እኛ ድራማ | Igna Ethiopian Sitcom Drama EP 1

  Рет қаралды 366,352

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

ethiopia | በበግ ቤት BEBEG BET ETHIOPIAN DRAMA EPS 1
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Sile hiwet Tv

Пікірлер: 637
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
እኛ ሴቶች ስንባል እኮ የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል ነን 🤣🤣🤣
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed 2 ай бұрын
ነን😂😂😂
@RakibeKakib
@RakibeKakib 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@amihabeshawit4988
@amihabeshawit4988 4 ай бұрын
ማነው እደኔ ሂሩትን አይቶ የመጣ🎉🎉
@Voice-h5d
@Voice-h5d 2 ай бұрын
እኔ ወላ😅😅
@BintKemal-ep2iu
@BintKemal-ep2iu 2 ай бұрын
እኔ
@ffffffgdd24
@ffffffgdd24 2 ай бұрын
እኔ😂
@ፈትያቲዩብ
@ፈትያቲዩብ 2 ай бұрын
እኔ😮😅
@Ssssdddddddss
@Ssssdddddddss 2 ай бұрын
Me😅😅
@seadamohemed6087
@seadamohemed6087 3 жыл бұрын
ሠው እንደቤቱ እንጂ እደጎረቢቱ እያድርም የሚባለው ይሄ ነው ከዚህ ተመሩ የምትቅባረሩ ሠወች አሪፍ አስተማሪ ነው
@ብርቄአስፍ
@ብርቄአስፍ 2 жыл бұрын
ሠው እንድቤቱ እንጂ እድጎሪቢቱ አይድልም
@Yiyguc
@Yiyguc 2 ай бұрын
ዋዉ አስተማሪነዉ ሒሩትና ገኒን አይቼ መጣሁ 😂😂😂😂😂
@TamenechAyza-e1e
@TamenechAyza-e1e 2 ай бұрын
እነም😅😅😅😅😅
@asterhailu1954
@asterhailu1954 3 жыл бұрын
Wow, በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በእውነት ተባረኩ👍☺️
@RnoAlrajhi
@RnoAlrajhi 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 2 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት አዘል ድራማ ነው ተባረኩ
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 2 ай бұрын
ሔሩት ከዚሕእንኳ ደሕናሁነሽ ሥሪ አቃጠለሽን😅😅😅😅😅ግን እሷን አይቸኮነው የመጣሁት😅😅😅
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Aerif new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
@tesfaneshtumabo6238
@tesfaneshtumabo6238 3 жыл бұрын
ዋዉ በጠም አስተመር ትምህርት ነዉ አዎ ኢትዮጵያዊነተችን አንድነት ፣ፊቅር ፣መተሰሰብ መረደደት.... ነዉ እኔ ግን በጉን ልፈልገዉ ሄጀለሁ
@ferenjutuber3y
@ferenjutuber3y 4 ай бұрын
አስተማሪ ነው የምትለው ላይክ😂😂
@abdraziknurhsen5489
@abdraziknurhsen5489 3 жыл бұрын
ዋው ደሥ የሚል ድራማ
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
አይ ቅናት ሴቶች እኮ ጉድ ነን ክክክክክ በግ ካልተገዛ ብሎ ድርቅ 😆😆
@wolloyewatube5414
@wolloyewatube5414 3 жыл бұрын
ደምሪኚእህት
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
@@wolloyewatube5414 ደመርኩሽ
@dejeneendrisabebe8466
@dejeneendrisabebe8466 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tigistbekele2123
@tigistbekele2123 2 ай бұрын
ለካስ ሉሊት እና geni የቆየ ቅም አላቼዉ😅😅😅😅
@emeba951
@emeba951 3 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ ትምህርቱ ገራሚ ሲሆን ዋናው በራስ ያለመተማመን ነው ፡፡
@AlmazNgusie
@AlmazNgusie 4 ай бұрын
አር የት ሄጂ ልሳቅ 😂😂😂😂😂 ስው እደቤቱ እንጂ እደጎርቢቱ አይኔርም የፉክክር በርት ሳይዘጋ አደር አሉ😊
@seenaa2065
@seenaa2065 2 ай бұрын
Sa'iidoo❤❤siriitii qabadhuu diinaa gaaraa guubii🎉🎉
@ሶሲያማራይቱልጅ
@ሶሲያማራይቱልጅ 2 ай бұрын
ደግሞ ከዚህም ሂሩትንም ሉሊትንም አይቸ መጣሁኮ ወየው😂የዛሬው ግን በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረሥኩት😂😂😂😂😂😂😂የእውነት አሥተማሪ ነው
@hurelBoss
@hurelBoss 3 жыл бұрын
Ahhh wey gud
@sikosilo1727
@sikosilo1727 2 ай бұрын
ዘጋሽው ይዞጋሽ አላለም😅😅😅😅😅😅ኧረ በሳቅ ሂሩትን አይቼነበር የመጣሁት
@GeteKebede-ms7lc
@GeteKebede-ms7lc 3 ай бұрын
Bakumaa hiruti.jirtuu nagan hin jiruu sirumaa
@WayinishetTamire
@WayinishetTamire 2 ай бұрын
😂😂😂😂❤
@dhhdu3449
@dhhdu3449 2 ай бұрын
Kkkkkkkkkk esani nagenii jiraa shiraa xaxe demtini😂😂😂
@selamselamye7529
@selamselamye7529 3 жыл бұрын
Ewunate new gin siga beqarsi kezi mekara ❤❤❤❤
@MewadedDarbe
@MewadedDarbe 2 ай бұрын
ዋዉ አስተማሪ ድራማ ገና ዛሪ ጨጓራዬ ሳይነድ በሳቅ ጨረስኩ ሂሩት እደዚህ የሰዉ ጨጓራ ሴታቃጥይ ስሪ ሁሌ😅😂😂😂😂
@edilawitkifle3762
@edilawitkifle3762 2 ай бұрын
Betame dese elale❤❤❤❤
@ashio1174
@ashio1174 3 жыл бұрын
Thank you
@Sara-ol1yo
@Sara-ol1yo 2 ай бұрын
Gani yene fikiri🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@deborakonjo7279
@deborakonjo7279 3 жыл бұрын
Ihunati new tikikilinew tabarakuuuuu 😭😭😭😭👍👍👍🤣🤣🤣🤣😂😂😂
@KalekaleShimels
@KalekaleShimels 2 ай бұрын
ገንዬን አይቼ ነው የመጠሁ❤❤❤
@tigistabebaw9732
@tigistabebaw9732 2 ай бұрын
Ene gn genim selalech new🎉
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 3 ай бұрын
Woooow betam asetemare new❤❤❤❤❤
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 3 жыл бұрын
WEL come
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 жыл бұрын
ያስተምራል፡ተባረኩ
@fanayetadesse7913
@fanayetadesse7913 3 жыл бұрын
Thank you
@RehimaR-g6m
@RehimaR-g6m 4 ай бұрын
Ahuun gana Das alshegn 😅😅😅😅😅😅😅 yamer astamarii new
@fareeda4830
@fareeda4830 4 жыл бұрын
ዋውውው ደስ የሜል ትምህርት ሰጪነው
@girmamogus9887
@girmamogus9887 4 жыл бұрын
They never learn...
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@girmamogus9887 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@ቤዛዊትtube
@ቤዛዊትtube Ай бұрын
አስተማሪ ነው የምር 😆❤️
@tizitamekonnen145
@tizitamekonnen145 3 жыл бұрын
አሪፍ እና አስተማሪ ነው በርቱ ደስ ይላል ፋንዬ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@fanayetadesse7913
@fanayetadesse7913 Жыл бұрын
Amesegnalehu ima
@senatarakegn2705
@senatarakegn2705 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
@ልዕልቷ
@ልዕልቷ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤ወድጄዋለው😅😅😂😂❤❤
@KadijaKadija-vq2ww
@KadijaKadija-vq2ww 3 ай бұрын
❤❤woowwwoo
@ilillibokakaroBokakaro
@ilillibokakaroBokakaro 2 ай бұрын
Geniyee yene miskn❤❤❤❤❤
@frd11123
@frd11123 4 ай бұрын
አይ ሂሩት አቺ ያለሽበት ድራማ በጣም ያምራል ደግሞ እደት አባቷ ከአቋሟ ጋር አደምታምር
@HawahHopatoo
@HawahHopatoo 4 ай бұрын
ሴትየላከው ጂብአይፈራምአለችአያቴ ክክክክክ ሰውእደቤቱ እጂእደጎረቤቱአይኑረም
@SisSiso-kv6bb
@SisSiso-kv6bb 4 ай бұрын
ዋው ልዩ አስተማሪ ❤❤❤❤
@የሠውያለ
@የሠውያለ 3 жыл бұрын
ደስስስስስ ይላል አሥተማሪ ነው
@Amarech-o1p
@Amarech-o1p 4 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ጭቅጥቅ ወይ በጉን መሳል ነው ማለቴ በወረቀት ያም ሆነ ይህ መጨረሻው ትልቅ ትምህርት ይዟል
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 3 жыл бұрын
Nice
@zedooyoutube9831
@zedooyoutube9831 3 жыл бұрын
Wowww baxam dasyila
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 3 жыл бұрын
Good
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 4 жыл бұрын
ውይ ይሄ ነገር አሁንም አለ እንዴ በወጣቶች ይደብራል በድሮ በእናቶቻችን የቀረ አጉል ባህል ነበረ አቦ እንዲህ ባይሆን ጥሩ ነበረ ፍቅር ካለ እንደቤታችን ክሽን ያለች ሽሮዋችንን ቃሪያ እንደድሮ እኛ ቤት አጥንቱን ያዢ እየተባባልን እየተሳሳቅን ፏ ብለን መዋል አለቀ። ።
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 жыл бұрын
እኔ ራሴ ገረመኝ መቼነዉ አስተሳሰባችን ሚቀየር ሰዉ እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤት አይኖርም ። ስለራሳቸዉ መኖር ትተዉ የማስመሰል ህይወት ይሰለቻል ቲሽ።
@siyoumtumiso3387
@siyoumtumiso3387 3 жыл бұрын
Naw fgy0yuoguhippugopipxgu Naw Naw yemaragish you gxgf 8ytytf8yt8tttuf
@siyoumtumiso3387
@siyoumtumiso3387 3 жыл бұрын
Ic9offygcc. C Dec. C. yemaragish. yemaragish yemaragish. O is is. is c. is Ooo I. is is c.
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@bmherthebezatfiteheekomale621 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@siyoumtumiso3387 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 4 жыл бұрын
Good point
@fkgoአበረሽ
@fkgoአበረሽ 3 жыл бұрын
Trip o🤭
@Buruktube12
@Buruktube12 2 ай бұрын
Ba tekikel 😂❤❤❤❤
@HiwotD-q1i
@HiwotD-q1i 2 ай бұрын
ኧረ ቆንጆ ድምፅ ያለው በግ ኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
@KalTube-j6v
@KalTube-j6v Ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል ገኒ እና ሂሩት😂❤😅
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
ሰው እንደ ቤቱ እጂ እንደ ጎረቤቱ ነው የሚኖርው
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 3 жыл бұрын
እንደ ጎረቤቱ አይኖርም
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@Juhiikalil
@Juhiikalil 2 ай бұрын
Wayoo kolfaa dhumnee bayye bareda itti nu fufaa❤❤❤👌👌👌👌👌
@WayinishetTamire
@WayinishetTamire 2 ай бұрын
koottu walii kofalaa😂😂❤
@Tነኝየፋኖወዳጅ
@Tነኝየፋኖወዳጅ 5 ай бұрын
ምናይነት በግናቸዉ በሳቅ 😂😂😂
@Sofiaያባቷልጅ
@Sofiaያባቷልጅ 2 ай бұрын
አረ በሳቅ ፈታ ነው ያረገኝ ከከከ😂😂😂😂
@HelenAdisu-ce2ip
@HelenAdisu-ce2ip 2 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው መጨረሻግን የበጉ መጥፍትያናድዳል ይሄ ጭቅላታም በግ ሳይበላ አመለጠ😅😅😅😅😅
@camillalove4462
@camillalove4462 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወየዉ ወንዶቹ ሲያሳዝኑ ቢቀርስ
@የቆቦዋ
@የቆቦዋ 4 ай бұрын
ኣይይ በጉ ኣመለጠዴ በሳቅ😂😂😅😅😅
@JemaOmer-j7u
@JemaOmer-j7u 2 ай бұрын
Hirut😂😂😂😂aye anche geni😂🎉
@SamiraSamira-cr7pf
@SamiraSamira-cr7pf 2 ай бұрын
ጉድ ደሞ እዚህ መጣችሁ ከሐረግ ተስታችሁ እዚህ😁😁😁
@lisnok8643
@lisnok8643 3 жыл бұрын
አሪፊ ድራማ ነው በርቱ
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 4 ай бұрын
ወይ መከራ ፍትህ ለወንዶች😂😂❤❤
@khadijak5646
@khadijak5646 2 ай бұрын
አይ ሂ ሩ ት አይቼ ነው የ መ ው ት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ቅብጥ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ማር እድእድ ምውድሽ እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣
@فافيبنتمحمد
@فافيبنتمحمد 2 ай бұрын
ምናለ ሰው ሁሉ እንደ ቤቱ ቢኖር ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጎርቤቱ አይኖርም
@عائشةمحمد-و1ص
@عائشةمحمد-و1ص 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ኧረ ሆደ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣
@BontuKedir-v6n
@BontuKedir-v6n 3 ай бұрын
ሄሩትን አይቼ ሰልደፈ ደርስኩ😂😂😂😂
@ሪምነኝየልጎማዋየኡሚናፋቂ
@ሪምነኝየልጎማዋየኡሚናፋቂ 3 жыл бұрын
በጉጠፋፋፋፋ😂😂😂
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@አላህወኪል መካ ሀሠን የናቴናፋቂ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@Beto1-oj7zy
@Beto1-oj7zy 4 ай бұрын
Woow ♥️♥️
@kebebew9985
@kebebew9985 3 жыл бұрын
ወይ ወጆች ስያሳዝኑ ምስጊን
@Jenatmehad
@Jenatmehad 2 ай бұрын
እዚህ ላይ ቆይ ባለስ ልኳ ሀብታምነበርች በሊላድራማሽ እዚህዚቅብለሻል ክክክክክክ ሂሩት
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 3 жыл бұрын
ቆንጆ ደምፂ የለው አላለቸም ጉድ እኳ ነው😃😃😃🙆🙆🙆🙆🐏🐏🐏🐏🐐🐐🐐
@Ethio-ew5wv
@Ethio-ew5wv 4 ай бұрын
@@የሮዛሸጋእናት 🙄😁
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkk wayi setochiye indi new tidar bebeg bet beg geba kkk
@KremhK-k6r
@KremhK-k6r 2 ай бұрын
የፉክክር ደጃፍ ሳይዘጋ አደረ😂😂😂😂😂😂😂😂አይ እኛሴቶችእኮ እደው ደሞ የበጉ ነነገር😂😂😂😂😂😂
@thereality657
@thereality657 3 жыл бұрын
Min ale tsegurihin bitikoret
@tube-kl3wz
@tube-kl3wz 3 жыл бұрын
ቆይ ይችን ልጅ ድራማ ባታሰሯት ጥሩ ነዉ አልወዳትም መዳምና ሰራተኛ ስሰራ ጠላኋት
@EthiopiaHagere-r1g
@EthiopiaHagere-r1g 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወደው አይስቁ እሉ😅
@SeniYallew
@SeniYallew 4 ай бұрын
አይይይ እኛ ሴቶች ስንባል ነገር ማጋጋል እንጂ ማስቆም አንችልም😁😁😁😁
@salamaa7031
@salamaa7031 2 ай бұрын
ገንዬ ግን ከቤት ሣርታንንት ስጦጭ ደስ ይላለል
@fafemohamd
@fafemohamd 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አወልልመራ ሂሩት ባለችበት ፈገግ አደረጉኝ
@OppanaAr
@OppanaAr 2 ай бұрын
ማነዉ ሂሩትን አይቶ የመጣ 😂😂😂😅😅😅
@haHaimanot
@haHaimanot 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ አስተማሪ ነው
@gravitymobile8092
@gravitymobile8092 3 жыл бұрын
Kkkkkkk Dase yela fiker yesxalena fetar
@Emufamily-b4d
@Emufamily-b4d 2 ай бұрын
😂,😂😂😂😂😂😂😂የተመቱ ሴቶች
@Genetgenet-h4v
@Genetgenet-h4v 4 ай бұрын
Arif New ❤
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 4 ай бұрын
ሒሩት ስጠላሽ ደሞም እዚላይ አይንሽ ቀየሹ ልበል ወይስ መነፅሬ ነው😅😅😅😅😅😅😅😅
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o 2 ай бұрын
😅😅😅
@razandahefr2070
@razandahefr2070 2 ай бұрын
እረ ወዬዉ😅😅😅😅😅 በሳቅ
@sinetayhugizaw9595
@sinetayhugizaw9595 4 ай бұрын
ሐረግ ሚባለውን ድራማ ሳትጨርሱ ሌላየበግ ድራማ በጎች
@ተመስገን-7776
@ተመስገን-7776 2 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት❤
@YasinYasin-c3e
@YasinYasin-c3e 3 ай бұрын
መጨረሻው የምራል❤❤❤❤😂😂
@HanaWorku-lf8rs
@HanaWorku-lf8rs 2 ай бұрын
እንደ ጉድ ነዉ የሳቅኩት ከምር😂😂😂😂😂😂😂
@TyTy-wb9rh
@TyTy-wb9rh 2 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው
@Ganet2024
@Ganet2024 4 ай бұрын
አረዎይኔ፡በሳቅ፡😅😅😅😅ሰው፡እደቤቱ፡እጅ፡እደጎረቤቱአይኖርም፡አሉ😅😅😅😅😅
@Demoze-dz1mf
@Demoze-dz1mf 4 ай бұрын
ዋውው 😂😂😂😂😂😂😂
@GgTt-ux1eb
@GgTt-ux1eb 2 ай бұрын
ወየው በሳቅ😂😂😂😂😂
@pipopina278
@pipopina278 2 ай бұрын
ግን😂😂😂😂
@HaniyeHabte
@HaniyeHabte 3 ай бұрын
አይ ሂሩት እሷን አይቼ ነው የመታዉት 😂😂
@nice7303
@nice7303 3 жыл бұрын
የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል አሉ ያገሬ ሰው
@almazmulu9610
@almazmulu9610 3 жыл бұрын
Yes 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒🙏🙏🙏💚💛❤👍👍👍👍👍👍
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 25 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 25
23:50
EBC Entertainment
Рет қаралды 3,9 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
እያደር ጉድ | ክፍል 1 | new Ethiopian drama promo
25:39
ጠይም ምሰሎች
Рет қаралды 203 М.
በ120 ብር የሚከራዩት ህፃናት
27:00
Sile HiwotTV
Рет қаралды 418 М.
እኛ ድራማ |ትንሷ ማዳም| Igna Ethiopian Sitcom Drama EP 5
23:17
ብድሬን መለስኩ // አስገድልሻለሁ አለችኝ 😱
19:51
Marina አትጠገብ
Рет қаралды 8 М.
እኛ ድራማ | የፊት ገጽ |
27:30
Sile HiwotTV
Рет қаралды 160 М.
Inspector Ermiyas full episode ኢንስፔክተር ኤርምያስ ሙሉ ክፍል
2:56:39
Fikreselassie Entertainment
Рет қаралды 1,1 МЛН