ድንቅ የሆነ ከበሮ አመታት በቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በየኔታ

  Рет қаралды 39,293

ብርሃን tube   birhan tube

ብርሃን tube birhan tube

12 күн бұрын

ድንቅ የሆነ ከበሮ አመታት በቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በየኔታ
#Aba_gebrekidan_sibket #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #subscribe_share_አድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #orthodox_tewahdo #aba_gebrekidan_interview #eotcmk #comedianeshetu #ድንቅልጆች #dn_henok #ዲያቆንሄኖክ #memhirgirmawendimu #dn_yordanos_abebe #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ #MemeherDrZebeneLemma #መምህር_ዘበነ_ለማ #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #mahtot #ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ #zemari_abel_mekbib_new #ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ #zemari_tewodros_yosef_new #zemari_yilma_hailu_new #ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ #zemedkunbekele +ነጭ_ነጯን #ዘመድኩ_በቀለ #quanquayeneshmedia #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #etartmedia #ethiopianmovie #adeydrama #ethiopiandrama #ኢቢኤስ #EBS #eritreamovie #eritreanmezmur #youtubeislife #subscriber #youtubeguru #youtubecontent #newvideo #subscribers #youtubevideo #youtub #youtuber and #youtubevideos #aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv

Пікірлер: 81
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 10 күн бұрын
የእኔታ እዝራ እንዲሁም አባቶቼ እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን
@MunaMuna-pu4vg
@MunaMuna-pu4vg 10 күн бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እድ.ሜ ከጠና ጋር ይስታችው አባቶችህ
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v 10 күн бұрын
ትሕትና አበዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰለና ተብሎ ቅድስት ሀገራችንን ሰላም ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስንዱ እመቤቴ ቅድስት ቤተክርስትያን ❤❤❤❤❤❤
@GechLigabaw
@GechLigabaw 9 күн бұрын
ወይኔ ከበሮ አመታት❤❤❤ እንዲህ ነው እንጂ እንደ አባቶቻችን፤ ታዲያ እኛ የት ተምረን ነው ከበሮ እየዘለልን የምንመታው፤ ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@FantuKelecha
@FantuKelecha 10 күн бұрын
አንበሳው አባታችን ሁለገብ ናቸው ዕድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏😍
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 8 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከቱ ይደርብን ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን ጤንነትን ይስጥልን አማላጅነቱን ዘወትር አይለየን ።
@ethiopiaworku3205
@ethiopiaworku3205 9 күн бұрын
እንዲህ ነው ስረዓት እርጋታ 🙏 ከበሮ ይዘው እንጣጥ እንጣጥ የሚሉትንና እንደ አዙሪት የሚሽከረከሩት ን ያስታግስልን አባቶቻችንን ይጠብቅልን።
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 7 күн бұрын
እዉነት ነው ።
@nigusiebelay1245
@nigusiebelay1245 4 күн бұрын
አባቶቻችን ረጅም እድሜና የአገልግሎት ዘመን ከመንግሥቱ ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 3 күн бұрын
እንዲህ ፍቅር ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶቼ እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን🌹🌹🌹💚💛🧡🌹🌹🌹
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 5 күн бұрын
በድሜ በጸጋ ያቆይልን አባቶቸ❤❤❤እልልልልልልልልልልል❤❤❤ተመሥገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@kirostasfu
@kirostasfu 10 күн бұрын
መታደል ነው መንፈስ የሚያድሰ ሠማያዊ ደስታ ነው
@addisendu3177
@addisendu3177 19 сағат бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማል።
@yeshihargeabebe7909
@yeshihargeabebe7909 8 күн бұрын
አቤት ሊቃውንት አባቶቻችን እንዴት ደስ እንደምትሉ እናንተን ደጋግሜ ባያችሁ እና ባዳምጣችሁ የማልጠግባችሁ። ትክክለኛዋን የኦርቶዶክስ ሃይማኖቴን የማይባችሁ መስተዋቶቼ ናችሁ። እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው። በእውነቱ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። በረከታችሁ ይደርብን።
@Chereman143
@Chereman143 9 күн бұрын
የት ነው ደስ ሲል የእግዘብሔርን ቃል በዕንደዚህ ባማረ ዜማ መስማት መታደል ነው።
@AseressetegeAserse
@AseressetegeAserse 9 күн бұрын
ጎንደር ነው ወንድማችን
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 10 күн бұрын
❤እልልልልልልል❤እልልልልልል❤እልልልልልል❤ዝማሬ❤መላዕክት❤ያሰማልን❤ቅዱስ:❤አማኑኤል❤በዕድሜ❤በጤና❤በፍቅር❤ይጠብቅልን❤
@user-uy5do9cl7m
@user-uy5do9cl7m 10 күн бұрын
ነዊሕ ዕድመ ምስ ጥዕና ይሃብኹም ልኡል እግዚኣቢሔር ኣቦታትና
@henaa3965
@henaa3965 10 күн бұрын
ተዋህዶ፡ሀይማኖቴ፡ኑሪ፡ለዘለአለም፡ምነኛ፡መተደል፡ነው፡ተዋህዶ፡መሆን፡ጋና፡ተበሪያለሽ፡በአለም፡ላይ፡ብርሃን፡ነሽና፡ለአለም፡ከለእማብርሃን፡መዳኛ፡የለውም፡አለም፡ምድር፡ያለተዋህዶ፡መኖር፡አትችልም፡ተዋህዶ፡የሁሉ፡መዳኛ፡ናትና፡ቃላት፡አይጋልፀትም፡ተዋህዶ፡ሀይማኖቴ😍😍😍💯💯💯👍👍👍🍇🍇🍇💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልል፡መልከም፡በአል፡ለተዋህዶ፡ፍሬዎች፡በሙሉ፡አሜን
@S1219M
@S1219M 9 күн бұрын
አባቶቻችን ሺ ዓመት ኑሩልን! በጣም ታምራላችሁ! በእናንተ ጸሎት እኮ ነው እስካሁን ሀገራችን ያለችው። ሌላው ነገርማ እንግዲያ አይወራም። እግዚአብሔር ምሕረቱንና ሰላሙን ለዚህ ምስኪን የኢትዮጵያ ሕዝብ! እኛ ኦርቶዶክሶች እንዲህ ስለምናምር እኮ ነው ሉሲፈሩ ሁሉ አይኑ ደም የሚቀላ።
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ቡራኬያችሁ ይድረሰን አባታቶቸ ለስደተኞቹ ልጆቻችሁ❤❤❤❤❤
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 6 күн бұрын
አባቶቼ ውበቶቸ እድሜና ጤውን እግዚአብሔር ያድልልን !
@user-jx8yc5fp5y
@user-jx8yc5fp5y 7 күн бұрын
ቅዱስያሬድ በተወልን ዜማ ሊቃውንቱ ስያዜትበጣምደስ ይላል፣ ለአባቶች ክብር ይደልዎሙ
@mesismart1332
@mesismart1332 5 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌿🌷🌿🌹🌿🌷🌿🌹 እንኳን ለቅዱሰ ሚካኤል ሊቀ መልእክት ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣አደረሰን የኔታ ዕዝራ አባቶቼ ሁላችሁም ቡራኬያችሁ ይድረሰን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዕድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ጸሎታችሁ አይለየን።
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 8 күн бұрын
የኔታ አዝራ እንዲሁም አባቶቼ ኑሩልኝ አይ ከበሮ አይ ፅናፅል መቋሚያው ዝማሜው ጭብጫቦው እልልታው የትም ማንም የለውም ከሰማይ ነው እንኳንም አርቶዶክስ ሆንኩ በቃ የመላእክት ድምፅ ይመስላል እልልልልልልልልልልል
@Mekdes-ts2ho
@Mekdes-ts2ho 8 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን ፣ በረከታቸው ይደርብን አሜን።
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 8 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏❤️❤️❤️👍
@fffgf1949
@fffgf1949 7 күн бұрын
የኔወቹ እምወዳችሁ ትለያላችሁ እድሜ ዘመናችሁ የተባርከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 5 күн бұрын
Amen Amen Amen Egziabher Ye Abatochachiin Bereketachewun Yasaderreben
@djgshc1758
@djgshc1758 2 күн бұрын
እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን😊😊😊😊❤❤❤
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 9 күн бұрын
የሊቃውንታት ሀገር 🙏🏾አባ ገብረኪዳንንም እንደዚህ ለማየት በጣም ነው የምናፍቀው። ❤️🙏🏾
@TamiartYilma
@TamiartYilma 7 күн бұрын
እንኳን አደረሠቻሁ እረዥም ዕድሜና ጤና ለአበባቶች ፈጣሪ ይስጣቸው
@EyobeMan-cx3zm
@EyobeMan-cx3zm 6 күн бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖርልኝ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 9 күн бұрын
ወላዲት አምላክ አገሬ አግቢኝ:: እዚህ ያሉት ከበሮ ሲመቱ የእብደት ነው:: እባካችሁ ከአባቶች ተማሩ:: ተመስጌን አምላኬ ይህንም አየሁ::
@saraayman1293
@saraayman1293 2 күн бұрын
እእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልል
@Sara-iq8ex
@Sara-iq8ex 7 күн бұрын
Selam Selam Enatit kidast Etiopian Selam Selam Enatit kidast Tehawido 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛❤️❤️
@ChaleMamo
@ChaleMamo 17 сағат бұрын
Abatochachn enwedachhalen bereketachhu yideribin
@asfaw96
@asfaw96 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን::
@TasfeyeAyalew
@TasfeyeAyalew 7 күн бұрын
እውነትም፡እንኳን፡ሆንኩኝ፡እኔም፡አሜን፡አሜን!!
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 8 күн бұрын
ጎንዳር የኦርቶዶክስ ሀገር ❤ በረከታችሁ ይደርብን ስ
@user-ln8ou5tb6w
@user-ln8ou5tb6w 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!
@yidenkabihili20
@yidenkabihili20 Күн бұрын
Abatochachen edeme ena tena yestelen ...
@tedamy1698
@tedamy1698 8 күн бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልል.....
@user-qu8cb7iq1d
@user-qu8cb7iq1d 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomongetahun1521
@solomongetahun1521 9 күн бұрын
Egezabeher yemesegen❤❤❤❤❤❤❤
@user-es2qp9gj5n
@user-es2qp9gj5n 2 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ የሃይማኖት መንገድ ነው የሃይማኖት ርእዮት አንዱ ለአንዱ ፀር ነው ለምሳሌ በዚህ ዝማሬ አላህ አይደሰትም አላህ አጥብቆ የሚጠላው ዝማሬ ነው
@AmareGojjam
@AmareGojjam 9 күн бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን በእውነቱ እንዴት መንፈስን ያረካል፡፡ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@ella1272
@ella1272 9 күн бұрын
አባቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከክፍ ይጠብቃቹህ🙏🙏🙏
@endriyashayle
@endriyashayle 9 күн бұрын
አባቶቻችን በዕድሜና ጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መታደልም መመረጥም ነው እውነት ክርስቲያን ያደረግከኝ ያባቶቸ አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 9 күн бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን አባቶቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 9 күн бұрын
አባቶቻችን. ግርማሞገሳችን. ስታምሩ. እድሜናጤና. ይስጣችሁ.
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 8 күн бұрын
ሊቀ ሊቃውንት የኔታ ዕዝራ እድሜ ይጨምርልን
@user-gx4rn2yd5e
@user-gx4rn2yd5e 9 күн бұрын
እግዚአብሔርይመሰገን አሜንአባቶቻችን ያኑርልን በድሜናበጢናያቆይልንአሜንአሜን❤🎉🎉
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 10 күн бұрын
ተዋሕዶዬ ሩሪ ለዘለአለም❤ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው❤❤❤❤❤
@user-ux8vc6ye2l
@user-ux8vc6ye2l 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👐👐👐👐
@user-ho1ic8wq1r
@user-ho1ic8wq1r 8 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-bs7hx3ef9b
@user-bs7hx3ef9b 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@selomedamte1960
@selomedamte1960 9 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኩራቴና ክብሬ ክበሪልኝ::
@MogesTadsse-bk1qz
@MogesTadsse-bk1qz 8 күн бұрын
💕
@hdhdbhhd-nf6he
@hdhdbhhd-nf6he 10 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤እልልልል❤እልልልልልል❤❤
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 10 күн бұрын
እል ልል ልል ልል ልል ልል ልልል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 10 күн бұрын
እልልልልልል❤❤❤እልልልልልል❤❤❤
@alexmario1097
@alexmario1097 10 күн бұрын
እኔየምለዉ ሌሎቹ ከየተኛዉ ሊቅ ነዉ የተመሩት ዘርየለበት አመተት
@YewbdarDemissie-he3vw
@YewbdarDemissie-he3vw 7 күн бұрын
የምኮረበት ነገር ቢኖር የኦርቶዶክስ አማኘ በመሆኔ
@etyopiawit
@etyopiawit 10 күн бұрын
Yihen kibur yehone ye Kebero ametat le hulum share adregu. Ahun ahun betam ke serat wich honenal!! Libuna yisten.
@user-me3hz1im1m
@user-me3hz1im1m 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hirutchernet6968
@hirutchernet6968 10 күн бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️👍
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 8 күн бұрын
አረ ሳላያት ዲማ ጊዮርጊስ ናፍቃኛለች የሊቃውንቶቹ አገር
@user-bv1iy2no4w
@user-bv1iy2no4w 10 күн бұрын
🙏🙏🙏🥰
@yaekob
@yaekob 9 күн бұрын
ኧረ መታደል ነው
@user-fy6cr4ug9z
@user-fy6cr4ug9z 8 күн бұрын
አቤት መረጋጋት ለወጣት ዳቆናት ትምህርት ይሁናቸዉ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 9 күн бұрын
አቤት ይሄ ሁሉ ሊቅ ያለባት ኢትዬጵያ በተወሰኑ ጭራቆች ትርምስ መፈጠር አይገባትም:: ምንግዜም ተዋህዶ ክብርሽ እይቀንስም:: ክበሪልኝ:: የእየሱስ ክርስቶስ መቅደስ ::
@habtamunigate324
@habtamunigate324 7 күн бұрын
ሞት አይቀርምና እነ የኔታ እዝራ ያረፉ እደሁ ምን ይዉጠን ይሆን?
@user-hm5qy7oq1v
@user-hm5qy7oq1v 8 күн бұрын
ግሩም ነው።የጠመጠመች ሴት አለች ልበል ወይስ የተሞለጨ ጢም የሚታየኝ? የተፈጥሮ ከሆነ ይፍቱኝ
@tejituwendim4122
@tejituwendim4122 9 күн бұрын
መጠምጠሚያ ነው ሚታየው ቀረፃአችሁን አስተካክሉ
@AfariMoranSleuthExportedSalt
@AfariMoranSleuthExportedSalt 6 күн бұрын
ሞኝ ከበሮ ይዞ ስለዞረ ስላበደ የፀደቀ ይመስለዋል ፡፡ ጅልነቱን እያሳየ ነው ፡፡ የጭፈራ ከበሮ አስመስሎ፡፡
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu 10 күн бұрын
የቱን ያህል ሊቅ እና ድንቅ ብትሆን ከበሮ በግራ እጅ ሲመታ አያምርም። ነገር ግን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምኑዋም ያምራል። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ሊቃዉንቱዋን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን።
@AfariMadSleuthExportedSalt
@AfariMadSleuthExportedSalt 7 күн бұрын
ቀውስ ውሾች አህዮች ፋንድያ ይጥላሉ እንጂ ታግለው ሰውን አይጥሉም፡፡
@SENAYTUB
@SENAYTUB 8 күн бұрын
@AmareGojjam 3 hours ago የአባቶቻችን በረከት ይደርብን በእውነቱ
@EyobeMan-cx3zm
@EyobeMan-cx3zm 6 күн бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖርልኝ
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 11 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 19 МЛН
አረበረበ ሊቁ ወረበ  ማህሌተ ገንቦ ዲ/ን አካል በለጠ
11:36
በአማን Tube Beaman tube
Рет қаралды 62 М.
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 11 МЛН