አደራ ልጄን - Ethiopian Movie lijen Adera 2024 Full Length Ethiopian Film Adera lijen 2024

  Рет қаралды 53,865

በፍቅር ሲኒማ Befekir Cinema

በፍቅር ሲኒማ Befekir Cinema

13 күн бұрын

Please don't forget to subscribe like and share my channel Befikir cinema

Пікірлер: 111
@user-yv2qk3hg8s
@user-yv2qk3hg8s 11 күн бұрын
ወላሒ አስለቀሰኝ 😢ይሔ የጠነባ ዘረኝነት ሀገራችንን ህዝባችንን አጠፋ አሁንም ንቁ ዘረኞች መጨረሻችን ይሔነዉ ሀገርም ህዝብም ማለቅ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-wc2cv4ol2b
@user-wc2cv4ol2b 10 күн бұрын
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mikiajanoin6892
@mikiajanoin6892 4 күн бұрын
😢😢😢ሳህ ወላ
@LoveLove-ur1hi
@LoveLove-ur1hi 11 күн бұрын
ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን አሜን
@bitania12
@bitania12 11 күн бұрын
አንደኛ የሆነ አስተማሪ ፊልም ነው እዩት ትወዱታላቹ❤❤❤
@Biruke_Yo
@Biruke_Yo 10 күн бұрын
የምር ከዝህ ፍልም ብዙ ትምህርት ተማርኩኝ 😢😢
@betelhemeshetu-nf9qi
@betelhemeshetu-nf9qi 11 күн бұрын
አስተማሪ እና ወቅታዊ የሀገራችንን ሁኔታ የሚያሳይ ምርጥ ፊልም 👏👏👏 ክብረት ይህንን ፊልም ላበረከቱልን የጥበብ ባለሞያዎች🙏
@Frekumbula
@Frekumbula 11 күн бұрын
የሁላችንንም ቤት የሚያንኳኳ ፊልም ነው ሁላችንም ከዚህ ፊልም መማር አለብን
@likukebede8440
@likukebede8440 11 күн бұрын
ዘረኝነት ፣ጥንብ ናት እንጸየፋት፣እኛ ኢትዬጵያዊያን ፍቅር እና አንድነት ነው የሚያምርብን❤በርቱ እናመሰግናለን
@seasea3347
@seasea3347 11 күн бұрын
ኬኛየ አንተ ካለህ አለማየት አልችልም
@GoGoman-zj4lw
@GoGoman-zj4lw 11 күн бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋውውውውውው ወቅታዊ ፊልም የዘረኝነት በሽታ❤❤❤❤❤❤❤
@jerrytube1
@jerrytube1 9 күн бұрын
ይሄን ጥንብ የሆነ ዘረኝነትን ከሀገራችን ያጥፋልን እግዚአብሄር ምርጥ አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው❤❤
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Күн бұрын
ammen 😂
@HelenAdugna-ge7qx
@HelenAdugna-ge7qx 11 күн бұрын
ሀገሬ ያለችበት ሁኔታ😭😭😭😭በትክክል ይገልፃል ይሄ ፊልም😭😭😭😭😭ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን እንደ በዳለችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ መረን አንተ መሀር ነህ እና ማረን
@user-wc2cv4ol2b
@user-wc2cv4ol2b 10 күн бұрын
አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aminunurie8311
@aminunurie8311 11 күн бұрын
ሪል ነው ሀገራችን ላይ የተረጨው የዘረኝነት መርዝ ኢትዮጵያን ሊያጠፋት ጫፍ ደርሷል ፊልሙ ካስተማረ ህዝቡ ይማርበት
@mekdesselemonselemon4189
@mekdesselemonselemon4189 11 күн бұрын
በጣም ምርጥፊልምነው።እዩት ትወዱታላችሁ
@argetoall6484
@argetoall6484 3 күн бұрын
ያለንበትን ወቅት የጠበቀ ፊልም ነው አስተማሪ ነው ዘረኝነት ጥንብ ነው ንጹሀንን ያስገድላል ያሰቃያል እግዚአብሔር ሆይ አንድ አድርገን 😢😢😢😢😢😢
@befikircinema
@befikircinema 11 күн бұрын
በስማም ምርጥ ፊልም ነዉ።
@MLove-qr4ls
@MLove-qr4ls 11 күн бұрын
በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው እያለቀሥኩ ጨረስኩት 😢😢
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 7 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን አረተመልከተን አረ ሀገራችንን ሰላሞን መልስልን በቃችሁ በለን ይቅር በለን😭😭😭😭
@AmenTubeEthiopia
@AmenTubeEthiopia 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ምርጥ ፊልም
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 11 күн бұрын
ወቅቱን ያማከለ ቆንጆ የሚያሳዝን ፊልም ነው🌷🌷🌷🌷
@degnettube
@degnettube 11 күн бұрын
በጣም ምርጥ ነው አስተማሪ❤❤❤❤❤❤
@ahmena-7895
@ahmena-7895 3 күн бұрын
ዋውውውው በጣም ሀሪፍ ና አስተማሪ ነው አሀን ላይ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TameCoffee-ib4zu
@TameCoffee-ib4zu 11 күн бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤
@habtamumenesha8660
@habtamumenesha8660 11 күн бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ግዜ በርታልን
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 4 күн бұрын
አረ ዘረኝነት ኡፍፍፍ ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭እባክህ አምላኬ በቃችሁ በለን
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 11 күн бұрын
አገራቼን ያለችበት ነው ማሪያሜን አለቀስኩኝ😢😢😢😢😢😢
@user-lo2gx7yv3u
@user-lo2gx7yv3u 11 күн бұрын
arif endihom astemari new hagerachnn yalechbetn huneta yasayen new
@hailebetamaryam4046
@hailebetamaryam4046 3 күн бұрын
ጊዜ በርታ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Dagemmengistu-qk4js
@Dagemmengistu-qk4js 11 күн бұрын
Wow Astemari film nw...👌👌
@mabept906
@mabept906 9 күн бұрын
ዘረኝነት አይኑን ይጥፋ ስቱን ፈጀ😭😭😭😭😭😭
@user-nt1yh5yb4f
@user-nt1yh5yb4f 23 сағат бұрын
ሚያሳዝን ፊልም 😢😢
@user-nn1fl2gm1h
@user-nn1fl2gm1h 11 күн бұрын
Way 1 neny
@ZainabZainab-hy9iy
@ZainabZainab-hy9iy 3 күн бұрын
አይይ አገራችን 😢😢😢😢
@TerezaSamuel-hc4eu
@TerezaSamuel-hc4eu 11 күн бұрын
🥰🥰
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 7 күн бұрын
አንደኛ የሆነ አስተማሪ ፊልም ነው 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 11 күн бұрын
ኬና ስላለ ልየዉ በቃ
@user-wt6hp7gl4d
@user-wt6hp7gl4d 11 күн бұрын
ያሣዝናል
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 9 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ዋው🙏 ዮዮ ግን ናፈቆናል
@yonasalemu4743
@yonasalemu4743 11 күн бұрын
❤❤❤❤
@Meluandelu
@Meluandelu 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-yh9pi5ne8z
@user-yh9pi5ne8z 10 күн бұрын
በዚህ ፊልም አልቅሽ ልሞትነዉ ሙዚቀዉ ያማል ኡፍፍፍፍ የሙዚቀዉን ስም ንገሩኚ እምታቁ አትለፉኚ ❤❤❤
@hannazinabjimmiti1805
@hannazinabjimmiti1805 11 күн бұрын
👌👌👌👌
@shekurmolla3266
@shekurmolla3266 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤arif new
@Bezitibez
@Bezitibez 11 күн бұрын
Good luck gze bro
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 10 күн бұрын
ሁፍፍፍፍ አሁን ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ በትክክል ተሰራ ምን ይሆን የሀገራችን መጨረሻ ያማል ግን ፊልሙ ላይ የተሳተፋቹ ሰዎች ብች እመቤቴ ትጠብቃቹ ስራችንን ሰራችሁብን ብለው እንዳያስሩዋቹ እኛ ደደቦች
@tigis123
@tigis123 10 күн бұрын
እዮባ🎉🎉በጣም አደቅሀለሁ🎉🎉ግን🎉🎉ትንሹ እዮባን እወደዋለሁ🎉🎉
@HaymanotPipaEgensonan
@HaymanotPipaEgensonan 11 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ምርጥ ስረሠ ነው
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 6 күн бұрын
Le markon begni new gebahut deg bele Egeziabehier le komneger yabekash🙏🙏🙏
@hayahaya2765
@hayahaya2765 10 күн бұрын
ወቅቱን ያመላገተ ፊልም ከይይይይ አገሬ
@user-yd3dj4lh3u
@user-yd3dj4lh3u 11 күн бұрын
ኬናዬ❤❤❤❤❤
@user-fn3mk4hj4i
@user-fn3mk4hj4i 11 күн бұрын
Hana zenab yemtbalewen lij betam new yemwedat eshi. gn men waga alew bal alat bayhon setfache aleulshe endewem balwa harer weyem dire dawa new yalew enem demo bagatame ethiopia 🇪🇹 metchaleugn le holiday. Kechalshe lagegnshe plz 🙏 addis abeba asgobgnegn.okay
@user-fn3mk4hj4i
@user-fn3mk4hj4i 11 күн бұрын
Hana agegnegn plz 🙏
@Bahrain-kedir
@Bahrain-kedir 11 күн бұрын
Good luck brother
@user-wc2cv4ol2b
@user-wc2cv4ol2b 10 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ዉይ አሁን ያለንበት ሁኔታ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abiderase6269
@abiderase6269 11 күн бұрын
Wawawaww 1 filem
@-fikraddis
@-fikraddis 11 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው
@user-qh3gs8po5s
@user-qh3gs8po5s 9 күн бұрын
ያገራችንን ሰላም አላህ ይመልስልን
@kiyakiya9008
@kiyakiya9008 9 күн бұрын
besimame endet new yamasiferawu geta woy hagerachena selam arigelign😢😢💔💔💔
@abukinas896
@abukinas896 11 күн бұрын
Waw Ejig began merte felme naw Enameseginallen
@tenatenakechna9294
@tenatenakechna9294 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘረኝነትን ያጥፋልን ማስተዋል ያድልልን ዘር ለእንቁ ገበሬዎቻችን ይሁን
@kokyirgakok
@kokyirgakok 4 күн бұрын
ዋው ቀጣይነት ቢኖረው አሪፍ ነው
@rozabirouk6041
@rozabirouk6041 4 күн бұрын
Yemiyasimama amalaj atan eko 😢😢😢😢😢
@user-ii7xd8ix8q
@user-ii7xd8ix8q Күн бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@GetachewKendu
@GetachewKendu 8 күн бұрын
አሪፍነዉ ቀጥሉበት
@michaelgerlasse4273
@michaelgerlasse4273 8 күн бұрын
Wow, it's amazing , i appreciate it !!
@b.6015
@b.6015 Күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሀገሬ ባለበት ሁኔታ
@eshetumulugeta-cl2hm
@eshetumulugeta-cl2hm 10 күн бұрын
ይሄ ቆሻሻ የሆነ ዘረኝነ መጨረሻው እንደዚህ ነው እማደርገው እባካችሁ ይሄን ፊልም ያያችሁ፣ብሄርን ከብሄር፣ሀይማኖትን ከሀይማኖት እምታጋጩ የናንተም መጨረሻ እደዚህ ነው እባካችሁ ትምህርት ይሁናችሁ እግዚአብሄር ዘረኝነትን ያጥፋልን።
@Enamamer
@Enamamer 6 күн бұрын
ጊዜ ሁሉ ጊዜ ፈራጅ😢
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Күн бұрын
ለማንኛውም ትልቅ አስተማሪ ፊልም ነው
@user-it8xc7km5f
@user-it8xc7km5f 4 күн бұрын
😢😢😢😢😢wayine zaregninat
@heremelawesene
@heremelawesene 19 сағат бұрын
😭😭😭💔💔💔
@AboneshTeshome
@AboneshTeshome 11 күн бұрын
Mirt film
@Kaa-fs6jf
@Kaa-fs6jf 8 күн бұрын
Wawooo filmii Ajayibati galatoma❤❤
@GizeGebre
@GizeGebre 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@EteganDamen-gs6co
@EteganDamen-gs6co 10 күн бұрын
😢😢😢😢❤❤
@Barkot-px9po
@Barkot-px9po 6 күн бұрын
👍👍👍
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 11 күн бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤
@user-hv8zy7nu9d
@user-hv8zy7nu9d 5 күн бұрын
Yemr yasleksal Zemenun yimleketal Lb yalew Lb yibel..
@hanahabraham1253
@hanahabraham1253 9 күн бұрын
ዘረኝነን ከምዲራችን ያንሳልን ዘረኝነት ጥንብ ቆሻሻ ነዉ😮😮
@ZufanAsefa-vo9el
@ZufanAsefa-vo9el 11 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bezawolde759
@bezawolde759 10 күн бұрын
Profeseru abiy nachew
@tigis123
@tigis123 10 күн бұрын
በጣም❤❤አሣዛኝ😭ነዉ❤❤በዚሥአት❤❤መሠራት❤❤❤ያለበትነዉ❤❤ቀጣዪ❤❤❤እጠብቃለን
@almashaabbad6612
@almashaabbad6612 7 күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤😢😢😢
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 10 күн бұрын
የሚያስለቅስ ፊልም
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 4 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭💔💔
@-shuguxi
@-shuguxi 12 сағат бұрын
😢😢😢😢❤❤❤
@user-gx5me3vt4e
@user-gx5me3vt4e 5 күн бұрын
ብቀጥል የበለጠትምት ይቀሰማል
@BettyAmsalu-be3tq
@BettyAmsalu-be3tq 11 күн бұрын
Betam astemari yehone movie nw sle zeregnnet askefinet bednb aytenbetl ahun lay yalenbet huneta yterkal bedenb
@user-sn8nt2ux7w
@user-sn8nt2ux7w 10 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@SayedAhmada-ge3ci
@SayedAhmada-ge3ci 9 күн бұрын
አይ ይሄ ዘረኝነት ፊልምላይም ወጣ
@YemataAsmare
@YemataAsmare 5 күн бұрын
Des yilal astemari film new
@Meme-eu1vc
@Meme-eu1vc 4 күн бұрын
le abeye meseloche yeyetet felemunen
@b.6015
@b.6015 Күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አብይ
@TadaluTadaluu
@TadaluTadaluu 3 күн бұрын
kena koo
@b.6015
@b.6015 Күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢እዳ አብይም እኛን ለመበቀል ነሯል የመጣው
@Meme-eu1vc
@Meme-eu1vc 4 күн бұрын
gine sawochuw alataserume bezez deram mekiniyatet
@user-qi2up4xo1As
@user-qi2up4xo1As Күн бұрын
ይህ ሰዉየ ስጠላዉ 😠
@MsMfers
@MsMfers 11 күн бұрын
😂😂🎉😢😮😮😅😊
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Күн бұрын
ymeysetela tark endzh aynt nebert weym derama new 😂
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Күн бұрын
bendzh aynt weshet yseytan temat new ekko leka wendemamchocen ymeybalu malt new 😂😂😂😂
@amiromar3861
@amiromar3861 9 күн бұрын
ከራሳችሁ ብሄር ውጪ አታግቡ!
@aseed792
@aseed792 8 күн бұрын
ለምን
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Күн бұрын
የተተኮሰባት እለት የውሸት አስመሰሉት
ጀግና ሙሉ ፊልም - Jegna Full Ethiopian Movie 2024
1:21:51
Eliana Entertainment
Рет қаралды 92 М.
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 23 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 134 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
በቀርሜሎስ ኢየሩሳሌም ርእሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ
21:37
ባልሰጠሽኝ - Ethiopian Movie Balseteshgn 2024 Full Length Ethiopian Film BaleSeteshegn 2024 BalseteShign
1:22:56
#ስንት ሚጣጢስ ፈጭተን ያደግን ሰ… ነን …!!#
13:27
የፀሃይ ከተማ ሙሉ ፊልም - Yetsehay Ketema Full Ethiopian Movie 2024
1:42:40
Крутой сериал🔥#кино #фильм #сериал
1:00
Stick Man Is NOT Having A Good Day 😢 | Shorts
0:37
Gruffalo World
Рет қаралды 25 МЛН