📥 ድርሳነ ዑራኤል |ገድለ አባ እንጦንስ | ስንክሳር ዘወርኅ 22 መታሰቢያ ክብረበዓል አደረሰን @MegabeBerekete

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 10,265

yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር

yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር

4 күн бұрын

🅾️🅾️🅾️ የእለቱ በዓላቶች 🅾️🅾️🅾️
📗 የቆዝሞስ የድምያኖስ
📒የእንጦንስ ረድእ የዋህ ጳዉሎስ
📌Welcome yekidusan zekere KZbin Channel📌
እንኳን ወደ የቅዱሳን ዝክር ዩትዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ።
በዚህ ቻናል የሚቀርቡ መርሃ ግብሮችን ለማስተዋወቅ ያክል የቅዱሳን እና የጻድቃን ገድላትና ድርሳናት ትረካዎች ፣ በየእለቱ የሚደመጡ ስንክሳር እና አዲስ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ይዘን እንቀርባለን። ስለዚህ ይህን አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቻናል የመጀመሪያ ምርጫዎ በማድረግ ሁሉንም መራሃ ግብሮች እንዲከታተሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
የቅዱሳን ዝክር ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስንል በትህትነ እንጠይቃለን።
🔶🔶🔶 ምሳሌ 10 (Proverbs)
7፤ የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው፤ የኅጥኣን ስም ግን ይጠፋል።
11፤ የጻድቅ አፍ የሕይወት ምንጭ ናት፤ የኃጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል።
📣Like
📣Subscribe
📣Share
ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን።
Thanks For Watching
#berekete tube
#mahtebe media
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
#Samuel Asres I Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
#Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
#ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
#EOTC TV
#Mahibere Kidusan
#masresham
Nahoo TV | Kana TV | Kana rama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | EthiopiKdramaenselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Ra Drama | Amen Drama | Meabeshavies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music Fana Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama |Betoch Comedy | Minewhewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music | Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ | Yealem tube የዓለም ትዩብ | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like

Пікірлер: 310
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ቅዱስ ኡራኤል ኩፉ ነገር ይጠብቀን የልባችን መሻት ይፈፅምልን አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ብርሃነ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏☦️☦️☦️🌿🌿🌿💠💠💠💙💙💙✝️✝️✝️🌻🌻🌻🌼🌼🌼
@Tsgemaryam12
@Tsgemaryam12 2 күн бұрын
የቅዱሳን ዝክር ቤተሰቦ እንደምን አመቫችሁ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን❤
@mebratezaweda1035
@mebratezaweda1035 Күн бұрын
Amen.amen.amen.amen
@mebratezaweda1035
@mebratezaweda1035 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 2 күн бұрын
እንኳን አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አደረሰን ለዚህ ቀን ያደረስን ለእመቤ ድንግል ማርያም ልጅ ቸር እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይገባል አሜን አሜን አሜን አሜን ዘሬ ለዘለዓለም ክብር ምስጋና ተመስገን🤲♥️🙏🧡💚❣️💙♥️🤲💜❤️🌹💕💙❣️♥️💚🧡♥️🙏🤲💜💟💕🌹❤️💛
@user-gf7db4ef9x
@user-gf7db4ef9x 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች🙏♥️የአባታችን የመለአኩ የቅዱስ ዑራኤል እና የአባታችን የአባ እንጦንስ እንዲሁም በእለቱ ተዘክረዉ የሚዉሉ ቅዱስኖች ጸሎትና ልመናቸዉ ረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫🤲🤲🤲♥️♥️♥️ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️♥️♥️
@SaffQq-wg3sj
@SaffQq-wg3sj Күн бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዕልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@GenerTmichael
@GenerTmichael 2 күн бұрын
አባቴ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አንተ ደራሽ ነህ የዋሁ መለአክ ለኔም በብዙ ደርሰህልኛል ምስጋና ሐአንተ ይሁን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልል አሁንም ድረስልኝ❤❤❤
@MekdesMekdes-mz4wg
@MekdesMekdes-mz4wg Күн бұрын
❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለዚህ ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@MastuuTube-wn4qo
@MastuuTube-wn4qo 2 күн бұрын
AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Күн бұрын
ብያለንበት የቅዱሳን ጸሎት አይለየን ዛሬ ለዘላለም ክብር ምስጋና አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hbeesan2297
@hbeesan2297 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልል በረከታቸው ይደርብኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ በጣም ፈተና ላይ ነኝ💔😥😥🤲🤲🤲🤲🤲
@Saronaman-uk7wl
@Saronaman-uk7wl 2 күн бұрын
አሜን አሜን ❤️🤲❤️🙏❤️🙏❤️❤️🙏❤️🙏አሜን አባቴ ቅዱስ ዑራኤል አመልጄ ቅዱስ ዑራኤል አመለጅነትክ አይ ለየኝ አሜን ጣቢቀኝ አሜን 🤲❤️🙏❤️🙏በርክት ርአዴት ፀጋ ይዴርብን አሜን አሜን 🙏🤲🙏🤲🤲🙏🙏🙏🙏አባታችን አግዚአብሔር ይጥልን በርከት ርአዴት ፀጋ ያብዘልክ አሜን ቃለ ሕዎይት ያሰማልን አሜን አሜን 🙏❤️🙏❤️🤲❤️🙏
@genetteshome3906
@genetteshome3906 2 күн бұрын
አሜንንንን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Күн бұрын
,አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስ ኡራኤል ፈጥኖ ደራሸ ከሀዘን ከመከራ አንተ ሰውረኝ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋ በፀጋ ላይ ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj Күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባታችን❤ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን❤🎉የቅዱሳን ምልጃ በረከት አይለየን አገራችን ኢትዩጲያ 🎉ሰላም ያድርግልን ሁላችንም❤ላይክ ላይክ ሼር ሼር ሰብስክራይብ እናድርግ🎉❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉❤❤❤🎉
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 2 күн бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የቅዱሳን ዕለት አይለየን አሜን አሜን አሜን♥️💓💕🧡🤲💖💚🤲❤️🌹💟❣️💞🙏💙💜💛💙💜💞🙏💟❣️❤️🌹🤲💖💕🧡♥️💓💚
@leyiladesta2241
@leyiladesta2241 Күн бұрын
ሰላም የቅዱሳን ዝክረ ቤተሰቦች በከባድ ሸክም ላይ ነኝ ና አፅደ ማሪይም ና ቤተሰቦች እያላችሁ በፅሉታችሁ አስቡኝ ለመ ምስክር ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@FikiritaMengia
@FikiritaMengia 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤ ውድ የተዋህዶ እናት አባቶች እህት ወንድሞቸ በፆለታችሁ አስቡኝ🙏😥ፍቅርተ ማርያም እያላችሁ🙏🙏🙏😥በስደት አገር በጭንቀት እና በፈተና ውስጥ ላይ ነኝ 🙏🙏🙏የጭንቀት በሽታሽን ያሳልሽ በሉኝ🙏🙏በማርያም እንቅልፍ አጣሁ ምን ላድርግ🙏😥😥😥ኡፉፉፉፉ😥😥😥💔💔🙇‍♀️
@NahomHadera
@NahomHadera Күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yt8yf1xo8d
@user-yt8yf1xo8d Күн бұрын
እንኳን አደረሳችው የእግዘብሄር ቤተሰቦች በፀሎታችው አስቡኝ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ መላዕክት ቅዲስ ዑራኤል የእወቅት ፅዋ ያጠጣል አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን ለቅዱስ ኡራኤ ለአባ እጦስ ወርሀዊ ክብረ በአል እድሁም በአለቱ ተዘክረው ለሚውሉ ቅዱሳን ሰማእታት በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን የቅዱስ ኡራኤል የአባ እጦስ እድሁም በእለቱ ተዘክረው የሚውሉ ቅዱስን ሰማእታት ረደት በረከት መልጃና ፀሎት በሀገራችን በቤተሰቦቻችን በስደት ላለነው እድሁም በመላው ኦርቶዶክስ አይለየን ይደርብን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን🙏👏👏💚💚💛💛❤❤💒💒
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፀጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን እረዴት በርከት ይድረሰን አሜን❤❤❤
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ የቅዱሳን ዝክር የአባቶች በረከት አይለየን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@madimadi4218
@madimadi4218 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ልዑል እግዚአብሔር መምህራችን 🕊️🕊️🕊️✨🙏
@user-jd7hh9ey8r
@user-jd7hh9ey8r Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያት ያውርስልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን እርዲኤት በርከቱ ላተም ለኛም ይደርብን አሜን 🙏🙏😘
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ብርሃንን ስላሴ ለዚህ ያሰማሀኝ ቃለ ይወት ያሰማ አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getahoy3619
@getahoy3619 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 Күн бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤❤
@nobelgomida5488
@nobelgomida5488 Күн бұрын
Amen Amen Amen enkan l kedus uraeal kebre Beal beslam adersen adersachu Amen Amen Amen ❤❤❤🎉
@NahomHadera
@NahomHadera Күн бұрын
ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fah5400
@fah5400 2 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደርሰን ♥️♥️♥️♥️♥️ ማምራቺን ቃል ህይዎእት ያሰማልን ❤️♥️♥️♥️♥️
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ስለሁሉም ነገር ክብር ምስጋና አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda Күн бұрын
አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ከነመላው ቤተሰቦ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tsgemaryam12
@Tsgemaryam12 2 күн бұрын
አሜን
@KafayiTashoma-tr8mm
@KafayiTashoma-tr8mm 2 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅደሰንእረደትበርክትይድረሰንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Күн бұрын
አሜን ❤❤❤አሜን❤❤ አሜን❤❤ ክብር ❤❤❤ምስጋና ጨረሰ ❤❤❤ተመስገን ❤❤❤ተመስገን❤❤❤❤ ተመስገን❤❤❤ ክብር❤❤❤ ለአብ ❤❤ክብር ❤❤ለወልድ ❤❤ክብር ለመንፈስ ቅዱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን ቅዱስ ዑራኤል ከነ መላው ቤተሰብህ ይጠብቃችሀ ዝክራን ቅዱሳንን የምተከተሉ ሁሉ የቅ ደስ ዑራኤል ጥበቃው አይለያችሁ አሜን🙏🌷🌹❤
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Күн бұрын
የቅዱሳን በረከት የደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eigayheugizaw7250
@eigayheugizaw7250 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ፡፡
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ዕራኤል ጠባቂነቱ አይለኝን 🙏🙏
@NahomHadera
@NahomHadera Күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SaLa-vk9rc
@SaLa-vk9rc Күн бұрын
❤❤❤ቃል ህይወት ያስመልና መምህር ልጆችህን ቅዱስ ኡራኤል ይባርክልህ
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለዝክ ቀን ላደረስን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@user-qo5gy1gn1v
@user-qo5gy1gn1v 2 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏👏
@user-vo3pl4zu6y
@user-vo3pl4zu6y 2 күн бұрын
አሜን🤲🤲🤲አሜን🤲🤲🤲አሜን🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ልዑል እግዚአብሔር መምህራችን🕊🕊🕊✨🙏
@user-cw3bq3qe8n
@user-cw3bq3qe8n 2 күн бұрын
❤️❤️❤️🌿🌿🤲 አሜን አሜን አሜን🤲🌿🌿 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን አሜን ✝️🤲🌿🌿💚💛❤️
@user-mt8sb1cg6e
@user-mt8sb1cg6e Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን የቅድሳን በረከታቸው ይድረሰን አሜንአሜንአሜንስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚ አብሔርይክበር ይመስገን እዲሁም አትለይምና እናቱ እናታችን ወላድተ አምላክ ለስም አጠራሯ ክብር እና ምስጋና ይገባታል አሜን መምህራችን በእውነት ቃለበረከትያድልልንአሜንንንንንን
@mulunuguse7800
@mulunuguse7800 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከት ረድኤት ይደርብን ቃል ኪዳናቸው ይጠብቀን
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 Күн бұрын
Amen❤❤❤🤲🤲🤲 Amen❤❤❤🤲🤲🤲 Amen❤❤❤🤲🤲🤲 Qale hiwatn Yaseman🕯🕯🕯
@MizantadesseTadesse-dk9cr
@MizantadesseTadesse-dk9cr Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መ ምህር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kj9km4xv4x
@user-kj9km4xv4x Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ይሁን ይደረግልን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕯🕯🕯የቅዲስ ፁራኤል እረደት በረከት ምልጂው ቸርናቱ የቅዲሳኑ እረደት በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕯🕯🕯 አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕯🕯🕯
@marieabrare4783
@marieabrare4783 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን 👏 ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ 👏
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ ቃለህይውት ቃለ በርከት ያስማልን
@NigstWelde
@NigstWelde 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@ayala2176
@ayala2176 Күн бұрын
አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜነ❤❤❤
@user-vx1ts3vv8s
@user-vx1ts3vv8s Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@AynalemLebso
@AynalemLebso Күн бұрын
AMEN❤❤AMEN❤❤AMEN❤❤AMEN❤❤AMEN❤❤AMEN❤❤AMEN❤❤AMEN❤❤AMEN❤❤
@JanetteAbara
@JanetteAbara Күн бұрын
Amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamselam6149
@selamselam6149 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤
@meronguta7016
@meronguta7016 Күн бұрын
Amen Amen 🙏 amen Amen 🙏🙏🙏 amen Amen amen 🙏
@TsehayErifo
@TsehayErifo 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤
@user-vi3wj1dk1i
@user-vi3wj1dk1i Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebech13
@abebech13 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏
@tigisttigist9004
@tigisttigist9004 Күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EsraelTseggaa
@EsraelTseggaa Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@Ggg-zg4wl
@Ggg-zg4wl Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@nuramuhammed3888
@nuramuhammed3888 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-rh1se8ln6v
@user-rh1se8ln6v Күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@Mulu-eh2lz
@Mulu-eh2lz Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የአባቶቻችን ፆለት ልመናቸው አይለየን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤👏⛪💗
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Күн бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን❤
@tsehaiy
@tsehaiy 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ያሰማል አሚን አሜን አሜን🌷♥️💕💙💞❣️🌹🤲💕♥️💖🧡💟❤️💓💛💜🙏💟❤️💖🧡♥️
@fhhtdfgy
@fhhtdfgy Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት አሜን የቅዱሳኖቹ እረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-gf3us6ks1p
@user-gf3us6ks1p Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህወሃትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ በቸርነቱ የቅዱሳን በረከት ያድለን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን 😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሰቹው እግዚአብሄር ይመሰግን መምህረ ቃልውትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-op8ok9eb2j
@user-op8ok9eb2j 2 күн бұрын
አሜን❤አሜን❤ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@liya7235
@liya7235 2 күн бұрын
አሜን 🤲💕አሜን 💕🤲 አሜን 🤲💕 እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤🙏❤🙏❤🙏🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊
@user-xc7jv9ko3o
@user-xc7jv9ko3o Күн бұрын
Amen amen amen amen amen
@etinishdubai8269
@etinishdubai8269 Күн бұрын
Amen amen amen
@selamawate
@selamawate Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የምንናፍቃትን መንግስተ ሰማያትን ያዉረስልን መምህራች እመ አምላክ ትጠብቅልን በእዉነት🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 2 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-sq6bx7pd6n
@user-sq6bx7pd6n Күн бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@akmam5900
@akmam5900 Күн бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አሜን(፫) ቃለ ህወት ያሰማልን
@MartaJigayo
@MartaJigayo 2 күн бұрын
እኔም ለመመስከር እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ 🙏🙏🙏
@masi334
@masi334 2 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-rt8bz9pv1z
@user-rt8bz9pv1z Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@MtPl-nz4nj
@MtPl-nz4nj Күн бұрын
Amen amen amen 🙏 🙌 👏
@bettytasama8279
@bettytasama8279 2 күн бұрын
እሜን እሜን እሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q Күн бұрын
Amen amen amen kali hewot yasmalen memhrchen yekdus eural berktu ydereben❤❤❤
@user-zl7ig4tg6w
@user-zl7ig4tg6w Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 Күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv Күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣንካን አብሮ አደረሰን በረከታቸው ረድኤታቸው ቃልኪዳናቸው ይደርብን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@mrsworkiya7407
@mrsworkiya7407 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🌻በፀሎት አስበን ወንድማችን አሜን 🙏🙏🙏
@birhanebirhane5841
@birhanebirhane5841 Күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@hanan8193
@hanan8193 Күн бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜን፣አሜን፣አሜን❤❤❤❤❤
@user-ld3uj3dv2v
@user-ld3uj3dv2v Күн бұрын
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐ቃል ህወት ያሰማልን✝️✝️✝️✝️✝️♥️♥️🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-xp6gn6ip1m
@user-xp6gn6ip1m Күн бұрын
ኣሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 36 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 11 МЛН
የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota
29:06
masresham
Рет қаралды 252 М.
የመድኃኔዓለም መዝሙሮች ስብስብ  /Ye Medhanealem Mezmuroch sibsib (Lyrics)/Ethiopian orthodox mezmur 2024
47:05
ኦርቶዶክሳዊ ወጣት Orthodox Youth
Рет қаралды 374 М.
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 36 МЛН