ድርሳነ ገብርኤል📗 እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል መታሰቢያ ክብረበዓል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም 📒ለግንቦት 19 በስንክሳሩ ተዘክረዉ ለሚዉሉ📕ቅዱሳን አደረሰን

  Рет қаралды 16,426

yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር

yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @yekidusanzekere5159
'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።

Пікірлер: 451
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 3 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን..አብሳሪው.ቅዱስ.ገብርኤል.ሁላችንንም.ይባርከን.መምህራችን.ከነቤተሰብህ..እድሜና.ጤና.ይስጥልን.ቃለሂዎት.ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@user-dx8ky7xx4e
@user-dx8ky7xx4e 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስ ገብረኤል በስደት ያለንዉን ልጆችህን ጠብቀን ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ፈቅረ ላክላት ለእመቤታችን ያበሰረክ መላእክ ለኔም ለደካመዋ ልጅህ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒
@nzantnzamenamenamenzimaree1366
@nzantnzamenamenamenzimaree1366 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን አደረሳቹ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የአባቴ የሀያል የቅዱስገብርኤል ጥበቃዉ ሐይለየን አሜን አሜን አሜን።
@user-ty6ld4cb6v
@user-ty6ld4cb6v 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏 የሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በረከቱ እረድኤቱ ጥበቃዉ ከእኛ ከሞላዉ ህዝበ ክርስቲያን ጋራ ፀንቶ ለዘለአለሙ ይኑር አሜን፫ ቃለህህይዎትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sg8tg4ko9w
@user-sg8tg4ko9w 3 ай бұрын
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን ❤️❤️❤️ አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን ❤️❤️❤️ አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🤲🤲🤲 አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏🙏🙏 ይቅድስ ጋብርኤል ብርክት ጤና ይስጥልን ይቅድሳንች መምህራችን እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-yt8yf1xo8d
@user-yt8yf1xo8d 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በአል በሰላም በጤና አደረሰን በፀሎታችው አስቡኝ አደራ
@MekdesAshagrie-dm8lj
@MekdesAshagrie-dm8lj 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የዝክር ቅዱሳን ተከታታዮች አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልስ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባክልን መምህራችን ቅዱስ ገበርኤል በክንፈ እረደኤቱ ይጠብቀኝ አሜን ይቆየን
@MariamawitDegif
@MariamawitDegif 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ተራዳይነት በሁላችን ላይ ይደርብን❤❤❤🎉🎉🎉
@DestagetachewTesfa
@DestagetachewTesfa Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሊቀ መላዕኩ ቅድስ ገብርኤል እና ሌሎቹም በዚህ ቀን ተዘክረው ከሚውሉፃድቃን ሰማዕታት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት እረድኤት በረከታቸው ይደረብን ወንድማችን ቃለሕይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እስከነ ሙሉ ቤተሰቦቻችሁ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አናንያን አዛርያን ሚሳኤልን ከሳት ነበልባል ያዳናቸው እኛንም ከመጣብን መከራ ሁሉ በአማላጅነቱ ያውጣን መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለ ሕይውት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች🙏♥️ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን🙏🌷ምልጃና ጸሎት ልመናዉ አይለየን አሜን፫🤲🤲🤲✝️♥️♥️♥️♥️ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ🙏♥️♥️♥️
@user-re3346
@user-re3346 3 ай бұрын
እግዛአብሔር ይመስገን እንኳን ለሊቀ ቅዱስ ገብርኤል አደረሰን አደረሳቹ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-hx1km6ur1f
@user-hx1km6ur1f 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአባቴቅዱስገብርኤልእን ኳንአደረሰችሁአደረሰንእልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@salamabraha1475
@salamabraha1475 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንዃን ለሊቀ መላእኩ ቅድስ ገብሪኤን ወርሓዊ መተሓሰብያ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን ለቅዱስ ገብርኤል ናበለቱ ተዘክረው ለሚዉሉ ቅዱሳን ሰማእታት ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን የቅዱስ ገብርኤል ና በለቱ ተዘክረው የሚዉሉት ቅዱሳን ሰማእታት ረደት በረከት ምልጃና ፀሎት ሀገራችን ቤተሰቦቻችን በስደት ያለነዉን እድሁም መላ እርቶዶክስን አይለየን ይደርብን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋ የምናረጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚⛪💛💛💛💛💛⛪❤❤❤❤❤❤❤❤👏🙏⛪👏🙏⛪
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል የኔ ❤️💚ሰው ♥️ይበለን♥️💓 አሚን 💙💕♥️አሜን❤️💚💙💕🌹💜 አሜን ❤️💚ክብር 🌹🧡🌟💗❣️ምስጋና🌹💜💟 ለዛሬ 💙💚💙💕ለዘላለም ♥️💚ተመስገን❤️💚💓🌟💛💓♥️🤲🤲🤲
@user-vv7pe3iu9d
@user-vv7pe3iu9d 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 💒💒💒🌾🌾🌾ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃህ በረከትህ ይደርብን 🙏🙏🙏❤❤❤💒💒💒
@annahanna8932
@annahanna8932 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እናታችን ለአንች የደረሱ ቅዱሳናት ለሁላችንም ይድረሱልን🤲🤲🤲😥አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የልባቸችንን መሻትፈፅምልን ምልጃ ፀሎትህ ጥበቃህ አይለን🤲🤲🤲ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ብርሃነ ሥላሴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ሰላምህ ይድረሰን ወንድማችን አሜን እኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም የምየ ኦርቶዶክስ ልጆበሙሉ እኳን አደረሳችሁ ለደስታ አብሳሪ ለቅዱስ ገብርኤል ወረሐዊ መታሰቢያ ክብረ ብአል የደስታ አብሳሪ ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ያብሰረን የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ሆይ እኔን ባሪያህን ወለተ ሰንበትን ከታሰርሁበት እሰረኝ❤❤❤❤💒💒💒❤❤❤😢😢
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 3 ай бұрын
⓵⓽ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን ውድ መምህራችን ብርሃነ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏☦️☦️☦️🌿🌿🌿💠💠💠💙💙💙✝️✝️✝️🌿🌿🌿☦️☦️☦️🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌼🌼🌼
@Amena-y3t
@Amena-y3t 3 ай бұрын
@demekechgonfa
@demekechgonfa 3 ай бұрын
AMEN AmenAmen 🙏
@user-vm4rb3jo1r
@user-vm4rb3jo1r 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምራችን ፀጋው ያብዛልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ምልጃህ አይለየን
@hhhugj8789
@hhhugj8789 3 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን♥♥♥አሜን አሜን አሜን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ🙏💐💐💐ቃለህይወትን ያሰማልን🙏♥♥♥
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን አምላከ ቅዱሳን ፀጋ በረከቱን ያድልልን መላው ቤተሰቦችህን ይጠብቅልንየዝከረ ቅዱሳን ወዳጆች እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል እንዲሁም ለሁሉ ቅዱሳን አመታዊና አመታዊ መታሰብያ አደረሳችሁ አደረሰን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 3 ай бұрын
አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሊቀመላዕክ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤ የረሀማው ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችን ሰላም ፍቅሩን አንድነቱን መልስልን አሜን አሜን አሜን በእለቱ ተዘክረው የሚውሉ ቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@MonalizaMona-vi9jw
@MonalizaMona-vi9jw 3 ай бұрын
Amin
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 3 ай бұрын
​@@MonalizaMona-vi9jwአሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uy9vd3wr7i
@user-uy9vd3wr7i 3 ай бұрын
አሜን አሜን እነኳን ለቅድስ ገብርኤል ወርሐውይ አመታውይ መታሰቢያ ክበረ ብዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@Raheel-n8f
@Raheel-n8f 3 ай бұрын
❤አባት፡ቅዱስ፡ገብርኤል❤ያሳድግህኝመ፡ላከ❤ህይወትን፡ቅይርወ❤አባቴ፡መላኩ፡ቅዱስ❤ገብርኤል❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️⛪⛪⛪🎉🎉🎉🎉🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 3 ай бұрын
አሜን አሜማ አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልል እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በአል አደረሳችሁ አደረሰን 💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
@BreFekr
@BreFekr 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ሁላችም ለቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ❤⭐⭐🙏🙏👏👏👏💛💛🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌼🌼🌼🌿🌿🌿💟💟💟💟💟💕💕💟♥♥♥🍀🍀🍀🍀
@Makdesyemariyamlij
@Makdesyemariyamlij 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህውትን የሰማልን ያግልግሎት እድሜክን እግዝአብሔረ ይባረክልህ አሜን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️የቅዱሰ ግብረኤል ብረክት አይልይን አሜን 🙏 ብሰራታዊ መላክ አንት ጠብቅኘ 🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EleniShimekit
@EleniShimekit 3 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 🙏🙏
@saragetahun7648
@saragetahun7648 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን የቅዱስ ገብርሄል አማላጅነት አይለየን የቅዱሳን ዝክር የአባቶች በረከት ይደርብን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@GhrhyGhggg-vw7op
@GhrhyGhggg-vw7op 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታውይ አብሮ አደረሰን ቅዱስ ገብርኤል ጎዶሎየን ታውቃለህ አተ ሙላልኝ
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባታችን❤ቃለህወትን ያሰማልን ❤በእድሜ በጤና ናኑርልን አገራችን ሰላም ያድርግልን ላይክ ላይክ
@user-xm1hn3mb6f
@user-xm1hn3mb6f 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ብስራታዊ መላክ የነገርኩህን አደራ የልጄ ነገር ላንተ ትቸ ለው አማልደን ለምስክርነት አብቃኝ❤❤❤🎉🎉🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲)
@alemshibru
@alemshibru 3 ай бұрын
እንኳን ለራማዉ ልዑል ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል መታሰቢያ አደረሰን አደረሳችሁ።
@BerkaBerkaBerkaberka
@BerkaBerkaBerkaberka 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል ከነ ቤተሰቦችህ ❤❤❤ ይጠብቅልን
@HanaHanon-tk3nv
@HanaHanon-tk3nv 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🕯️🕯️🕯️ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🤲🤲🤲ብስራታዊ መላክ ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ከክፉ መከራ ይጠብቀን አሜን✝️✝️✝️🕯️🕯️🕯️⛪⛪⛪✝️✝️✝️🕯️🕯️🕯️⛪⛪⛪❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@HabasiKarita
@HabasiKarita 3 ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ብስራታዊይ መላክ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አባታችን ምጃው አይለየን መምህራቾን ብርሀነ ስላሴ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@user-sg8tg4ko9w
@user-sg8tg4ko9w 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️🥰🥰👏👏👏🙌🙌🙌🥰🥰 ቅዱስ ጋብርኤል አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@tymordoha
@tymordoha 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን አደረሰን
@EeEe-p1r
@EeEe-p1r 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
@mesyfeker8682
@mesyfeker8682 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደሰን አደረሰቹው ቅድሰ ገብርኤል ከክፍ ይጥብቅችው ሁላችውም እግዚአብሔር ይመሰግን መምህር ቃልውት ይሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@OG0o
@OG0o 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሠገን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ 💖💛💚😍🙏🙏🙏🙏🙏
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gp5dg2wi7waster
@user-gp5dg2wi7waster 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ከክፉ ሁሉይሰውረን❤❤❤🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@user-oe9px2iq8i
@user-oe9px2iq8i 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን❤❤ አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ ገብረኤል መተሳቢያ በአል እንድሁም እለቱን ታስበው ለሚውሉ በአላት ❤❤❤❤ቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት አይለየን የቅዱሳን ዝክር የአባቾች በረከት ይደርብን ❤❤ ትንሽ አሞኛል ቅዱስ ገብርኤል ደረስልኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያለችሁ በስድት አልቻልሁም ትንሽ ቲያመኝ ተስፋ እቆርጣለሁ❤❤ለመምህራችን ቃለ ሕይውት ያሰማልን❤❤❤❤
@zewudyekassaw2374
@zewudyekassaw2374 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ ገብርኤል መታሰቢያ ክብረ ባእል ❤❤❤❤❤በሰላም አደረሳችሁ
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ቃለ ህይወት ቃለሰናይ ያሰማልን ክቡር መምህራችን 💚💐❤️💐💛💐🙏✝️
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f 3 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ሆይማሬኝ አመልደኝ አሜን❤❤❤❤ለእናታች ንቅድስት ድንግል ማርያም የደስታብስረት የአበስርካት አኔን የጎደልኝ እናየጫ ነቅኝተቃለእና እርደኝእና የደስታብ ስራት አሰማኝ አሜን🙌🙏🙏🙏❤❤አባታ ችንቅ ዱስገብርኤል ይታብቅክ አሜን ሕዎ ይትያሰማልን❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@user-dw9iw4vh6m
@user-dw9iw4vh6m 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤ኣሜን❤❤❤ ኣሜን
@user-dw9iw4vh6m
@user-dw9iw4vh6m 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤ኣሜን❤❤❤ ኣሜን
@Meme-n7o
@Meme-n7o 3 ай бұрын
amen amen amen fatere emasganen enukan adersachuu eleleleleleeeeeelllll elelelel ❤❤❤
@ababachbamba2808
@ababachbamba2808 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ 🕊🙏🕊🙏❤👏💐💐❤🙏🙏 🙇🙇🙇
@Sarah-oi2cm
@Sarah-oi2cm 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋበረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሀገራችንንሰላም ያድርግልን አሜን የሊቀመላኩ የቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
@Ctyths
@Ctyths 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አረሳችሁ ተቅድሳኑ በረከት ያሳትፈን 🤲🤲🤲አባታችን መምሕራችን ቃለሒወት ያሠማል
@MarthaMartha-d3s
@MarthaMartha-d3s 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከነቤተሰቦቾት አባታችን 🙏🙏🙏
@InnocentBoomBox-zy7ih
@InnocentBoomBox-zy7ih 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ የቅዱስ ገብርኤል ምልጃው ምህረቱ ፀሎት በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🤲🤲❤❤❤❤❤❤🕯🕯መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤
@slamf-zm4lx
@slamf-zm4lx 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያቢሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zenebudesalegn1504
@zenebudesalegn1504 3 ай бұрын
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን👏♥👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alazaryonas2049
@alazaryonas2049 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@KafayiTashoma-tr8mm
@KafayiTashoma-tr8mm 3 ай бұрын
እግዚብሔርይመሰገነ፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የልዑል፣እግዚአብሔር፣ቤተሰቦች፣ሊቀመላአክትቅደሰ፣ግብርኤል❤ክፍ፣ነገረሁሉ፣ይጠብቀን❤❤❤🎉🎉🎉❤አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@desetabekele8963
@desetabekele8963 3 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen qalaa hiwotii yaa samalinii ❤
@CalmLaptop-mi1ep
@CalmLaptop-mi1ep 3 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz 3 ай бұрын
አማን በአማን ተንስአ መደኃኒነ✝️ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን🌹🌹
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤🤔🤔🤔🤔👐👐👐👐😭😭😭😭😭😭😭ጥበቃህ አይለየኝ ቅዱስ ገብእረኣል አደራህኔ 😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐
@Mulu-eh2lz
@Mulu-eh2lz 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መላኩ ቅድስ ገብርኤል ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን እኛንም በያለንበት ይጠብቀን አሜን፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤የአባቶቻችን በረከት ይደርብን 👏👏💚💛❤⛪👏
@ZebeebaHdhdh
@ZebeebaHdhdh 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን፫❤❤ቅዱስ ገብርኤል አባቴ❤❤❤
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያባርርክልን
@user-eq9pu9bb4g
@user-eq9pu9bb4g 3 ай бұрын
አሜን ቀለ ህይወትን ያሰማልን
@JanetJanet-wb3te
@JanetJanet-wb3te 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በምልጃህ አማልደን መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል
@ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ
@ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ከዚህ የበለጠ የአገልግሎት እድሜና ፀጋይሥጥልን 🙏🙏🙏
@liya7235
@liya7235 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል
@ruterute3445
@ruterute3445 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በይከታቸው ይደርብን ለሁላችንም ሀገራችን ሰላሟን ያብዛልን ህዝቦቹአን ይጠብቅልን ።
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ያች የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለኔም ይድረስልኝ😢😢
@user-jt9dz8hi8s
@user-jt9dz8hi8s 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!!❤❤❤❤❤❤❤
@etajeetaje1745
@etajeetaje1745 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን❤❤❤❤❤
@GjhgfrFjgfojl
@GjhgfrFjgfojl 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት ፀገውን ያበዛለህ መመራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruterute3445
@ruterute3445 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት አይለየን ።
@ruterute3445
@ruterute3445 3 ай бұрын
መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@user-mq4oc4ky6o
@user-mq4oc4ky6o 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️♥️
@MariaMaria-wj1zc
@MariaMaria-wj1zc 3 ай бұрын
Amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶 Saga jirenya sinadhgechisu dhumaiqane ebifama
@gebibilata
@gebibilata 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-me5kd3uw1u
@user-me5kd3uw1u 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤እንኳንአደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የቅዱስገብረኤልምልጃናፀሎት❤❤❤❤❤አይለየን ❤❤❤❤ሀገራችንን ሰላምንፍቅርንይስጠን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KaliAlbi
@KaliAlbi 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አድርሰን ማምራቺን ቃል ህይዎእት ያሰማልን ቂዱስ ገብርኤል አባት ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ስታይን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Abeba-iw8gf
@Abeba-iw8gf 3 ай бұрын
እሜን❤❤እሜን❤❤እሜን❤❤እግዚአብሔርይስገን❤❤❤❤
@madimadi4218
@madimadi4218 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ልዑል እግዚአብሔር መምህር🕊️🕊️🕊️🕊️✨❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲
@saraderste8643
@saraderste8643 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RahmaMohamad-pq4tc
@RahmaMohamad-pq4tc 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤amen qiddus Gabrel-Sellassie kibir misgana iggabahl amasagginalawu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Keberesnshaw
@Keberesnshaw 3 ай бұрын
እንኳን ለዚችቀን አደረሳችሁ አደረሰን ቃለህዎትያሰማልን
@HalfiHalfi-hk8ox
@HalfiHalfi-hk8ox 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🤲🤲😘😘
@user-bq5pt6dv6w
@user-bq5pt6dv6w 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜንንን ኣሜንንን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ❤🙏❤🙏🤲👏ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችም እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ኣሜንንን 🙏❤🙏
@FreHilo
@FreHilo 3 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏ገብሬልዬ የኔ አባት ጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wt5vd2if2z
@user-wt5vd2if2z 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን እኳን አብሮ አደርስልን መምሕርዬ ቃለሒወትን ቃለበርከትንያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ተስፍየምናደርጋትን መግስተስማያትን ያውርስልን መምሕርዬ የዘብሩ ቅዱስገብርኤል እኔንን ሀፂያተኛዋን ማርኝ ይቅርበለኝአባቴ ፍጥኖደራሼ 🙌በፆሎታችሁ አስቡኝ እህተ ኢየሱስ ብላችሁ ⛪
@user-ng6od4rx3w
@user-ng6od4rx3w 3 ай бұрын
ኣሜንንንን ኣሜንንንንን ኣሜንንንንን እግዝኣብሔር ይመስገን ክብርን ምስገናንንን ንድንግለይይይ ንማርያመይ ምስ ወዳ ይኩን ኣሜንንንንን እንኻን ኣብሮ ኣድረሰንንን ኣድረሳችንንንን ቃል ህይወት ያስማልንንን ክብርርር መምህርችን ኣሜንንንንንንንንን 👏📖🕊️🕯️🤍⛪💒✝️✝️✝️✝️✝️💮🍃🌷💝🌿💦🍀🥀💐🌄👏🙏 ብፆሎታችን እሰበኝ ክብር ኣባቴ ብቅድስ ገብርኤል ብድንግል ማርያም ብቅድስ ሚካኤል ባኽህ ጥራን ኣባተቴ ወለተ ሄዋን ነው ይምባለው ስሜ ባኽህ ባኽህ ባኽህ ኣባቴ👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥺🥺🥺🥺🥺🥺😢😢😢😢😭😭😭😭
@arasiaamman-zp6kz
@arasiaamman-zp6kz 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@tigisittilahun1131
@tigisittilahun1131 3 ай бұрын
ቂዱሳን ማላህት yeጥ አብቃን
@serkalemteshome4183
@serkalemteshome4183 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abeltamrat4901
@abeltamrat4901 3 ай бұрын
Amen
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KindahaftiYemane-ox8lr
@KindahaftiYemane-ox8lr 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genzebdejene1709
@genzebdejene1709 3 ай бұрын
Amen amen amen enkuan abro adersen ❤❤❤qedus gebreal abate
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 47 МЛН
3ቱ ማሚዎች የደራ የበዓል ጨዋታ
28:11
Nahoo TV Entertainment ናሁ ቲቪ
Рет қаралды 6 М.
ሰላም ዘዕብዶም ደንበ-ዕነ 12.09.2024
Alena Walta Hager
Рет қаралды 1,1 М.
ከገበጥ  ጋር ማን  የወጋ  አለ ዘመድኩን
9:54
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 9 М.