ድንግል ስላንቺ ነውና መሐሪ አማልጅን ከአንድ ከፉጣሪ

  Рет қаралды 24,818

DIMA TUBE 2008

DIMA TUBE 2008

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 ቅድስት ሆይ ለምኝልን ያነን ከሀነም እሳት እንዳታሳይን እኔስ ወዮዮዮታየ አምላኬ አንድ ቀንም ደስስ አላሰኛዉህም ትቼው ለምሄደው ከንቱ አለም ሰባዝን አለቀ ጊዚየ
@T-W-j5r
@T-W-j5r 7 ай бұрын
አሜን 🙏 ድንግል አማልጅኝን ከልጅሽ
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢ድንግል ሆይ ስላንች ናውና መሀር 😭😭😭😭😭 አማልጅኝ ከአንድ ልጅሽ ከፍጣር
@etutube7357
@etutube7357 3 жыл бұрын
አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ጥዑም ዝማሬ ያሠማልን በእውነት
@saronina6471
@saronina6471 4 жыл бұрын
*ድንግል ሆይ ስለአንቺ* ድንግል ሆይ ስላንቺ ነውና መሐሪ አማልጅን ከአንዱ ልጅሽ ከፈጣሪ ስሙን እንዳልጠራው አንደበትም የለኝ ፊቱንም እንዳላይ ሥራዬ አሳፈረኝ ታውቆኛል ጥፋቴ ብዙ እንደበደልኩኝ ትዕዛዙን እንደሻርኩ ሕጉን እንደጣስኩኝ አንተ ክቡር መልአክ ልደቱን አብሳሪ አማልደኝ ከጌታዬ ከፈጣሪ በፊቱ እንዳላፍር የተጠራው ለታ አማልደን ከጌታ እንዳገኝ ይቅርታ ጻድቃን ሰማዕታት እናንተም ሁላችሁ አማልዱኝ ከአምላኬ ከአምላካችሁ
@SelameneshDenglewastenaye
@SelameneshDenglewastenaye 3 жыл бұрын
አሜን ድንግል ሆይ አማልጅን ልጆችሽን አስቢን እመአምላክ እናቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@xstrakh1708
@xstrakh1708 5 жыл бұрын
ኣሜን ቃልሂዎት ያሰማልን
@genetmuleta4839
@genetmuleta4839 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tilahungetanehe8666
@tilahungetanehe8666 10 ай бұрын
ወየዉ እኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zewdineshal3888
@zewdineshal3888 4 жыл бұрын
amen zimare mela ekitn yasemalin
@mihwaretsehayhunegnaw9893
@mihwaretsehayhunegnaw9893 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይዕቀብከ ወያኑኅ መዋዕሊከ !
@ፀጋየተዋህዶፍሬነኝየድንግ
@ፀጋየተዋህዶፍሬነኝየድንግ 4 жыл бұрын
ድንግል ሆይ ስላቺ ነውና መሐሪ አማልጅን ከአንድ ልጅሽ ከፈጣሪ😢😢😢😢😢
@aerifnewah9110
@aerifnewah9110 6 жыл бұрын
Amennnnnn
@ኢትዮጵያሐገረእግዚአብሔር
@ኢትዮጵያሐገረእግዚአብሔር 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Haymi-w7j
@Haymi-w7j Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@ባንችልምጣሰው
@ባንችልምጣሰው 3 ай бұрын
😢😢😢😭😭😭
@abeba9834
@abeba9834 5 жыл бұрын
ድንግል ሆይ ስላንች ነውና መሃሪ አማልጅን ከአንድ ልጅሽ ከፈጣሪ። እመብርሃን ሆይ በምልጃሽ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ከጥፋት ጎዳና ታደጊን።
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 4 жыл бұрын
ድንግል ሆይ ስላንች ነውና መሐሪ አማልጅን ከአንድ ልጅሽ ከፈጣሪ ስሙን እንዳልጠራው አንደበትም የለኝ ፊቱንም እንዳላይ ስራዬ አስቸገረኝ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@yared1
@yared1 5 жыл бұрын
ሆሳዕና(3) ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት Hosanna LeWolde Dawit kzbin.info/www/bejne/foDRoGltd5yDqs0
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 14 МЛН
ማርያም ማርያም እላታለሁ በዘመኔ ሁሉ ስማን እጠራለሁ
5:34
Kana zegelila media ቃና ዘገሊላ ሚዲያ
Рет қаралды 51 М.
Yetegnaw Siraye
10:15
Zemari Deacon Abel Mekbibi - Topic
Рет қаралды 127 М.
ድንግል ማርያም ብዬ ስማፀን በስምሽን በቅድመ እግዚአብሔር ልመናዬ አድርሽ
7:10
ገብርኤል ወዳጄ አማላጄ ተስፋንሽ መንግስቱ
Рет қаралды 6 М.
ለማርያም ድንግል መንበረ ተድላ//new vcd zimare by Zemarit Azeb Kebede
5:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 57 М.
አለምን ዙሬ አዬሁት ሁሉን በተራ ቀመስኩት/2/
5:29
ሀና የእመብርሀን ልጅ ሀና የእመብርሀን ልጅ
Рет қаралды 7 М.
ድንግል ሆይ፣ ስላንቺ ነውና መሀሪ
11:36
መሌ ሚዲያ (MELE MEDIA)
Рет қаралды 807