ደስ ብሎኛል መልክት አለኝ

  Рет қаралды 42,602

Fasika Tube

Fasika Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 987
@هوبي-ض9م
@هوبي-ض9م 3 жыл бұрын
በአላህ እስከ ስንት ብር ይበቃል ግን ሀገር ለመግባት ማለት ቤት ሰርቻለሁ ግን ብር የለኝም ???? ትንሽ ሀሳብ ስጡኝ እስኪ ማሮች?? ስንት ይኑረኝ???
@fasikatube9475
@fasikatube9475 3 жыл бұрын
ቤት ካሰራሽ ጎበዝ ነሽ ትንሽ መንቀሳቀሻ ያዢ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 3 жыл бұрын
@@fasikatube9475 እኔቤትአለኝ
@usrausra7530
@usrausra7530 3 жыл бұрын
ስልክሽ ስጭኝ
@usrausra7530
@usrausra7530 3 жыл бұрын
@@fasikatube9475 ፍርዶስመቼ ነው የምትሔጁ አብረን እንሒድ ዱባይ ነኝ
@هوبي-ض9م
@هوبي-ض9م 3 жыл бұрын
@@fasikatube9475 ማር በአላህ ይህን ያክል በይኝና ልሰብበት ፕሊስ??
@ፋፊስደተኛዋ
@ፋፊስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ /አደረሰን ❤
@አበቴንነፈቂነኝ
@አበቴንነፈቂነኝ 3 жыл бұрын
ኡከን አብሮ አደራሳን
@ፋፊስደተኛዋ
@ፋፊስደተኛዋ 3 жыл бұрын
@@አበቴንነፈቂነኝ ❤🌺
@ቁርአንየደስታሚንጭነው
@ቁርአንየደስታሚንጭነው 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@ቁርአንየደስታሚንጭነው ደምሪኝ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@ቁርአንየደስታሚንጭነው ደምሪኝ
@عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب
@عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب 3 жыл бұрын
እኔ ካገሬ ከወጣሁ 12 አመቴ እስኢ ሀሳብሽ ተሳክቶ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ እኔ አሚን ልበል
@ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ
@ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አብሽሪ አላህ ሃሣብሽን ያሣካልሽ ግን እኮ ዱኒያ አትሞላም ተወት ካላደረግሻቸው
@ሰአድየኢንቱአድናቂ
@ሰአድየኢንቱአድናቂ 3 жыл бұрын
ያአላህ ማመን ያቅታል
@mohamdmrrmeme9572
@mohamdmrrmeme9572 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب
@عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب 3 жыл бұрын
@@ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ አወ ወላሂ በጣም ፈተና ነው አንዱን ያዝኩ ስል አንዱ ይዘልቃል ስልችት አለኝ መች መግባት እንኳ እንዳለብኝ መወሰን አቅቶኝ ዝም ብየ ተቀምጫለሁ
@madnemhomad3835
@madnemhomad3835 3 жыл бұрын
የኔ ከርታታ ፍጣሪ አይለይሺ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 3 жыл бұрын
*ያሰላም ዘንድሮ ሁላችንም ወደሀገር ገቢ ነን በአላህ ፈቃድ*
@Ballsmer
@Ballsmer 3 жыл бұрын
አንችም እረኡኡ አስከትሉኝ
@አስቱፍቅር
@አስቱፍቅር 3 жыл бұрын
እኔም የዛሬ ወር ገባለሁ ወደ አገሬ ሰላም ግቢ በሉኝ🙏🙏
@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ
@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ 3 жыл бұрын
እኔም
@አስቱፍቅር
@አስቱፍቅር 3 жыл бұрын
@@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ ደስ ሲል ሰላም ያስገባን ፈጣሪ🙏🙏
@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ
@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ 3 жыл бұрын
@@አስቱፍቅር አሚን ሁቢ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 3 жыл бұрын
እኔም የዛሬ ወር እገባለሁ ኢንሻ አላህ ሁላችንንም በሠላም ያስገባን
@አስቱፍቅር
@አስቱፍቅር 3 жыл бұрын
@@የፍቅርአድናቂ አሚን አሚን 🙏🙏🙏
@zuzulove4012
@zuzulove4012 3 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር አላሁማ ስል ወስሊም ወባርክ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህ ሁሌም ያስዳስተን
@fatumakedir4942
@fatumakedir4942 3 жыл бұрын
ሶለላሁአለህ ወሶለም
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 3 жыл бұрын
አገር ልንገባ ነው ሲሎቸው የማይወዱት 1ኛ አድሷን ሰራተኛ ለማምጣት ብዙ ብር ለመክተብ ስለሚከፍሉ ነው 2ኛው ምግብም ሆነ ጽዳት አድስ ከሆነች በተለይ ማስተማር ስለሚጠሉ አሮጌዋ ሰራተኛ ግን የሚጠሉትንና የሚወዱትን ለይታ ስለምታውቅ ሁሉም እንደፍላጎታቸው ስለምታስተናግድ እነሱን ትታ ሂዳ የራሶን ሂወት እንድትኖር አይፈልጉም አጃኢብ እኮ ናቸው ... አንድ ሰው ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ እምነቱ ሙሉ አይደለም ነ.ሰ.ወ
@hayath2114
@hayath2114 3 жыл бұрын
ሳህ
@veedaskeedaas4303
@veedaskeedaas4303 3 жыл бұрын
ትክክል
@hayatomar6886
@hayatomar6886 3 жыл бұрын
ዱአ አድርጉልኝ እኔም ከርመዳን በሀላ እሄደለሁ
@ሰአድየኢንቱአድናቂ
@ሰአድየኢንቱአድናቂ 3 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሺ
@hayatomar6886
@hayatomar6886 3 жыл бұрын
@@ሰአድየኢንቱአድናቂ አሚን
@alfarsi4923
@alfarsi4923 3 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሺ
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 3 жыл бұрын
በሰላም ግቢ
@afiyaabdu3559
@afiyaabdu3559 3 жыл бұрын
Enm
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 3 жыл бұрын
ሌሽ በተሻሻለ ዘምን 2 መኪና ማጠብ ቀልድ ወንድ ይጠብ ፎቅና ምድሩ መቼ አነሰ ሀቢበቲ
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 3 жыл бұрын
ሆሆይ 2 መኪና ጠለብ እኮ መከራ ነው.
@hasenatahmed7245
@hasenatahmed7245 3 жыл бұрын
Allah bselam yasgebash Adera bedinesh berchi Allah yagzesh Wededd aregshalewe
@አኢሻኡሚንናፊቂ
@አኢሻኡሚንናፊቂ 3 жыл бұрын
ኡኡኡ ከሊ ወሊ መካና ምን ያጠባል በሰላም ግቢ ግን ፆም እዚህ ብትፅሚ ይሻል ነበር በይ ደንሸንም ተማር ግን ዋይፋይፈ የለም እደት እንማራለን
@bintebrahimmylordincreasem5812
@bintebrahimmylordincreasem5812 3 жыл бұрын
Selam aelikum werhmtulahi weberikatu Ahlin ehit fasika ,, Ena kuniterat nig ena tinish giza sicigi .. eninorewo Abu Dhabi nigi yalihut esh
@jemila1122
@jemila1122 3 жыл бұрын
የኔ መልካም አላህ በሰላም ያሰገባሸ እኔም ከሰንት አመት ቡሀላከ1 ወር ቡሀላ እገባለሁ ኢንሻ አላህ
@sadaomer1692
@sadaomer1692 3 жыл бұрын
እሽቁጥርሽንላኪልኝ
@የሀሩንዮቱብአድናቂ
@የሀሩንዮቱብአድናቂ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፊርዶስየ ትናፍቂኛለሽ
@መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ
@መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አፊዬ እንኳን ደስ ያለሽ ሁቢ ሰው ሲሄድ እየሸኘን እኛ ቁጭ አላህ ይስቱር ኢትዮጲያ ቢሆን አታገኝውም ነበር አልሀምዱ ሊላህ እንኳንም ተገኘሽ
@redutube9816
@redutube9816 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ፊርደውስዬ ስልክሽን ስጪኝ እኔ የራሴ ቪዛ አለኝ
@ነኢማቢንትሙሀመድ
@ነኢማቢንትሙሀመድ 3 жыл бұрын
ኒያሽን አስፊ እህቴ አላህ የተሻለ ነገር አገኛለው ነው የሚባለው ምን ይታወቃል የአላህ ነገር አብሽሪ አላህ ያሳካልሽ ❤💐
@አላሁመእንሱርና
@አላሁመእንሱርና 3 жыл бұрын
መሻአላህ አልሀምዱሊላህ በጣም ጎበዝ ነሽ ምርጥ ጎበዝ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን በሚሂድ ሰው በጣም እቀናለሁ 😥😥😥 🇪🇹🇪🇹🇪🇹መልካም ጉዞ በምን ላግኝሽ በኮንትራት ትፈልግ ነበር እህቴ በአላህ
@dvvgrsstu8276
@dvvgrsstu8276 3 жыл бұрын
መሻአለህ የሰፋሪ ልጅነሽእዴ የቡተጃራ
@zm3148
@zm3148 3 жыл бұрын
መሸአላህ ብዙ ይቱበሮች ወደ አገር ሄዱ እኛ ሪያዲ ፍትህ አጣንንን
@ነኝስዴተኛ
@ነኝስዴተኛ 3 жыл бұрын
እህት ፈርዶሥ የኔጓዴኛ ትፈልጋለይ ህንድናት ሁሉንም መሠራት ትቺላለይ
@hayattuob4287
@hayattuob4287 3 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ፋሲካ አላህ በሰላም አገርሺ ግቢ የመዳም ቅመሞይ ታዘብኮችሁ ሰብስክራይብ ልምን አታረጉኝም እስላማዊ እውነትን እንማር ግዜአችንን እንጠቀምበት አሁኑኑ ወደቻናላችን ተቀላቀሉ
@አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ
@አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ 2 жыл бұрын
እህቴ በሰላም ያብቃሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን 👍✈✈✈✈ ለኛም ዱአ አርጊ በሰላም ላሀገራችን ያበቃን ያረብ
@التوحيدأولا-م2ط
@التوحيدأولا-م2ط 3 жыл бұрын
ፌርዶስየ እኔን አስገቢኝ በኒቃም እምታሰራ ከሆነ ለስራው ችግር የለውም
@fatumawellyewaff3239
@fatumawellyewaff3239 3 жыл бұрын
የኔ ማር ታድለሽ አላህ በሠላም ያስገባሽ እኔስ መች ይሆን የምገባው😭
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 3 жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወንዲሞቼ እንኳን ለተከባረው ወር ለረመዳን በሰለም አደረሰችሁ አደረሰን
@naimaahmed673
@naimaahmed673 3 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الرحمن❤️❤️❤️ Masha Allah tabarak Allah taadalesh
@ቅድሚያለተዉሂድ-ወ1ጘ
@ቅድሚያለተዉሂድ-ወ1ጘ 3 жыл бұрын
ግን የኔ ዉድ ዛሬ ልኮምት እስኪ ደበብ ያልሽ ነሽ የኔ ዉድ ነገር ድንሽን ተማሪ ዱባይ ነዉ እንዴ ያለሽዉ ከኛ ጋ ነሽ አ ኒቃብሽን ልበሽ ድነኛዉን ባል አሏህ ይወፍቅሽ የልጆችሽ ተምሳሌት እንድትሆኝ ቁርአን ቅሪ አንች ነሽ መጀመሪያ የልጆችሽ መድረሳ የምትሆኝዉ ደስ ትይኛለሽ
@rahbauae4938
@rahbauae4938 3 жыл бұрын
ውዴ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ
@seadatube8438
@seadatube8438 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ሰው ልሄድ ነው ሲል ክፉት የሚለው ያአላህ እናቴን እማይበትን ቀን አቅርብልኝ
@محمدمحمد-ه9ج7ت
@محمدمحمد-ه9ج7ت 3 жыл бұрын
እኔም ነኝ እህቴ
@seadatube8438
@seadatube8438 3 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-ي1ت
@سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-ي1ت 3 жыл бұрын
ህመምህን ለህመምተኛ ንገረው እሚባለው እውነት ነው ምርር አለኝ ስትይ እኔነኝ የመሰለኝ በሰላም ግቢ አብሽሪ በድንሽ ጠክሪ ውድ እህቴ ፈማኒላህ
@NahiTube1
@NahiTube1 3 жыл бұрын
በሰላም ግቢ እህቴ🙌
@zwollotube2927
@zwollotube2927 3 жыл бұрын
እኔም ኢንሻአላህ ከረመዷን ቡሀላ ሀገር እገባለሁ
@ፋጡማአደም-ዠ3ጐ
@ፋጡማአደም-ዠ3ጐ 3 жыл бұрын
ፋሲካ ግን ሀይማኖትሽን እዳትቀይሪ ባላህ እዴት እዳማረብሽ አሁን ምኞትሽን አስተካክይ ማሬ አላህ አይቸግረውም ሁሉንም ያሳካ ባል ይሰጥሻል አብሽሪ ግን እዳትከፍሪ
@nasriaalal2640
@nasriaalal2640 3 жыл бұрын
ሳህ ወለሂ🌷
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 3 жыл бұрын
ሳህ አላህ ያጠመ መዉን እሚያቀናዉየለም ያቀናዉንም እሚያጠመዉ የለም የኔዉዲ
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 3 жыл бұрын
ሳህ
@kalidmohamed3642
@kalidmohamed3642 3 жыл бұрын
ሰደት ከመሆን በጤና በሀገር ቡና እየሸጡ ማደር ትልቅ ክብር ነው በርቺ
@nagiba4432
@nagiba4432 3 жыл бұрын
የሚሄድ ሰው ሳይ በጣም ይከፍኛል እኛም ተከታዮችሽ ያድርገን
@alderadermmechembeniqabe6673
@alderadermmechembeniqabe6673 3 жыл бұрын
አብሽሪ ሁቢ አንቺም ሀሳብሽ ተሳክቶ ለሀገርሽ ያብቃሽ
@nagiba4432
@nagiba4432 3 жыл бұрын
@@alderadermmechembeniqabe6673 አሚን ሀያቲ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 3 жыл бұрын
እኔምምምምም 😢😢😢😢😢 በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ አፊየ♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹
@gaor8754
@gaor8754 3 жыл бұрын
አላህ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ይቀላቅልህ የኔ ምርጥ
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604 3 жыл бұрын
ረመዳን እዚህ ብትፆሚ የመጀመሪያ ረመዳን ሙስሊም ካልሆኑ ቤተሰቦች ይከብድሻል
@lailanure9836
@lailanure9836 3 жыл бұрын
ማልካም ጉዞ እህቴ መሻአለህ. ግን ዬት ቦታነሺ ቡተጀራ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በሰላም ግቢልኝ ፍርዲየ❤ መልካም ጉዞ የኔ ማር ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹✈✈✈✈✈✈ እኔም መኪና አጥባለሁ ልክ ነሽ ሰውነት ግን በጣም ነው የሚጎዳው አረስደት ይብቃ እኔም ኢሻአላህ ከ6ወር በሗላ ሀገሬ እገባለሁ ስደት በጣም ይደብራል ኡፍፍፍ😢😢😢🙏🙏
@habibashefa7352
@habibashefa7352 3 жыл бұрын
አረ አብሽሪ ሀብታሙን ለአላህ ታዛዥ የሆነውን አላህ ይለግስሽ
@zeynebmohmmedyoutube3356
@zeynebmohmmedyoutube3356 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔላይ ያለውንብሶት ኣነሳሺው ትክክል እኔ 15ኣመትስርቸ ትላንትኣባሴብሄድልመዘገብ መችእንዳሉሺንገሪኝ ብላታዚርጠየቀችኝ እነዝህ ቆንስላወች ኣንመዘግብብለውንተመለስን ከጎደኛየጋር ምነል እንሂድስንልእንኮን ቢተባበሩን እህቴ ልካምጉዞይንልሺ ለኔምዱኣኣድርጊልሺ ፍሲጋየ🇪🇹💕🥰
@RS-nr1sq
@RS-nr1sq 3 жыл бұрын
ፊርዶስየ የኔእህት ዱባይ ነበረች አገር ስትገባ ግን ሰዎቿ ካንስል አድርገው ነው ያሳፈሯት አሁን ግን ለመምጣት ፈልጋ ነበር አሁን 5ወር ጨርሳለች ኢትዮ ከገባች እና ካንስሉ 6ወር ከሆነ ስለሚነሳ ቬዛ ብታስልኪላት ውዴ በጣም ያላሰበችው ገጥሟት ነውጅ ላትመለስ ነበር የሄደችው ቀጥታ የማገኝብሽን ቁጥር ስጭኝና ባገኘሁሽ
@ሰአዲወሎየዋሰአዲወሎየዋ
@ሰአዲወሎየዋሰአዲወሎየዋ 3 жыл бұрын
እኔም 8አአመቴን ሞልቻለሁ ሒጂጂጂጂጂ ብሎኛል ልቤን ቀጣይ አስቢለሁኢሻ አላህ መቸም ቀጣይ ቀጣይ ስል መነመኑኩኝ እፋፋፋ
@ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት
@ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት 3 жыл бұрын
አብሸሪ
@f2271
@f2271 3 жыл бұрын
እኔም እንዳችው
@ساره...الموتن
@ساره...الموتن 3 жыл бұрын
የኔ. ቆጆ. እኔም ሊሄድነው. ስላቸው በጣም. ተቀይረውብኛል ለምድነው. ግን. እስኪ. ንገሩኝ. ግራ ገብቶኛል
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 3 жыл бұрын
Walekumasalam wr wb Ahlen eiyet Mashaa Allah Allah basalam yasgabase
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 3 жыл бұрын
አሰላሙ አሌይኩም እህት ፋሲካ እንኳን አደረሰሽ ለተከበረው ወር ረመዳን ፆመን የምንጠቀም ያርገን አሚን አሜሪካን መምጣት ትፈልጊያለሽ
@ቢትናጉራጌ
@ቢትናጉራጌ 3 жыл бұрын
አላህ፡ጡራ፡ትዳራ፡ይፍቅሽ፡ብሥላም፡ጊቢ😘😘🌹
@ከከወወ
@ከከወወ 3 жыл бұрын
አብሽር።አላህ።በድንሽ።ለይየፆነሸ አደራ ሀገር።ሥትገቢ።ዲኒሽን።አጥብቀሽየዢ
@bestebeste641
@bestebeste641 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ፌርዶየ
@ematube
@ematube 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ አላህ በሰላም ከውድ ቤተሰቦችሽ ይቀላቅልሽ እህቴ እኛንም አላህ አሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
@bitislam593
@bitislam593 3 жыл бұрын
አህለን ዉዴ አላህ በስላም ያስገባሽ ወይ እንዴት ላግኝሽ እኔም 3 ትላልቅ መኪና አጥባለዉ እስኪያልፍ ያለፋል ዱንያ
@muna7085
@muna7085 3 жыл бұрын
ወይ መኪያ ማጠብ ስጠላ ኡፉፉፉፉፉፉፉ ጎበዝ ነሽ በጣም 😱😱😱😱
@سعديهح-غ1ه
@سعديهح-غ1ه 3 жыл бұрын
እኔም ሥደት ምርር ነው ያለኝ ያአረብ በሀገራችን ሪዝቃችን አሥፈልን
@ወሎ-ጸ3ወ
@ወሎ-ጸ3ወ 3 жыл бұрын
መልካምጉዞ/ዲስትሮ/ጠራጊአገባለሁአልሽ/ባየሽእኛንበልጠውናል/አንድልጅ/ዲስትሮጠራነበር/አሁን/ሀብታምሆኖል❤❤❤👍👍
@መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ
@መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ 3 жыл бұрын
ሁሉም አረቦች ሀገር ልንሄድ ነው ሲሏቸው አይወዱም የለመዱትን ሸቃላ መልቀቅ አይፈልጉም አርጂተን ጃጂተን እንድንሄድ ነው የሚፈልጉት አመዳም የሆኑ አረቦች
@saadyoutube355
@saadyoutube355 3 жыл бұрын
ውይ የኔ ውድ ከቆሎና ከሊስትሮ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ ምን በወጣሽ
@Aberostube3222
@Aberostube3222 3 жыл бұрын
መርካሞ የማይገኝ ነገር የለም እኮ እኔ ብቻ ነኝ ጠፍቼ የቀረሁ ሳሳዝን😜 እንኳን ደስ ያለን✌
@haj9623
@haj9623 3 жыл бұрын
ቶሔ ቃር ተቤተሰባህ አላህ ያትራክብህ ይናም ዱዋ አሚንረ
@jemaneshkedar3631
@jemaneshkedar3631 3 жыл бұрын
በሰላም የሀገርሽ ያብቃሽ
@sofiya151
@sofiya151 3 жыл бұрын
ሁቢ በድንሽ አድራ አላህ ያፅናሽ ብዙ ተፅኖ ሊደርስብሽ ይችላል ታገሽ አብሽሪ. የቅጥነትን ነገር እኔን ባየሽ😭
@Tube-wz2ph
@Tube-wz2ph 3 жыл бұрын
አላህ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ስደት ሁላችንን መሮናል የአላህ እኔማ እንደት እደመረረኝ ስደት
@ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ
@ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ 3 жыл бұрын
እኔ መግባት እፈልግ ነበር ግን በስድስተኛው ወር ነው እምጨርሰው 4 አመቴን ጨርሻለሁ ግን ሴትዮየ ጥሩ ናቱ ልጆቹ ሰባት ናቸው በጣም ነው እሚናዱኝ
@richtube5245
@richtube5245 3 жыл бұрын
ታድለሽ ሀገር ልትገቢ ነዉ እኔስ መቸ ይሆን ሀገሬ የምገባዉ😭
@uaee6768
@uaee6768 3 жыл бұрын
አብሽር
@uaee6768
@uaee6768 3 жыл бұрын
አራ ታይ ቡታጅራ ይሳራል
@ህልመኛነዉገልቤ
@ህልመኛነዉገልቤ 3 жыл бұрын
ዋሊኩምእሠላምአህለንማማየ
@mesiyzewdu9673
@mesiyzewdu9673 3 жыл бұрын
ማሬ አዋሪኝ ዱባይ ነኝ ያለሁት ስራ ሁሉንም እሰራለሁ ማለት አውቃለሁ
@hayatmohammed5416
@hayatmohammed5416 3 жыл бұрын
እሥኪ እኔን ውሠጅኝ በናትሽ አላህ ይውደድሽ አላሣፍረሽም አገር ቤትነውያለሁት
@zamzamyimam3459
@zamzamyimam3459 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ራሡ በጣም አስጠልቶኛል ቤቴን ሠርቸ ጨርሸ ነበር ግን ምንም ብር የለኝም ያረብ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 😭😭😭😭
@zamzamyimam3459
@zamzamyimam3459 3 жыл бұрын
@@bint4181 አይዞሽ ሁቢ ዋናዉ ነገር ለሠዉ ልጂ ጤና መሆንነዉ ሁሉም በጊዜዉ ይሣካል ኢንሻአላህ
@ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ
@ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ 3 жыл бұрын
@@bint4181 አይዞሽ ቤት መሥራት ብቻ ተሁኖ ከባድ ነው ቀስ እያልሽ ይሠራል መቸም የተጀመር ነገር አይቀርም እኔም 9 አመቴ ቦታ ገዝቸ ቤት ሠራሁ አሁን ሀገር መግባት ፈልጌ ብር የለኝም ምርር እያለኝ እሠራለሁ እፍፍፍ ደከመኝ አሁንስ የምሠራው ኩትራትነው
@ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ
@ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ 3 жыл бұрын
@@bint4181 ቀላል ቦርቀንሳንጫወት ትዳርም ተይዞ የትዳርና የፍቅርን ምንነት አጣጥመን ሳንኖር በስደት እድሜና ውበታችንን መጨርስ ብቻ አልህምዱሉላ መጨረችንን ያሳምርው የኢትዬ ውንድም ብናገባቸው ያለችንን ማጫርሥ እንጅ ባለው ላይ ልጨምር አይሉ ውንድ የሚባሉ አስጠሉኝ ገና ሳላገባ እኔ ለፍቸ እሡ ቁጭ ብሎ ገና የማገባው ባሌ ሳስበው ያናድደኛል
@sikosilo2644
@sikosilo2644 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@الملكالنيلإثيوبيا
@الملكالنيلإثيوبيا 3 жыл бұрын
@@ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ ያአሏህ ግን አባት ባል ወድም የላችሁም ልበል
@አሚናትዩቱብ2
@አሚናትዩቱብ2 3 жыл бұрын
መልካም ጉዞ የኔ ወድ ግን ሰራውን ገቡበትዴ
@አልሀምዱሊላህለሁሉምነገር
@አልሀምዱሊላህለሁሉምነገር 3 жыл бұрын
በሰላም ግቢ እኔም ማክሰኞ ነው የምገባው በሰላም ግቢ በሉኝ ውድ ስደት ላይ ያላችሁ እህትነ ወንድሞቸ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ዱኒያ አትሞላም ብር ትልቅ ትንሹ ሴይሆን አያያዝ ያስፈልገዋል ገነ ብዙ እንያዝ ስትሉ እድሜ ያልቃል እርዝቅ በአላህ እጅነው
@dvvgrsstu8276
@dvvgrsstu8276 3 жыл бұрын
ዋአለሂ መሄድነፋቀኝ እፍፍፍ በሠለም ግቢ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ወይኔ ምነው አንድላይ ተሳፈራቹ አንቺ ለሊ ሳሚ ይደብረናል ለማንኛውም ሰላም ግቢ እኔም ሰልችቶኛል ለዚ ቀን ያድርሰን
@oneday9545
@oneday9545 3 жыл бұрын
*አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ* Masha allah masha allah allah beselam yasgebash hubii
@مريممحمد-ذ8و3ف
@مريممحمد-ذ8و3ف 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላባበስሽ
@ፋፊስደተኛዋ
@ፋፊስደተኛዋ 3 жыл бұрын
አላህ በሰላም ለእናት ሀገርሽ ያብቃሽ ❤ውድ እህታችን 😘
@hawameracho6871
@hawameracho6871 3 жыл бұрын
መልካም ጉዞ እኔም ኢሸአላህ ከሮመዳን ቡሀላ
@ዜዷነኝየኡስታዞቸአድናቂ
@ዜዷነኝየኡስታዞቸአድናቂ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አፊአየ ደስ ይላል ፊትሽን ወደ ኢቶ አዙረሻል 🍓
@ትግስትየድንግልማርያ-ኰ3ነ
@ትግስትየድንግልማርያ-ኰ3ነ 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ የኔ መልካም ኑሪልኝ ሳይከፋሽ በትክክል የሰው አገር የሰው ነው ማን እንደአገር መልካም ጉዞ አለ ይከተል❤❤❤
@ሱሱነኝወለየዋ-ጠ5በ
@ሱሱነኝወለየዋ-ጠ5በ 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ያሰጠላኝ ስደት በመሥከርም ኢትዮጵያ ነኝ
@ዘይነብይቱብ-ጠ3ወ
@ዘይነብይቱብ-ጠ3ወ 3 жыл бұрын
እኔም.
@እሙሀያት-ዐ9ዸ
@እሙሀያት-ዐ9ዸ 3 жыл бұрын
እኔም ኢንሻአሏህ ቢኢዚኒላህ
@ekroneg6311
@ekroneg6311 3 жыл бұрын
እዛ መዲረሲን እጃ እግር እግር ብሎኛል
@naimamohammed8893
@naimamohammed8893 3 жыл бұрын
የኔማር ዝምበያቸውአትስማቸው አይንምሆነ ሌላም የአላህስጦታነው የኔቆጆ አላህ አስተካክሎፈጥሮሻል ምንምእዳይሰማሽቆጆነሽአልሀምዱሊላሂበይ እኔለአላህብየ እወድሻለሁ
@ekramehussein4950
@ekramehussein4950 3 жыл бұрын
እኔም ልሄድ ነው አልሀምዱሊላህ 1 ቀን ብቻ
@ሠሙቲመሀመድ
@ሠሙቲመሀመድ 3 жыл бұрын
በናትሽ ግን ከቆየሽ እዚህ ቤት መቀየር ይቻላል እደ
@محمدمحمد-ه9ج7ت
@محمدمحمد-ه9ج7ت 3 жыл бұрын
ታድለሽ
@እሙአቡበከር-ዘ5ነ
@እሙአቡበከር-ዘ5ነ 3 жыл бұрын
አላህ ለአገርሽ ያብቃሽ 😥😥😥
@emantube1007
@emantube1007 3 жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ በሙሉ ቅን የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰቤ ሁኑ እና ደስ ይበለኝ ስወዳቹ
@jemalaragie9953
@jemalaragie9953 3 жыл бұрын
ስላምግቢሁቢ
@zwollotube2927
@zwollotube2927 3 жыл бұрын
ቱ ምንአላግን ትሩነገር ብትመኝ ውይ ስቅቅ አለኝ ለማንኛውም አላህ በሰላም ያስገባሽ
@ልጆቸንአፍቃሪ
@ልጆቸንአፍቃሪ 3 жыл бұрын
መኪና፣ወየው፣ሣኡድ፣ይግደለኝ
@saeedasaeeda7845
@saeedasaeeda7845 3 жыл бұрын
ወላሂ የኔምማዳም አኩርፋለይ ኢሻአላህ 2 ወር ቡሀላእገባለሁ ልሄድነው ሲሏቸው ያኮርፋሉ አጂብነው
@saeedasaeeda7845
@saeedasaeeda7845 3 жыл бұрын
በስላም አላህ ያስገባሺ ሁቢ
@hayatomar6886
@hayatomar6886 3 жыл бұрын
አፍያዬ እስኪ ለወድሜ ስራ ፍልጊለት ሹፌር ነው ሱኡዲ ነው ያለው ዱባይ መምጣት ይፍልጋል
@m.o3412
@m.o3412 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህሳኡድ ሰላምሽን ያብዛልኝ መኪናማጠብ አበባማጠጣትምናምን የለምስንትጉድአለ
@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ
@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ እራሡ እደት እዳሥጠላኝ ሥራ ሁሌየ ሞክኒሣ መገተት ሁሌየ ሣሙሌ ኡፍፍፍ ምን ልበላቺሁ ጋዝ ጋዝ ብሎኛል 9አመቴ በሥደት ግን አሁን ወሥኘ ተመዘገብኩ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
እኔውነኝ ደምሪኝ
@amonaa2358
@amonaa2358 3 жыл бұрын
ሀቢበቲ አይዞን ክምር እኔም ምርር ብሎኛል
@ሠላምለኢትዮ
@ሠላምለኢትዮ 3 жыл бұрын
የት ነው የተመዘገብሽው?
@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ
@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ 3 жыл бұрын
@@ሠላምለኢትዮ ጂዳ ይባሢ
@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ
@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ 3 жыл бұрын
@@amonaa2358 አይዞሽ ለበጎ ነው
@yussraamedia3452
@yussraamedia3452 3 жыл бұрын
ine 5 a mate honegne 1000 nw yemikafalegne Allahamdulilah kematifat biye kuchi biyalehugne. Dua adirgulgena
@ስደተኛዋሻማyoutube-q4r
@ስደተኛዋሻማyoutube-q4r 3 жыл бұрын
ምስኪን የዱባይ ሸቃሎች ምን ላርግሽ ሳኡድ ወላሂ ሳኡድ ለሴት ክብር አላቸው እንኳን መኪና ሊሳጥቡን ከስንተት አንድ ነው በቆሻሻ እንኳን የሚጥሉት
@zinet-ku4tb
@zinet-ku4tb 3 жыл бұрын
ከምር ሳኡድ አንዳንዶቹ እራሳቸዉ ናቸዉ ዙባላ የሚጥሉት
@sekinabnithusen7627
@sekinabnithusen7627 3 жыл бұрын
ፋሲ ሰግርሽን ሳናይ ኢትዮ ልገቢ ነው መልካም ጉዞ ተመኘውልሽ
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን አንድኛ ነኝ ልብል ወይስ አይኔ ነው ክክክክ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 жыл бұрын
ሰላም ጋብ
@tube-hb3fm
@tube-hb3fm 3 жыл бұрын
የኔማርበሰላምግቢቢ
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ 3 жыл бұрын
እናተ ጤነኛ ናችሁ ግን ስት ብር እደሚከፈለን ብታውቂ አድሽብር የኢማራት ኢትዩ ሲገባ እሰቢው ዶክተርም አይከፈላቸው. እንኮን እኛ ኢትዩ ውስጥ ዝምብላችሁ አታሽቃብጡ
@hananhussen5752
@hananhussen5752 3 жыл бұрын
ሀያቴ አላህ ይጠብቅሽ ውዴ
@mekibintedris
@mekibintedris 3 жыл бұрын
*_ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ_*_ _*_አፊያዬ እንዴት ነሽ ሰላም ነሽ ወይ አላህ በሰላም_*_ _*_ያስገባሽ ውዴ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ በድንሽ_*_ _*_ጠንካራ ሁኝ ሁቢ_*
@مدينةمدينه-غ6ه
@مدينةمدينه-غ6ه 3 жыл бұрын
ወላሂ በይ ማሻ አላህ በሠላም ከናፍቅሻቸው ቤተሠቦችን አላህ ያገናኝሽ
@kidu715
@kidu715 3 жыл бұрын
በሰላም ግቢ ፋሲዬ
@Akihayat
@Akihayat 3 жыл бұрын
እንዴት ለግኝ ቁጥርሽ ከሀጋር ነው ምትፈልጋው ሴትዩሽ
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 172 М.
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,4 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 35 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 35)
37:15
ለዛ
Рет қаралды 728 М.
Book review day 2 WHO Will CRY WHEN YOU DIE?
30:55
JASIRA JAN Introvert Empowerment Coach
Рет қаралды 31
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,4 МЛН