ድንቅ ዝማሬ | Hawassa conference | ሆንሴ ሚሊኒየም |Apostolic Church of Ethiopia | Apostolic Songs

  Рет қаралды 21,398

Iso Yisehak Ab

Iso Yisehak Ab

Күн бұрын

ከታኅሳስ 14-16/2015 በሆንሴ ሜዳ በተደረገው የሀዋሳ ሚሊኒየም ጉባዔ የተዘመረ ዝማሬ
Video record - Abel Ashenafi
Sound record - Hibrawi Dereje
ግጥም/Lyrics
ቤቱ በብዙ ምስጋና ታውዶ
ጌታዬ መጥቷል ይህን ወድዶ
ቤቱ በብዙ ዝማሬ አሸብርቆ
ኢየሱሴ መጥቷል ይህን አውቆ
የቆመ አልቀረ የተቀመጠ
ክብሩን እያየ ልቡ ቀለጠ
የክብርን ጌታ የክብርን ንጉሥ
ከፍ ላድርገው የእኔን ኢየሱስ
* *
የክብር ንጉሥ ይግባ ኢየሱስ ይግባ እላለሁ
ቤቱን በእልልታ አሜን በእልልታ እሞላዋለሁ
የክብር ንጉሥ ይግባ ኢየሱስ ይግባ እላለሁ
ቤቱን ጭብጨባ አሜን ጭብጨባ እሞላዋለሁ
በራሱ ላይ ዘውድ የተጫነበት
አቤት ጽድቅ እና ታማኝነት
ቅዱስ ይሉታል እልፍ አእላፋት
በታላቅ ክብር ይጠሩታል
አመልከዋለሁ ጌታ ነው ጌታዬ
አነግሠዋለሁ ንጉሥ ነው ንጉሤ
ልቤ ተነክቶ ነው ምዘምረው
ከሆንኩት በላይ እንዲህ ምሆነው |2x|
በአዲስ በአዲስ ቅኔ እቀኛለሁ
ታላቅነቱን ክብሩን እያየሁ |2x|
በውበትህ በቅድስናህ
የምታስገርመኝ ገናና ሁሌም ገናና
ኃይልን ክብርን ዝናን ተላብሰህ
ያለህ እና የምትኖር አንተ ሁሌም ገናና
ልቤን በፊትህ አፈስሰዋለሁ
እንደመላዕክት እዘምራለሁ
ክብርህ ያበራል |3x|
ጽድቅህም ስራህን ይናገራል

Пікірлер: 63
@mirithbekele1884
@mirithbekele1884 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልል እልልልልልልልል እልልልልል 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TeketelDemisse
@TeketelDemisse 10 ай бұрын
ገና ይመለካል የኛ ኢየሱስ አሜን
@sentayehupolice259
@sentayehupolice259 19 күн бұрын
ዴስ የምል አምልዕኮ ነው ኢየሱስ ይመስገን
@zamnashabara7127
@zamnashabara7127 Жыл бұрын
Amen amen amen amen ilililililililililili amen amen tabarek amilake
@astherbakala8380
@astherbakala8380 Жыл бұрын
AMENI AMENI KIBIRE YEGABAWALI YESUSEEEEE ELELELELIIIÌIIIII
@alamituwomech886
@alamituwomech886 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ያክብሪ ጌታ ከፋ ከፊ በል❤❤❤❤😢😢😢
@paulosbelete9076
@paulosbelete9076 6 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@BeranshDababa
@BeranshDababa 8 ай бұрын
የክብር ንጉስ ናሕ አይጋብዛለሁ ወደ ቤቴ ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
@johnkas.4008
@johnkas.4008 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ተባረኩ
@MERIONLYJESUS-tx8ev
@MERIONLYJESUS-tx8ev Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@arabtowers9123
@arabtowers9123 Жыл бұрын
አሜን ተመሰገን ኢየሱስ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን ☝️🙌🙌👏👏🙏🙏❤️❤️
@Lediya-j1f
@Lediya-j1f 11 ай бұрын
Amen 🙏
@Lediya-j1f
@Lediya-j1f 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TaguasoTaguaso
@TaguasoTaguaso 11 ай бұрын
አሜንንን እልልልልልል
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 Жыл бұрын
አሜን አሜን እልልልልልልልልልል
@mekonnenbogale3231
@mekonnenbogale3231 Ай бұрын
Geta Yesus abizito yibarikachihu !
@EthEth-n1h
@EthEth-n1h Ай бұрын
Amene..Amene...❤❤❤❤iiiiiiiiiiiiiiiiiiillllllll
@ayalewbelete1450
@ayalewbelete1450 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ቅዱስ ሕዝብ:: የሚስማማ አሜን ይበብ!! 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter) 9፤ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤
@S.mS.m-q4y
@S.mS.m-q4y Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@MekbeDagalo
@MekbeDagalo 8 ай бұрын
አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞
@AtineHailu
@AtineHailu 10 ай бұрын
Ammmmmmmmmmmm
@dinkineshphytros1203
@dinkineshphytros1203 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭😭🙌🙌🙌አሜን ❤️❤️🙏💝💝🥰🙏
@alemituerdedoabiyo3212
@alemituerdedoabiyo3212 Жыл бұрын
Amen amen tabaraku
@mishamoadimasu524
@mishamoadimasu524 Жыл бұрын
Amen amen amen 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️
@belayneshbetiso9341
@belayneshbetiso9341 Жыл бұрын
amen amn amen amen temesigen geta eyesus🙌🙌🙌🙌🙌
@bezabehbekele3310
@bezabehbekele3310 Жыл бұрын
Temesgen yene amlak
@DanaLacamo
@DanaLacamo 11 ай бұрын
Ameen ameen ameen 🙏👏👏👏👏👏👏❤❤❤👏👏
@MartaAbara-om8ke
@MartaAbara-om8ke Жыл бұрын
Aminnnn.aminnnnn.illllllllll
@uaeuae3914
@uaeuae3914 Жыл бұрын
Ameeeeen
@danadas3363
@danadas3363 Жыл бұрын
ameeen🙌
@BayushAbebe-w6g
@BayushAbebe-w6g Жыл бұрын
amen❤❤❤❤
@ramycell1235
@ramycell1235 Жыл бұрын
አሜንንን እልልልልልል 🙌🙌🙌❤️❤️
@ፂሆንቤቴልቤቴናት
@ፂሆንቤቴልቤቴናት Жыл бұрын
Ameeeen halaluya temesgen eyesus🙌🙌
@dibora8111
@dibora8111 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ሃሌሉየ ሃሌሉየ እልልልልልልልልልል
@yisaqbonkola8076
@yisaqbonkola8076 Жыл бұрын
Amen👏👏👏👏
@natnaelyonas3431
@natnaelyonas3431 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አምላኬ ክፍ በልልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NafeqotHaylu
@NafeqotHaylu Жыл бұрын
Ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@peterbotala4832
@peterbotala4832 Жыл бұрын
Ameeen
@saraergicho
@saraergicho Жыл бұрын
amennnnnnn
@Wolaita-tube
@Wolaita-tube Жыл бұрын
Amen YIKIBER NIGUS
@ነግስትእየሱስወገየከፈለየ
@ነግስትእየሱስወገየከፈለየ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ተማስጌን የሱስ ሀሌሉያ አሜን አሜን ተበረክ አበቴ ክብር ምስገነ ይገበል
@habibeademas4230
@habibeademas4230 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን እየሱስ ይባርካችሁ
@johnkas.4008
@johnkas.4008 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሀሌ ሉያ
@nanaggjhg353
@nanaggjhg353 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ሀሹ ሃሌሉያ ተባረክ እየሱስ 🙌🙌👏👏👏👏💞💞💞💞
@mosstewol7542
@mosstewol7542 Жыл бұрын
Amen Name of Jesus Christ❤
@sousousousou9716
@sousousousou9716 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selamyeapostolicliji6330
@selamyeapostolicliji6330 Жыл бұрын
ኦ ሀሌሉያ እልልልልልልል ሀሹ 🥰🥰♥️♥️
@danieldegu4297
@danieldegu4297 Жыл бұрын
ምሠሥጋና ይድረሰዉ
@tigeassefa9094
@tigeassefa9094 Жыл бұрын
አሜን አሜን 👏👏👏👏👏
@abmark7359
@abmark7359 Жыл бұрын
Amen 🙏
@mehiretmehiretheramo6934
@mehiretmehiretheramo6934 Жыл бұрын
Amennnn Amennnn
@zeritudemise6949
@zeritudemise6949 Жыл бұрын
Ameeeen🖐
@daslachealamu2271
@daslachealamu2271 Жыл бұрын
Amen👏👏👏👏👏🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️
@tasefansh939
@tasefansh939 Жыл бұрын
amen amen👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌☝
@HayatHayat-bk3oh
@HayatHayat-bk3oh Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen Amen 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️🖐🖐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mabasheru5447
@mabasheru5447 Жыл бұрын
Elllllllllllllllll🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@kaliyeapoliji1852
@kaliyeapoliji1852 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል 🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🙇‍♀️🎶🎶🎻🎻🎻🎻🎻🎻🥁🥁🥁🥁🥁🥁🎧
@samsonkonin3397
@samsonkonin3397 Жыл бұрын
🔴👉Kc.146:61 Do you know that if you do not believe in Prophet Kacou Philippe, you will go to hell after your death? If anyone here does not know, I am just informing.
@salwa9784
@salwa9784 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@samsonkonin3397
@samsonkonin3397 Жыл бұрын
🔴👉Kc.146:61 Do you know that if you do not believe in Prophet Kacou Philippe, you will go to hell after your death? If anyone here does not know, I am just informing.
@samsonkonin3397
@samsonkonin3397 Жыл бұрын
🔴👉Kc.146:61 Do you know that if you do not believe in Prophet Kacou Philippe, you will go to hell after your death? If anyone here does not know, I am just informing.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 29 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 2,4 МЛН
apostolic church of Ethiopia (takele kuma New song)
9:55
ና ወደ እኔ ኢየሱስ | Apostolic Church Songs | Addis Abeba | A.A | Na Wede en Eyesus
15:37
🔴ACE Songs #በማስተዋል ዘምሩ
Рет қаралды 32 М.
ድንቅ አምልኮ ለአንድ አምላክ እግዚአብሔር  ሲቀርብ #hosaena  Apostolic  church#ልዩ ቀን
15:17
sol tube የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተ-ክርስትያን
Рет қаралды 12 М.