ድሬ እና ጣፋጭ ምግቦቿ ልዩ ግዜ በድሬ በኩሽና ሰዓት /ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 120,599

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide​​
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide​​
Facebook: / ebstv​​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv​​ #EthiopianTvShow​​ #EBSTV​​ #EBSTVWorldwide​​ #EthiopianBroadcastingService​​ #Your​​#1choice​​

Пікірлер: 287
@rabeyakemal4873
@rabeyakemal4873 3 жыл бұрын
ወይኔ ትትናህ እንዴት ደስ ይላል የሰው ያለህ አክብሮት እንዴት ቀልብ ይስባል አባ ምችት ድልት ይበልህ
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 жыл бұрын
yonas A humble knowledgeable and respectful Journalist Keep up brother Man 👍
@selamlealem2696
@selamlealem2696 3 жыл бұрын
ከዚራ ጥላው ስር ከውብ የድሬ ቆንጆወች ጎን ሆኖ ሙሸበክ መብላት አቦ እንዴት ደስ ይላል
@hadratube3927
@hadratube3927 3 жыл бұрын
ማማየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብ አርጊኝ
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
One day I will try it👍
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 3 жыл бұрын
ሙሸበክ እና ሀላዋ እንዴት እንደምወድ እኮ ዋው
@aemenwegnehe858
@aemenwegnehe858 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል አገሬን ዙሬ ማየትአለብኝ አቦ ሳህ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ድሬዎች ፍቅር ናቸዉ እኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አቦ
@asna9396
@asna9396 3 жыл бұрын
ስታምሩ ግን ብሩክቲ ምን አለበት ሽቲ ብትለብሺ
@dandi704
@dandi704 3 жыл бұрын
ድሬ የፍቅር ሀገር EBS የኢትዮጵያ ውበቶች ኑሩልን ነፍ አመት እናተ ባትኖሩ በምን አባታችን ነበር የምንዝናናው።
@beletekassaye9489
@beletekassaye9489 3 жыл бұрын
በጣም ያዘንኩባት ከተማ ነበረች የዛሬ ስስት አመት ሔጄ አይቻት ነበር ባለ ማደጋ ከሀረር ጋራ ሣወዳድራት ምንም እድገት በለማሣየታ ሀረር ሔጄ ግን ትልቅ ለዉጥ ነበር ያየሁባት ከሁሉ የማረሳዉ ግን እናተ ሰለ ድሬደዋ ጣፉጭ ምግብ ታሰተዋዉቃላቹዉ ታድያ የድሬ የጠዋት ቁርስ እጅ የሚያሰቆረምጠዉን የፍየል ዱለቱን ተበልቱ የማይጠገዉን ጋዜጠኛ ዩናስ አንተ ድሩ አስተማሬ አልነበርክም ታድያ እንዴት አረሳሀዉ የሀገሬ ሰዉች ወደፊት እድሉ ገጥሟቹሁ በሥራም ለመዝናናትም ስትሔዶ ጠዋት ለይ ተንሥታቹ ወደ ሬስቶራት ስትሄድ ምርጫቹ እሱ የሁን ከዘገያቹሁ ግን ጠዋት ለመነሳት ቶሎ ሥለምያለቅ አታገኙትም
@yesrimyaqob1614
@yesrimyaqob1614 3 жыл бұрын
ቅዳሜ ከሰዓት ፕሮግራም አቅራቢወች በሙሉ ደስ የሚል ስብዕና እናክብር ያላቸው ናቸው ደስ ስትሉ በተለይ ዮንዬ ዋው ነህ ፀባይ እና ትህትና ባንተ ይለካ
@damasmulu3657
@damasmulu3657 3 жыл бұрын
ድሬዎች እኮ ፋቅር ነን አቦ
@hadratube3927
@hadratube3927 3 жыл бұрын
ፍቅር ፕሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ዮኒዬ አደኛ የኔ ሰው አክባሪ አቦ ድሬ ሄዶማ ጣፋጭ ሳይበላ አይወጣም አገሬ ገብቼ ድሬ መሄድ ናፍቆኛል አቤት በፊት ክረምት ሲገባ አንድ ቀን አይፈጅብኝም ዘመዶቼ ጋር ስሄድ
@tigibiz9774
@tigibiz9774 3 жыл бұрын
I miss my home town Dire!! Thank you for sharing this with us.
@tgmcmaster2639
@tgmcmaster2639 3 жыл бұрын
Me too
@ibrosufiyan1010
@ibrosufiyan1010 3 жыл бұрын
I'm very happy see my city and bron place after long time thank so much to see asha I'm bron this area now live in Canada far from my beautiful country Ethiopia
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 3 жыл бұрын
እዚህ ያሉትን ሀላዋ ሁሉንም መስራት እችላለሁ እድሜ ላረብ አገር መመገቡ ግን ያስጠላኛል አሎደውም በተለይ ሙሸበክ የኔ ሴትዬ ነፍስዋ ነው ሁሉ ስኳን ስኳር ስኳር በሽታ ነው
@hanank.e584
@hanank.e584 3 жыл бұрын
Yony waw nek big brother Tanks god Bless you
@abdulrahmanabdo2864
@abdulrahmanabdo2864 Жыл бұрын
This guy l tinge from dire dwta I is very nice guy Any How thank you for this video
@susususu8233
@susususu8233 3 жыл бұрын
EBS Nember one👍 sew yawera enate serachiun ketilu were andi semon new yimechachou
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 3 жыл бұрын
I love my city Diredawa OMG .. I missed it so much 💚💛❤
@user-sl9sz8bq3j
@user-sl9sz8bq3j 3 жыл бұрын
እንደኔትህትናው የሚመቸው ማነው በላይክ ግጬ
@weynitesma2560
@weynitesma2560 3 жыл бұрын
ድሬ እና ሐረር ናፍቃችሁኛል በቅርብ ቀን እመጣለሁ ትዝታዬ ብዙ ነው
@romaroma1651
@romaroma1651 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ አቦ ዮኒ ምርጥ የሰው ማኛ
@user-bf1dt4og7s
@user-bf1dt4og7s 3 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ስትሉ መልካም ምግብ ይሁን።
@sosiesosie9162
@sosiesosie9162 3 жыл бұрын
የድሬ ጣፋጭ ምግቦች ከህንድ፣ ከአረብ፣ ከግሪከ የተወሰዱ ናቸው።
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 3 жыл бұрын
thank you ebs👍🏻👍🏻👍🏻❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@wondwossen109
@wondwossen109 3 жыл бұрын
ሀዬ ዮኒ አቦ ተባረክ አባ :: ድሬን ያአገርህን ታዋቂ ጣፍጭ አሳየኸን :: ብሩኪቲ ደሞ የሐረርጌ ሰው ነው የምትመስይው ቀለል ይይልሽ ልጅ :: በርቱ ::
@eskedartarekegn4793
@eskedartarekegn4793 3 жыл бұрын
ዋው ድሬ የፍቅር ከተማ በነፃነት የመንገድ ዳር ምግብ ሚበላባት ከተማ ጥሩ ትዝታ አለኝ
@nejatawel4397
@nejatawel4397 3 жыл бұрын
Yoni....Mashallah 👌👍
@lydiawoldegabriel1344
@lydiawoldegabriel1344 3 жыл бұрын
My beautiful hometown Dire Dawa
@saynabmukhtar5633
@saynabmukhtar5633 3 жыл бұрын
I miss xalwa wlhi from somaliya 🤤🤤
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 жыл бұрын
ዋዋዋው እንዴት ደሰ ትላለች ድሬ ሲዘፈንላት ነበር የማዉቃት አሁን ግን ሰላየሆት ደሰ ብሎ ኛል abc ቻነል አይዞችሁ ጠንክሩ በጣም ደሰ ይላል ይህንን ጣፋጭ በልቻለሁ ከሶማሌ ጎዶኞቸ ጋር በጣም ይጣፍጣል
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 3 жыл бұрын
So beautiful I will visit Dere
@meziisefu990
@meziisefu990 3 жыл бұрын
Betaaam arif ke addia abeba wuchi bemesratachu des yilal. 100% good job
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 жыл бұрын
I just Love Yoni Much Love and Respect
@matyzeleke5954
@matyzeleke5954 3 жыл бұрын
Ebs ሶች በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mahletwoldemichael5463
@mahletwoldemichael5463 3 жыл бұрын
Wey Dire yene wub, silayehush endet des endalegne, kezira seferachin 😍 thank you ebs, yoni hope you guys had a good time 👍
@ethiopianforlife9773
@ethiopianforlife9773 3 жыл бұрын
Thank you wow
@FaiFoi2537
@FaiFoi2537 3 жыл бұрын
My hometown I miss you dire
@hayat490
@hayat490 3 жыл бұрын
ማነዉ የዉኔን እደኔሚወደዉ😘👈👍
@halimamohammed2045
@halimamohammed2045 3 жыл бұрын
ዮወኒ መልካም ሰው በጣም ደስይላል ደሬደዋ ስወዳቸው🥰🥰🥰🥰
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 3 жыл бұрын
ዉነት ጉበዝናቸው
@umasalahadiinumumohammeddi8984
@umasalahadiinumumohammeddi8984 3 жыл бұрын
Waaaawwwww masha Allah Des sile Dire my hom❤🙏
@habtamuassefa5365
@habtamuassefa5365 3 жыл бұрын
የድሬዳዋን ጣፋጭ ምግቦች በማስተዋወቃችሁ ደስ ብሎኛል።ከመጣችሁ አይቀር ግን የኮፖይለት ኡመር ዱአሌን ቤተሰቦች አናግራችሁ ቢሆን የበለጠ ውብ ይሆን ነበር።
@addisaddis4232
@addisaddis4232 3 жыл бұрын
Weye anita lij endat amuwalto setohil wowww. Kemnm belay sew akebirothin wodejewalhu !!!
@user-sh5zc9op6j
@user-sh5zc9op6j 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዲሬወች ምችት ይበላችሁ አቦ
@semirziad7853
@semirziad7853 3 жыл бұрын
I like you bro i am from dire afteissa yimechih
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆ድሬ ድሬ 🔴 ❗️
@oromianjiimmaabajiifarorom5158
@oromianjiimmaabajiifarorom5158 3 жыл бұрын
Masha allah batam dasiillal!!!
@fistumberhan7489
@fistumberhan7489 3 жыл бұрын
ደሬ በድሪኣ ነው ምከደው ኣለባብሰሸ ኣሰተካክይ
@honeyi8308
@honeyi8308 3 жыл бұрын
Beautiful Dire👍🏼👍🏼👍🏼
@fauzisalh469
@fauzisalh469 3 жыл бұрын
Also in arabic we called it (moglgl) its made of semsem..and aljabry the owner from hadramout..also we called that (moshbk)also (bagiah and malwah)
@amen3040
@amen3040 3 жыл бұрын
Wow belcabtalewi ye seferi 👌👌👌👌❤🙏
@krasnyglucklih517
@krasnyglucklih517 3 жыл бұрын
God willing, we will finish our dam(GERD) then our citizen all over the country will be provided with electricity!!! our BEAUTIFUL sisters everywhere can use electric stoves and the like!!!!
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ebs የሁልጊዜ ምርጫዬ ናቹ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤❤️❤️❤️❤❤❤️❤️❤️❤❤❤️❤️❤❤❤️❤️❤️❤❤❤️❤️❤️❤❤❤️
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 жыл бұрын
Masha allah
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 3 жыл бұрын
Yummy 🤤 😋🤤❤️ ! Am Craving For Sweet Omg
@yesrimyaqob1614
@yesrimyaqob1614 3 жыл бұрын
አቦ ደስ ትላላችሁ
@misredamsew8969
@misredamsew8969 3 жыл бұрын
Esb le yonas fiker sinl new yemyewu
@fadilafadila1776
@fadilafadila1776 3 жыл бұрын
ስወደው ዮኒ ምርጥ ሰው
@adanam6377
@adanam6377 Жыл бұрын
❤️❤️❤️ The hosts. Wow! 🙏🏻🙏🏻
@hananali9230
@hananali9230 3 жыл бұрын
Woww
@hanank.e584
@hanank.e584 3 жыл бұрын
Saheten Saheten yoni and beroketi
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
የስኬት ቪዲዮችን ቻናላችን ውስጥ ገብተው ይዩ
@kharimaamman5279
@kharimaamman5279 3 жыл бұрын
Woowww dire betam yemiwedat hager nat andi ken bihed dess yilegnal insha Allah hedalehum I love you dire ❤❤❤👌👌👌👌
@senayit9777
@senayit9777 3 жыл бұрын
Tami.yamiyami.um
@user-xj3lz5jx1j
@user-xj3lz5jx1j 3 жыл бұрын
ዴሬ የፍቅር ሀገሬ የደጎቹ ሀገር ናፈቀኛለች
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ሙሸበክ አረብ ሀገር ለአ እኔ በጣም ነው የምወደው 😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😊😊😊😊
@mebrukakedir8523
@mebrukakedir8523 3 жыл бұрын
Wow bagiya mrt nw
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
One day I will visit ,thanks for showing us different cultures💖 ምግብ መስራት እና ራሱን መንከባከብ ሚወድ 💖 ፎቶየን በመጫን እዩት እና ከወደዳቹት ተጋበዙልኝ💖
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ዮኒዬ አንደኛ 👍👍👍❤️❤❤❤❤❤️❤❤
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 3 жыл бұрын
አህለን ወሠህለን ዩኒ ማሻአሏህ ደሥ ይላል አቦ ድሬ
@ethiopiannational2351
@ethiopiannational2351 3 жыл бұрын
Yoni and Birukti Tamralachu
@weyinshettesfaya2359
@weyinshettesfaya2359 3 жыл бұрын
woww yoni afteisa tmhrt bit alnafekehm endigora btl harif neber twsta
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 3 жыл бұрын
አንድ ሰአት ብታረጉ ደስ ይል ነበር ምራቄን ስዋጣቹኝ በልቼው ላልበላ ድሬ ምርጥ ሀገር
@bonetoboneto1620
@bonetoboneto1620 3 жыл бұрын
ያምራል
@saedasusu4199
@saedasusu4199 3 жыл бұрын
ማየት የምፈልገው አገር ኢንሻአላህ አንድ ቀን አየዋለው
@tube3507
@tube3507 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በቃ ሀገሬ ገብቼ ድሬን ማየት አለብኝ ኢን ሻ አላህ
@user-vc5rw6xy1v
@user-vc5rw6xy1v 3 жыл бұрын
ባሌ ያለበትንሀገርስላሳያችሁኝ ደስ ብሎኛል
@samirayasuf6121
@samirayasuf6121 3 жыл бұрын
Ayigerimimi enem adchewu des bilongal yawadfiti nuroye eza newu ishlha wudu baleee ezaaa newu
@natsanetamare4348
@natsanetamare4348 3 жыл бұрын
Wow yoni hagerani asetawasikangi uko
@amengeta4960
@amengeta4960 3 жыл бұрын
I miss dire.
@makidatsegaye2053
@makidatsegaye2053 3 жыл бұрын
I miss dere ye feker hager
@user-tm8cw6zm1v
@user-tm8cw6zm1v 3 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው ያለኝ አስተያየት ከቻላችሁ የምግቡን ዋጋ በየምግቡ ብትፅፋልን ጥሩ ነበር
@mamiyyousuf2520
@mamiyyousuf2520 3 жыл бұрын
Beklawa satbelu endet timelesalachu gin
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 жыл бұрын
ምርጦቼ እንኮንደናመጣችሁ
@OneLove-vt2bd
@OneLove-vt2bd 3 жыл бұрын
EBS tell us the truth and the truth shall set you free
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 3 жыл бұрын
እኛ ሀገራችንን በደንብ በስምጂ ከተወለዲንበት መደር በስተቀር አላቅም ጥጋበኛ ሀገር ሊያፈርሱ ተነሱ
@deyahassen6899
@deyahassen6899 3 жыл бұрын
Xafaac migib daraja 1 alhashimi new
@azizataha7014
@azizataha7014 3 жыл бұрын
I miss you dire my sweet home
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
መቀመስ ነው የምታበዙት ይሁን ግን ለምን ጥርት ባለ መልኩ ከምን እደሚሰራ አታደርጉም ።
@hayutihim5384
@hayutihim5384 3 жыл бұрын
ያ ቢሆን ጥሩ ነበር ሀገር ስንሄድ ይቅመን ነበር
@zemzemhussein3372
@zemzemhussein3372 3 жыл бұрын
Wow so cute
@sosenawondimu637
@sosenawondimu637 3 жыл бұрын
nice
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 жыл бұрын
Wowwwww dere heje agebalew
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 3 жыл бұрын
@TijeytijeyTijey-sj3ru
@TijeytijeyTijey-sj3ru Жыл бұрын
Miraqyn watkuko 🥰🥰🥰🥰
@tube-vp1gk
@tube-vp1gk 3 жыл бұрын
መሻአላለህ ያረብ አገር ሀለዋ
@saynabmukhtar5633
@saynabmukhtar5633 3 жыл бұрын
Bajiyo iyo bisbas🤤🤤
@MASITUBE
@MASITUBE 3 жыл бұрын
ውው ዬዲር sweet
@HambisaA
@HambisaA 3 жыл бұрын
ዮናስ በድምፁ ቃና ብሩክታዊትም ሎሚ በሚመስል ፊቷ ሁለቱም ተራ በተራ በሳቅ እያዋዙ ቅዳሜ ከሰዓትን እንዲህ በሚያምር መልኩ እየሳቁ እና እየተዝናኑ ሲያቀርቡ እነሱ በበሉት እኔ እርካታ አገኛለሁ
@Ayutube4964
@Ayutube4964 3 жыл бұрын
እኔ ከሁሉም ያስጉመዠዠኝ ባጊያው ብቻ ነው ያሚ ያሚ 😋😋😋ወላሂ በጣም ነው የምወደው ምራቄን ነው ያስዋጠኝ ሮቃውን እያሰብኩ ሰለ ነበረ
@fafitube7054
@fafitube7054 3 жыл бұрын
እሲ እንደማመር የሥደት ወዲም እህቶቸ
@HassetViews
@HassetViews 3 жыл бұрын
🌸💗🌸💗🌸
@kibrettesfay8174
@kibrettesfay8174 3 жыл бұрын
You are a good eater sis
@tigistudessie1976
@tigistudessie1976 3 жыл бұрын
ኸረ ዮኒ ምችት ይበላቹ ምራቄን ነው ያስዋጣቹኝ
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 4,5 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 46 МЛН
BABY Comedy : Gift for baby💔
0:41
BABY Comedy
Рет қаралды 6 МЛН
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 4,5 МЛН
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН