No video

"ደረጀ ከበደ ሰው አክባሪ ሰው ነው፤ 24 መዝሙር በአራት ሰዕት ውስጥ ተቀበለ"

  Рет қаралды 30,307

MKC Media

MKC Media

Күн бұрын

Пікірлер: 231
@glorytogod7071
@glorytogod7071 3 ай бұрын
ዶ/ር፡ ደረጀ፡ ከበደ SIMPLY he’s a hero and a Legend እግዚያብሔር፡ እድሜና፡ ጤናህን፡ ያብዛልህ❤❤❤
@meaza660
@meaza660 3 ай бұрын
አሜን
@garchotub4652
@garchotub4652 2 ай бұрын
አሜን
@Shalom12772
@Shalom12772 3 ай бұрын
ዘማሪ ዶክተር ደረጄ ዝማሬዎች ያደኩበት በጣም የሚገራርሙ የእግዚአብሔርን ድምጽ ነው በህይወቴ ማየት ከምናፍቀው ሰው አንዱና የምወደው ወንድሜ ነው ደረጄን የዛሬው ሁኔታ አገልፀውም ነገ ሌላ ተስፋ አለ ሁሌ በፀሎቴ አለ ደርዬ ዛሬም አላለቀም ምህረቱ የሚለውን የኮየርህን ዝማሬ ጋብዤሃለሁ ❤❤❤
@abrahamdesta230
@abrahamdesta230 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ተጽናናሁ ደስም አለኝ ህያው ምስክርነት በዘመናት ሁለ ስሙን የያዙትን በጸጋው ደግፎ ያገለገሉትን ልጆቹን ያጸና ጌታ ይመስግንልን ይሄ ነው አምላካችን ተባረኩ
@saraelyas661
@saraelyas661 3 ай бұрын
🙏🙏 ምን አይነት የተኖረ የክርሰትና ሕይወት ነው? እናንት ዋኖቻችን አርአያዎቻችን ናችሁና ደስ ይለናል! ዘማሪ ታምራት መንግሥቱም ዶ/ር ደረጄ ከበደ ሁሌም በልባችን ትኖራላችሁ። እናንተን በትውልዳችን ስላየን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን።
@TheHulule
@TheHulule 3 ай бұрын
ጋሼ ታምራት መንግስቱ እግዚአብሔር መልካም ጤናን እና ረዥም እድሜን ይስጥልኝ። የናንተን ምስክርነት ማዳመጥ መንፈስን ያድሳል። እንኳንም ጌታን መረጥኩት ያስብላል።
@yosefnigussie2146
@yosefnigussie2146 3 ай бұрын
May God bless u brother
@user-sl9dz4hq3g
@user-sl9dz4hq3g 3 ай бұрын
በዘመናት መካከል ራሱን ያለምስክር የማይተዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ድንቅ ምስክርነት ነው።
@jhonnygebre2108
@jhonnygebre2108 3 ай бұрын
ታሜ የሚገርም የማስታወስ ብቃቴህ ገርሞኛል የዛሬ 40 አመት ታሪክ እንደ ትናንት ነው የምትናገረው። ሌላው የሚገርም ስነስርአት ያየውት አንድም ግዜ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ላለመጠቀም የተጠነከከውን እጅግ አድርጌ ላመሰግንህ አወዳለው። ተባረክ
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 3 ай бұрын
ዳገት ቁልቁለቱን አብሮ እዚህ ላደረሳችሁ አሻግሮ እስቲ እናመስግነው ጌታችን ድጋፍ አለኝታችን። ሁላችሁም ተባረኩ። ታሜ ጥሩ አድርገህ ነው የገለፅከው። ተባረክ።
@fekadudesalegne2589
@fekadudesalegne2589 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ክብር ወደ ቤቱ ይመለስ!
@DTFNews
@DTFNews 3 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት ጥሩ ትምህርት ነው ያሁኑ ትውልድ የሚፈልገውና የሚኖረው ለሚጠፋው የብልፅግና ወንጌል ነው
@user-cw6mv3mz9s
@user-cw6mv3mz9s 3 ай бұрын
ወንድሜ ታሜ ሰላም ላንተ ይሁን አባቴ ሰለአየሁ ደስ ብሎኞል ለእኔ ትልቅ ቦታ አለህ እውድሃለሁ ወንድም ስለሺ ነኝ ጌታ ሞላው ቤተስብህ ልጆች ጌታ ፀጋውን ይብዛልህ ።
@nebiyuelias614
@nebiyuelias614 3 ай бұрын
የተባረከ ምስክርነት የተኖረ ዘመን። ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እና ለአካሉ በፍቅር ስለሰጣችሁት ዘመንና የፀጋ አገልግሎት እግዚአብሔር ቆጥሮ ቀሪ ዘመናችሁን እንዲሁም ፍሬአችሁን ይባርክ ። 🙏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ውይይት ነበረ እግዚአብሔር ወደ ሚታይበት ክብሩ ወደ ሚገለጸበት ዘመን ያድርስን አቶ ታምራት የተነገሩት ሁሉ መሬት ላይ ወደቆ የሚቀር አይደለም ወደ ጥንቱ ሃይማኖት ጌታ ይመልስን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።🙏🙌🙏
@pastorseyoumayele7240
@pastorseyoumayele7240 2 ай бұрын
Truly I am so blessed, God is so Great! Brother you are such a blessed person thank you
@seeaddis3096
@seeaddis3096 3 ай бұрын
ደስ የሚል የተባረከ ትውልድ።እባክህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ መልሰን! ለቤተክርስቲያንም አቅም ስጥ!
@saratilaye6834
@saratilaye6834 3 ай бұрын
ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ የሚያንፅ ምስክርነት ነው።
@dawitztmichael
@dawitztmichael 3 ай бұрын
Praise be to our Lord & Savior! Amazing and generation impacting service! God bless you all.
@birukefenie9423
@birukefenie9423 3 ай бұрын
ደስ የሚል ምስክርነት ፣አሜን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።
@NaodAndualem
@NaodAndualem 13 күн бұрын
Dr/ደረጄ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@user-op2oi1pj2o
@user-op2oi1pj2o 2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን።
@tamrathailemariam5124
@tamrathailemariam5124 3 ай бұрын
ያ መልካም ዘመን የእግዚአብሔር መገኘት የነበረበት አቤቱ ዘመናችንን እንደቀድሞ አድስ
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 3 ай бұрын
Egziabher kekdist hagerachin yatfachihu ! Atafrim ? Egziabher eka new ende ante endemitlewu Egziabher yehone zemen bicha yemigegni asmesleh yemitawerawu ?
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 3 ай бұрын
አሁን ነው የግዛብሔር ማዳን የታየበት የትናንቱ ትናንት አልፎ ዛሬን እልፍ አላፍ የግዚአብሐርን ማዳን ያዪበት ድሆች ከላስቲክ ቤት ከቆሻሻ ላይ ተነስተው አዲስ ቤት ፈጣሪያቸውን ሲያመስግኑ እያየን ያለብት የዱሮውንስ ጭንቅ ስቃይ ጉስቁልና አይመልስብን እንደናንተ አይነቱን አይነ ልቦና ይስጥልን የዱሮውን አሁን እግዚአብሔር መልሶ አያምጣብን
@gdamte
@gdamte 3 ай бұрын
It’s a very amazing program. I viewed it from the beginning to the end. I am not a Pentecostal, but I know I believe there are so many Christ Christians among them.
@mengistua9772
@mengistua9772 3 ай бұрын
ስለዛ ዘመን ጌታ ይመስገን።እግዝአብሔር ከዛ ዘመን በበለጠ አሁንም ይሠራል ።
@esayastilahun9745
@esayastilahun9745 3 ай бұрын
አሜን
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 2 ай бұрын
አሜን
@tsige1807
@tsige1807 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጌታ ያለበት ንግግር ፀጋ በዛልህ
@tenagnewoldeyohannes1495
@tenagnewoldeyohannes1495 3 ай бұрын
Dear brother I am blessed with your witness. I can't agree more. I am one of the then Christians. God is great in those years and in the years to come. His witnesses will ever shine like stars. May the Lord bless you. I am blessed... Thank you both..
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 3 ай бұрын
ለደከመ:ወይም:ለተሰናከለ:ክርስቲያን:ከልባችን:ወደ:ጌታ:መፀለይ:ያስፈልጋል: እግዚአብሔር:ልጁን:ኢየሱስ:ክርስቶስን:ወደ:ምድር:የላከው:ለሁላችን:ለኛ:ለሀጢአተኞች:ነው:: ሁሉ:ኃጢአትን:ሰርተዋል:የእግዚአብሔር:ክብር:ጎድሎአቸዋል:እንደሚል:ቃሉ:ለወንድማችን:ለዘማሪ:ዶ/ር:ደረጀ:ልንፀልይለት ይገባል::ሁሉ:ጌታ:የፈቀደው:በሕይወታችን:ይፈፀማል:
@user-bd1il1bh4n
@user-bd1il1bh4n 3 ай бұрын
ጌታ የቀድሞው ክርስትና ዘመን ያምጣልን:: ዛሬ ቤተክርስቲያን በከሀዲዎች ተከባለች የንፁሀን ደም በሀሰት ለሚይፈሱ ቢላዋ አቀባይና የከሀዲዎች ዋሻ ሆናለች ሆናለች : ይህም ስል ሁሉም እንዳልሆኑና ጌታ ታማኝ ልጆች እንዳሉት እናውቃለን ( ድንቅ ምስክርነትና ቃለ መጠይቅ ነው ጌታ ይባርካችሁ::
@NaodAndualem
@NaodAndualem 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaituae628
@senaituae628 3 ай бұрын
ተሠስጌን እሂን ስለሰማሁ ደሳለኝ አሜን አሜን አሜን አሜን
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 3 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ
@useriskuwait
@useriskuwait 3 ай бұрын
እውነት ነው ደሬ የእግዚአብሔር ሰው ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰው how?
@tigibiz9774
@tigibiz9774 3 ай бұрын
@@almaz-rudy8793yes that’s what I said, they keep calling this idiot man like he is an angel
@ashinafiketema7904
@ashinafiketema7904 3 ай бұрын
የእውነት ደረጀን የምትወደው ከሆነ ካለበት እንዲወጣ ፀልይለት በሱ ዝማሬ ተባርከናል ወደበፊቱ ማንነቱ እንዲመለስ ነው የኔ ፀሎቴ
@useriskuwait
@useriskuwait 3 ай бұрын
@@ashinafiketema7904 ማንም ያለበትን እንዲሆን የሚፈልግ የለም ለብልግና መሪዎች ጸልይላቸው የንጹሃንን ደም ከማፍሰስ እጃቸውን እንዲሰበስቡ ካልሆነም እግዚአብሔር እንዲያነሳቸው ምድሪቷ ደም በደም ሆና አማራን ከምድረገጽ ለማጥፋት እቅድ ይዘው የሚሰሩትን አይናችንን ካልጨፈንን ማየት የሚቻል ጉዳይ ነው።
@melakiy6613
@melakiy6613 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል የእግዚአብሔር ታሪክ ! እግዚአብሔር ይመገን!
@shewayegegziabher2050
@shewayegegziabher2050 3 ай бұрын
Tameye my dear Brother God bless you 🙏
@RevTilahun
@RevTilahun Ай бұрын
I became remember EECMY CS Nakamte Town Parish Qasso MY Congregation "A"Chowir by this Testimony.I belief one day also our testimony will be revealed for all world.
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 2 ай бұрын
አስገራሚ ማስተዋል ነው። ነፃነትም ለካ የመከራ ሰበብ ይዀናል።
@melakuteka1955
@melakuteka1955 3 ай бұрын
ደስ የሚል ውይይት። ተባረኩ።
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 3 ай бұрын
ደርዬ ምን ሆኖ ነው ዛሬ ምድር ላይ በጣም ያሳዘነው ነገር ልቡን ይዞት ይሆን ደርዬን እባካቹህ ወደቀድሞ የሚመጣበትን ነገር ፈልጉ ቀርባቹህ የልቡን አድምጡት መልሱት
@user-op2oi1pj2o
@user-op2oi1pj2o 2 ай бұрын
የደረጀን መዝሙር በፍጹም ልዩና ዘመን የማያሰሳው፥ ዕውነትም በመንፈስ ቅዱስ የቃልና ዜማ የተሰጠው ነው። ዛሬ ካለበት ርቀት እንዲመለስ ጌታ ለመጸለይ እንበርታ። ጌታ ምን ይሳነዋል?❤🙏
@dr.tessemabekele9727
@dr.tessemabekele9727 3 ай бұрын
Let's pray for Dereje Kebede. He is in a crisis.
@mordecai4675
@mordecai4675 3 ай бұрын
Yes!
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 3 ай бұрын
Is he really?
@nigistmekonnen1163
@nigistmekonnen1163 3 ай бұрын
He is not. The so called Pentes are in Crisis because they support a genocide Leader😭
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 3 ай бұрын
Could I politely ask how you arrived at your verdict that 'he is in a crisis'?
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 2 ай бұрын
I ask again. Is Dereje, as you diagnose, 'in a crisis'? What is the nature of that 'crisis'? Have you had a personal communication with him to confirm it? Has Dereje admitted that he suffers from the 'crisis' you talk about?
@ariamfeshaye6710
@ariamfeshaye6710 3 ай бұрын
It's right brother we're growing up with quite I remember 50 Years ago we have great Love we're praying good fellowship and Mekibabel Don't forget Ethiopian Luteran charch I am with you 🙏🙏 To much Holly Spirit always with us Yes I remember it's a lot of memories YEMAYKOCH HEYWTE. ASALFENALE EGZABEHARE YEMESGEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏
@bereketgetu1081
@bereketgetu1081 3 ай бұрын
ፀጋ የተሞላ የሚያንፅ ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ቃለመጠይቅ….እናንተን ነክቶ እስከ ሽምግልና የተሸከመ አምላክ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው!
@user-my6fe3wl3d
@user-my6fe3wl3d 3 ай бұрын
Dr dere ❤❤❤❤❤❤
@ermiastsedeke356
@ermiastsedeke356 3 ай бұрын
ታሜ የ50 አመት ታሪክን እንደ ትላንት አስታውሶ መናገር እጅግ ትልቅ ተሰጥሆ ነው።እግዚአብሄር ይባርክህ ቡዙ ነገር እስታወስከኝ ታሜ ደረጀ ከበደን የሚመስል ሌላ ሰው አለ እንዴ? ሰሞኑን የማየው ነገር ግራ ገብቶኛል
@terefeabebe9623
@terefeabebe9623 3 ай бұрын
ወንድም አሴ በዚሁ ቀጥልበት !! ጥሩ የምስክርነት ግዜ።
@yonasatle5319
@yonasatle5319 3 ай бұрын
ወንድሜ ታምራት መንግሥቱ ፣ አስተማሪዬ ፣ ወዳጄ ፣ ከሁሉ በላይ እንደ ተምሳሌት የማይህ በጌታ ወንድሜ ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ ግሩም የሆነ ምስክርነትህን ፣ ምክርህን ስላካፈልከን ። እናመሰግናለን ፣ ፕሮግራም አዘጋጆችም ተባረኩ። 🙏🇪🇹🙏
@abel8835
@abel8835 2 ай бұрын
ለደረጀ ከበደ ፀልዮለት ቅዱሳን ሁሉ❤
@user-tl1gx8eg2d
@user-tl1gx8eg2d 3 ай бұрын
የምገርም ምስክርነት ተባረኩ
@yilmawube6863
@yilmawube6863 3 ай бұрын
wowwww may God bless you
@tesfayesammy
@tesfayesammy 3 ай бұрын
Wow I’m in Houston as well
@Helenkassaye1
@Helenkassaye1 3 ай бұрын
Tameye and Beleye tebareku it is belessing to serve the Lord.
@yohanesgebrehiwot5834
@yohanesgebrehiwot5834 3 ай бұрын
ክርስትና የትላንት አይደለም፣የዛሬ ነው፣እስከ መጨረሻ ፀንቶ መቆም፣እ/ር ፀጋውን ለሁላችን ያብዛልን፣
@solomongezachew
@solomongezachew 3 ай бұрын
ሕይወት ሲማርክ እንዲህ ነው። ተባረኩ
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Amen betam enameseginalen tebareku
@MohammedAli-cd9go
@MohammedAli-cd9go 3 ай бұрын
እባካችሁ coment ስታደርጉ በፍርድ ወንበር ላይ ተቀምጣችሁ የየድርጅት ደጋፊ ሆናችሁ አይሁን። እንደ እግዚአብሔር ቃልና በመልካም መንፈስ ይሁን።
@johnf906
@johnf906 3 ай бұрын
ትክክል።።።
@garchotub4652
@garchotub4652 2 ай бұрын
ትክክል ነህ ግን የሚታየው ሃቅ አማራጮች የመኖር የአለመኖር ህልውና ጦርነት ውስጥ ነው ለእውነት ግን እንቁም ።
@johnf906
@johnf906 2 ай бұрын
@@garchotub4652 ለእውነት መቆም ማለት ምን ማለት ነው???የትኛው የፖለቲካ ድርጅት ነው እውነት ላይ የቆመ??? ለመሆኑ ፖለቲካ እውነት ያውቃል???? መንገድ፣እውነት፣ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።። እርሱን የማታውቅ፣ እንደ የግል መድሐኒቷ አምናው ለእርሱ ክብር የማትኖር ነፍስ የዘልአለምን ሞት ትሞታለች።። ያመነችና ለእርሱ ክብር የምትኖር ነፍስ በዚህኛውም አለም ሰላምና እረፍት በሚቀጥለውም ህይወት የዘልአለም እረፍትን ታገኛለች።።።።።
@Shalom12772
@Shalom12772 3 ай бұрын
Wow Jerry ዬ ( ኢየሩሳሌም እንዴት እንደምወዳት ሁላችሁንም ማንን ጠርቼ ማንን እተዋለሁ ቢጫ ለባሾች ተባረኩልኝ ❤️❤️❤️
@ameleworkaddisie1257
@ameleworkaddisie1257 3 ай бұрын
Yetaberek sew nigigiru des yemil new tebarek
@AlmazDibora
@AlmazDibora 3 ай бұрын
ጋሼ ታምራት እግዚአብሔር ይባርክህ
@tzm6910
@tzm6910 3 ай бұрын
ደረጀ ለተገፉት ፣ ለተረሱት ፍርድ ለተጔደለባቸው ከሑሉም በላይ ሐይማኖቱን እና የወንጌሉን አላማ በተግባር ያዋለ ፈርኦንን ፣ የተቃወመ ብቸኛ ምንም ተስፋ በለሌበት ጀምሮ ዛሬ እዚህ ደርሷል ። እውነት ያሸንፋል ። ፈርኦን ከአራዊት ሰራዊቱ ጋር ይሰምጣል ።
@kidisttafesse455
@kidisttafesse455 3 ай бұрын
Wendime Geta mihret yaregileh. Bewenet ye Egzeabher menfes be westih kale yih yetenagerikew kal erasu yikesihal. Masetwal yihunilih le miderachen Geta gewesen yamitalin Amen
@garchotub4652
@garchotub4652 2 ай бұрын
​@@kidisttafesse455ኧረ እውነትሽን ነው ያ የንፁሀን ደም አልታየሸሽም እእእ የእርጉዝ ሆዴ በቢላ ሲዘላዘል ምንም አይታይሽም ኧረ ጌታ ሆይ ንስሐ ግቢ እና ለእውነት ቁሚ
@ayalewtaddese326
@ayalewtaddese326 3 ай бұрын
Yes very true! you are privileged to serve him!!
@teferibayu5497
@teferibayu5497 3 ай бұрын
Thanks
@bitsu9928
@bitsu9928 3 ай бұрын
Very live, honest and relevant testimony
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 2 ай бұрын
ዘማሪ ታምራትና አቅራቢ ወንድም ❤
@etchurch8827
@etchurch8827 3 ай бұрын
ይኸ ቃለ ምልልስ በብዙዎች ምእመናን እና የቤተ ክርስቲያን መሪዎች መደመጥና ውይይት ሊደረግበት የተገባ ነው።
@genetaklilu9350
@genetaklilu9350 3 ай бұрын
Amen Amen.
@derejegutahuluka8766
@derejegutahuluka8766 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@kifledunamo9333
@kifledunamo9333 3 ай бұрын
Wow, welcome MKC
@fikrutasew1287
@fikrutasew1287 3 ай бұрын
Amen
@tseganeshgobena-id2sv
@tseganeshgobena-id2sv 3 ай бұрын
እባክህ የአንቴ የቅርብ ጓደኛ ከሆነ ደረጀን ንስሃ እንድገባ ምክረው ያዉም በዚህ በጨረሻ ዘመን ከፍት ይልቅ መበርታት ስገባው ሰውን በመስደብ ለአገርና ለአገር ማር መፀለይ ስገባ በስድብ ተገለጠ ጌታ ይርዳዉ።።
@garchotub4652
@garchotub4652 2 ай бұрын
በውሸት ኖኖኖኖ አንተው ንስሃ ግባ
@tesfahunmulualem3413
@tesfahunmulualem3413 3 ай бұрын
አስደናቂ ትውልድ
@Truth-12
@Truth-12 3 ай бұрын
We don’t compare Zemari Dereje with this heartless generation…. The world can know the true man of God when you are the voice for the voiceless… otherwise yemeskelu sir qumartegnoch tihonalachew
@esayastilahun9745
@esayastilahun9745 3 ай бұрын
እንደ ደረጀ ያለ ዘማሬ አይገኝም
@adanedechassa
@adanedechassa 3 ай бұрын
ወንድም አሳልፈው የአንተ ድምጽ በደንብ አይሰማም ለሌላ ጊዜ ድምጹን አስተካክሉ! በተረፈ የሚትሰሩት ሥራ ጥሩ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!
@asalefewwolde6616
@asalefewwolde6616 3 ай бұрын
እሺ እናስተካክላለን🙏 ተባረክ!
@ewntuaytfam9354
@ewntuaytfam9354 3 ай бұрын
Derge lewinet yekom ewinetega kirstan malet lewinet yekomu kirstan new lemigedelut kali yehohne eiwinetaga sew new geta yemiwedew sew new
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 3 ай бұрын
ተባረኩልኝ
@dib_anbesa
@dib_anbesa 3 ай бұрын
ወንድም ደረጀ እንደሌሎች ዘማሪዎች እና ፓስተሮች ዝም ሳይል በየቀኑ ስለሚገደሉ የሰው ልጆች ግድ ብሎት ድምፁን የሚያሰማ የእግዚአብሔር ሰው!
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 3 ай бұрын
It was awesome testimony! On the media [May you pls check audio background and make sure there will be no noise]
@asalefewwolde6616
@asalefewwolde6616 3 ай бұрын
እናመሰግናለን የተወደዱ ተከታታያችን፤ ድምጹን እናስተካክላለን🙏
@gulnet-xp6up
@gulnet-xp6up 3 ай бұрын
"ማን ያውራ የነበረ፣"
@mordecai4675
@mordecai4675 3 ай бұрын
❗በግልጽ እንደሚታየው ደረጄ ከበደ ፣ አሁን ላይ ሂወቱ ጠውልጎ ፣ በወረደ በዓለም ትብታብ ተይዞ ፣ በሚያሳዝን ምድረበዳ ውስጥ እንዳለ ግልጽ ነው ፣ ምንም የማይሳነው አምላክ ይሄንን ለነፍሱ ክሳት ያመጣበትን ሁኔታ እንዲለውጠው ሁሉ ሊፀልይለት ይገባል❗
@Tube-yq9hf
@Tube-yq9hf 3 ай бұрын
ማንም የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይህንን እንዴት ትረዳዋለህ ? ተጠንቀቅ ።
@dib_anbesa
@dib_anbesa 3 ай бұрын
የሰው ልጅ ለምን ይገደላል ብሎ ስለንፁሀን መሞገቱን እንደውድቀት ወሰድከው ወንድሜ??
@abel8835
@abel8835 2 ай бұрын
አትፍረድ ግን ፀልይለት ንስሃም ግባ
@abel8835
@abel8835 2 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል
@yohanesgebrehiwot5834
@yohanesgebrehiwot5834 3 ай бұрын
ፀልይለት ለደከመ ብሎ ዘምሮ የለምን?ሰለዚህ ፀልዩለት እውነተኛ ከሆናችሁ፣በዩትዪብ እየመጣችሁ እናውቀዋለን ብላችሁ ገመናውን ከምትገልጡ ፀልዩለት፣
@abebewolderufael2591
@abebewolderufael2591 3 ай бұрын
Tami and Billy we love you
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 2 ай бұрын
ወንድማችን ወደ ሐገርቤት ሄዳችሁ እንዲህ ያለ ትምሕርታዊ ምሥክር ብትሰጡ እንዴት ይጠቅም?❤
@john9762094
@john9762094 3 ай бұрын
Do you have the song " geta amlakachin antew sirabit behayal kindeh temelalesebet gosekualanetachin bedemeh shefeneh bezeh sefera keber sele semeh" if you have this song please upload this is my childhood song.
@tamiratmengistu2460
@tamiratmengistu2460 3 ай бұрын
ጌታ አምላካችን አንተው ሥራበት በኃያል ክንድህ ተመላለስበት ጎስቋለነታችንን በደምህ ደምስሰህ በዚህ ሥፍራ ክበር ስለ ስምህ 1. ከፍ በል ጌታችን ክብርህ ያስተጋባ ቀድሰን በደምህ ምራ ይህን ስብሰባ ታላቅነትህን እንየው አባክህ አብራ መብራትህን ያነጸባርቅ ሞገስህ 2. ሥራ አምላንችን ክንድህም ይዘርጋ በበደላችን ጦስ በርህን አትዝጋ በእያንዳንዳችን ስም የሱስ ተመላለስ ስብሰባችንን ባርክ ፊትህንም መልስ 3. ባሪያህንም ባርከው ቃልህን ይናገር በውስጡ ገስጸን ምክርህንም ይንገር በሕዝብህ ፊት ቆሞ ደግሞ ለሚመራው ጸጋህን አብዛለት በረከትን ሙላው 4. መዘምራንን ባርክ በደምህ ከልለህ ለሕዝብህ በረከት ይዋሉ ለክብርህ የሚዘምሩትን ለክብርህ አውለው ለክርስቲያን ሁሉ ክንድህ እንዲታየው
@john9762094
@john9762094 3 ай бұрын
@@tamiratmengistu2460 I was searching this song so hard on KZbin, and I really appreciate you for sending me the song. Surprisingly, I was watching yours 50 years anversery live on KZbin. I had never seen this KZbin channel before so it was not coincidence that I joined your live program that day. When I heard you guys singing this song, I was singing along with you in tears because the song brought my childhood memories. Thank you again and God bless you!
@girumzemichael704
@girumzemichael704 2 ай бұрын
@@john9762094 Same here! Precious, precious songs of our childhood. Music that contributed to the making of who we are as persons. I feel for the younger generation who grew up without those timeless lyrics and tunes woven into their formative years; even though times were hard, I wouldn’t change it for anything in the world!
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 3 ай бұрын
Tamme and Bele I missed you.
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 15 күн бұрын
ደረጀ ከበደ ዛሬ በእውነት በጌታ ነው ⁉️⁉️ ፋኖነት ይለም! ሌላው ብሔር ይውደም! እያለ አይደል እንዴ⁉️😡
@terefeabebe9623
@terefeabebe9623 3 ай бұрын
ደሬ ዛሬም ቤተክርስቲያን እጇን ዘርግታ እየጠበቀች ነዉ። እንወዳለን !!
@berhanumoreda
@berhanumoreda 3 ай бұрын
ደረጀ:- የክርስቶስ ወንጌል ዘማሪ ሳይሆን ህዝባችንን ለመከፋፈል የሚሰራ ፣ የኢትዮጵያ ልጆችን በብሔራቸው ምክንያት የሚጠላ ፣ መንግስት ላይ አመፃን የሚቀሰቅስ፣ ሃሰተኛ ከሳሽ፣ የዘረኞች አውራ ፣ የጦረኝነትና የጥላቻ ሰባኪ ሆኗል። እጅግ በጣም ያሳዝናል።
@onemedia9232
@onemedia9232 3 ай бұрын
ከፋፋዩማ አንተና አብይ አህመድ ናችሁ፣ ዶ/ር ደረጀ ከተገፉትና ከሚገደሉት ጋር ነው የቆመው፣ አንተን መሰሉ ዘረኛ ሰውን ዘረኛ ሲል አያምርበትም::
@dr.tessemabekele9727
@dr.tessemabekele9727 3 ай бұрын
Dereje was given ample chance to repent , this is also the right for Dereje to check his current crisis. God is merceful. I wish if he think and reflect his current situation. I pray for him.
@woldewakaso8083
@woldewakaso8083 3 ай бұрын
የአማራ ብሔር አቀንቃኝ ስለሆነ ብቻ ከተገፉት ጎን ቆሟል??? እንደሱ ጨለምተኛ ሆኖ በጌታ ነኝ ከተባለ ሰይጣንም በጌታ ነው።
@onemedia9232
@onemedia9232 3 ай бұрын
@@woldewakaso8083 የጋሽ ዋካሶ ልጅ ምን አልክ? ጨለምተኛ አንተ ነክ::
@yoditmussie6466
@yoditmussie6466 2 ай бұрын
ደረጀ ከአንተ የሚሻልበት ዋናዉ ነገር አብይን አያመልክም ከድሮም ጀምሮ ለተበደሉ የሚቆም ነዉ እንዳንተ የሰዉ ደም ጠጪ አምላኪ አይደለም
@nigsen8206
@nigsen8206 3 ай бұрын
ሠው አክባሪ ነበር።ፖለቲኛ ሆኖ ሠው ሰዳቢ በመሆኑ ንሰሃ ገብቶ ይቅርታ ይጠይቅ። Why do you think he turned off his comment section?😊😊
@DTFNews
@DTFNews 3 ай бұрын
ደረጀ ምን ሆኖ ነው ንሰሀ የሚገባው ምን አደረገ ለምን ለሚገደለውና ለሚጨፈጨፈው ሰው ድምፅ ሆነ ብላችሁ ነው ሌላ ምን አደረገ ይህን የምትሉ ሰዎች በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለፉትን እ/ሔር ያስነሳቸውን ነብያቶችን ሕዝባቸውን ለሚበድሉ ነገስታቶች እ/ሔር እንዴት እዲያስጠነቅቁና እንዲናገራቸው የሚናገረውን ክፍል አለማወቅ ነው የእስራኤል ሕዝብ ያ ሸለፈታም ጎልያድ ሲያስጨንቅ እ/ሔር ታናሹን ዳዊትን ቀብቶ ለዚያ ሕዝብ አስነሳው በጣም ብዙ አሉ ስለዚ ደረጀ ለምን ለተጎዳውና ለሚጨፈጨፈው ተናገርክ የምትሉ እናንተ የፍራት ቆፈን ውስጥ ስላላችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ ስለ ደረጀ ለመናገር ብቃቱም ሞራሉም የላችሁም ደረጀ ማለት በደርግ በእሳቱ ጊዜ ሁሉ ተፈትኖ ያለፈ ወንጌልን ጠንቅቆ የሚያውቅ ጌታ ብስለትና ማስተዋል የሰጠው ሰው ነው ስለዚህ እረፉ አፋችሁን በደረጀ ላይ አታላቁ
@habtamutafesse8591
@habtamutafesse8591 3 ай бұрын
እባካችሁ ደረጀን ፈልጉት የጌታ ቁጣ ሳያገኘው ድረሱለት እንደወንድም እንዲሁም ታምራት ወልባን ድሮ መዝሙሩን ስሰማ ፊቱን ማየት እፈልግ ነበር ስለዚህ እርሱንም ጋብዛችሁት እንግዳ አድርጉት
@user-sx6cq8fu9r
@user-sx6cq8fu9r 3 ай бұрын
ቁጣዉ ያንተ አይነቱን እና አብይን ነዉ መጀመሪያ የሚበላዉ ደረጀ ድምፅ ለሌለዉ ነዉ ድምፅ የሆነዉ ያንተ አይነቱ ሀይማኖተኛ ነዉ ንፁሀንን በአስመሳይነት የሚያስጨፈጭፈዉ
@MohammedAli-cd9go
@MohammedAli-cd9go 3 ай бұрын
ምነው? የመዝሙር ቁጥር (ቃል) መርዘሙ ምኑ ነው ልክ ያለመሆኑ። የመዝሙር ቁጥሮች ማጠር ነው ነገራችንን ሁሉ የሣጠረው። ይሄ የእምነትና የእውቀት ማነስ (መጥፋት) ይመስለኛል። የነ ሃና ዳዊት የቆሬ ልጆች አሣፍ ሙሴ መዝሙሮችን ርዝመት ተመልከቱ።
@girumzemichael704
@girumzemichael704 2 ай бұрын
@MohammedAli-cd9go Exactly! It’s a symptom of the postmodern human mind as a whole, our intelligence has been being impacted for less reading, caring, indifference, intellectual and emotional callousness in general. The church hasn’t escaped that, very regrettably and sadly. We don’t experience anything in depth anymore. I remember intently listening to these songs back in those days as a very young child and reading in general. Who has ‘time’ for a slow paced life anymore? Song lyrics have been getting shorter and shallower. Thank God for the exceptions even in these days of superficiality.
@garchotub4652
@garchotub4652 2 ай бұрын
ደረጀ ከበደ አሁንም እግዚአብሔርን እያገለገለ ያለ ለፍትህ የቆመ ትልቅ አገልጋይ ነው ።እናንተ ግን የብልጽግና ጀሌዎች ናችሁ ከእውነት የራቃችሁ
@wondob
@wondob 3 ай бұрын
From whom he accepted the mezemur . Please investigate it I know this musician spirit for almost 35yrs. he musics not only 24 per day even accountable this is a very musician spirit with high creativity. You don't know he musics inside you. Derege is the symbol but the musician is the spirit. even derege may/ may not know him. it is the transformed zar spirit to pente spirit & I knew him started from luteran school in 1981ec.He works as Christian spirit of luteran. He musics inside of me any where also showing & listening me programs from meserete kerstose& mulu wengel originated from luteran.
@girumzemichael704
@girumzemichael704 2 ай бұрын
@wondob Clear your mind of confusion, dear sir. Complicating clear matter leads to extreme mental issues; don’t allow that to happen to you. With much love and concern.
@fikir875
@fikir875 3 ай бұрын
እየሱስ ብሎ ዘረኛ ቢሆንማ አሰታራቂ መሆን ነበረበት
@user-sx6cq8fu9r
@user-sx6cq8fu9r 3 ай бұрын
በነቢያት እየተፀለየለት የሚጨፈጭፈዉ አብይ አህመድስ ልክ ነዉ?
@user-cc5od9qh4x
@user-cc5od9qh4x 3 ай бұрын
ነበረ ብላችሁ ብታቀርቡ ይሻል ነበር:: ይልቅ አገልግሎ መጥፋት ይሰቀጥጣል:: ታዲያ ደረጀን ማስመለጥ ይጠበቅባችኇል:: የተከማቸ ስህተት የጠራውን ያለመፍራት ተደማምሮ አሁን ለደረሰበት ውድቀት ተዳርጓል:: ለክርስቲያኖች ፍርሀትና ድንጋጤ ሆኗል:: እምትችሉ ከሆነ እንዲመለስ ሞክሩ:: እንዲህ ነበር ማለቱ ለክርስትና ህይወት አይጠቅምም::
@bereketgetu1081
@bereketgetu1081 3 ай бұрын
እስቲ እግዚአብሔር ይፍረድ….ፍርዱን ለእግዚአብሔር ብንተው መልካም ነው። በምድራችን ላይ ስለሚሆነው ነገር ማን መኮነን ማን መመስገን እንዳለበት እግዚአብሔር በጊዜ ውስጥ ይገልጠዋል። አይሁዳዊው ሓርዝል በአይሁድ ላይ ሊመጣ ያለው ነገር ታይቶት መላ እንዲዘይዱ የተበታተኑትነ‍ን አይሁዳዊያን ቢማፀናቸሁ እንደ ዕብድ ነበር የቆጠሩት ሓርዝል ልክ እንደነበረ የገባቸው በጣም እረፍዶ እራሳቸውን የሚታረዱበት ጉሮኖ ውስጥ ሲያገኙ ነበር። እኔ ፖለቲካ ብዙ የሚገባኝ ሰው ባልሆንም ደረጀ ለብዙ ዘመናት የእግዚአብሔር አፍ የሆነ ሰው እንደሆነ አውቃለው ለምሳሌ በ1998 ዓ/ም ቤተክርስቲያን በሐሠተኛ ነብያት እንዲህ ቅጥ አምባሯ ሳይጠፋ “የነፃነት መዘዝ” ብሎ ዛሬ ላይ ሆኖ የሚዘምር እስኪ መስል የአሁኗን ቤተክርስቲያን መልክ ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ዝማሬ ዘምሮ ነበር ያኔ ብዙዎች አወገዙት ሆኖም ያኔ ደረጀ አረጀ ብለው የተሳለቁበት ከጥቂት ዓ መታት በኋላ ደረጀ አበጀ ለማለት በቅተዋል። አሁንም ምን አልባት እግዚአብሔር በእርሱ በኩል እያስጠነቀቀን ቢሆን ማን ያውቃል??? ለፍርደ‍ ባንቸኩል መልካም ነው!
@nigistmekonnen1163
@nigistmekonnen1163 3 ай бұрын
እረፉ እናንተ ትጠየቁበታላችሁ። ሰው እየተጨፈጨፈ ዝም ብላችሁ ስለምታዩ ትጠየቁበታላችሁ!! ፈራጅ ፈሪሳውያን ናችሁ! ምሳሌ 31:9
@nigistmekonnen1163
@nigistmekonnen1163 3 ай бұрын
አንተስ?
@user-cc5od9qh4x
@user-cc5od9qh4x 3 ай бұрын
​@@bereketgetu1081ሀሳብዎ መልካም ነበረ ነገር ግን ድካምና መጥፊያ እየታየ የደረጀን የጥንት አገልግሎትን በማሰብ ሸፍኖ ፈራጅ አትሁኑ ማለቱ አዋጭ አይደለም። የደከመውን ወገን ማንሳት፣ መድረስ..ይገባል። ማቴዎስ 7:22 በዚህ ቃል ውስጥ ከፍተኛ አገልግሎት የሰጡ መግቢያ እንደተዘጋባቸው ያሳየናል። ታዲያ በክርስትና ምልልሳችን ከአለም፣ ከስጋ፣ ከሰይጣን..በመጠንቀቅ በቅድስና እግዚአብሔርን በመፍራት በጸጋው፣ በመንፈሱና በምህረት አሰራሩ በጥንቃቄ እንደቃሉ ተመላልሰን እሩጫችንን ለመጨረስ በቃሉ በበረቱ ወገኖች ምክር፣ ወይም አስተምህሮት በመጣጣር ራሳችንን በመፈተሽ በብዙ ፍርሀት መኖር ይጠበቅብናል። ይህ ብቻ አይደለም እኛ ወደ ጌታ እስክንሄድ ወይም ጌታ ወደ እኛ እስኪመጣ የንሰሀ እድሜ ተሰጥቶናል። ትልቁ የእኛ ስህተት ያለመሸነፍ ለደከሙ ያለመድረስ ያለፈውን እንደታሪክ ማንሳት ይህ ለደከመው ወገን አይጠቅምም። ይልቁን እስከመጨረሻው የጸና ይድናል የሚለው ቃል ያስፈራል ማቴዎስ 24:13። ታዲያ ደረጀ በንስሃ የሚመለስበት እድሉ ሰፊ ሆኖ ሳለ የሚድንበትን መንገድ ብትከፍቱለት አይበልጥም???? መዝሙሩ እስካሁን ድረስ ይደመጣል እሱ ግን ግደል ተገዳደል ውስጥ እንደገባ አሳምራችሁ ታውቃላችሁ። ነበረው በሚለው ሲገልጡ እንደሚሰማው ዘማሪው አሁን ላይ እንደሱ ነወይ??? ኧረ እግዚአብሔር እየሰማን ነው!! እውነት እንነጋገር። ሰውዬው የተደራረበ ችግሩ አሁን ላለው ውድቀት ዳርጎታል! ባለፈው አገልግሎቱ መሸፈን አትችሉም እባካችሁ ድረሱለት።
@user-cc5od9qh4x
@user-cc5od9qh4x 3 ай бұрын
​@@bereketgetu1081እንዳልፈርደ እንዳይፈረድብኝ መምከርህ መለልካም ነው። ግን የደከሙትን የማቃናቱ የእግዚአብሔር ቃልስ ማን ይታዘዝ? "ጥንት ድሮ ደረጀ እግዚአብሔር ተጠቀመበት" አሁንስ? እውነትን ብንነጋገር መልካምም የሚጠበቅም ነው። በገሐድ እንዳሻው አድማ፣ ስድብ፣ የአመጽ ትእዛዝ፣.... ኧረ ስንቱ አለከልካይ የሚያዥጎደጉደውን ደረጀን ከጨለማ ጋር እየሰራ እያያችሁ የጥንቱን ነገር እግዚአብሔር ይጠቀምበት ነበረ ብሎ አሁን ላይ ጥሩ ነገር ላይ እንዳለ አስመስሎ ለህዝብ ማቅረብ ኃጢአትም ነውርም ነው በእግዚአብሔርና በሕዝብ ፊትም ኃጢአትና በደልም ነው። ስለደረጀ ከአገልግሎቱ እስከ ቤተሰብ አሁንም ያለበትን ሁኔታ ጭምር ብዙ ሕዝብ ያውቃል። ለክርስቲያኑ ድንጋጤ፣ ለሚድነው እንቅፋት ሆኗል። ስለዚህ እኛ በሩቅ ያለን በመጸለይ እናንተ የቅርቦቹ ደግሞ እንዲመለስ መጣር ይጠበቅባችኇል። ደረጀ በጠላት ወጥመድ ውስጥ ወድቆ እያያችሁ "አንዴ ከዳንክ መንግስተ ሰማይን መውረስ የሚከለክልህ የለም" እንደሚል አይነት ትምህርት እንዲሁ አይጣልም የሚለው ንግግር ወይም ሃሳብ ከየት መጣ? ፈራጁ እኮ ቃሉ ነው። ወገኔ እስከ መጨረሻው የጸና ይድናል ማቴዎስ 24:13 ወንድሙን ለሚጠላ 1ኛ ዮሐንስ 2:11 በተጠራንበት መንገድ ለመጨረስ ማንም በራሱ ማንነት ፍጻሜውን አሳምሮ አያጠናቅቅም። ነገርግን ጠሪውን በመማጸን በቃሉ፣ በመንፈስ ቅዱስ፣ በጸጋው ኃይል ራስን ባዶ በማድረግ፣ ጠሪውን በመማጸን፣ እንደ ጳውሎስ ራስን በማየት፣ መልካም ነገር የሞላቸውን አስተማሪዎችን፣ መካሪዎችን በመስማት በተሰጠን የንስሀ እድል በመጠቀም ደረጀም ሆነ ማንኛችንም እንደ እግዚአብሔር ምሕረት የተባለልንን መውረስ ይቻላል ብላችሁ ስበኩን እንጂ የቅዱሳንን አንገት ያስደፋ፣ ያሳፈረ፣ ያስደነገጠውን የደረጀን ድካም በአእምሮ ለመጠጋገን አትሞክሩ። ጸልዩለት በሉንና እናንተ ደግሞ ቶሎ ድረሱለት።
@sebsebewolde5720
@sebsebewolde5720 3 ай бұрын
ዛሬ ላይ ደረጀ ከበደ ፊተኞች ኋለኞች ኋላኞችም ፈተኞች እንደተባለው ነው ዛሬ ንግግሩ መንፈሳዊ አይደለም መዝሙሩም በአለም የሌለ የረከሰ ፖለቲካ አራማጅ ነውረኛ ነውር የሆነውን ነገር ማድረግ ክብር የመሠለው ዘረኛ ሣያውቀው አጋንንት የሚነዳው ድሮም የቤተክርስቲያ መሪዎችን የማያከብር የቅዱሳንን አንገት ያስደፋ በቃየል መንፈስ በጥላቻ መንፈስ የተሞላ ምሳሌ ሊሆን የማይችል የአስቆሩቱ ይሁዳ በመሆኑ እግዚአብሔር ይማረው ከማለት ውጪ የረባ እውቀትም ክብርም የለውም፡ ፡
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Moralum yelachihum ersun yemetechet ktesemachihu degimo ye Derejen tseliulet ldekeme adamitut .ende enante eiasmesele silalnire new ?
@eliasfikir12
@eliasfikir12 3 ай бұрын
እንዴት እንዴት እውነትን መናገርና አለመፍራት እንዴህ ያስብላል::
@atitegebalem8960
@atitegebalem8960 3 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ጌታ ይባርካችሁ ።
@useriskuwait
@useriskuwait 3 ай бұрын
በእናንተ አይብስም ዘረኛና ገዳይ መሪ የማትቃወሙ እርሱን ለመናገር ሞራል የላችሁም
@bereketgetu1081
@bereketgetu1081 3 ай бұрын
መንፈሳዊ ሰው እንደ ደረጀ ከበደ ያሉ አህማድ የሆኑ ሰዎችን እንዲህ ባለ መንገድ አይዘረጥጥም….ደረጀ ለምንድ ነው በዚ ልክ ይህንን አገዛዝ የሚቃወመው ብሎ ለመመርመር መሞከር እና ዓይንን ገልጦ ዙሪያ ገባውን መሰለል ነው የሚሻለው ደግሞም ደረጀ ስቶ ቢሆን እንኳ ብዙ የታነፅንበት ወንድማችን ስለሆነ በእንባ ብንማልድለት ነው እንጂ የሚሻለው እንዲህ ይህንን የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው ጥላሸት ለመቀባት መሞከር ያስገምታል ክርስቲያናዊም አይደለም! ዳዊት የንጉሥ ሳዖልን ሞት ሲሰማ እሪታ እንጂ እልልታ አላቀለጥም …ይህንን በጌት አታውሩ በአስቀሎና አትናገሩ ብሎ ነው ደረቱን የደቃው ሙሾ ያወረደው ስለዚህ ደረጀ አንተ እንደምትለው ነውረኛ ባይሆንም ስቷል ብለህ ካሰብክ በየ ሶሻል ሚድያው አትለፍፍ ይህ ለእግዚአብሔር መንግስት የድል ዜና አይደለም። የእውነተኛ የእግዚአብሔርን ሰዎችን እርቃን መግለጥ ትውልድ ያስረግማል ( የኖህን እና የካም ን ታሪክ ልብ ይሏል)።
@Bedwars_Professor
@Bedwars_Professor 3 ай бұрын
Ahun Deraje zemari ayidelem politicagna ena zeregna newu Tseliyulet wedebetu endimeles
@onemedia9232
@onemedia9232 3 ай бұрын
ዘረኛማ አንተ ነህ፣ ዶ/ር ደረጀ ከተገፉ ጋር ነው የቆመው፣ አንተ ዘረኛው ደግሞ ከጨፍጫፊ ጋር፣
@bereketgetu1081
@bereketgetu1081 3 ай бұрын
ፖለቲካ አጥያት ነው እንዴ? በሀገራችን ስለሚሆነው ምስቅልቅል ያለ ነገር ቸልተኛ መሆንስ ፅድቅ ነው? በደልን ግፍን ኢፍትሃዊነትን አይቶ እንደ ደረጀ ከበደ ዕብድ አለመሆን ነው ከባድ! የሄደበትን እርቀት ባልደግፍም አንተ እንደፈረድክበት እግዚአብሔር የሚፈርድበት አይመስለኝም ልብን እና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ነው እግዚአብሔር።
@danieltsegaye
@danieltsegaye 3 ай бұрын
Pray for your self and watch your own words
@addgizaw7059
@addgizaw7059 3 ай бұрын
ዛሬስ ደረጄ እንኳን ሰው ሰው የማያከብር ። የሚያዋርድ ዘረኛ ትዕቢተኛ ። አንጓጣጭ ወዘተ በውነተኛ ንሰሐ ካልተመለሰ ፍፃሜው ከባድ ነው ። የተቀባውን አልጠበክምና ሞት ይገባዋል ። ዳዊት ለአብኔኤር የተናገረው ቃል በቃል እዳይፈፀምበት ያስፈራል ።
@nigistmekonnen1163
@nigistmekonnen1163 3 ай бұрын
የወንድም ከሳሽ ዳቢሎስ ነው። መወነጃጀል ወንድማችን ላይ ይቁም
@NaodAndualem
@NaodAndualem 13 күн бұрын
እንዴ dr/det
@tigestberh6013
@tigestberh6013 3 ай бұрын
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ አደባባይ ወጥቶ በውስጡ የሞላውን ንቀትና ጥላቻ የገለጠን ሰው ስትቀባቡት ብትውሉ በንስሀ እስካልተመለሰ ትርጉም የለውም
@emebetzike9223
@emebetzike9223 3 ай бұрын
Ledereje źarem ɓemeles meheret ale from god
@handm1095
@handm1095 3 ай бұрын
ደረጀ ሰው አክባሪ? በጣም ይገርማል ሰው ማክበር እንደሱ ከሆነ አለማክበር እንዴት ይሆን?
@user-my6fe3wl3d
@user-my6fe3wl3d 3 ай бұрын
Zare altebalem degmo wushet aydelem tetsinantenal tselot yishalal
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 15 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 7 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 24 МЛН
ከእናቴ እና ከባሌ መምረጥ ነበረብኝ Hlina Merkeb
1:58:21
Semay Christian Tube
Рет қаралды 43 М.
ትክክለኛ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ፆም
9:14
Scripture
Рет қаралды 2,3 М.
Dereje kebede, Mesfin Gutu with Girum Tadesse
38:42
Amen TV
Рет қаралды 88 М.
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 15 МЛН