አደፍርስ ክፍል 1

  Рет қаралды 12,213

Walia Information

Walia Information

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@alisemir2527
@alisemir2527 Ай бұрын
ይሕን የመሰለ ድንቅ መጽሃፍ እንድናውቀው ስላደረግኸኝ ምስጋናዬ በጣም ከፍ ያለ ነው። ወጋየሁ ንጋቱ ለፍቅር እስከ መቃብር ሕይወት እንደሰጠው ሁሉ አንተም ለዚህ እጅግ የላቀና ጥልቅ ለሆነ መጽሃፍ ነፍስ ዘርተህበታል። የአተራረክ ችሎታህም ሆነ የድምጽ አወጣጥህ የተዋጣለት ነው። ከሁሉም በላይ ይሕን በብዙዎች ዘንድ ሳይታወቅ የቀረ ጥልቅ የጥበብ ስራ ወደአድማጭ ጆሮና ወደአንባቢዎች ትውስታ በማድረስሕ ትልቅ ምስጋና ይገባሃል።
@Faiselmoha
@Faiselmoha Жыл бұрын
Thank you for sharing. Please make play lists, it will be easy to group similar videos.
@samm8405
@samm8405 7 ай бұрын
ከ 29:53 ላይ ድምፅ የለውም
@aziቲ
@aziቲ Жыл бұрын
ዋው አተራረክ 💚🥰እናመሰግናለን !
@solomonmiheretu5117
@solomonmiheretu5117 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ተራኩ ነብዮ በርታ!!!!!
@mekdesadmawu4937
@mekdesadmawu4937 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ማርያምን ❤
@ኢትዮጵያ.2017
@ኢትዮጵያ.2017 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን !!!
@zbiniyam09
@zbiniyam09 3 жыл бұрын
wonderful
@woldu100
@woldu100 2 жыл бұрын
እግዜር ይስጥልን:: ብዙ የቃላት ግድፈት ቢኖርም::
@kukulunega
@kukulunega 2 жыл бұрын
የት ነው የቃላት ግድፈት?። ይሄ የቃላት ግድፈት ነው በለን እንጂ።የጭፍን ትችት አያመችም።መጀመሪያ መጽሐፉን ማንበብ።ከተረዱ በኋላ ትችት።አለበለዚያ ጥራዝ መንጠቅ ነው።ልኩን የሚያውቅ በልክ ነው።አቅምህን እየገመትክ።
@addisashebir1579
@addisashebir1579 Жыл бұрын
​@@kukulunegaትክክል ነው ብዙ የቃላት ግድፈት አለው ከደራሲው ሳይሆን ከተራኪው
@Emblba
@Emblba Жыл бұрын
ተራኪው ነፍስ ዘራበት
@aziቲ
@aziቲ Жыл бұрын
በምሀል አይሰማም
@kukulunega
@kukulunega 2 жыл бұрын
ይቺ መከረኛ ኢትዮጵያ ይህንን ነው የምትመሥል።አገሪቷ ጥንታዊ ከሆነ ተፈጥሮዋ፣ባሕልዋ፣አምልኮዋ፣አመገጋገቧ አሁንም አለች።አሁንም አገሪቷ ሕይወቷ ከቶም ምንም ቅያሬ ሳይኖራት አለች።እንዲያ ሆኖ የስርአቱ ተወካይ ይሆኑ እመቤት ጪሰኛ አንጓጠው አዋርደው አሳንሰው ማሽላ ያበድራሉ።ይህን መጽሐፍ የማያነብ መሐይም ብቻ ነው።አደፍርስ የአማሪኛ ልበ ወለድ ቁንጮ ነው።ደራሲው ዳኛቸው ወርቁ ደራሲው ነብስ ይማር።
@ddhm4064
@ddhm4064 2 жыл бұрын
የሚታየው ፎቶ ጣርማበር ላይ ሆኖ የተነሣ የይፋት ፎቶ ቢሆን እጅግ ገላጭ ይሆን ነበር።
አደፍርስ ክፍል 2
40:47
Walia Information
Рет қаралды 6 М.
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
አክሱም ለምን ተከበበች
18:12
Andimta Tube አንድምታ ቲዩብ
Рет қаралды 17 М.
ዳኛቸው ወርቁ ማነው?
30:04
Fana Television
Рет қаралды 2,3 М.
አደፍርስ ክፍል 4
30:47
Walia Information
Рет қаралды 4,2 М.
አደፍርስ ክፍል 3
31:01
Walia Information
Рет қаралды 4,5 М.