለያለህ ። በሞኝነት ሌሎቹ ኦሬንታል ኦርቶዶክስ የሚቃወሙትን አስተምህሮ ባንድ አፈቀላጤ አባት መሸወድ የሞኝ ክርስትና ነው የሚሆነው።
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏 ገ
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 5 ай бұрын
በብዛት ስብከታቸው ሲሰማ በቲክቶክ የእየሱስ ይተቅሳሉ በጣም ነው የንበርኩ የሚወዳቸው ኣሁን ስለ ኣስተማርከኝ ኣመሰግናልሁ እድሜ ጠና ይስጥህ
@Cine4-b6b
@Cine4-b6b 5 ай бұрын
ሰዎች አንሸወድ Mar Mari Emanuel የሚያራምደው ኦርቶዶክስ ከኦሬንታል( ከእኛ ) ኦርቶዶክስ ጋር የሚጻረር ነው, ትልቁ የዶግማ ልዩነቱም በጌታችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ላይ ያለው አስተምህሮ ነው የ አሲሪያን (አሶር) ኦርቶዶክስ Mar Mari Emanuel የንስጥሮስን አስተምህሮ የሚከተል ... የሚያምኑት ልክ እንደካቶሊኮቹ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረበት ወቅት ስጋ እና መለኮት አልተዋሃደም ስጋ የስጋን ስራ ሲሰራ ነበር መለኮትም ደግሞ ለብቻው ብለው ነው የሚያምኑት እኛ ግን የኢትዮጵያ,የአሌክሳንድሪያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እና የማላንካራ ኦርቶዶክስ ሶርያ ቤተ ክርስቲያን የምናምነው ስጋ እና መለኮት ተዋህዶዋል ብለን ነው የምናምነው ስለዚህ አንሸውድ ። ከፈለጋቹ ጉግል ላይ Assyrian Orthodox and Oriental Orthodox Church ብላቹ ማረማረጋገጥ ትችላላቹ። ፣ኤርትሪያ፣ሲርያ፣ግብጽ እና የህንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ጋር አንድ አይደለም የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናትን እንደ የአርመን ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን፣ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፣ ን ያጠቃልላል። የጋራ እምነት ይጋራሉ ነገር ግን ታሪካዊ እና ባህላዊ ልዩነቶች አሏቸው። አንዳንድ ጊዜ የአሦር ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተብሎ የሚጠራው የምስራቅ የአሦር ቤተ ክርስቲያን ከምሥራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የተለየ ነው። የመነጨው ከጥንታዊው የአሦር ክልል (የአሁኗ ኢራቅ፣ ኢራን፣ ቱርክ እና ሶሪያ) ነው። በሁለቱ መካከል ያለው ዋናው የስነ-መለኮት ልዩነት ከክሪስቶሎጂ - ከኢየሱስ ክርስቶስ ተፈጥሮ ጋር የተያያዘ ነው። የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የክርስቶስን መለኮትነት እና የሰው ልጅ አንድነት የሚያጎላውን ሚአፊዚቲዝምን ይይዛሉ፣ የምስራቅ አሦራውያን ቤተክርስቲያን ግን ዳይኦፊዚቲዝምን በመከተል የክርስቶስን መለኮታዊ እና ሰዋዊ ተፈጥሮዎች አጽንዖት ይሰጣሉ። በተጨማሪም፣ የምስራቅ አሦር ቤተ ክርስቲያን የተለየ የሥርዓተ አምልኮ ቋንቋ ትጠቀማለች እና ከምስራቃዊ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ጋር ሲነጻጸር የተለየ ታሪካዊ እና ባህላዊ ዳራ አላት።
@sabamulat2268
@sabamulat2268 5 ай бұрын
​@tuhui88okhu4 Thank you so much for explaining very clearly, I was confused about the difference between all orthodox christianity.
@tamratmoges9878
@tamratmoges9878 5 ай бұрын
@@sabamulat2268 Eyesus sisebek des yemilew sibiketachew beEgiziabiher kal merimiro yikebelal Mariyam yeamilak Enat ayidelechim newir new mariyamin amilak yemadireg sera wede tifat new yemimeraw
@tigistudinku6986
@tigistudinku6986 5 ай бұрын
እና አሁን በቃ እኚህ ሰው ሊያስጠሉህ ነው። ዝም ብለህ ስማቸው፤እውነት ነው የሚያወሩት! ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ
@Cine4-b6b
@Cine4-b6b 5 ай бұрын
@@tigistudinku6986 ሲጀመር መጥላትን ምን አመጣው? በፊትም አልወደደኳቹሁም አሁንም አልጠላዋቸውም።ነገር ግን ስለምን ብዬ ልስማቸው? ነው ወይስ እንጊሊዘኛቸው ቀላል ስለሆነ?የምንፈልገውን ነገር ስለሚያነሱ? ወይስ ጺማቸው አለባበሳቸው ስለሚያምር? አ ል ሰ ማ ቸ ው ም ምክንያቱም አስተምሮዋቸው ከእኔ እምነት ጋር ይጋጫል የጌታችን እና መድሃኒታቸን እየሱስ ክርስቶስን ስጋ እና መለኮትን በመለያየት እሜቤታችንን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያምን ያምላክ እናት አይደለችም.... መለኮት ከክርቶስ ስጋ ጋር አልተዋሃደም ብሎ ከማመን የበለጠ ክህደት የለም። ለዚህ ለዚህማ ሙስሊሞቹም አምላክ አይወለድም ብለዋል። ትግስት ወይ ካቶሊክ እምነት ተከታይ ነሽ ወይም ደግሞ ስለእምነትሽ መሰረታዊ የዶግማ አስተምህሮ አታውቂም ማለት ነው ስለዚህ አንቺ በቀላሉ በማር በትለወሰ ምግብ የምትመረዢ ነሽ ማለት ነው። መጽሃፍ ቅዱስ ልብ ወለድ አይደለም ዝም ተብሎ የሚነበበው ፣መጽሃፍ ቅዱስ እንደልብ ወለድ አልተጻፈም ያለበለዚያማ ዝም ብሎ በማንበብ ዳቢሎስ ባሳየው በኩል እንደሉተር እና ካቶሊኮች መሆን ነው የሚሆነው። ገና ለገና እንጊሊዘኛቸው ገባኝ ፣"ደስ የሚሉ አባት "በማለት የበግ ለምድ በለበሰ ተኩላ መበላት ነው የሚሆነው። እኚህ ሰው የሲሪያ ኦርቶዶክስ ሳይሆኑ የአሶር ኦአቶዶክስ ናቸው በዛላይ የንስጥሮስን አስተምህሮ የሚከተሉ። እምነት እንደፖለቲካ ፓርቲ ዝም ብለን የምንከተለው የእከሌ ደጋፊ ነኝ እሱ አሪፍ ተናጋሪ ነው የምንልለት አይደለም፣ እድሜያችን በጣም አጭር ናት ይህንንም የምናውቀው በህይወታችን መጨረሻ ሰዐት ላይ ነፍሳችን ልትወጣ ስትል የሚገለጽልን ሚስጥር ነው ያኔ የ 50,60,70,80,90... አመት እድሜ ከሶስት ደቂቃ የማትበልጥ መሆኗን ሲገለጽልን ነፍስችን ሳይወጣ ጸጸት እና ሲቃው ይጀምራል።ማለት የፈለኩት ኦርቶዶክስ ከሆንሽ የራስሽ ቤተክርስቲያን በቂ መምህራን ስላሉዋት ከነሱ በመማር ፣በንሰሃ፣ስግደት፣ጾም ጸሎት እና ስጋና ደሙን በመቀበል አንደበትን በመግራት በእርጋታ በተማጽኖ ይህች ትንሽዬ እዴመያችን ቆይታ ለመንግስተ ሰማያት መግቢያ ብናደርግ ጥሩ ነው ምክንያቱም መቼ እንደምንጠራ አናውቅምና።
@saragetahun7648
@saragetahun7648 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እነተ እንቁ ልጆቾን ያብዛልን ተባረኩ ብዙ ነገር እንድንማር አደረጋችሁን 🙏❤️🙏❤️🙏
@habeshamovies5168
@habeshamovies5168 5 ай бұрын
በእውነት እናመሰግናለን!! ....
@linamasfne3142
@linamasfne3142 5 ай бұрын
እማምላክ ወላዲተ አምላክ ነች የንስጥሮስ አጋንንት የደረበት አጋንንታዊ ትምህርት የሚያስተምር አጋንንት ያደረበት ነዉ መምህሮቻችንን እግዚያብሔር ቃለሒወት ያሠማልን
@hdfullmoies263
@hdfullmoies263 5 ай бұрын
ማርያም የጌታዬ የአምላኬ የንጉሴ እናት
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@KifleTesfu
@KifleTesfu 5 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ቤቱን፡ መንጋውን እንዴት እንደሚጠብቅ ግልጽ የሆነ ማሳያ ነው፡፡ ቅዱስ መጽሓፋችን "ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሔር" እንደሚል ርህሩህና ጠባቂያችን የሆነ ጌታችን፡ አምላካችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከጥፋት እንዲታደገን ብምክንያት መጣን፡፡ በዚህ አባት የሆነ ነገር ባያስመጣ ኖሮ ይህን እውነት ባላወቅን ነበር፡፡ ለእርስዎ እንደ ሰብአውነትዎ እግዚአብሔር ምሉ ጤና ይሽጣቸው፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡
@yemaneaarabon9171
@yemaneaarabon9171 5 ай бұрын
ሰለመረጃህ እናመሰግናለን
@medimedi-ik8oj
@medimedi-ik8oj 5 ай бұрын
እኒ አባት በጣም ጀግና አባት ናቸው ዓለም ላይ ያለውን ሁሉ ሰይፍ ችለው የኖሩ ናቸው
@ሰብእከንቱ
@ሰብእከንቱ 5 ай бұрын
ማን ነው ኣልተቀበሉም ያለው እሱ ስለ ሰረተ እምነት ዶግማ ነው የሚያወራው😢😢😢😢
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt 5 ай бұрын
Astemari lih9nu yechilalu nger gn ende orthodox amajn Dogmana kenonan lay liyunet kale ejnan. Ayeeklunum
@yordanosbrhanezerit4018
@yordanosbrhanezerit4018 5 ай бұрын
እኔም ብዬ ንበር ግን እየሱስ ክርስቶስ ከላወቀ እውቀታቸው አላምንውም
@krasnyglucklih517
@krasnyglucklih517 5 ай бұрын
እየሡሥ ክርሥቶሥ ለዘለኣለም ጌታ ነው!!!! መዳን በማንም የለም ከሠማይ በታች ልንድንበት የተሠጠን ብቸኛ ሥም!!!የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 4 ቁጥር 12።፡ለምን ጌታ እየሡሥ ክርሥቶሥ ወደ ምድር መምጣት አሥፈለገው ብላችሑ ጠይቁ????? ጳጳሱ ትክክለኛ ወንጌል ነው የሠበኩት ።ABSOLUTE TRUTH !!!
@Cine4-b6b
@Cine4-b6b 5 ай бұрын
ሰዎች አንሸወድ Mar Mari Emanuel የሚያራምደው ኦርቶዶክስ ከኦሬንታል( ከእኛ ) ኦርቶዶክስ ጋር የሚጻረር ነው, ትልቁ የዶግማ ልዩነቱም በጌታችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ላይ ያለው አስተምህሮ ነው የ አሲሪያን (አሶር) ኦርቶዶክስ Mar Mari Emanuel የንስጥሮስን አስተምህሮ የሚከተል ... የሚያምኑት ልክ እንደካቶሊኮቹ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረበት ወቅት ስጋ እና መለኮት አልተዋሃደም ስጋ የስጋን ስራ ሲሰራ ነበር መለኮትም ደግሞ ለብቻው ብለው ነው የሚያምኑት እኛ ግን የኢትዮጵያ,የአሌክሳንድሪያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እና የማላንካራ ኦርቶዶክስ ሶርያ ቤተ ክርስቲያን የምናምነው ስጋ እና መለኮት ተዋህዶዋል ብለን ነው የምናምነው ስለዚህ አንሸውድ ። ከፈለጋቹ ጉግል ላይ Assyrian Orthodox and Oriental Orthodox Church ብላቹ ማረማረጋገጥ ትችላላቹ። ፣ኤርትሪያ፣ሲርያ፣ግብጽ እና የህንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ጋር አንድ አይደለም የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናትን እንደ የአርመን ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን፣ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፣ ን ያጠቃልላል። የጋራ እምነት ይጋራሉ ነገር ግን ታሪካዊ እና ባህላዊ ልዩነቶች አሏቸው። አንዳንድ ጊዜ የአሦር ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተብሎ የሚጠራው የምስራቅ የአሦር ቤተ ክርስቲያን ከምሥራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የተለየ ነው። የመነጨው ከጥንታዊው የአሦር ክልል (የአሁኗ ኢራቅ፣ ኢራን፣ ቱርክ እና ሶሪያ) ነው። በሁለቱ መካከል ያለው ዋናው የስነ-መለኮት ልዩነት ከክሪስቶሎጂ - ከኢየሱስ ክርስቶስ ተፈጥሮ ጋር የተያያዘ ነው። የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የክርስቶስን መለኮትነት እና የሰው ልጅ አንድነት የሚያጎላውን ሚአፊዚቲዝምን ይይዛሉ፣ የምስራቅ አሦራውያን ቤተክርስቲያን ግን ዳይኦፊዚቲዝምን በመከተል የክርስቶስን መለኮታዊ እና ሰዋዊ ተፈጥሮዎች አጽንዖት ይሰጣሉ። በተጨማሪም፣ የምስራቅ አሦር ቤተ ክርስቲያን የተለየ የሥርዓተ አምልኮ ቋንቋ ትጠቀማለች እና ከምስራቃዊ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ጋር ሲነጻጸር የተለየ ታሪካዊ እና ባህላዊ ዳራ አላት።
@endriyashayle
@endriyashayle 5 ай бұрын
በጣም ከራሴ ጀምሮ ቡዙ ሰዎች አለን እያየን ማየት የማንችል እየሰማን መስማት የማንችል ልባችን የተደፈነ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማች በዚህ አባት በሰሙኑ ጋዳይ ቡዙ ብለዋል
@AshenafiGurmesa
@AshenafiGurmesa 5 ай бұрын
አሜን!!! እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ይስጥልን።
@MasaretMulu
@MasaretMulu 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማችንድንግል ማርያም የአምላክ እናት ናት
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ጎበዝ በርታ ድንግል ማርያም ትባርክህ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ታኦዶኮስ ናት ❤🎉👏
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ያልተረዳናቸውን ነገሮች እንድንረዳ ያስችለናል ብዬ አስባለሁ በቸከታታይ ብታቀርብልን ጥሩ ነው ።
@fhhf3250
@fhhf3250 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ቃለሕይት ያሰማልን
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 ай бұрын
አሜን
@hiwotgirma6234
@hiwotgirma6234 5 ай бұрын
​@@Tsegayekiflu hi do you have any platform you go live and discuss with others like zoom , If you do , and if you are willing it would be nice, I have many questions .
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 ай бұрын
@@hiwotgirma6234 i do have tiktok its in my profile
@አምላኳልጇነው
@አምላኳልጇነው 5 ай бұрын
ክበርልን በዚህ ዘመን ምንችግር አለዉ የሚል ሰዉ በዝቶል እንዲህ ችግሩንለቅመህ ስለአሳየህን❤❤❤❤
@Cine4-b6b
@Cine4-b6b 5 ай бұрын
ሰዎች አንሸወድ Mar Mari Emanuel የሚያራምደው ኦርቶዶክስ ከኦሬንታል( ከእኛ ) ኦርቶዶክስ ጋር የሚጻረር ነው, ትልቁ የዶግማ ልዩነቱም በጌታችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ላይ ያለው አስተምህሮ ነው የ አሲሪያን (አሶር) ኦርቶዶክስ Mar Mari Emanuel የንስጥሮስን አስተምህሮ የሚከተል ... የሚያምኑት ልክ እንደካቶሊኮቹ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረበት ወቅት ስጋ እና መለኮት አልተዋሃደም ስጋ የስጋን ስራ ሲሰራ ነበር መለኮትም ደግሞ ለብቻው ብለው ነው የሚያምኑት እኛ ግን የኢትዮጵያ,የአሌክሳንድሪያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እና የማላንካራ ኦርቶዶክስ ሶርያ ቤተ ክርስቲያን የምናምነው ስጋ እና መለኮት ተዋህዶዋል ብለን ነው የምናምነው ስለዚህ አንሸውድ ። ከፈለጋቹ ጉግል ላይ Assyrian Orthodox and Oriental Orthodox Church ብላቹ ማረማረጋገጥ ትችላላቹ። ፣ኤርትሪያ፣ሲርያ፣ግብጽ እና የህንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ጋር አንድ አይደለም የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናትን እንደ የአርመን ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን፣ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፣ ን ያጠቃልላል። የጋራ እምነት ይጋራሉ ነገር ግን ታሪካዊ እና ባህላዊ ልዩነቶች አሏቸው። አንዳንድ ጊዜ የአሦር ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተብሎ የሚጠራው የምስራቅ የአሦር ቤተ ክርስቲያን ከምሥራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የተለየ ነው። የመነጨው ከጥንታዊው የአሦር ክልል (የአሁኗ ኢራቅ፣ ኢራን፣ ቱርክ እና ሶሪያ) ነው። በሁለቱ መካከል ያለው ዋናው የስነ-መለኮት ልዩነት ከክሪስቶሎጂ - ከኢየሱስ ክርስቶስ ተፈጥሮ ጋር የተያያዘ ነው። የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የክርስቶስን መለኮትነት እና የሰው ልጅ አንድነት የሚያጎላውን ሚአፊዚቲዝምን ይይዛሉ፣ የምስራቅ አሦራውያን ቤተክርስቲያን ግን ዳይኦፊዚቲዝምን በመከተል የክርስቶስን መለኮታዊ እና ሰዋዊ ተፈጥሮዎች አጽንዖት ይሰጣሉ። በተጨማሪም፣ የምስራቅ አሦር ቤተ ክርስቲያን የተለየ የሥርዓተ አምልኮ ቋንቋ ትጠቀማለች እና ከምስራቃዊ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ጋር ሲነጻጸር የተለየ ታሪካዊ እና ባህላዊ ዳራ አላት
@NatnaelDesta-m3w
@NatnaelDesta-m3w 5 ай бұрын
@@Cine4-b6b ከተዋሃደ ...መለኮት ይራባል ? ይጠማል? ይሞታል? እነዚን በስጋው ነው ያረገው
@Cine4-b6b
@Cine4-b6b 5 ай бұрын
@@NatnaelDesta-m3w መለኮት ስጋ ለሚቀበለው መከራ ሁሉ ያጸናው ነበር ፣ ማነው 6666 ግዜ የጎድን አጥንቱ እኪታይ ድረስ ተገርፎ በህይወት ቁሞ የሚሄደው ፣ጌታችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ 6666 ግርፋት ተቀብሎ ብረሃብ እና ጥማት ፣በስጋ ዝለት(ድካም) እንዳይሞት ያን ሁሉ መከራ ሲቀበል መለኮት ያጸናው ነበር, በቀላሉ በደም መፍሰስ ብቻ እዛው ግርፋቱ ላይ አለመሞቱን የመለኮትን ስራ ያሳያል።መለኮት ግን አይታመምም ፣አይገረፍም፣ አይራብም አይጠማም ነገርግን ስጋን ያጸና ነበር። ነፍሱም ገስጋው ሲለያይ በስጋ ዝለት እና ድካም ብቻ ሳይሆን በራሱ ስልጣን ነፍሱን ከስጋው ለየ። መለኮትን ከስጋጋር መዋሃድ አለመቀበል ከልብ ካታሰበበት አንድም የክርስቶስ ከቅድስተ ቅዱሳን ንጽሂት ቅድስት ድንግል ማርያም መወለድን ዋጋቢስ ከማድረግ አይተናነስም፣ወይም እግዚያብሔር ሁሉን ማድረግ የሚችል በሰው ልጅ ሃይምሮ የማይመረመር (የማይገመት) ነው የሚለውን አስተምህሮ መጻረር ነው የሚሆነው።ልክ ሙሲልሞች ፈጣሪ እንዴት ይወለዳል ብሎ የፈጣሪን የህልውና አሰራር በነሱ ጭንቅላት ልክ አውርዶ ከማሰብ የሚተናነስ አይደለም።

@AzmeraGebremeskel
@AzmeraGebremeskel 5 ай бұрын
😢እናመሰግናለን ወንድሜ እመብርሃን ያለከበረ እኛ ልንሰማ ኣይገባንም
@Cine4-b6b
@Cine4-b6b 5 ай бұрын
ሰዎች አንሸወድ Mar Mari Emanuel የሚያራምደው ኦርቶዶክስ ከኦሬንታል( ከእኛ ) ኦርቶዶክስ ጋር የሚጻረር ነው, ትልቁ የዶግማ ልዩነቱም በጌታችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ላይ ያለው አስተምህሮ ነው የ አሲሪያን (አሶር) ኦርቶዶክስ Mar Mari Emanuel የንስጥሮስን አስተምህሮ የሚከተል ... የሚያምኑት ልክ እንደካቶሊኮቹ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረበት ወቅት ስጋ እና መለኮት አልተዋሃደም ስጋ የስጋን ስራ ሲሰራ ነበር መለኮትም ደግሞ ለብቻው ብለው ነው የሚያምኑት እኛ ግን የኢትዮጵያ,የአሌክሳንድሪያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እና የማላንካራ ኦርቶዶክስ ሶርያ ቤተ ክርስቲያን የምናምነው ስጋ እና መለኮት ተዋህዶዋል ብለን ነው የምናምነው ስለዚህ አንሸውድ ። ከፈለጋቹ ጉግል ላይ Assyrian Orthodox and Oriental Orthodox Church ብላቹ ማረማረጋገጥ ትችላላቹ። ፣ኤርትሪያ፣ሲርያ፣ግብጽ እና የህንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ጋር አንድ አይደለም የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናትን እንደ የአርመን ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን፣ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፣ ን ያጠቃልላል። የጋራ እምነት ይጋራሉ ነገር ግን ታሪካዊ እና ባህላዊ ልዩነቶች አሏቸው። አንዳንድ ጊዜ የአሦር ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተብሎ የሚጠራው የምስራቅ የአሦር ቤተ ክርስቲያን ከምሥራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የተለየ ነው። የመነጨው ከጥንታዊው የአሦር ክልል (የአሁኗ ኢራቅ፣ ኢራን፣ ቱርክ እና ሶሪያ) ነው። በሁለቱ መካከል ያለው ዋናው የስነ-መለኮት ልዩነት ከክሪስቶሎጂ - ከኢየሱስ ክርስቶስ ተፈጥሮ ጋር የተያያዘ ነው። የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የክርስቶስን መለኮትነት እና የሰው ልጅ አንድነት የሚያጎላውን ሚአፊዚቲዝምን ይይዛሉ፣ የምስራቅ አሦራውያን ቤተክርስቲያን ግን ዳይኦፊዚቲዝምን በመከተል የክርስቶስን መለኮታዊ እና ሰዋዊ ተፈጥሮዎች አጽንዖት ይሰጣሉ። በተጨማሪም፣ የምስራቅ አሦር ቤተ ክርስቲያን የተለየ የሥርዓተ አምልኮ ቋንቋ ትጠቀማለች እና ከምስራቃዊ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ጋር ሲነጻጸር የተለየ ታሪካዊ እና ባህላዊ ዳራ አላት።
@የሚያስደስቱሃሳቦች
@የሚያስደስቱሃሳቦች 5 ай бұрын
መሠረቱን ነው የካዱት መጠንቀቅ ነው ደስ ይሉኝ ነበርከ።ልብሳቸው coptic Orthodox ስለ ሚመስል በጣም እሰማ ነበረ
@Gold12421
@Gold12421 5 ай бұрын
Thank you For this program .I gotalot from the vedio.
@DMYA370
@DMYA370 5 ай бұрын
ምስጢረ ስላሴን ምንም አለማወቁን ያሳያል ማንነቱን በጊዜ ስላሳወከኝ በጣም አመሰግናለሁ ምክንያቱም በእንግሊዝኛ ስለሆነ ለልጆቼ ሁሉ አጫጭር ቪዲዮዎችን አሳያቸው ነበር እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@Mihiret855
@Mihiret855 5 ай бұрын
ከንቱ
@OromayOromay
@OromayOromay 5 ай бұрын
እንግሊዝኛ ቋንቋ ለየት ይላል እንዴ እህት?ለልጆችሽ ስለምን እንዲያዩ ታደርጊያለሽ?አንቺን ሳይገባሽ ጭራሽ ለልጆችሽ?
@gigi2018
@gigi2018 5 ай бұрын
dont listen to this guy. i dont know what he istalking about .if all EThiopian prests are like him .. we were not seen what happen today church
@gigi2018
@gigi2018 5 ай бұрын
Let your children listen to this man they will be saved believe me
@DMYA370
@DMYA370 5 ай бұрын
በአጫጭር ቪዲዮቹ ላይ የሚገራርሙ መልካም ነገሮች ነው ያገኘሁበት ለልጆች መርጦ ማሰማት ችግር አለው ብዬ አላስብም
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 5 ай бұрын
ውይ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ በጣም እናመሰግናለን እኛ እኮ የሚመጣው ሁሉ እየነዳን እዳ ገባን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን
@selamtefera6597
@selamtefera6597 5 ай бұрын
ነፍሳትን የማትረፍ አገልግሎት ይህ ነው‼️ በርታ ወንድምአለም🙏
@Cine4-b6b
@Cine4-b6b 5 ай бұрын
ሰዎች አንሸወድ Mar Mari Emanuel የሚያራምደው ኦርቶዶክስ ከኦሬንታል( ከእኛ ) ኦርቶዶክስ ጋር የሚጻረር ነው, ትልቁ የዶግማ ልዩነቱም በጌታችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ላይ ያለው አስተምህሮ ነው የ አሲሪያን (አሶር) ኦርቶዶክስ Mar Mari Emanuel የንስጥሮስን አስተምህሮ የሚከተል ... የሚያምኑት ልክ እንደካቶሊኮቹ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረበት ወቅት ስጋ እና መለኮት አልተዋሃደም ስጋ የስጋን ስራ ሲሰራ ነበር መለኮትም ደግሞ ለብቻው ብለው ነው የሚያምኑት እኛ ግን የኢትዮጵያ,የአሌክሳንድሪያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እና የማላንካራ ኦርቶዶክስ ሶርያ ቤተ ክርስቲያን የምናምነው ስጋ እና መለኮት ተዋህዶዋል ብለን ነው የምናምነው ስለዚህ አንሸውድ ። ከፈለጋቹ ጉግል ላይ Assyrian Orthodox and Oriental Orthodox Church ብላቹ ማረማረጋገጥ ትችላላቹ። ፣ኤርትሪያ፣ሲርያ፣ግብጽ እና የህንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ጋር አንድ አይደለም የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናትን እንደ የአርመን ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን፣ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፣ ን ያጠቃልላል። የጋራ እምነት ይጋራሉ ነገር ግን ታሪካዊ እና ባህላዊ ልዩነቶች አሏቸው። አንዳንድ ጊዜ የአሦር ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተብሎ የሚጠራው የምስራቅ የአሦር ቤተ ክርስቲያን ከምሥራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የተለየ ነው። የመነጨው ከጥንታዊው የአሦር ክልል (የአሁኗ ኢራቅ፣ ኢራን፣ ቱርክ እና ሶሪያ) ነው። በሁለቱ መካከል ያለው ዋናው የስነ-መለኮት ልዩነት ከክሪስቶሎጂ - ከኢየሱስ ክርስቶስ ተፈጥሮ ጋር የተያያዘ ነው። የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የክርስቶስን መለኮትነት እና የሰው ልጅ አንድነት የሚያጎላውን ሚአፊዚቲዝምን ይይዛሉ፣ የምስራቅ አሦራውያን ቤተክርስቲያን ግን ዳይኦፊዚቲዝምን በመከተል የክርስቶስን መለኮታዊ እና ሰዋዊ ተፈጥሮዎች አጽንዖት ይሰጣሉ። በተጨማሪም፣ የምስራቅ አሦር ቤተ ክርስቲያን የተለየ የሥርዓተ አምልኮ ቋንቋ ትጠቀማለች እና ከምስራቃዊ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ጋር ሲነጻጸር የተለየ ታሪካዊ እና ባህላዊ ዳራ አላት።
@user-gelila2etew1i
@user-gelila2etew1i 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሜ
@tezuymaryamleje375
@tezuymaryamleje375 5 ай бұрын
ፀግሽ በስመ ኦርቶዶክስ በሚል ብዙ ሰው በጣም ተወዳጅ መምህር ናቸው በሚል ብዙዎቹ ኮሜንት እየሰጡ ነው ግን ዝም ብሎ ከመቀበል መመርመር ጥሩ ነው ወንድሜ ደስ የሚል ትንታኔ ነው የሰጠኸን 🙏🙏🙏
@simontsegay2661
@simontsegay2661 5 ай бұрын
Christ is perfect man perfect God!
@onesecond4186
@onesecond4186 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ ወንድማችን ።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 ай бұрын
አሜን
@belayreda7263
@belayreda7263 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድም፡፡ ለእርስዎ አስተዋይ ልቦና እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቸው፡፡ አሜን!!!
@wolansamered4918
@wolansamered4918 5 ай бұрын
አግዚአብሔር የባርካችሁ ኦርቶዶክስ እንደዚህ የሉ ልጆችን ያብዛልን
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 ай бұрын
ማሪያምን እንደማያምኑባት እየተናገሩ ኦርቶዶክስ ትያለሽ
@Tekulaw
@Tekulaw 5 ай бұрын
​@@MesiMesi-jy2rt Alameteh wat or wachi👌👌👌
@elsacomputer8040
@elsacomputer8040 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም !እግዚአብሔር ይርዳህ።👏👏👏
@MilliArega-wc3kh
@MilliArega-wc3kh 5 ай бұрын
ጥሩ ነው ብዙዎች ያልታያቸውን ገልጦ ማሳየት መልካም ነው
@Cine4-b6b
@Cine4-b6b 5 ай бұрын
ሰዎች አንሸወድ Mar Mari Emanuel የሚያራምደው ኦርቶዶክስ ከኦሬንታል( ከእኛ ) ኦርቶዶክስ ጋር የሚጻረር ነው, ትልቁ የዶግማ ልዩነቱም በጌታችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ላይ ያለው አስተምህሮ ነው የ አሲሪያን (አሶር) ኦርቶዶክስ Mar Mari Emanuel የንስጥሮስን አስተምህሮ የሚከተል ... የሚያምኑት ልክ እንደካቶሊኮቹ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረበት ወቅት ስጋ እና መለኮት አልተዋሃደም ስጋ የስጋን ስራ ሲሰራ ነበር መለኮትም ደግሞ ለብቻው ብለው ነው የሚያምኑት እኛ ግን የኢትዮጵያ,የአሌክሳንድሪያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እና የማላንካራ ኦርቶዶክስ ሶርያ ቤተ ክርስቲያን የምናምነው ስጋ እና መለኮት ተዋህዶዋል ብለን ነው የምናምነው ስለዚህ አንሸውድ ። ከፈለጋቹ ጉግል ላይ Assyrian Orthodox and Oriental Orthodox Church ብላቹ ማረማረጋገጥ ትችላላቹ። ፣ኤርትሪያ፣ሲርያ፣ግብጽ እና የህንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ጋር አንድ አይደለም የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናትን እንደ የአርመን ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን፣ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፣ ን ያጠቃልላል። የጋራ እምነት ይጋራሉ ነገር ግን ታሪካዊ እና ባህላዊ ልዩነቶች አሏቸው። አንዳንድ ጊዜ የአሦር ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተብሎ የሚጠራው የምስራቅ የአሦር ቤተ ክርስቲያን ከምሥራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የተለየ ነው። የመነጨው ከጥንታዊው የአሦር ክልል (የአሁኗ ኢራቅ፣ ኢራን፣ ቱርክ እና ሶሪያ) ነው። በሁለቱ መካከል ያለው ዋናው የስነ-መለኮት ልዩነት ከክሪስቶሎጂ - ከኢየሱስ ክርስቶስ ተፈጥሮ ጋር የተያያዘ ነው። የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የክርስቶስን መለኮትነት እና የሰው ልጅ አንድነት የሚያጎላውን ሚአፊዚቲዝምን ይይዛሉ፣ የምስራቅ አሦራውያን ቤተክርስቲያን ግን ዳይኦፊዚቲዝምን በመከተል የክርስቶስን መለኮታዊ እና ሰዋዊ ተፈጥሮዎች አጽንዖት ይሰጣሉ። በተጨማሪም፣ የምስራቅ አሦር ቤተ ክርስቲያን የተለየ የሥርዓተ አምልኮ ቋንቋ ትጠቀማለች እና ከምስራቃዊ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ጋር ሲነጻጸር የተለየ ታሪካዊ እና ባህላዊ ዳራ አላት።
@KidistGeremew-fg8on
@KidistGeremew-fg8on 5 ай бұрын
አስተሳሰባቸው እና እምነታቸው ምንም ሊሆን ይችላል ግን በሆነባቸው ነገር በጣም አዝኛለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ
@user-mikias12
@user-mikias12 5 ай бұрын
ደንግል ማርያም የኣምላክ እናት ነች ኒህ ኣባት ግን እንደሚክዱ አላወኩም ነበር ስላነቃሀን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 ай бұрын
አሜን
@Mihiret855
@Mihiret855 5 ай бұрын
ነቅተሽ ሞተሻል
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 5 ай бұрын
ለምንድነው ኦሮቶዶክስ ካቶሊክ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ስነገር ስሰበክ የምቆረቁረን ?😮
@Cine4-b6b
@Cine4-b6b 5 ай бұрын
ሰዎች አንሸወድ Mar Mari Emanuel የሚያራምደው ኦርቶዶክስ ከኦሬንታል( ከእኛ ) ኦርቶዶክስ ጋር የሚጻረር ነው, ትልቁ የዶግማ ልዩነቱም በጌታችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ላይ ያለው አስተምህሮ ነው የ አሲሪያን (አሶር) ኦርቶዶክስ Mar Mari Emanuel የንስጥሮስን አስተምህሮ የሚከተል ... የሚያምኑት ልክ እንደካቶሊኮቹ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረበት ወቅት ስጋ እና መለኮት አልተዋሃደም ስጋ የስጋን ስራ ሲሰራ ነበር መለኮትም ደግሞ ለብቻው ብለው ነው የሚያምኑት እኛ ግን የኢትዮጵያ,የአሌክሳንድሪያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እና የማላንካራ ኦርቶዶክስ ሶርያ ቤተ ክርስቲያን የምናምነው ስጋ እና መለኮት ተዋህዶዋል ብለን ነው የምናምነው ስለዚህ አንሸውድ ። ከፈለጋቹ ጉግል ላይ Assyrian Orthodox and Oriental Orthodox Church ብላቹ ማረማረጋገጥ ትችላላቹ። ፣ኤርትሪያ፣ሲርያ፣ግብጽ እና የህንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ጋር አንድ አይደለም የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናትን እንደ የአርመን ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን፣ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፣ ን ያጠቃልላል። የጋራ እምነት ይጋራሉ ነገር ግን ታሪካዊ እና ባህላዊ ልዩነቶች አሏቸው። አንዳንድ ጊዜ የአሦር ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተብሎ የሚጠራው የምስራቅ የአሦር ቤተ ክርስቲያን ከምሥራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የተለየ ነው። የመነጨው ከጥንታዊው የአሦር ክልል (የአሁኗ ኢራቅ፣ ኢራን፣ ቱርክ እና ሶሪያ) ነው። በሁለቱ መካከል ያለው ዋናው የስነ-መለኮት ልዩነት ከክሪስቶሎጂ - ከኢየሱስ ክርስቶስ ተፈጥሮ ጋር የተያያዘ ነው። የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የክርስቶስን መለኮትነት እና የሰው ልጅ አንድነት የሚያጎላውን ሚአፊዚቲዝምን ይይዛሉ፣ የምስራቅ አሦራውያን ቤተክርስቲያን ግን ዳይኦፊዚቲዝምን በመከተል የክርስቶስን መለኮታዊ እና ሰዋዊ ተፈጥሮዎች አጽንዖት ይሰጣሉ። በተጨማሪም፣ የምስራቅ አሦር ቤተ ክርስቲያን የተለየ የሥርዓተ አምልኮ ቋንቋ ትጠቀማለች እና ከምስራቃዊ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ጋር ሲነጻጸር የተለየ ታሪካዊ እና ባህላዊ ዳራ አላት።
@yohannesmulugeta667
@yohannesmulugeta667 5 ай бұрын
​@@Cine4-b6bkale hiwot yasemalin🙏 wendmach! For your clear explanation!
@yoyk9153
@yoyk9153 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እኔም የሳቸውን አንዳንድ አሁን ዓለም ላይ እየተደረገ ስላለው ክፉ ነገሮች ሲናገሩ በጣም አድንቄ እሰማቸው ነበር። ነገር ግን የዶግማ ልዩነት እንዳለን አላውቅም ነበር። አሁን ግን የተረዳሁት ከባድ ልዩነት እንዳለን ነው ለመምህራችንም እግዚአብሔር ይስጥልን።
@belaykidane4672
@belaykidane4672 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እናት የለውም ማለት ቅድመ አለም ማለታቸው ነው።ሰው አታስቱ አድሬስህን ላክልኝ ስለድንግል ማርያም የአምላክ እናት ብሎ የሚናገረው። አየ የኛ ሰባኪዎች ለቀደመ ለመጣል እንጂ እሱን የደረሰው ጸጋ ስጠኝ የለም።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 ай бұрын
አድራሻዬ description ላይ ተቀምጧል
@estifanoskassahun6362
@estifanoskassahun6362 5 ай бұрын
Thank you brother...U made everything clear for me...ITS CLEAR NOW
@tinazegebral4142
@tinazegebral4142 5 ай бұрын
እናመሳግናለን ወንድም አለም ውይ ካለው ጋር እኮ ውይ ብለን አለቅን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@kalkidanyirga1577
@kalkidanyirga1577 5 ай бұрын
በጣም ብዙ ነገርን ሳይገባን እንደምንደግፍ ነው የገባኝ....ከዚህ ቪዲዮ የገባኝ የወሰድኩት ትምህርት ቢኖር ምንም ነገርን ጭራሽ አለመደገፍን......እናመሰግናለን
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሐዶ ለዘላለም ኑሪልንን በችኮላ እንዳንስት እመነታችንን ታፀናልናለች ቃለሕይወት ያሰማልን።
@MMel12379
@MMel12379 5 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 ай бұрын
አሜን
@hanaesubalew7030
@hanaesubalew7030 5 ай бұрын
እሳቸው ያስተማሩት ልክ ነው አዎ ያለተዋህዶ ወይም ቃል ስጋ ሆነ (ኢየሱስ - ፍፁም አምላክ ፍጹም ሰው) የሚለውን ካላስተዋልን በቀር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ልትሆን አትቺልም ነበር :: ቃል ስጋ ሆነ ብለን ፍፁም ተዋህዶን ለምናምን ለኛ ግን እመቤታቺን ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት መሆኗን እናውቃለን እናምናለንም!!! እሳቸውም ያስረዱት ይሄነኑ ነው:: ዎንድሜ እባክህ ከመተቸተህ በፊት በደምብ አዳምጠው ::
@IBRITUBE12122
@IBRITUBE12122 5 ай бұрын
Thank you some one understand
@IBRITUBE12122
@IBRITUBE12122 5 ай бұрын
Thank you some one understand
@melesekedir116
@melesekedir116 5 ай бұрын
Lik nesh
@samerytube
@samerytube 5 ай бұрын
የሚገርም ምፋቅና እግዜአብሔር ይባርክህ በደብ ገብቶናል የሠውየው ስራ
@MesseleAbrha-j7n
@MesseleAbrha-j7n 5 ай бұрын
አሁን የገባኝ ብዙ ሰው ሃይማኖቱን አያውቅም.ሃይማኖታችን እንወቅ
@meserettekie1421
@meserettekie1421 5 ай бұрын
ሃይማኖታችን ሳይሆን አምነታችን ነው ማወቅ ያለብን።አምነታችን ደግሞ ወንጌል ብቻ
@MesseleAbrha-j7n
@MesseleAbrha-j7n 5 ай бұрын
@@meserettekie1421 ሃይማኖት አማርኛ መስሎህ ነዉ? Ge'ez ኮ ነዉ በአማርኛ እምነት ነዉ ከገባህ..... ደግሞም ወንጌል ብታነብ እንዲህ አትይም ነበር
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 5 ай бұрын
Pentowech nachew endih milute emnet bicha milute yeluther teketayoch ​@@MesseleAbrha-j7n
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ 5 ай бұрын
@@meserettekie1421ወንጌል ብቻ?? ሀይማኖት ምን ማለት ነው ?
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 5 ай бұрын
ሁሉም ሰዉ ትክክለኛ ሀይማኖት ተከታይ የሚመሰለዉ ሁሉም በሚገርም ሁኔ ሁሉም ሺር ሲደርጉት አይቻለሁ ዲያቆን ዮርዳኖሰ አበበ በጣም ቆይቷ በዚህ ሰዉየ መናፍቅ እንደሆነ ያሰተማረን ዲያቆን ገብረመድን እረዢም እድሜ ከመልካም ጤናጋር ኑርልን❤❤❤❤
@amarch8112
@amarch8112 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤Thank you❤❤❤❤❤
@bobbytelaye9990
@bobbytelaye9990 5 ай бұрын
JESUS IS KING and Meri Meri is a good survent of the lord
@vivaviva4164
@vivaviva4164 5 ай бұрын
Emebetachin maryam yegetachin enat nat::
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ 5 ай бұрын
እኔ እኮ የሚያስደንቀኝ ወይ አታውቁ ወይ ለማወቅ አትጥሩ ዝም ብሎ ኢየሱስ ጌታ ነው ብሎ መጮህ አምላክነቱን አትቀበሉ ምላሳችሁ ሌላ ልባችሁ ሌላ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ጴንጤዎች አማን አሜን ብልእህ ከአዳራሽ እንደ እንስሳ ተሞልተህ የመጣኃውን እዚህ አትትፋ please
@tdtadesse547
@tdtadesse547 5 ай бұрын
The Virgin Mary is the mother of God!!
@bobbytelaye9990
@bobbytelaye9990 5 ай бұрын
@@vivaviva4164 yes 💯💯💯 you are right
@bobbytelaye9990
@bobbytelaye9990 5 ай бұрын
@@አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ JESUS IS STILL KING
@elsayirgu6463
@elsayirgu6463 5 ай бұрын
ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን❤❤
@nunubelete8142
@nunubelete8142 5 ай бұрын
ወንድማችን በረጋ መንፈስ ስለ አስተማርከን ግልጽ ሆኖልናል ተባረክልን❤🙏❤
@tesgaengeda957
@tesgaengeda957 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን በጣም ይገርማል እየ ሱስ ክርስቶስ የመጠው ከልጅ ልጅ ተወልጀ አድርጎ አለው ያለውን ለአዳም የለውን ሰቶል ብዘ መናገር እምነት አየደለም። አለመግባባት ስለአካፈልህ
@MesseleAbrha-j7n
@MesseleAbrha-j7n 5 ай бұрын
ወንድማለም ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 ай бұрын
አሜን
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 5 ай бұрын
ማማተብህ. ትክክል. ነው. እግዚአብሔር ይባርክህ.
@eyob9654
@eyob9654 5 ай бұрын
ስለሳቸዉ ጥብቅና ቆመን ምንከራከር ሰዎች ንሰሐ ልንገባ ይገባል።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 ай бұрын
ይሄ መልእክት ለሁላችንንም ነው 🙏🙏🙏
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 5 ай бұрын
ክርስትና፡ሲነካ፡ሁሉም፡መቆም፡አለበት
@dagi6055
@dagi6055 5 ай бұрын
kirstos weym egzabher weld ke maryam befit alneberm wey? maryamin yefetrw manw? kirstos wedezich midr simeta yemaryamin mahitsen tetekmo meta enji maryam alfetrechiwm esu fetari new
@mohamedmame9652
@mohamedmame9652 5 ай бұрын
ንሰሀ አንገባም እሳቸው ኢየሱስን ይሰብካሉ እና
@habtomkifflom3043
@habtomkifflom3043 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ።ይገርማል እኔም ሼር አድርጌያለሁ።
@Ninasee19
@Ninasee19 5 ай бұрын
በዚህ ሰአት ለማር ማሪ እንፀልይ በል እንጂ ይሄ ቪዲዮ አስፈላጊነቱ አይታየኝም- ትላንት በሰው ተወግተው ዛሬ ብዙ ሰው እንዴያይላቹ ብላቹ ይሄን መስራት ምን ይባላል ውይ የዮቱብ ብር መከራችንን አበላቹን
@edenfissha9234
@edenfissha9234 5 ай бұрын
what a wonderful real story just Listen/mar Mari Emmanuel explain #jesus #bible #mothermary #god
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 5 ай бұрын
አሁን፡እኮ፡እኔ፡ፈጣሪ፡እንዲምራቸዉ፡የምፈልገዉ የክርስቶስ፡ኧማኝ፡ናቸዉ፡በቃ፡፡❤❤
@LikiworkMersha
@LikiworkMersha 5 ай бұрын
ከ ሦስቱ አካል አንዱ ወልድ እኛን ሊያድን ከሰማይ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ መርገማችንን ተሸክሞ ከራሱ ጋር ባስታረቀን የአምላክነት ክብሩ ረስተን ዝቅ ስናደርገው እንዴት ያሳፍራል እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
@Random-io3ge
@Random-io3ge 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአንተም ለዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
@NigsitWubie
@NigsitWubie 5 ай бұрын
እኛ ስንተቻች የግብረ ሰዶም አጀንዳ ልጆቻችን ነጠቀን። በዚህ ከባድ ጊዜ እሳቸዉን የሰጠን እግዚያብሄር ይመስገን። ልጆቻችንን ቅድስና የሚያስተምሩ ናቸዉ። እሳቸዉን የተቃወሙት ቄስም ትምህርታቸዉ ብዙ ሰዎችን ስለነካ ለማደናቀፍ ነዉ።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 ай бұрын
ንስጥሮሳዊ ሰው እግዚአብሔር አልሰጠንም አይሰጠንምም
@kokebabebe-jm7ox
@kokebabebe-jm7ox 5 ай бұрын
በማር የተለወሰ መርዝ ከክርስቶስ ይለያል
@ejigsewassaye8419
@ejigsewassaye8419 5 ай бұрын
​@@Tsegayekifluአንተ አውኩ ብለህ ፀጉር ሰንጠቅ አንተም ተወዛግበህ ሰውን አወዛግብ አንተም የምተወራው እሳቸው የሚየወሩትን ነው in Substance ከ ቃላት አክሮባት ውጪ ተመሳሳይ ነው sorry to say this but you lacks wisdom, humility, and sound mind.ይልቁነ እህታችን እንዳለችው ዘመኑ ከፍቷል ልጆቻችንን እናትአርፍ መመጻደቁ ይቅርና ።
@user-mikias12
@user-mikias12 5 ай бұрын
ድንግል ማርያም እመ ኣምላክነቷን የሚክድ አንቀበልም
@anejohn
@anejohn 5 ай бұрын
በትክክል
@yeteretabat7087
@yeteretabat7087 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው!
@marde684
@marde684 5 ай бұрын
ትውልዱ የእንግሊዝኛ ጥማትና እንግሊዝኛ የሚናገርን አወቂ አድርጎ መውሰድ የተለመደ ነው
@Nigu-x6k
@Nigu-x6k 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ ወንድማችን ከመሳሳት አዳንከኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@azebmulugeta9092
@azebmulugeta9092 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይቅር በለኝ ድንግል ትማረኝ ትምህርታቸውን ለብዙ ሰው ሼር አድርጌ ነበር ሳላውቅ ያደረኩትን ይቅር በለኝ ::
@DaniDani-rw3do
@DaniDani-rw3do 5 ай бұрын
ተባርክልን ወድማችን እናመሠግናለን
@eyob9654
@eyob9654 5 ай бұрын
በነገራችን ላይ እልህ መጋባት የ ፕሮቴስታንታዊ ጠባይ ነዉ፣ አብዛኛው ጴንጤ እኮ እዉነቱ ጠፍቶት አይመሰልህ እልህ ይዞት ነዉ በምንፍቅና ዉስጥ ያለዉ በተለይ ፖስተሮቹና ነቀን የሚሉት። ስለዚህ አሁን እንደተረዳሁት ከሆነ ይሄ ሁሉ መረጃ ሳይቀርብ አንድ መረጃ ብቻ በቂ ነበር እኛ እለኸኞችና የራሳችን ego ስለሚያጠቃን ነዉ። ደሞ አብዛኛዎቻችን የ ኦንላይን ክርስቲያን ስለሆን ነዉ እንጃ ስንት ተነበዉ ማይጠገቡ መፅሐፍት አሉን። ስለዚህ እኚ አባት ለራሳቸዉ ቤተክርስቲያን እና እምነት ትልቅ አባት ናቸዉ ለኛ ግን ምንመ አይደሉም ስለንስጥሮስ ሚተረከዉ ለሳቸዉም ይሆናል ማለት ነዉ።
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 ай бұрын
እልህ ምንአስያዘን አዳራሹን የሞላነው ከኦርቶዶክስ መስሎኝ ማሪያም እመአምላክ የተባለችበት ቦታና ታማልዳለች የተባለበት የለም
@kibromSemere-gh6wz
@kibromSemere-gh6wz 5 ай бұрын
Thank you very much my brother ❤❤❤❤❤
@BarockErmias
@BarockErmias 5 ай бұрын
ይህች ቅዱስ ቁርባን ላይ ህብረት አለን የምትለው የሰውየው ሃሳበ 'የጨለማው ሃይል ፟ የአንድ ሃይማኖት አጀንዳ ናት፤ እናም ይህ ሰው ምድር ላይ ያለውን የጨለማ ሃይል የሚቃወም እየመሰል የነሱን አጀንዳ አራማጅ መሆንን የሚያጋልጥ ነው፡፡
@HomeBased-yd7um
@HomeBased-yd7um 5 ай бұрын
በመጀመርያ ሂደክ 2 ሙሉ ትምህርታቸውን አዳምጥ ከዛ መተክ ፃፍ ምን ያህል ግብረሰዶም እና የሌላ. ሀይማኖት ወደ ክርስትና እንደመለሱ ታቃለህ የክርስቶስን ፍቅር በማስረዳት አሁን ስላለበት ዘመን እያብጠረጠሩ ሚያስተምሩትን አባት እንዲ መናገር አግባብ አይደለም ይሄ ሚዲያ መርጦ ይሄን ቶፒክ ይዞ መጣ እንጂ 99% ስለክርስቶስ እና ስለ ሥላሤ ነው ሚያስተምሩት አልፎ ስለመብርሀን ድንቅ ትምህርት አላቸው .
@edanedan-h3n
@edanedan-h3n 5 ай бұрын
በትክክል
@SamrawitBeyin
@SamrawitBeyin 5 ай бұрын
ይህን አደረጉ ማለት ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮን የሚቀበሉ ናቸው አያሰኝም ።ወይም ኦርቶዶክሳዊ ስብከት እየሰበኩ ነው አያሰኝም ።
@bibisami7737
@bibisami7737 5 ай бұрын
Were becha weye atastemeru sew ciyastemer akakir hulem se kirstos new yemiyasmemrut
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 5 ай бұрын
በእውነት አግዚአብሔር ይባርክክ ወንድሜ ባለማወቅ ስተት የሆነ ትምሕርት እየረጨብን ነበር
@MesseleAbrha-j7n
@MesseleAbrha-j7n 5 ай бұрын
እልል ያለ መናፍቅ ነዉ
@ተናኜማስረሽ
@ተናኜማስረሽ 5 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@በእምነት-ኸ9አ
@በእምነት-ኸ9አ 5 ай бұрын
አው በእምነት ከእኛ ጋር አይመሳሰሉም
@TadyeSelama
@TadyeSelama 5 ай бұрын
በመሰረቱ ነገረ ክርስቶስ ና ኢየሱስ ላይ ያላቸው ፍቅር ይለያል ።።።ክርስቶስን በፍቅር ለዓለም አሳውቀዋል ።።።።ቅድስት ድንግል ማርያም የኢየሱስ እናት ናት።
@alemdesta454
@alemdesta454 5 ай бұрын
ኣባታችን ንስጥሮሳዊ ነበሩ እንጂ ዛሬ ተመልሶዋል የሚል ኣይቼ ነበር አንቾኩል ወንድሞቼ እውነት ተደብቆ አይኖርምና👌📚💙
@adebabaygebre
@adebabaygebre 5 ай бұрын
እናመሰግናለሁ
@zekemekonnen1478
@zekemekonnen1478 5 ай бұрын
Thank you brother you make it very clear now.
@Orthodoxawit28
@Orthodoxawit28 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@abeba123-b9t
@abeba123-b9t 5 ай бұрын
enamesegnalen wendmie egziabher ybarcachew
@rughbsnsngusbsj6668
@rughbsnsngusbsj6668 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት የሰመዐልና ወድምየ
@asternegeri4123
@asternegeri4123 5 ай бұрын
ልዩ ጥሩ ገለጻ ነው እናመስግናለን ተባረክ ።
@abera_fekede
@abera_fekede 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማህ
@robelassefa4668
@robelassefa4668 5 ай бұрын
በርታ ወንድሜ እመብርሃን የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክ
@ObsetanHurisa-hz1ej
@ObsetanHurisa-hz1ej 5 ай бұрын
yihen video iske meceresha admicem Mar Marn betam iwedewalew he the reason why I am proud orthodox
@LikiworkMersha
@LikiworkMersha 5 ай бұрын
እሣት እና ውሃ በፊታችሁ ነው ወደወደዳችሁ እጃችሁን ዘርጉ
@yemataworkbezawork7899
@yemataworkbezawork7899 5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@dirshademam4298
@dirshademam4298 5 ай бұрын
በሚገርም ሁኔታ በማር ማሪ ኢማኑኤል ትምህርትና ግሳጼ እጅጉን እመሰጥ ነበር። አሁን ግን በተገቢው የስህትተ (የኑፋቄ) ትምህርት እንደሚያስተምር ከራሱ አንደበት በቀጥታ እንድሰማ ስላደረጋቸሁኝ እጅግ አመሰግናለሁ። ከስህተት ትምህርት አምላክ ይጠብቀን። ቅድስት ድንግል ማሪያም ግን ወላዲተ አምላክ እንደሆነች በፍጹም ልብ እናምናለን። ቃል ይገድላል፣ ትረጉም ያንጻልና የምንሰማውና የምናየውን ብቻ በመከተል ከእውነት መንገድ እንዳንወጣ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባን ተረድቻለሁና እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@belaykidane4672
@belaykidane4672 5 ай бұрын
ወንድሜ የተሳሳተ ትርጉምና ግንዛቤ ነው ቅድመ አለም እናት እንደሌለው የገለጡጹት አገላለጽ ነው ስለእመብርሀን የተናገሩት እመ አምላኽ እያሉ ለወላጅ እናታቸው ያደረገችላቸውን ታምር ብትሰማ miss interpretation and comprehends ነው
@wondmagegnatlaw3988
@wondmagegnatlaw3988 5 ай бұрын
ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ። የእግዚአብሔር መቅደስ ነው ። የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና ።
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 21 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 44 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 21 МЛН