#ድንግል_ሴት_አቀረበለት

  Рет қаралды 48,989

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 200
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: እባክዎን ይህን ድንቅ የድርቦታቦርን ትረጉምና ታሪክ በመጽሐፍ ቢጽፋት ለልጅ ልጆቻችን እንዲያውቁት ይረዳል::እንደ እ ናንተ ያሉትነ በጤናና በእድሜ ይባርክልን::
@Yeshmebat
@Yeshmebat 2 ай бұрын
ትክክክልልል
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ አኮራለሁ!!! ልብን የሚያሞቅ ሰውነትን የሚወር ትምህርት!!!
@sisay2020
@sisay2020 2 ай бұрын
ውይ እንደው ደረጀ ዘወይንዬ አብስሎ እኮ ነው የሚያስረዳው ጥግብ የሚያረግ ትምህርት እድሜ ከጤና ይስጥህ አንጀቴ ነው የራሰው ተባረኩ እድሜ ይስጥልኝ።
@Maria_Henock
@Maria_Henock 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። የሚያውቅ ሰው ያውራ።
@SunnySahi-f6s
@SunnySahi-f6s 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@kidanemesfin2334
@kidanemesfin2334 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትንታኔ እግዝአብሄር ወደ ደብረ ታቦር በሰላም ያድርሰን
@SelamAddi
@SelamAddi 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ወንድሞቼ ቃለህይወት ያሰማልን
@EdenTigab
@EdenTigab 2 ай бұрын
ዉይይ ነጋሽ ወንድሜ እዉት ነብሴን እርስርስ አረካት ነጋሽ እንኳን መምህር ደረጀን አመጣህልን ምንአይነት አደበት ተሰጣቸዉ ORTHODOX መሆን መመረጥ ነዉ ማርያምን ቃላት የለኝም ቃለሆት ያሠማልን ነጋሽ ወንድሜ እመብዙሀን በሰርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ እድሜ ከጤና ይሥጥህ መዳንያለም ወንድምየ ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@DghFgh-d7o
@DghFgh-d7o 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር💒🙏🙏🙏
@meserettzazumeserettzazu4578
@meserettzazumeserettzazu4578 2 ай бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤
@TigistDeneke-g6g
@TigistDeneke-g6g 2 ай бұрын
Enkwan abero aderesn memherachen kale heywet ysmalen tena kefeker garr yhunelach ❤❤❤
@africaasgedom7015
@africaasgedom7015 2 ай бұрын
ደርዬ ውድ ወንድሜ ምን አይነት ምጡቅ አእምሮ ነው ያለህ ታድለህ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ነጋሽ ጥሩ መምህር እያቀርብክልን ስለሆነ አንተንም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን
@inatbizu9051
@inatbizu9051 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለሕይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ክብረት ያብዛሎ መ/ ም ደረጄ ዘወይንይ የእመቤታችንን የቅድስት ድንግል ፍቅር ያብዛልን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ ልል እወዳለሁ!!!
@zenitefe1985
@zenitefe1985 2 ай бұрын
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ህይወትን የሚያለመልም ቃል እድንመገብ ያደረክ አቅራቢውንም ሳላመሰግን አላልፍም እደዚህ አይነት መምህር ፈጣሪ ያብዛልን መምህራችን ለርሶም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@baheruantawi5467
@baheruantawi5467 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር ያስተማርከን እንዳንተ አይነት ያብዛልን፣ሁል ጊዜ ስለ ተዋህዶ ስለ ኢትዮጵያ ስለ ትውልድ የሚያስብ፣ነጋሽንም በጣም አመሰግናለሁ በርታልን።
@AynalemHaylu
@AynalemHaylu 2 ай бұрын
እንዴት ደስስስስስስ የሚል ትምርት ነው ትኩር ብዬ ነበር ያዳመጥኩት አረብ ሀገር ነኝ ለሊት ኢሄንን ሊያስደምጠኝ እንቅልፍ አቢ አለኝ ከዛ ዩቱብ ገባሁኝ እና አዳመጥኩ ደስስስስስስ ሲል መምህሩ በደንብ አብራርተው እንዴት ደስስስስ ይላል ኦርቶዶክስ። በመሆኔበጣም ደስስስስ በሎኛል ተመስገን አምላኬ
@shewagirma5459
@shewagirma5459 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማ ችን
@almazgezahegn329
@almazgezahegn329 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ደየደጀኘጀ
@ደየደጀኘጀ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍🌹🌹❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@የእግዚአብሔርልጄነኝ
@የእግዚአብሔርልጄነኝ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር⛪🙏💚💛❤😘💐
@minteamirGulilat
@minteamirGulilat 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ እግዚአብሔር አምላክ አይነልቦናችንን ያብራልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን፡፡ ከዚህ በላይ ምን አለ!!! ምንም
@derejeessayas8207
@derejeessayas8207 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ሥላሴ ይስጥልኝ መልካም አውዳመት 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@YeshimbetMami
@YeshimbetMami 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@BirukB-yi3vw
@BirukB-yi3vw 2 ай бұрын
❤❤❤❤ቃለሕይወት ያሰማልን በህድሜ በፀጋው ይጠብቅልን። እንደዚ ፋትፍታ የምታጎርስ ስንዱ በተክርስቲያናችን ክብር ይግባት። እንዳዚ አይነት ጥበበኛ አባቶችን ጌታ ያቆይልን ያብዛልን።❤🌹❤🌹🌹❤
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@Mimi-q4h7p
@Mimi-q4h7p 2 ай бұрын
ቃለ የህይወት ካልበርትን ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ድንግል እንወዳታለን እኛም እናምናትለን እንወዳለን ❤❤❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤ ክብሩን የሰጠን ነው እኛ አይደለም ልጇ ወዳጃ ኢየሱስ ክርስቶስ መድሃኒአለም ልጇን ይጠይቁ ክርስቶስ ልጇን ይጠይቁ እኛ አይደለንም ክብርንም ምስጋናንም የሰጠናትኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ነጋሽ ተባረክ
@birtukanyalew6752
@birtukanyalew6752 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
@በስንቱ-ሰ5ለ
@በስንቱ-ሰ5ለ 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
@Asheomoen1385
@Asheomoen1385 2 ай бұрын
እንኳን ለደብረታቦር በዓል እርቶዶክሰ ወገኞቼ አደረሰን መዝሙሩ ትክክል በአሉን የሚገልጽ ነው ሁሉም ልጆቾ እንዲያውቁት አድርጉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀይማኖታችንን በ በደንብ ሰለምታሳውቁን ለኢትዮጽያ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ብርሀን ታብራላት አምላኬ ፈቅዶልኝ ሄጃለሁ ወገኞቼ እናንተም እንድታዩት አምላክ ይፍቀድላችሁ ፀልዪ
@Asheomoen1385
@Asheomoen1385 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ መልካም በኀል የተዋህዶ ወገኞቼ
@Haile-uc3kv
@Haile-uc3kv 2 ай бұрын
Thankyou so much ቃለሂወት ያስማልን ኤሜን አሜን አሜን
@asther503
@asther503 2 ай бұрын
ቃል ህውሃት ያስማልን መምህር በውነቱ እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመቤታችን ለናም እናታችን ለኔ ትለያለች
@wondimyemami6685
@wondimyemami6685 2 ай бұрын
መምህር በዚህ መልኩ ስለእመቤታችን ክብር ልእልና ቃላታ የለኝም ብቻ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@HiwotHabitemariyam
@HiwotHabitemariyam 2 ай бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ እና በጤና ይጠብቅልን ።
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር❤🎉❤🎉❤🎉
@SofanitWorku
@SofanitWorku 2 ай бұрын
እመቤቴ የኔም እናቴ ነች ቃለ ህይወት ያስማል መምህር እግዚብሔር ይመስገን
@asnakechasaddis4838
@asnakechasaddis4838 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብብቅን።
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ አድርጎ ለፈጠረኝ ጌታ ተመስገን መምህር ቃል ህይውት ያሰማልን ነጋሽዬ እማምላክ በዘልፏፏዋ ቀሚሷ ትሸፍንህ አሜን አሜን አሜን የማምላክን ፍቅሯን በልባችን ጠእሟን በአንደበታችን ይሳልልን እሷን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ነጋሽ ሚዲያዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ደሬ ዘወይንዬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የጊሸኗ እመቤት ትጠብቅልን ነጋሽ ወንድማችን እማምላክ ታበርታክ የእኛ ብርቱ🎉
@NibreteAlemu
@NibreteAlemu 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!! ነጋሽ ወንድማች እግዚአብሔር ያክብርህ እናመሰግናለን!!!
@girmaamare2481
@girmaamare2481 2 ай бұрын
@HehxgHdgrd
@HehxgHdgrd 2 ай бұрын
እሴይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእህቶቻችን ደስ ስሉ👏👏👏👏👏👏👏
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 2 ай бұрын
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn enikan egizihabher abro aderesen aderesachu kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤❤♥️❤❤♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️
@girumdemisse6692
@girumdemisse6692 2 ай бұрын
ለተሰጠው ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን በመቀጠል ለማሳሰብ የምወደው የደብረ ታቦር ችቦ የሚበራው ከሊቃውንት በሰማውትና በተረዳውት ችቦ የሚበራው በዋዜማው ነው እስቲ ሊቃውንት የሚቀርቡበት እድል ይመቻችልን አመሰግናለው
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesifaris8245
@mesifaris8245 2 ай бұрын
Amen amen amen kale eyewot yasemalin meher efuuu selemamelake yetawera edet edemetafet
@AbayTeshome-tq9ln
@AbayTeshome-tq9ln 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን ያገልግሎት ጊዜዎን ይባርክልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜንንንንንን
@MekidesBekele-ky4ed
@MekidesBekele-ky4ed 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ነጋሽ መምህራችን ደረጄ ነጋሽ (ዘወይንዬ )እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@serkalemtesma110
@serkalemtesma110 2 ай бұрын
Waw lb yserkal emebeatachnn siteru memhr kale hywet yasemaln
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤
@Yimenu-i1g
@Yimenu-i1g 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር ክበርልኝ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@kshanko1339
@kshanko1339 2 ай бұрын
በእውነት በእውነት ነጋሽ ሚድያ ሊቀትጉሀን ስለ እመቤታች የገለጹት አገላለጽ አንተን ብቻ አይደለም እኛንም ነው የመንፈስ እርካታ የሰጡት ሊቀትጉሀን እና ነጋሽ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ።።በጣም የማመሰግነው ተባረኩልኝ አከብራችዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@welansaali674
@welansaali674 2 ай бұрын
አሜንአሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ያድልልን ነጋሺ ወንድማችን ተባረክልን
@genetaredo7255
@genetaredo7255 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እንወዳችኊለን
@WarekenashiDabela
@WarekenashiDabela 2 ай бұрын
Amen ekwane aderasachu kalehwate yasemalin 🙏🙏🙏❤️
@helinadebebe3899
@helinadebebe3899 2 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእውነት የእመብርሐን ወዳጆች ቃለሕይወት ያሰማልን
@kidestgetachew5139
@kidestgetachew5139 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ነጋሽና ደረጀ ዘውይን ስታምሩ
@tigist12gm28
@tigist12gm28 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር. ይመስገን እንካን አደረስችሁ አሜን በስላም መጡልን መምህራን ቃለህወይት ይስጥልን አሜን ውንድማችን ላ ይ ክ ክክክ ክክክክክክክ ሼ ርርርርርርርር
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 2 ай бұрын
ጥሩ ስነምግባር ያለው የቤተክሕነት አገልጋይ ።
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 ай бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@EthiopiaHagere-c3i
@EthiopiaHagere-c3i 2 ай бұрын
አሜን ለመምህራች እድሜና ጤና ይሰጥልን
@muludamtew9951
@muludamtew9951 2 ай бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ልጅ ነጋሽ ፈጣሪ ይጠብህ ትልቅ ትምርት አገኘን
@FanoosJerema
@FanoosJerema 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ነጋሽ ተባረክ❤❤❤❤🎉🙏🙏🌹🙏🙏🌹
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 Ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መ ምሕራ ችን እንዲሁም ወንድም ዓለም ነጋሽ እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏 መ ምሕራችን ድንግል ትባርኮዊት የእናት ቅዱሰት ቤ/ን ፍሬ ፦ዋርካ፦ ነዊት አሰተምሮኦዊት ፦የሚገርም ፦ ፀጋ ነው ፦ በእውነቱ ቅዱሰ ሐምላካችን ይክበር ይመሰገን ፦
@KefyalewLegesse-qf5qv
@KefyalewLegesse-qf5qv 2 ай бұрын
ቃለህዮት ያስማልን!አድሜ ከጠና ይስጥልን
@shewagirma5459
@shewagirma5459 2 ай бұрын
ነጋሽ ይሄ ፕሮግራም ይደገም ደሬ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ ለመርቆራዎስ ያገናኘን።
@ALEMAYHOKebede
@ALEMAYHOKebede 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! ""እልልልልልልልልልልልልልል.👏👏👏👏 መምሮቻችን,ቃለ.ህዎት .ያሰማልን.ተስፋ ,መነግስታ,ሰማይ,ያዎርስልን🙌💒🙏 እንኳና ,አደራሰቹ,አደራሴን,በዓላ,ደብራ,ታቦር,ሁለቹም,ከዉጭም,ከዉስጥም,ያለቹ,-ያተዋህዶ- ልጆች- ያ- ቅዱስ- አምለከችን- የ- እግዚአብሔር- ቤተሰቦች- ያ.ድንግል-ማርያም- ያ- አስራት,ቃል.ክዳን.በራካት.ልጆች.መልካም. ዬ.ቡሄ.በዓል✅✅✅✅🙌🙌💒💒💒🔔🔔🔔🙏🙏🙏👏👏👏🌿🌿🌿🌿
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን
@HuluHuluagerish
@HuluHuluagerish 2 ай бұрын
መምህር እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@EmraklHimen
@EmraklHimen 2 ай бұрын
ዘመናችን ሁሉ ይባረክ
@Mehretwondimu
@Mehretwondimu 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ሰላማቹ ይብዛ
@qhhhuggdd2948
@qhhhuggdd2948 2 ай бұрын
አሜን
@YordBira
@YordBira 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን እንኳን አብሮ አደረሰን።
@tsehayk5273
@tsehayk5273 2 ай бұрын
TEBEREKU. EDMENA TENA YSTACHHU!!!!!!!!!!
@aynalamteshome3997
@aynalamteshome3997 2 ай бұрын
እፎይ መምህር ደረዝጀ ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@GebeyehuDinka-q4c
@GebeyehuDinka-q4c 2 ай бұрын
Memhir inkuan ledebretabor kibre be'al beselam bexena aderesschihu Kalehiyiwet yasemalin yeagelgilot zemenachihun igziabher amlak yarzimlachihu 🌄🌄🌄🌄
@AbebaZerea
@AbebaZerea 2 ай бұрын
መምህርደረጄቃለህይወትያሰማልንእድሜናጤናይስጦት
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 2 ай бұрын
ላይክ ሼር ላይክ ሼር አድርጉ ትውልድ አትርፋ ይህ አይከብድም የተወደዳቹ የተዋህዶ ልጆች ይህ አይከብድም አስራት ነው ላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@menbershibru
@menbershibru 2 ай бұрын
እእምሮህን የሚያነቃቃ ትምህርት ይህን በቃል ብቻ ወረቀት ሳይዞ መተንተን በራሱ መታደል ነው ግርም የሚል ያሰደምመማል እምዬ ተዋህዱ ቤተክርሸቲያን ድንቅና ቦርቅዬ ልጅች ሰላሉሸ ልትኩሪ ይገባሻል ምህር ከልብ ምሰጋና አቀርባለው አንጀት አርሰ ትምህርት ማለትህ ይህ ነው ብያለው ክብረት ያድልልን ዘወይንዬ
@HanaBirhanu-c6s
@HanaBirhanu-c6s 2 ай бұрын
Wendmoche memory derma ena negash yansachehut res Ena yezgachehubet menged betam des ylal Ena kale hywet yasmachu kekfu ytebkacju
@shewayeatalaye486
@shewayeatalaye486 2 ай бұрын
ማልጠግባቼው መምህር ደረጄ ዘወይንዬ እዴሜ ጤነ ይስጥልኝ
@EndaleGeda
@EndaleGeda 2 ай бұрын
አሜን እልልልልልል ቃለሕይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቺሁን ይባርከው። ኑሩልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 2 ай бұрын
መምህር እውነት ነው ትምህርትህ ልብን ይሞላል፡፡ እግዚአብሔር በጤና እና በሰላም ያኑርልን እፍፍፍፍ ተመስገን እናንተን ያኑርልን፡፡
@HehxgHdgrd
@HehxgHdgrd 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🎉🙏 ወንድሜ ነጋሽ ተባረክልን አባቶቻችን ያኑሪልን ከዕንቅፋት ሁሉ ይጠብቅልን 🙏
@kidistfikre1684
@kidistfikre1684 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@NetsanetSeid
@NetsanetSeid 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የንፍታሌምን ጥቅስ ይንገሩን እባክዎ መምህር
@ዘመድtube
@ዘመድtube 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@emebeteruma
@emebeteruma 2 ай бұрын
ስለ ትምህርቱ በጣም አመሰግናለሁ እመቤታችን ባለችበት በመንግስተ ሰማይ ያስገባችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@fikralemkebede4220
@fikralemkebede4220 2 ай бұрын
ቃለ ህወይወት ያሰማልን! ሸጋ ማዕድ አዘጋጃችሁ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ!
@MssMaqds
@MssMaqds 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤🎉❤🎉መታደሌእኔው❤በቅናት🎉ዲብንአልኩኝ❤ተመስገንአምላኬ፡የዲግልማርያምልይ🎉ምስጋናይዲረስህ❤🎉❤🎉
@AynalemHaylu
@AynalemHaylu 2 ай бұрын
ደስስስስስስስስስስ ሲሉ አይ ተዋህዶ ሁሉነገራእኮ እንቁ ነች
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 2 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤
@TEMESGENMELAKU-b6e
@TEMESGENMELAKU-b6e 2 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አዳምጠን የምንድንበትን ህሊና አምላክ በቸርነቱ ያድለን
@siyeadesta2554
@siyeadesta2554 2 ай бұрын
❤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ቸሩ መድኃኒት የዓለም።❤
@workiedemisse4170
@workiedemisse4170 2 ай бұрын
Thank you for sharing 🙏✝️✝️✝️
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 2 ай бұрын
wow des blonal memhirochachen❤❤❤
@FfRrr-ow8rt
@FfRrr-ow8rt 2 ай бұрын
መ ምራችን እግዚአብሔር አምላክ እርሜና ጤና ይስጥንልን ለሑላችንም ልቦና ይስጠን
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 2 ай бұрын
መምህር ደረጃ ዘወይንዬ በየቀኑ የአንተን ትምህርት ብሰማና በጽሁፍ ይዤ ባጠናው ለማንኛውም ጥያቄ በ ኩራት መመለስ እችላለሁ እባክህ የራስህ የሆነ ቻናል ቢኖርህ አወይ መታደላችን።❤❤❤ነጋሽዬ እግዚአብሔር በ እድሜና በጤና ያኑርህ❤❤❤
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 89 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3 МЛН
ጠጠር መጣያ ያጣው ጉባኤ...9ኛዉ የማዕዶት ጉባኤ ሙሉ መርኃግብር
3:54:41
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 187 М.
#የቅዱስ_ሲኖዶስ_ታሪክ_ይኸ_ነዉ #አባ_ጸጋዘአብ_ተመለሱ@NEGASHMEDIA
1:10:19
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 375 М.
#የበጋሻው_ደሳለኝ_ውሸት_ተጋለጠ! #ተሳዳቢ_ፓስተሮች@NEGASHMEDIA
51:47
የደብረ ታቦር (የልዕልና ተራራ ) # Subscribe, Share, Like, ወንጌል ሁል ጊዜ አዲስ ነዉና እንስማ #subescribe_now
28:30
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 11 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 89 МЛН