ድሬ ፍቅር ደምሴ ተካ(ሶሬሳ)

  Рет қаралды 25,471

Demissie Teka's official channel ደምሴ ተካ ትክክለኛው ዪቱብ

Demissie Teka's official channel ደምሴ ተካ ትክክለኛው ዪቱብ

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@abduafastYoutube2022
@abduafastYoutube2022 2 ай бұрын
አንተ እኮ ሁሉ ነገርህ ፍቅር ነህ ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ አባት እወድሀለሁ
@Official_Tefera.Fekadu
@Official_Tefera.Fekadu 4 ай бұрын
የሞያ አባታችን ደምሴ ተካ ሶሬሳ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ዋው ዋው
@MekidesiKasa
@MekidesiKasa 4 ай бұрын
እንወድሐለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ
@Amard_Gurage_Music
@Amard_Gurage_Music 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ ዜማ ነው ድሬዎች ይገባቸዋል። እረጅም እድሜ እና ጤና ለአንጋፋው የጉራጊኛ ድምፃዊ ደምሴ ተካ።
@workuhabte8522
@workuhabte8522 4 ай бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ለአንጋፋው የጉራጊኛ ድምፃዊ ደምሴ ተካ
@MeesleTemsgen
@MeesleTemsgen 4 ай бұрын
ደምሴ ተካ በጣም እንወድሀለን ላተ ትልቅ ክብር አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የጉራጌ አባሳደር ነህ
@Feyselian1
@Feyselian1 4 ай бұрын
ምርጥ እይታ ነው በተለይ የበለጠ ጊዜ ተወስዶ፣ በሳል ግጥም (በድሬዳዋ ስልት የጉራግኛ ዜማ ቢሞከርበት ጥሩ ነበር።) ነገርግን የጋሽ ደምሴ ድምፅ ሁሉንም ሸፍኖ ተደማጭ እና አጟጊ እንዲሆን አድርጎታል። ጥሩ ጅምር ነው ለድሬ ብቻ ሳይሆን ጉራጌ ለኦሮሚያ፣ ለሱማሌ ለአፋር ለቤኒሻንጉል፣ ለደቡብ ከተሞች እና ማህበረሰቦች መዝፈን ይኖርበታል ጥሩ ጅምር ነው። ምስራቁን መቃኘት👏
@Abrardelilofficialchannel
@Abrardelilofficialchannel 4 ай бұрын
ደምሴ ኑርልን ድሮም ዘንድሮም ጀግናችን
@tilahunnega8604
@tilahunnega8604 4 ай бұрын
good job🎉🎉🎉
@MekidesKinfe-c1i
@MekidesKinfe-c1i 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ ግጥም እና ዜማ እናመሠግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@workalemaregaofficial3731
@workalemaregaofficial3731 4 ай бұрын
ጋሼ ምርጥ ስራ የሙያ አባታችን እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ ❤️❤️❤️
@milkamekbib6101
@milkamekbib6101 4 ай бұрын
እሴተ መርካማ ሚለው ልቀቅልን ዩቱብ ላይ አጣሁት❤❤❤
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 4 ай бұрын
ዋው ደምሴ ተካ አይረሴው ምርጥ ነው
@Guragemusic3
@Guragemusic3 4 ай бұрын
የርች አተታ
@Gopo661
@Gopo661 4 ай бұрын
ደምሳችን የአዲስ ዓመት ስጦታህ ወደነዋል። በጣም አሪፍ ነው። ድሬዎች ነን።
@TeddyAlex1921
@TeddyAlex1921 4 ай бұрын
የሙዚቃ መምህር ( ሊቅ ) ብለው ምን ያንሰዋል ወሳኝ ሰው እንኳን ደህና መጣህልን ታላቅ ሰዉ 🥰🥰🥰
@abdimah143
@abdimah143 4 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው ጀግናችን ነህ ደሞ ለድሬዎች ሲያንስባቸው ነው!
@silesanjawe4498
@silesanjawe4498 4 ай бұрын
አባታችን የጉራጌ ዘፈን ፈር ቀዳጅ ክበርልን እረዥም እድሜ ይስጥልን
@sdelewerku
@sdelewerku 4 ай бұрын
ጋሼ እድሜና ጤና ተመኘሁልክ በፍቅር የአዲስ አመት ምርጥ ስጦታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@FikeHaile-tv9jk
@FikeHaile-tv9jk 4 ай бұрын
ዋው ድሬ ድሬ ምርጥ ስራ አንጋፋው አርቲስታች ደምሴ ተካ ኑርልን😍❤🎉🎉🎉🎉
@Rama-dt8zt
@Rama-dt8zt 4 ай бұрын
Best musician i have heard ever,keep it ,I wish you life long reputation
@sisayworku9053
@sisayworku9053 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ዘፈን ነው ለምስራቅ ኢትዮጵያ ተዘፈነላቸው
@tamrattamrattame1345
@tamrattamrattame1345 4 ай бұрын
ገራሚ ስራ ነዉ ኑርልን አባታችን❤❤
@bisrattadesse560
@bisrattadesse560 4 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ።
@AlyaAlya-f3u
@AlyaAlya-f3u 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና ወድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeenaaKayyoo
@SeenaaKayyoo 4 ай бұрын
Ummaataa jalaalaa Dire ajaab 🎉🎉🎉🎉🎉 afaan beekiitaan jalaalaa direen qabuu beksiisuu dirqaamaa sabaa fi sablaamii achii jiruuttii.Namni sirriidhaa jetaan like naaf ibsaa.Obboo Damisee immoo nuuf jajjabeesaa 👏👏👏👏👏namaatttii tola
@Abdlheni
@Abdlheni 4 ай бұрын
ረጅም.እድሜና.ጤና.አባታችን እኖድሀለን.
@Tewe5957
@Tewe5957 4 ай бұрын
የኔ ምርጥ ❤❤❤❤ ከልጅነቴ ጀምሬ በፍቅር የሰማሁት ድመፅ
@SubaidaZed
@SubaidaZed 4 ай бұрын
የኛ ልዩ ትለያለህ ❤❤
@addisudegefu9517
@addisudegefu9517 4 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥለን።❤❤❤
@Abdi-t9q
@Abdi-t9q 4 ай бұрын
እድሜህ ያርዝምልን ጋሼ በርታ
@abiduKumel
@abiduKumel 4 ай бұрын
አባታች ፍቅር ነህ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኬርቲዩብkertube
@ኬርቲዩብkertube 4 ай бұрын
የሞያ አባታችን ሁሌ ኑርልን
@aberanurga6536
@aberanurga6536 4 ай бұрын
Wow awesome work with amazing sound thank you gasha respect!!!
@DesuOge-c2p
@DesuOge-c2p 4 ай бұрын
ዋዉ ሶሬሳ
@mekamuhassn3055
@mekamuhassn3055 4 ай бұрын
ድሬ ይገባታል🥰
@ቀሌ
@ቀሌ 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋው ምርጥ ስራ ነው ።በርታ
@Kelelamelis
@Kelelamelis 3 ай бұрын
የጉራጌ አንጋፋአንጋፋ ትመቸኛለህ ጀግና
@asterwekatu4891
@asterwekatu4891 4 ай бұрын
ጋሼ አባቴ በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ድሬዉች የት አላቹ❤❤❤❤
@mitikukurabachew2586
@mitikukurabachew2586 4 ай бұрын
ዲያና Congrats for u 🎉❤❤❤
@sirajSiraj-wh2fi
@sirajSiraj-wh2fi 4 ай бұрын
ዋዉ የኛ ምርጡ ይመችክ አቦ
@soressatube7796
@soressatube7796 4 ай бұрын
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ ክበሩልኝ፡፡
@tofekabdlkaderofficialchanal
@tofekabdlkaderofficialchanal 4 ай бұрын
የጉራጌ አምባሳደር ጋሽ ደምስ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ። ይሄን ኮመት ያነበባቹ ሁላቹም የጋሽ ደምሴን ይቱብ እናሳድገው ሰብስክራይቡ ላይክ ሼር አድርገን ድጋፋችንን እናሳየው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TarikuWoldeArebe
@TarikuWoldeArebe 4 ай бұрын
ጋሼ ሰንብትንደ ጌፍ ዘበር ታፍያ ጋሞ
@TashaSehkta
@TashaSehkta 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ኑርልን
@abukiabuki402
@abukiabuki402 4 ай бұрын
እውነት ህ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tub8545
@tub8545 4 ай бұрын
Demse Wowww
@Hayatuፉቻሬ44
@Hayatuፉቻሬ44 4 ай бұрын
ዳመስ ❤
@bezakifle6525
@bezakifle6525 4 ай бұрын
የደምሴ ተካ ሙዚቃዎች በዚህ ቻነል አንድ ላይ ቢሰነዱ ጥሩ ነው።የሚገባውን ያህል ያልተዘመረለት ጀግና።
@Marketingforfurelife
@Marketingforfurelife 4 ай бұрын
Eshi, enadergalen
@JilaluzeayinuJilaluzeyinu
@JilaluzeayinuJilaluzeyinu 3 ай бұрын
ዋው ደምሴ
@soressatube7796
@soressatube7796 4 ай бұрын
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ እንኳን አደረሳችሁ፡፡
@muleyemaryamlij2375
@muleyemaryamlij2375 4 ай бұрын
ዋዉ
@jjJj-n4p
@jjJj-n4p 4 ай бұрын
Icon of gurage music Demise i wish you to have long live
@abmTila
@abmTila 4 ай бұрын
❤❤❤❤waw
@MetagesMechal-u8r
@MetagesMechal-u8r 4 ай бұрын
❤❤❤ waw
@LulitYoseph
@LulitYoseph 4 ай бұрын
Misrak🤝Gurage
@TeshBade-sw1jt
@TeshBade-sw1jt 4 ай бұрын
የጉራጌ በህር ቴን ትረፍ ንቅ ዘበር የድብንህ።
@Alaksetlahni
@Alaksetlahni 4 ай бұрын
የጉራጌ ሶሬሳ
@KaqaWhoche
@KaqaWhoche 4 ай бұрын
ዳስይላል ለድሬ ይገባዋል
@yonatankebede41
@yonatankebede41 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tofatofa-dn2hp
@Tofatofa-dn2hp 4 ай бұрын
በራሥህ ባህል አታወጣም እዴ ምነው አፈርክበት እዴ
@Marketingforfurelife
@Marketingforfurelife 4 ай бұрын
ይሄ የማን ባህል ነው ? ከቁጥር አንድ እስከ አስር ያሉ ትስ ? ለትችት አትቸኩል መጀመሪያ በደንብ ሰማው
@promisefkiru
@promisefkiru 4 ай бұрын
ምን በማስመልከት ነዉ የተዘፈነ ዘፈን ነዉ
@Marketingforfurelife
@Marketingforfurelife 4 ай бұрын
Zefenu Mels alew
@Marketingforfurelife
@Marketingforfurelife 4 ай бұрын
ንማጃህና የድሬ ዳቦንዳ
@Fikre-etertament
@Fikre-etertament 4 ай бұрын
ሶሬሳዳ አትከረ ቃራኸ ቴትቀየር እንምጊ አትኤነት ሰብትንደ ንረምድነከ
@WondwossenGirma-z6j
@WondwossenGirma-z6j 4 ай бұрын
የተመታ ፖለቲካ ጉድ ሠራን⁉️😭 #ድሬ#ድሬዳዋ#ጉራጌ#ኢትዮጵያ👌
@teddynegese175
@teddynegese175 4 ай бұрын
ኸረ እባካቹ ገነና ገነኖ የሚለው ሙዚቃ ርዕሱን ንገሩኝ Please Please Please
@Marketingforfurelife
@Marketingforfurelife 4 ай бұрын
ይችን ባሮም ሶሬሳ
@MasiraMasira-g1z
@MasiraMasira-g1z 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AdenegDesange
@AdenegDesange 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sewudanurrguragewa6402
@sewudanurrguragewa6402 4 ай бұрын
🫶🫶🛖🫡
@ChereMan-ir3ds
@ChereMan-ir3ds 4 ай бұрын
ኧረ የነ ቸሬ ጭፈራ ብዙም አይነፋም
@TagesChiska
@TagesChiska 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AddisGhiwot-wx2ff
@AddisGhiwot-wx2ff 4 ай бұрын
ብራቦ
@soressatube7796
@soressatube7796 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ክበሩልኝ
@yonatankebede41
@yonatankebede41 4 ай бұрын
የጉራጊኛ ዘፈን ፈር ቀዳጅ
@abukiabuki402
@abukiabuki402 4 ай бұрын
እውነት ህ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mjtube630
@mjtube630 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zulfaqassim7264
@zulfaqassim7264 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@najatbolo7755
@najatbolo7755 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@nurubirhanu9611
@nurubirhanu9611 4 ай бұрын
GOOD
@AddisGhiwot-wx2ff
@AddisGhiwot-wx2ff 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidaneth6580
@kalkidaneth6580 3 ай бұрын
💞💞💞💞
ፉረ ፉር| ደምሴ ተካ|Fur Fur | Demisse Teka New Eth Guragigna music 2024
8:05
Amard Entertainment አማርድ
Рет қаралды 52 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
ደምሴ ተካ-Demissie Teka|Ethiopian Guragigna music{Betegurage Network.
10:34
Yidnekachew Birhanu-ሙሉ ስራዎች-Non Stop Ethiopian New Music 2024
47:18
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 250 М.
Lishager Wey Dera (Live)
10:43
Teddy Afro
Рет қаралды 73 М.
Demissie Teka   Berzaz   ደምሴ ተካ   በርዛዝ
5:15