ድምቅ ያለው ክርስትናችን ተመስገን 🙏🏽

  Рет қаралды 78,015

Eliab Rose

Eliab Rose

Күн бұрын

Пікірлер: 172
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 5 ай бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ግን ሁሌ የሚገርመኝ ለልደት ይሻላል እራሳችንን መግታት ካልቻልን ሰው እንዴት ከስላሴ ልጅነትን ያገኘበትን ቀን ይጨፍራል ግን በዘልማድ እየኖርን ኦርቶዶክስ ነበርኩ እያሉ በጠፋ ጊዜ የሚያወሩት እኮ እንዲአይነት ክርስቲያን ሆነን ነዉ ለማንኛውም በወንድ ልጅ ደግሞ ይባርክሽ
@salemsalem2511
@salemsalem2511 4 ай бұрын
ሮዚየ ዘመንሽ ይባርክ በጣም ደስ የሚል ድግስ ነው የእጅስ ያረገችልሽ አድራሻው ንገሪኝ በጣም ነው የወደድኩት የባረኪ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 5 ай бұрын
ሁልጊዜም ምርጫዎችሽን በጣም ነው የምወደው ጎበዝነሽ
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amesagenalewe konjo
@hiwel9209
@hiwel9209 5 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ለዚ ቀን አደረሳችሁ መላው የሀገራችን ህዝብ እንደምንኖርባት ሀገር በእኩልነት አንዱ ሲደሰት ሌላው የማይከፋበት በሰላምና በፍቅር ተመችቶትና እንደዚ ደስ ብሎት የሚያከብርበት ግዜ ቅርብ ይሁንልን
@mekdestsegaye9825
@mekdestsegaye9825 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen 🙏🏽
@Hagere1419
@Hagere1419 5 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሮዝዬ ስወድሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድልሽ🎉🥳
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 5 ай бұрын
ሮዚዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ"መድሀኒያለም"ቤትሽን ትዳርሽን፣ልጆችሽን ይባርክልሽ🙏የኔ ጨዋ አሳዳጊሽ(ማሚዬን)ይባረክ ማለት አንችን ነው ውድድድድድ❤❤❤ሙያ፣መልክ፣ስርአት....ሁሉ ሙሉ👌ሸዋን ሮዚዬን በደንብ ተንከባከብልን በይው❤❤❤
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Thank you so much yaney konjo Amen Amen 🙏🏽
@ethioland4938
@ethioland4938 5 ай бұрын
@@nunu7353 so what's your point !!! Leave them alone
@nalamimi-lh4yr
@nalamimi-lh4yr 5 ай бұрын
ሮዠዬ እንዃን ደሰ አለሸ የኔ ቆንጆ ድምቅ ያለ ለካሰ ልብሸም ውብ ነው ይመቻችሁ ❤️❤️❤️
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Ewwyy thank you so much yaney konjo
@taneashamiller8850
@taneashamiller8850 5 ай бұрын
You and your Mom are absolutely beautiful, and the party 🥳 was amazing 👏 💗 much love Cleveland Ohio ❤️
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Thank you so much!! My dear 🙏🏽
@rahelgere8886
@rahelgere8886 5 ай бұрын
Rozeye konjo Geta Enquan Lezi Kiber Aderesesh...betebebu Asadegelesh❤❤❤Happy Baptism
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Thank you so much 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@azalechkebede251
@azalechkebede251 5 ай бұрын
ቆንጆ ግብዣ ዉብ የሆነ ልብስሽ ቆንጆ ልጂ❤ ስወድሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ 🙏💕🙏💕🙏
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🏽 Amsagneshalew
@betelawittaye629
@betelawittaye629 5 ай бұрын
ሮዚ እንኳን ደና መጣሽ , አረ ናፈቅሽንኮኮኮኮ አትጥፊ
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Eshey yaney konjo alew alew
@betelawittaye629
@betelawittaye629 5 ай бұрын
@@EliabRose ❤😊❤
@bezu918
@bezu918 5 ай бұрын
እንኳን ለአንደኛ የልደት በአል አደረሳችሁ መላው ቤተሰብ ሮዚ አንደኛ ቀሚስሽ ውበትሽ ሁሌም ይመርብሽ♥️
@YesuSira
@YesuSira 5 ай бұрын
kiristina kiristina not birthday
@mariamawitshibeshi9672
@mariamawitshibeshi9672 5 ай бұрын
Congratulations! I do have also a baptism program mid of next month. could you pls share me an info where I can get the earring and necklace?
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
It’s all the way from Dubai. I actually you can talk to me on my IG ,
@mesisol6372
@mesisol6372 5 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ቆንጆ
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen 🙏🏽
@enuenu8421
@enuenu8421 5 ай бұрын
ሮዝዬ እንኳን ደስ አለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ግንብቅር ያለኝ ነገር ቤቲን አላየኃትም ለናትሽ ያለሽ ነገር በጣም ደስ ይላል ተባረኪ እግዚ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen thank you so much my dear, Awo Sarge naberebate.
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ 5 ай бұрын
ቤቲ ምቀኛ ናት😅😅😅😅
@HilinaDese
@HilinaDese 4 ай бұрын
ሳድግ እንዳንቺ መሆን ነው ምፈልገው
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha 5 ай бұрын
ክርስትና ማስነሳቱ መልካም ሆኖ በክርስቲያን ስርዓት ማሳደጉ ይበልጣል
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
እና ምን ይሁን ነው የምትይው? መቼም ከዚ ከምታሳይን ፀባይ በላይ በላይ በተሻለ መልኩ እናሳድጋለን ቅን ለመሆን ሞክሪ አይከፍልበትም:: 🤣
@melkamlove2830
@melkamlove2830 5 ай бұрын
Ignore them tsigiye! በታም ነው እምታምሩት I’m sorry I didn’t make it እግዚአብሔር ያሳድግልሽ hun🥰🙏🏽
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 5 ай бұрын
ይመችሽ የኔቆንጆ ችኩል😂😂ቅን መሆን መልካም ነው😘​@@EliabRose
@martashibeshi5819
@martashibeshi5819 5 ай бұрын
እሮዚ እኳን ለዚ አበቃሽ ዛሬም እደተለመደው አምሮብሻል🎉🎉🎉
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen 🙏🏽
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 5 ай бұрын
እንዴት እደምታምሪ ሮዝዬ ደስ የሚል ትዳር ፍቅር ያለበት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ በጣም ነው የምታስቀኑት ዎው እንኳን ለዝህ አበቃሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ🙏😘💚💛❤
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen Betame amsagnalew yaney konjo
@akiberhe2555
@akiberhe2555 5 ай бұрын
Congratulations beautiful husband and wife
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 5 ай бұрын
በጣም አምሮቡሻል ሁሉም ነገር ❤️ልጃችሽን እግዚአቡሔር ያሳድግልሽ🙏🏽የ ጃሮ፣ያንገት የ ትገዛሽዉ?
@enuenu8421
@enuenu8421 5 ай бұрын
ከዱባይ ነው ያስመጣችው
@godisgreat6311
@godisgreat6311 5 ай бұрын
Congrats Rosi family 🎉🎉❤beautiful celebration & well organised 👍❤️
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Thank you so much 🙏🏽🙏🏽
@tayechborena4575
@tayechborena4575 5 ай бұрын
ሮዝ በጠም ነው የምታምሩት ተባረኩባለሙያ ነሽ ሁሊም የምታዘጋጂው ግብዣ አንጀት አርስ ነው።
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Betame amesagenalewe yaney konjo
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 5 ай бұрын
በጣም ያምራል ቆንጆ ሆነሻል ጌታ ዝመንሽን ደስታ ያድርግልሽ
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen 🙏🏽 amsagnalew betam
@tirsitzewdu2358
@tirsitzewdu2358 5 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ መድሀኒአለም ልጆሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ! በማርያም ይሁንብሽ ዲቶክስሽን ቪዲዮ ስሪልን ጔጉቻለሁ ማርያምን ሮዚዬ
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen thank you so much yaney konjo I will very soon 🔜
@mekdestsegaye9825
@mekdestsegaye9825 5 ай бұрын
አሜን
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 5 ай бұрын
​@@EliabRoseእንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤🎉🎉🎉 ግን ኦርቶዶክስ ነሽ እህቴ ከይቅርታ ጋ❤❤❤
@tirsitzewdu2358
@tirsitzewdu2358 5 ай бұрын
@@የጠፋውልጅ ምን ማለት ነው ኦርቶዶክስ ነሽ ወይ ማለት !? የሌላ እምነት ተከታዮች ክርስትና ያስነሳሉ እንዴ? ይቅርታ ስለማላውቅ ነው
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
@@tirsitzewdu2358Enam gera gera gabaghn lol
@kidehaile7797
@kidehaile7797 5 ай бұрын
You look like artists brooktiet 😊
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 5 ай бұрын
Enquan lezih qen fetari beselam aderesachu fetsri bemoges yasadegelesh lejocheshen❤❤❤❤❤
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen 🙏🏽 Amesagenalewe
@blendejeneblen6614
@blendejeneblen6614 5 ай бұрын
እኔም በጣም እወድሻለሁ የኔ ማር ሁሌም ምርጫሽ ስለሆንኩ እኮራለው እህቴ 😘💞
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Nurelghne yaney konjo 😘😘
@gabelavebast
@gabelavebast 5 ай бұрын
አንቺ በጣም ቆንጆ ነሽ ሁሉ ነገር ያምርብሻል❤❤❤❤❤❤
@mimekebede5623
@mimekebede5623 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ማሚዬሽ ሹሩባ ቢሠሩ አሪፍ ነበር ግን ፍላጐታቸው መከበሩ ጥሩ ነው።
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Thank you we need this leza naw
@eletderash
@eletderash 5 ай бұрын
ሮዝ በጠም ነው ስወድሽ በጠም የምታምሩት ተባረኩ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ❤
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen 🙏🏽
@romandawit-vu2bc
@romandawit-vu2bc 5 ай бұрын
ሮዚዬ እንኳን ደስ አላቹ 🎉
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen 🙏🏽
@betelhemassefa5892
@betelhemassefa5892 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንካን ለዚህ አበቃሽ በጣም ነው የምታምሩት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ውድድድድ ሁሌ ይመርብሽ የኔ ልዮ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen yaney Fekere thank you so much 😘😘
@ENIYATWELDE
@ENIYATWELDE 5 ай бұрын
እንኳነ ለዚህ አበቃችሁ እግዛብሔር ያሳድግልሽ
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen 🙏🏽
@siumshewit6663
@siumshewit6663 5 ай бұрын
Congratulations Shkorinatitttt mmuuaa Aseyyy ❤🥰🥰🙏🙏🙏
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
😘🥰😍😍
@amhara_1234.
@amhara_1234. 5 ай бұрын
Congratulations!!! Happy for you. እ😂የእኔም አራተኛ ልጄ ክርስትና ቀርቧል
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Congratulations yaney konjo enkun lazhi abekashe
@abemanetenah-ne9eo
@abemanetenah-ne9eo 5 ай бұрын
ኢሲያና ምን ማለት ነው
@nigisthaile3591
@nigisthaile3591 5 ай бұрын
ወይ ደስ ስትይ የወለድሽም አትመስይም
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amesagenalewe my dear Gen betam waferiyalew
@genetayele990
@genetayele990 5 ай бұрын
Eindat eindemiwedesh bitawekey yeney sister lijochesh yedegulachu Amen beyegna
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen 🙏🏽 thank you yaney konjo
@Jebena9797
@Jebena9797 5 ай бұрын
Rosie bella congratulations for everything
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Thank you yaney konjo 😍😍😍
@AlemTesema-yz2wl
@AlemTesema-yz2wl 5 ай бұрын
ታድለሻል ደስ ይበልሽ የኔ ጨዋ
@freedomermi5190
@freedomermi5190 5 ай бұрын
Congratulations 🎉🥳
@MeklitKefyalew
@MeklitKefyalew 5 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃች እህቴ ግን ልጅሽን ፀጉሯን ሳትላጭ ክርስትና አባቶች ልክ አይደለም ላጩ ይላሉ እና አንች በሰላም ነው እህቴ መልሶ ይበቅላል እኮ
@kingcell4953
@kingcell4953 5 ай бұрын
Aysflgem ware mbzat
@freedomermi5190
@freedomermi5190 5 ай бұрын
ስታምሩ 😍
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen 🙏🏽
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
እንኮን ለዝህ አበቃችው ሮዜ❤❤
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen thank you 🙏🏽
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen 🙏🏽
@bruktaytabate3497
@bruktaytabate3497 5 ай бұрын
I love averting about you, and your mom is ❤❤❤
@bedriyabedriya5959
@bedriyabedriya5959 5 ай бұрын
የኔ ሴት ❤❤❤
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Ewwwy it’s a lot 🥰😍😘😘😘
@simezesdea9298
@simezesdea9298 5 ай бұрын
Wow❤❤❤❤
@tjj269
@tjj269 5 ай бұрын
congratulations 🎉🥰🙏
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Thank you 🙏🏽
@Tiaun4tg
@Tiaun4tg 5 ай бұрын
Congratulations Rosy❤❤❤❤
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Thank you 🙏🏽
@ethioland4938
@ethioland4938 5 ай бұрын
Degemesh wellijje !!!
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Eraaaaa uuuuuu
@ethioland4938
@ethioland4938 5 ай бұрын
@@EliabRose ere ewenten new zeere' yebza" we're did you get your tebebe kemes ??? you don't mind to tell me !!!
@HelinaAmeha
@HelinaAmeha 5 ай бұрын
የኔ ዉብ በጣም ወድሻለሁ ስለህይወት ታሪክሽ አንድ ቀን ቪድዮ ስሪልኝ ምክንያቱም እከተልሻለው በጣም እና ይጠቅማል ምትይውን አደራ ከነ ቤተሰቦች እግዚአብሄር ይጠብቅሽ lov u ❤❤
@azi4560
@azi4560 5 ай бұрын
Ya sew Hiwote mene yadegeleshal? Everyone has different life journey and unique life style.
@gigigigi1793
@gigigigi1793 5 ай бұрын
Congratulations ❤
@marejerena672
@marejerena672 5 ай бұрын
I’m so confused?!
@tsion3656
@tsion3656 5 ай бұрын
በጣም ታምሪያለሽ
@ENIYATWELDE
@ENIYATWELDE 5 ай бұрын
እንኳነ ለዚህ አበቃችሁ
@lidiakebede5781
@lidiakebede5781 5 ай бұрын
ye egziabhair lij eyesus yewedshal
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 ай бұрын
ደስ የምትይው ነገርስ❤❤
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Ewwwyyy Amesagenalewe Betame
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 5 ай бұрын
Beautiful ❤
@hiruttesfaye151
@hiruttesfaye151 5 ай бұрын
Enqun Adresachu 💓 🙏 😊
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amesagenalewe
@elsabrehane3631
@elsabrehane3631 5 ай бұрын
ስወድሽ❤
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
😘😘😘
@etaferahuhawade9160
@etaferahuhawade9160 5 ай бұрын
Hulu sewu ymulalat sinor dess yilan betely lebal yetetyekewun lemomalat
@elsabetworku1322
@elsabetworku1322 5 ай бұрын
Enkuan desss alesh yene konjo
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 5 ай бұрын
ጥቁር የለበስሽው ግን ምቼም እስከስታን ባገኘውት ያለሽ ና ምመስይው
@tinayekonjo6949
@tinayekonjo6949 5 ай бұрын
conngr ❤,❤❤❤
@ogbaghebrielrahel2212
@ogbaghebrielrahel2212 5 ай бұрын
👌💯💯😘😘
@Beza1514
@Beza1514 4 ай бұрын
Wey tata oromiga zefenun trgum teyki💁🏽‍♀️🤦🏽‍♀️
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 5 ай бұрын
Rose you look like Kim kardashian beautiful family congratulations 🎉🎊🎈
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Thank you so much my dear
@kalkidantadesse-p2e
@kalkidantadesse-p2e 5 ай бұрын
cameraw yeneketektal
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 5 ай бұрын
Your hena to tell you the truth a little bit too much
@letinaweld7653
@letinaweld7653 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@merontamrat851
@merontamrat851 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@zinashmenigistu3287
@zinashmenigistu3287 3 ай бұрын
Adnakish neberkug fb block madregu tegebiy newu.
@VenusAdiam
@VenusAdiam 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏
@mahletyohannes1038
@mahletyohannes1038 5 ай бұрын
addrsse for good
@NestanetKesima
@NestanetKesima 5 ай бұрын
Beautiful story ❤ can you send me Belan addresses thank you or post
@NigistB-mb6ht
@NigistB-mb6ht 5 ай бұрын
🎉❤🎉🎉
@citykassel6791
@citykassel6791 5 ай бұрын
@mahletyohannes1038
@mahletyohannes1038 3 ай бұрын
?????
@SarahAyele1020
@SarahAyele1020 5 ай бұрын
የባለቤትሽ ቤተሰቦች አይታዩም በስላም ነው? እሱ የትልቅ ቤተስብ ልጅነው
@Selamye1
@Selamye1 5 ай бұрын
😳😳😠min Aynite Teyake New Echi Yehuna Tadeya Mindeniw Defretachu Gin Hulum Neger Mawke Mefelgute Negeris?🙄🤐
@bbks1867
@bbks1867 5 ай бұрын
Min agebashe ahun yemayeteyeke tiyekiyalshe sele swe beat geriba 🤔😕😏
@SarahAyele1020
@SarahAyele1020 5 ай бұрын
@@bbks1867እኔ ትክክለኟ ጥያቄ ነው ያነሳሁት እንዴት አንድ ስው እንኳን አይታይም on her KZbin post. My question was as simple as that, but you complicated it.Please for next time don’t tell anyone what to ask😅
@nigisthaile3591
@nigisthaile3591 5 ай бұрын
ባልሳሳት እነሱ Protestant ናቸው ስለዚህ አይመጡም ትልቅ ትንሽ ሰለሆኑ አይደለም ክርስትና የሚመጣው እሱ ብቻ ነው Orthodox ከቤታቸው
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ 5 ай бұрын
ምን ያደርጉላታል አይናቸው ይቀላል፣ እሷ ለመቅረብ ትሞክራለች እነሱ ግን እም ነው ደግሞ አዲስ የዚህ ዘመን ኦሮሞች ናቸው። እህቱ እግሯ እስከሚነቃ ማትሄድበት የለም ። ሮዚ ራሷ የእህቲቱ ምንም አይነት ፕሮግራም ላይ አትቀርም ግን እሷ እርኩስ ናት ነገ ጠዋት ሁሉም ያልፋል እነዚ ልጆችም አድገው ይወቅሷቸዋል ባልየው ግን ሚስኪን መሀል ቤት ተጎዳ።
@marahamelmal1263
@marahamelmal1263 5 ай бұрын
ልብሰሽን የሰራውን ብትነግሪን‼️‼️‼️🚨
@kidisthailu9945
@kidisthailu9945 5 ай бұрын
Lijochun man yazelish
@tigistsileshi2314
@tigistsileshi2314 5 ай бұрын
Kongye neshe
@romaroma1651
@romaroma1651 5 ай бұрын
ሮዚ ልምከርሽ ፀጉር ሰሪ በተለይ ሂውማን የምትሰፋሽን ቀይሪ ወይም ንገሪያት አናትሽ ላይ ፀጉርሽ ያንሳል እና በቃ ያስታውቃል
@ጌታየሆይለንስሀአብቃኝ
@ጌታየሆይለንስሀአብቃኝ 5 ай бұрын
አቤት ሀፍታም መሆን
@ENIYATWELDE
@ENIYATWELDE 5 ай бұрын
እንኳነ ለዚህ አበቃችሁ እግዛብሔር ያሳድግልሽ
@EliabRose
@EliabRose 5 ай бұрын
Amen amen 🙏🏽
@ENIYATWELDE
@ENIYATWELDE 5 ай бұрын
እንኳነ ለዚህ አበቃችሁ
@romanregeb343
@romanregeb343 5 ай бұрын
❤❤❤
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@selamawitz6558
@selamawitz6558 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@kidistdegaga1110
@kidistdegaga1110 5 ай бұрын
❤❤❤
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 25 МЛН
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 12 МЛН
Eritrean Live Music Mix 2024 ( Akrem Jemal, Qarya, Saliem, Chapiko)
30:31
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 25 МЛН