ድንቅ ትምህርት በመምህር ገብረመድኅን እንየው | ጸሎት_ቲዩብ

  Рет қаралды 10,013

ጸሎት ቲዩብ Tselot Tube

ጸሎት ቲዩብ Tselot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@ስደተኘዋነኝ
@ስደተኘዋነኝ 2 жыл бұрын
በእዉነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን የኔታ ገብረ መድኀን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@kurifanta56
@kurifanta56 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ትምህርት እንደ እርሶ ያሉ መምህራናን እግዚአብሔር ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ሀገሬ ተንሳኤሽ ያቅርብልን
@ሶስናተሸሞ
@ሶስናተሸሞ 2 жыл бұрын
አሜን /3አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@ዲዮስቆሮሳዊ
@ዲዮስቆሮሳዊ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕርነ! እድሜ ይስጥልን፣ አንድነት አስተዋይ ልቦና ያድለን ለኛም።
@ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
@ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ 2 жыл бұрын
በትክክል መምህር እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበቡን ያድለን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥዑም ትምህርት
@alewiyaalo1955
@alewiyaalo1955 5 ай бұрын
Amen 🙏 bereketachew yitbiken kalehiwot yasemalin
@PhoneShop-dl8vv
@PhoneShop-dl8vv 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን
@dreamlove6269
@dreamlove6269 2 жыл бұрын
ፈጣሪያችን ሆይ ኦርቶሮክስን አስባት ቃለ ሕህይወትን ያሰማልን
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም 2 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን የሰማነውን የህይወት ቃል በልቦናችን ይሳልል አሜን
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 2 жыл бұрын
Amne aAmne amne aAmne
@selomonasgedom5800
@selomonasgedom5800 2 жыл бұрын
Amen amen amen Kale Hiwet yasemalin abatachin
@Beki6D
@Beki6D 2 жыл бұрын
መምሆር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏💚💛❤💪
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አረፈዳችሁ በእውነት የእኔታ ቃል ህይውት ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው መጀመርያ እሱ እንዳሉዎት አንድ እንሁን እኛ በእውነቱ ፅረ ተዋህዶና አህዛብ ማናፍቃን ተንኩላዎች ተነሰተዋል እኛ አንድ ሆና ን ንስሓ ገብትን እናልቅስ እግዚአብሔር ችር ነው እናሻንፋለን የአባቶቻችን አምላክ እረዳን😪😭 ቅድድት ሆይ ላምኝልን አማልጅን ካልጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶድ🥲🥲ሼር አድርጉ ሁላችሁም
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 2 жыл бұрын
የሕይወት ቃልን ያሰማልን አምላኬ ሆይ እንደ ድንጋይ የጠጠረ ልቦናዬን በቃልህ መዶሻ ቅረፅልኝ
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን በውነት ቃለሂወት ያሰማልን አቤቱ ማስተዋልን ስጠን ፍቅርን አድለን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ቸሩ መዲኃኒአለም ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን😥😥
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ይጨምርልዎ ልዩ ፀና ነው በእውነት አባቶቻችን ኑሩልን ❤️✝️ እኛም የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን
@betyabera9644
@betyabera9644 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን በትግባር የምንኖረዉ ያድርገን ቸሩ አምላካችን
@kuhil8193
@kuhil8193 2 жыл бұрын
በኡነት ቃለ ሂወት ይሰማልን መምር እጅግ ረቂቅ ትምርት በልባችን ይሳድርልኝ❤❤❤❤
@AW-go3su
@AW-go3su 2 жыл бұрын
ያቆይልን ቃለህይወት የሰማልን
@menbermaryam4971
@menbermaryam4971 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
@mesafintworku9709
@mesafintworku9709 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ 2 жыл бұрын
በእውነት አፌን ከፍቸ ነእው ያደመጥኩት አሜን የሔወትን ቃል ያስማልን አባታችን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
እውነት ነው በየግሩፕ ሼር አድርጊው
@ሺብሬየተዋህዶልጅ
@ሺብሬየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
😥😥😥
@shewayetsige2013
@shewayetsige2013 2 жыл бұрын
አባታችን መከራው የመጣብን ያለምክንያት አይደለም ለምሳሌ መስቀልን የምናከብረው ለሰው ወይም ለቱሪስት ለማስደሰትና ለመንግስት ገቢ ለማስገኘት በመሆኑ; ገዳማትና የተከበሩ ቦታዎችን ለመባረክ ሳይሆን ማንም አህዛብ ለገንዘብ ሲባል በማርከሳችን ባለቤቱ አምላካችንን በማሳዘናችንም ነው ለምንድነው መንፈሳዊ ቦታዎችንና ሀይማኖታዊ እሴቶቻችንን ከእግዚአብሔር በላይ ለዩኔስኮ መታወቅን የምንጨነቀው የምናምነው ለዩኔስኮ ብለን ነው እንዴ ? ቤተ ክርስቲያናችን ታስብበት :: የታየኝ የግል ሀሳቤ ነው ::
@AfariMoranZelzalDogShity
@AfariMoranZelzalDogShity 11 ай бұрын
እብድ አህያ ጀዝባ ፋንድያ ጌጃ ውሻ
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 42 М.
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
ሲሰድቡኝ ደስ እያለኝ መጣ | Brook news | ወቸውGOOD |
3:22:50
ነገረ ድኅነት | መምህር ገብረ መድኅን እንየው
1:06:07
፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ - 5 kilo Gbi Gubae
Рет қаралды 20 М.
🔴በጥቂት ድንቅ ትምህርታዊ ስብከት #መምህር_ብርሃኑ_አድማስ #Kendil_media_Shorts
22:11
Kendil Shorts - ቀንዲል አጫጭር ትምህርቶች
Рет қаралды 95 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
57:19
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 152 М.
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН